#አስፈሪው_2017_ጳጳሳት_ሞት_መቶባቸዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ብለሃል ድያቆን ዮርዳኖስ በተለይ ከውጭ ሲኖዶስ የመጡ አባቶች እግዚአብሔር ይሁነን ያለችን ቀን ዛሬ ናት ይቅር በለን ካላልን ነገን መፍራት ነው።አቤቱ በዓይነምሕረትህ ተመልከተን።

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል ወንድም ዲያቆን ዮርዳኖስ እውነት ነው እኔም በየት ላግኝህ እግዚአብሔር አዝኗል ሁላችንም ንስሀ እንግባ ለአባቶች እናልቅስ የመጣባቸው ከባድ ነው😢😢

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ หลายเดือนก่อน +6

    በአባታችን. በአባ. ገብረ ኪዳን. እና. ዲያቆ. ዮርዲ. ስብከት. ነው. እግዚአብሔርን. ያየሁ. በእውነት.

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 หลายเดือนก่อน +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +4

    አባታችንን አባገብረኪዳንን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን አቤምልክ እንኩዋን በደህና መጣህ ❤❤❤

  • @HananGze
    @HananGze หลายเดือนก่อน +2

    አሜን(3)እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እንዲሁም ለሁላችሁ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน +2

    ክፉን ፈጣሪ እንዳ አለፈ ውሃ ያሳልፈው ምህረቱ ብዙ ነውና በምህረት እጆቹ በፍቅር አይኖቹ ይየን

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እና ዲያቆን ዮርዳኖስ ትምርታችሁ እያነቃን ነው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @LikieAkale
    @LikieAkale หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመሰገን በአባ ገብር ኪዳ እና በመ ምህር ዲያቆን ይወርዳኖሰ ሄወቲ ተቀይራል እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ክብር ያድልልኝ❤❤

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እውነትም የሚያረጎቱን አያቁምና ይቅር በላቸው የሚስብል ነው እግዚወ

  • @Coolacting
    @Coolacting หลายเดือนก่อน

    እንኮን አብሮ አደረሰን ግን እባካችው ሚዲያ አለን ብላችው አባቶችን አትንቀፉ እባካችው ሚዲያን ብስነስርአት ተጠቀሙ

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalen 🙏🙏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 หลายเดือนก่อน

    DENKE TEMEHERET NEWENA ENAMESEGINALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @mekdeskassa965
    @mekdeskassa965 หลายเดือนก่อน

    ከረጅም ጊዜ ጀምሮ የሚመስለኝ ታምረ ማርያም ጠዋት የሚፀለይ እና መዝምረ ዳዊት ማታ ወይም በተገኘዉ ሁሉ የሚፀለይ ነበር የመሰለኝ

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw5483 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዱን የድንግል ልጅ
    እየሱስ ክርስቶስ ይስጥ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮን አዴረሴን

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ หลายเดือนก่อน +2

    ዲያቆን ዮርዳኖስ የተናገረው ትክክል ነው በረከታቸው ይደርብን ቅዱስ አባ ዘወንጌል የሃይማኖት መሪዎች ካልተመለሱ ቆባቸውን ጥለው የሚሮጡበት ግዜ ሩቅ አይደለም ይህ ሁሉ መቅሰፍት ፈተና በነሱ የመጣ ነው ብለዋል። በተለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች የድሬደዋ ሀገረ ስብከት መቃሪዮስ ሰረቀ ብርሃን በትግራይ ሌሎችም በቤተክርስቲያን የተሰገሰጉት በሙሉ የአውሬው ተላላኪ ተሀድሶ ናቸው ተጠንቀቋቸው

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ หลายเดือนก่อน

      ከ2ተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ዓለም አይቶት የማያውቀውን መከራ ከህዝባቸው ጋር በእኩል የተጋፈጡት የትግራይ ፓፓሳት የአውሬው ተላላኪ ከተባሉ'ማ....ወያኔ ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን ብለው ጦርነትን የሰበኩ የአማራ ክልል ፓፓሳት ፣ ፋኖ ከትግራይ አብያተ ቤተክርስቲያናት ሰርቆ ያመጣላቸውን ንዋየ ቅዱሳትን ታቦት አቁመው ከህዝባቸው ጋር በዕልልታ የቆጠሩ የአማራ ቀሳውስት፣አቡነ ማትያስን በዓድማ ያሰቃዪት ከአሜሪካ የመጡት ፓትርያርኮች እና ግንባር ድረስ በመሄድ ለጦርነቱ ቡራኬ የሰጡ የአብይ ተላላኪ ፓትርያርኮች ፣የትግራይ አብያተ ቤ/ክ ሲቃጠል፣ሲመዘበር እና በመሳርያ ሲወድም እንዳላየ በዝምታ ከማለፉ በላይ ለዚህ እልቂት ገንዘብ የረዳው ሲኖዳስ ምን ሊባሉ ነው....?
      ስለዚህ በአንቺ የትግራዮች መስፈርት መሠረትእነዚህ ሰዎች ሁሉ በዚህ ሁሉ ንግግር እና ግብራቸው ራሱ አውሬው በአካል የተገለፀባቸው ስጋ ለበስ አጋንንቶች ናቸው ለማለት ያስደፍራል ነው!።
      ..በነገርሽ ላይ ሁሉም ከላይ የተጠቀሰው ንግግራቸው ከነግብራቸው በማስረጃ የተሰነደ እንጂ ተራ አሉባልታ/የስም ማጥፋት ውንጀላ አይደለም።

