ስለአዋጭ ምን ያህል ያውቃሉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @beharuchala5946
    @beharuchala5946 27 วันที่ผ่านมา

    BETAM DAS HILAL AWUN BAZIH FORMAT KETELUBET BEDAMBI AWACH LEMASTEWAK TIKIKILEGN MENGED SAWU BAMASNENAT YATAKUWUN AGALGILOOT MASTAWAWAK HICHALAL BERTU

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  7 วันที่ผ่านมา

      ስለሰጡን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን፡፡

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 28 วันที่ผ่านมา

    Ato zerhun shelme

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 15 วันที่ผ่านมา

    ክፍላገርስ ቅርንጫፍ አለ ወይ? ወይም አ.አ ተበድረን ክፍላገር ብንሰራበትስ እባካችሁ መልሱልኝ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  7 วันที่ผ่านมา

      በ6 ክልሎች ቅርንጫፍ ቢሮዎች አሉን፡፡ አዋጭ ቅርንጫፍ ቢሮ በከፈተባቸው ክልሎች በሙሉ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 15 วันที่ผ่านมา

    እረ እድሜዬን በሰው ቤት ጨረስኩ እባካችሁ አበድሩኝና ቀስቀስ እያልኩ ብድሩን እከፍላለሁ ብድሩንስ ቶሎ ትሰጥናላችሁ ማለቴ ፕሮሰሱን ከጨስን በሇላ ወይስ ትዘገያላችሁ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  7 วันที่ผ่านมา

      ለ6 ወር 25% ከተቆጠበ በኋላ ወደፕሮሰስ መግባት ይችላሉ፡፡ አይዘገይም፡፡

    • @YordiYordi-u7m
      @YordiYordi-u7m 7 วันที่ผ่านมา

      እኔም ስደት ነኝ የምር ስደት ላይ እድሜ መጨረስ ሆነ እኮ የምር ቢያበድሩ ጥሩ ነው ግን ፈራሁ እውነት ብራችንን ወስደው ቢቀልጡስ

    • @awachsaccos9370
      @awachsaccos9370  2 วันที่ผ่านมา

      አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበር ከተመሰረተ ከ17 ዓመት በላይ የሆነው ከ150,000 በላይ ቆጣቢ አባላትን የያዘ 30 ቅርንጫፍ ቢሮዎች ያሉት ኅብረት ሥራ ማህበር ስለሆነ ስጋት አይግባዎት:: ለበለጠ መረጃ ደግሞ ማህበራዊ ሚድያዎቻችንን ይከታተሉ::