- 408
- 453 650
Awach SACCOS
United States
เข้าร่วมเมื่อ 17 ธ.ค. 2019
วีดีโอ
አዋጭ ከጥቅምት 25 እስከ 30 ድረስ ለአባላቱ ከ109 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ
มุมมอง 78321 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አዋጭ ከጥቅምት 25 እስከ 30 ድረስ ለአባላቱ ከ109 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ
Awwaac Onkoloolessa 18 hanga 23 guyyoota jiran kessatti liqii qarshii miliyoona 184.4 caalu kenne.
มุมมอง 448วันที่ผ่านมา
Awwaac Onkoloolessa 18 hanga 23 guyyoota jiran kessatti liqii qarshii miliyoona 184.4 caalu kenne.
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ከጥቅምት 18 እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ219 አባላት ከ184.4 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ፡፡
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ከጥቅምት 18 እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ219 አባላት ከ184.4 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ፡፡
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ከጥቅምት 11 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ216 አባላት ከ163 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ፡፡
มุมมอง 1.3K21 วันที่ผ่านมา
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ከጥቅምት 11 እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ216 አባላት ከ163 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ፡፡
Awwaac Guyyaa Qusannaa Daa'immanii kabaje
มุมมอง 51421 วันที่ผ่านมา
Awwaac Guyyaa Qusannaa Daa'immanii kabaje
"ሁለቱንም ልጆቼን ወደ አዋጭ አስገባለሁ".....(አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ)
มุมมอง 91528 วันที่ผ่านมา
"ሁለቱንም ልጆቼን ወደ አዋጭ አስገባለሁ".....(አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ)
የእናት እና ልጅ ጥምረት የፈጠረው ሀይል
มุมมอง 731หลายเดือนก่อน
The strength behind the mother-daughter partnership
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ከመስከረም 27 እስከ ጥቅምት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ209 አባላት ከ158 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ፡፡
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ከመስከረም 27 እስከ ጥቅምት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ209 አባላት ከ158 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ፡፡
በጥቂት ወራቶች ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ብር ያተረፈው ወጣት
มุมมอง 1.9Kหลายเดือนก่อน
በጥቂት ወራቶች ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ብር ያተረፈው ወጣት
Awwaac Itti fayyadamummaa miseensootaa mirkaneessuf hojjachaa akka jiru beeksise.
มุมมอง 494หลายเดือนก่อน
Awwaac Itti fayyadamummaa miseensootaa mirkaneessuf hojjachaa akka jiru beeksise.
አዋጭ የአባላቶቹን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
มุมมอง 1.7Kหลายเดือนก่อน
አዋጭ የአባላቶቹን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
Awwaac Miseensoota Ji'a Fulbaanaa liqii fudhachuf galmaa'anif leenjii kenne.
มุมมอง 470หลายเดือนก่อน
Awwaac Miseensoota Ji'a Fulbaanaa liqii fudhachuf galmaa'anif leenjii kenne.
አዋጭ ከመስከረም 13 እስከ 18 2017 ዓ/ም ለ113 አባላቱ ከ77.9 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር ሰጠ።
มุมมอง 844หลายเดือนก่อน
አዋጭ ከመስከረም 13 እስከ 18 2017 ዓ/ም ለ113 አባላቱ ከ77.9 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር ሰጠ።
Awwaac Hojjatoota isaatiif lenjii Kenne
มุมมอง 408หลายเดือนก่อน
Awwaac Hojjatoota isaatiif lenjii Kenne
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ባሳለፍነው ሳምንት ለ131 አባላቱ ከ114.6 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ።
มุมมอง 968หลายเดือนก่อน
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ባሳለፍነው ሳምንት ለ131 አባላቱ ከ114.6 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ሰጠ።
Awwaac Galmee Liqii Ji'a Fulbaanaa Eegalee.
มุมมอง 444หลายเดือนก่อน
Awwaac Galmee Liqii Ji'a Fulbaanaa Eegalee.
አዋጭ የ2017 በጀት ዓመት የመስከረም ወር የብድር ምዝገባ ቀንን ይፋ አደረገ፡፡
มุมมอง 3.7K2 หลายเดือนก่อน
አዋጭ የ2017 በጀት ዓመት የመስከረም ወር የብድር ምዝገባ ቀንን ይፋ አደረገ፡፡
Awwaac bara Haarawaa waajjira muummee fi dameewwan isaa keessatti kabajeera.
มุมมอง 4272 หลายเดือนก่อน
Awwaac bara Haarawaa waajjira muummee fi dameewwan isaa keessatti kabajeera.
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር የአዲስ ዓመት በዓልን በዋናው ቢሮ እና በቅርንጫፍ ቢሮዎቹ አከበረ፡፡
มุมมอง 4782 หลายเดือนก่อน
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር የአዲስ ዓመት በዓልን በዋናው ቢሮ እና በቅርንጫፍ ቢሮዎቹ አከበረ፡፡
Awwaac Miseensoota 116f Liqii Qarshii Miliyoona 80.8 Kenne.