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 หลายเดือนก่อน +5

    መ ምህር ዮርዳኖስ በቅድሚያ አንኳንአደረሶት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዴያቆን አቤሜሌክም እንኳን አደረሠህ ዘመኑን የፈሪሃ እግዚ አብሔር ዘመን ያድርግልን እስቲ አሁን የተነገራችሁን ትንቢት አባቶቻችን እራሳችሁን መርምሩ ይሄ ትንበት ዝም ብሎ የመጣ አይመስለኝም

  • @mekgar2001
    @mekgar2001 หลายเดือนก่อน

    He gives right comments we must accept wriyality

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመኝ ሰው ሁል ግዜ ቴንሽ ስህተት እየፈለገ ሲወዛገብ ይኖራል ይሔ ድራማ በቃ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቷል ሰውመሆን ሊመሰገን ይገባል መፃፉን በደንብ ያልተረዳ ያላነበበ ሁላ ዝም ብሎ ይንጫጫል መፃፉ ላይ እኮ ያለውን ነው ፍንትው አርጎ ያሳየን ከላስ

  • @gonffaYado
    @gonffaYado หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አሁን ትንቢት ነው ? ህዝብ አታላችኋልና መታሰር አለባችሁ።በእድሜና በበሽታ አሳባችሁ ስታምዋርቱ ሰው ዝም ይላችኋል?

  • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
    @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ หลายเดือนก่อน

    ብፅዕ አባታችንን አቡነ ማቲያስን ብቻ ከሌሎች ፓትርያርክ ገፅህ ላይ ማድረግህ እሳቸውን ብቻ ተጠያቂ ለማድረግ ይመስላል ፤ ዳሩ ግን እርሳቸው ግን ከሌሎች ፓትርያርክ በተለየ መልኩ ልክ እንደ ቤተክርስቲያኗ ብዙ መከራን ያሳለፉ ግፉዕ ናቸው : እርሳቸው ግን መዘለፋውን፣ማስፈራሪያውን፣ዓድማውን እና ስም ማጥፋቱን ተቋቁመው እስከሞት ድረስ ለቤተክርስቲያኗ ሆነ ለምዕመናን ጨክነው የቆሙ የተከበሩ ብፁዕ አባታችን ናቸው።

  • @SelamkahsayFkadu
    @SelamkahsayFkadu หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamkahsayFkadu
    @SelamkahsayFkadu หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HannaLemma-cs1ly
    @HannaLemma-cs1ly หลายเดือนก่อน +1

    Liu desta yesetal😂😂😂😂❤

  • @SelamkahsayFkadu
    @SelamkahsayFkadu หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣር መስታዋሉ ይስጠን

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal หลายเดือนก่อน +1

    ere mikehen astkakel yastgabal aysemam

  • @twnaye
    @twnaye หลายเดือนก่อน

    Wudasey mariam mata yenebebal waye?

  • @yordisayele9557
    @yordisayele9557 หลายเดือนก่อน

    😂❤❤

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ หลายเดือนก่อน

    ቲክ ቶክ ላይ ትንሽ ሥትታወቁ እራሣችሁን ትቁልላላችሁ ምድሰ ደነዝ ሁሉ ድንቂም ትንቢት

  • @MekidesAbiy
    @MekidesAbiy หลายเดือนก่อน +1

    Fexari yisexeln atetfaben

    • @MekidesAbiy
      @MekidesAbiy หลายเดือนก่อน +1

      Bexam new yetamarkubet

  • @sileshiayele1829
    @sileshiayele1829 หลายเดือนก่อน

    አለቃ አያሌው እኮ አውግዘው ለይተዋቸዋል ማመን ነው እነጅ ያቃተን በአሻንጉሊት ነው ቤተክርስቲያናችን የምትመራው ገና ዋጋቸውን ያገኛሉ ሙሰኛ ሁላ

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d หลายเดือนก่อน

    ምኑ ነው የፍቅር እስከ መቃብር መጮሁ።ይህ እኮ የልብ ወለድ ድርሰት እንጅ ቀኖና ወይስ ዶግማ አደረግኽው።ይህን ከአልህ ዘራፊ ሌባ ጎቦ ተቀባዮችን ምን አልህ

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ብለሃል ድያቆን ዮርዳኖስ በተለይ ከውጭ ሲኖዶስ የመጡ አባቶች እግዚአብሔር ይሁነን ያለችን ቀን ዛሬ ናት ይቅር በለን ካላልን ነገን መፍራት ነው።አቤቱ በዓይነምሕረትህ ተመልከተን።