มุมมอง 3362 หลายเดือนก่อน
Awwaac Miseensoota 116f Liqii Qarshii Miliyoona 80.8 Kenne.
የህዳር ወር ብድር መቼ ነው ምትጀምሩት ጊዜው እያለፈ ነው
ባህዳር ቅርንጫፍ አላችሁ? አድራሻ ?
አዋጭ ጥሩ የቁጠባ አማራጭ ነው ከተጠቃሚዎች አንዱ ነኘ
ቢሮአችሁ የች ነው እኔ እፈልጋለሁ
Yehdar wer bder mech nw ymijmerw
,,በስንት ፕርስንት ነው ብድሩ ቢገለፆ
ክልል ላይስ ?
Where is the company office of Hallel?
Adama lemin ayigengim
ሰላም የአዋጭ አባል ነኝ የቤት ብድር ተፈቅዶልኛል ይሄን የቤት ብድር ወደ መኪና መቀየር እችላለሁ?
1, አዋጭ የህዳር ወር ብድር መቼ ነው የሚጀምረው ? 2, የመኪና ግዥ ላይ ድካም እና እንግልት እየበዛብን ነው አዋጭ የድሀ እንባ አባሽ ሲባል ሰምተን ቀን ስራ ሰርተን ቆጥበን ልጆች ለማሳደግ የተሻለ ነገር ለማገኘት ነው ሀሳባችን ነገር ግን የግል ሰራተኛ ከሆናችሁ የምሰሩበትን ህጋዊ ደብዳቤ አመታዊ ግብር የተከፈለበትን አቴንዳስ እየተባልን ነው ቋሚ የምሰራበት ጅርጅት ካለኝ ለምን ብድር አስፈለገ ? በዚህ ጉዳ ከይቅርታ ጋር የሚመለከተው አካል መልስ ቢሰጠኝ ከ2 አመት በላይ የቀን ስራ ሰርቼ ቆጥቤ አሁን ላይ ብድ እየጠበኩ ነው ?
አድራሻው የት ነው!!!
የኤሌክትሪክ መኪና ለመግዛት ምን ምን መስፈርት አለው? ለቆጠበ አባል ገዝቼ ራይድ መስራት እፈልጋለሁ
መጀመሪያ አባል በመሆን ለ6 ወር እና ከዛ በላይ ባለ ጊዜ የብድሩን 25% መቆጠብ አለቦት፡፡
ለራይድ ይቻላል ወይ? ወርሀዊ ክፍያውስ
በቅርቡ ኢትዮ ደርሼ አዋጭ አባል ሳልሆን ተመለስኩ እና ያለ ውክልና መታወቂያዬንና ፎቶ ይዘው መተው ቤተሰብ በኔ ስም አባል መሆን ይቻላል ለበለጠ መረጃ ስልክ ቢኖራቹ
ራቅ ያለ ክልል ያለን የአዋጭ ደንበኞችስ ለምሳሌ ሀዋሳ ስለክልል ደንበኞች ምንም አላላቹም እንደገና ብዙዎቹ ቆጣቢዎች ለስራ በሚሆን መኪና ላይ ተሞርክዞ ነው እየቆጠበ ያለው እስከ 7 ሰው ወይም ከዛ በላይ በሚጭኑ መኪኖች ላይ ዋጋቸውን ጨምሮ ያላችሁን ለስራ የሚሆኑ መኪኖችን ማብራሪያ ብትሰጡ ምክንያቱም ብዙዎቹ ቆጣቢዎች ለስራ ነው ሚገዙት።
Assosa negn edet limasgab dasbilognal
አሶሳ ቅርንጫፍ ቢሮ የለንም::
Namatti Tola Dhaabbata Amma jedhu gahudha. Anis isin waliin hojjachuuf miseensa taheera Markaba keessaniin imalee fixee milkaahinaarra akkan gahu abdiin qaba
Biiroon keessan naannoo kami ?miseensa ta'un barbaada.galatooma.
ወለድ ነጸ አለችሁ ወይ
ከወለድ ነፃ አገልግሎት መስጠት አልጀመርንም::
ደሴ አላችሁ
ደሴ ቅርንጫፍ ቢሮ የለንም፡፡
How many axion do one new member required to buy
10 (which is 10,000).
anis isin waliin hojjachuu barbaada
hawassa alachu?
አዎ! ሀዋሳ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮ አለን፡፡
yat new botaw
የት አካባቢ ኖት? ብዙ ቅርንጫፍ ነው ያለን፡፡
set kotbn new ymnwesd
መበደር የምትፈልጉትን 25%
Minow kutabe dabterun 16000she bbirr aregechu minim a wachi ayedelem aya
ከ16,000 ብሩ 10,000 ብሩ የሼር ነው፡፡ 1,000 ብር ቁጠባ ነው፡፡ መመዝገቢያው 5,000 ብር ነው፡፡ ስለዚህ በትርፉ ተጠቃሚ ይሆኑበታል፡፡
@@awachsaccos9370 ከይቅርታ ጋር ቁጠባ ነበርኝ የምበደርበት ስአት ላይ ነኝ ለንግድ ነው ግን ምንድነው ይዜ የምመጣው ከቻልክ መልስልኝ
ክፍላገርስ ቅርንጫፍ አለ ወይ? ወይም አ.አ ተበድረን ክፍላገር ብንሰራበትስ እባካችሁ መልሱልኝ
በ6 ክልሎች ቅርንጫፍ ቢሮዎች አሉን፡፡ አዋጭ ቅርንጫፍ ቢሮ በከፈተባቸው ክልሎች በሙሉ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
እረ እድሜዬን በሰው ቤት ጨረስኩ እባካችሁ አበድሩኝና ቀስቀስ እያልኩ ብድሩን እከፍላለሁ ብድሩንስ ቶሎ ትሰጥናላችሁ ማለቴ ፕሮሰሱን ከጨስን በሇላ ወይስ ትዘገያላችሁ
ለ6 ወር 25% ከተቆጠበ በኋላ ወደፕሮሰስ መግባት ይችላሉ፡፡ አይዘገይም፡፡
እኔም ስደት ነኝ የምር ስደት ላይ እድሜ መጨረስ ሆነ እኮ የምር ቢያበድሩ ጥሩ ነው ግን ፈራሁ እውነት ብራችንን ወስደው ቢቀልጡስ
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበር ከተመሰረተ ከ17 ዓመት በላይ የሆነው ከ150,000 በላይ ቆጣቢ አባላትን የያዘ 30 ቅርንጫፍ ቢሮዎች ያሉት ኅብረት ሥራ ማህበር ስለሆነ ስጋት አይግባዎት:: ለበለጠ መረጃ ደግሞ ማህበራዊ ሚድያዎቻችንን ይከታተሉ::
አገልግሎቱ ጥሩ ነበር ከአዲስ አበባ ውጭ ሌላ ቅርጫፍ የላቸውም
በ6 ክልሎች ቅርንጫፍ ቢሮዎች አሉን፡፡ አዋጭ ቅርንጫፍ ቢሮ በከፈተባቸው ክልሎች በሙሉ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
የተሻለ ወለድ ብላችኋል ምን ያህል % ነው ወለዱ
እንደብድሩ አይነት በሲምፕል ኢንተረስት ሬት ከ13% - 15.5% ወለድ አለን፡፡
bahirdar branch alachihu?
ባህርዳር ላይ ቅርንጫፍ ቢሮ የለንም፡፡
Awach ye wetatu tesfa sech
ስለሰጡን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን፡፡
አዋጭ ምርጥ ነው እኔም የአዋጭ አባል ነኝ ተመዝገቡ ውዶች። አሪፍ ነው።
ስለሰጡን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን፡፡
yene yebet mekina bdr debter lela new eko
እባክዎን ጥያቄዎትን ግልጽ ያድርጉልን፡፡ ወይም 6326 ላይ ይደውሉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
Egnase
እባክዎን ጥያቄዎትን ግልጽ ያድርጉልን፡፡ ወይም 6326 ላይ ይደውሉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
Adis ababa bicha new inde agalglotu@@awachsaccos9370
BETAM DAS HILAL AWUN BAZIH FORMAT KETELUBET BEDAMBI AWACH LEMASTEWAK TIKIKILEGN MENGED SAWU BAMASNENAT YATAKUWUN AGALGILOOT MASTAWAWAK HICHALAL BERTU
ስለሰጡን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን፡፡
Ato zerhun shelme
ወላይታ ሶዱ ኑኑኑኑኑ እበከችሁ
አስተያየትዎትን ለሚመለከተው ክፍል አቅርበናል፡፡ አስፈላጊውን ጥናት አድርገን እንመጣለን፡፡
Respect
Thanks for your feedback.
ደሴ ቅርንጫፉ አላችሁ ወይ
ደሴ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮ የለንም፡፡
የት ነው ቦታውውው
የት አካባቢ ኖት? ብዙ ቅርንጫፍ ነው ያለን፡፡
adama
የኮተቤ አድራሻ ፈልጌ ነበር
ድራር ሞል 1ኛ ፎቅ ሰዓሊተ-ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የባቡር ሀዲዱን ተሻግረው
ቢሮ
ጊዮርጊስ እካባቢ ብር አላችሁ
አዳማ ላይ ቅርንጫፍ አላቹ
franko alachew
አዎ! አዳማ ላይ ቅርንጫፍ ቢሮ አለን::
ደሴ ቅርንጫፉ አለወይ
ደሴ ቅርንጫፍ ቢሮ የለንም::
Gideta 25%mekoteb alebn
አዎ! መበደር የፈለጉትን 25% መቆጠብ አለቦት::
ሶስት አመት ሆነኝ 350000 ተብየ አሁን 500000ተባልኩ መድረስ አልቻልኩም 40000ደርሻለሁ ምን ይሻለኛል ?
giving credit by 25% deposit is nice but you don't have interest free credit services why???
ለቤት እስከ ስንት ነው የምታበድሩት?
እስከ 7 ሚሊዮን ድረስ እናበድራለን::