ፖስፓርቴን ቀደደብኝ|ተጣላን| ስደት አኬጅም አለ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 279

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  หลายเดือนก่อน +29

    😢ውዶች #ላይክ_ሸር_እያደረጋችሁ

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 หลายเดือนก่อน +2

      ስደት ይቅርብሽ እደወጣን ቀርን ስት አመት😢😢😢 መለያየት ይመጣል ብዙነገር
      ያው ኑሮው ከባዲነው ቢሆንም

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e หลายเดือนก่อน +1

      ኦረአይቀደድም

    • @ዜድይቱብ
      @ዜድይቱብ หลายเดือนก่อน

      እኚም ስንመጣ ሄወታችንን ለመቀየርነበር ግን አልሆነም ይቅርብሽ

    • @ZahraMohammed-pb8mk
      @ZahraMohammed-pb8mk หลายเดือนก่อน

      እኔ እንደዚ ብየ ነበር ስደት የወጣሁት ለመጀመሪያ አትሄጂም ተብየ ነበር ግን ከጊዜ ቡሀላ ሂወታችን ሣይሆን የተሥተካከለው ለብስ ነው የተዘባረቀው የምትወጂው ከሆነ አርፈሽ ተቀመጭ አትጃጃይ

    • @hayuah4500
      @hayuah4500 หลายเดือนก่อน

      ጀግና ባል ወላሂ ባሁን ስዓት ካልሄድሽ እንለያይልን የሚሉ ናቸው እኮ ያሉት አርፈሺ ቁጭ ባይ

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ หลายเดือนก่อน +60

    የዘመኑ ምርጥ ባል ማሻ አላህ

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r หลายเดือนก่อน +5

      ታይ እንጂ ልጅ እንዳትዎልድ እያርገት ነዉ ምርጥ ሚቲይዉ እኛ ሴቶች እኮ ካልዎለድን ካልሰምን ምንም ነገር ደስ አይላንም😢

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅😅አይኮሜታተሮች ሁሉንማመናችሁአይይ

    • @Tamara-k9m
      @Tamara-k9m หลายเดือนก่อน

      ዲራማ

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie หลายเดือนก่อน

      እውነቱን ነዉ ይቅርብሽ

    • @Sነኝወለዬዋ
      @Sነኝወለዬዋ หลายเดือนก่อน

      ምንችግር አለዉ ድራማም ቢሆን አስተማሪ ነዉ እኮ በርቱ በአስተማሪ ነገር ኑ​@@user-yu3pr3nl5r

  • @EmanEmanadem
    @EmanEmanadem หลายเดือนก่อน +61

    በአሁን ሰአት ፖስፖርት ድቪ በሆነበት ጊዝየ አድሱንማ አትቀዱም አሮጊየውን እንዴሆነ እርግጠኛነኝ😂😂😂

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص หลายเดือนก่อน +37

    አርፈሽ ተቀመጭ እዚህ ያለንው መቸ ወደ አገራችን በገባን እንላለን አች ልምጣ ስደት ምን አይነት ክፉ መሠለሽ ቸግሩ እደዚህ ብለን ስንንነግራችሁ አታምኑ

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 หลายเดือนก่อน +11

    ወላህ ጀግን ባል ነወ የዘመኑ ባል እኩ ወላህ ይጀ ነወ የሚለዉ የህ ልጀ ግን ጀግን ልጀ ነወ አበረታቹ ሀገር ኢንሻአላህ በቅረብ እመጣለሁኝ መገኝቱ እፈልጋለሁኝ እሽ❤

  • @امريان-ر8ن
    @امريان-ر8ن หลายเดือนก่อน +13

    የምር ጀግናነህ ቃል የለኝም እንዳተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤

    • @SedaSa-u6m
      @SedaSa-u6m หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጀግና ነው የኔው ቆሻሻ ቢገኛት አልሄድም ብትል እኳ እጇን ጎትቶ ለደላላ ነበረ እሚሰጣት ወይ መቅበጥ አላገጠማት አደል ቀልደኛ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 หลายเดือนก่อน

      ​@@SedaSa-u6m😂😂😂

    • @allall8995
      @allall8995 หลายเดือนก่อน

      ​@@SedaSa-u6mእረ አሏህን ፍሪ ባልሽን እንደዚህ ቆሻሻ ብለሽ አትግለጭው

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ZeharaMehamd
      @ZeharaMehamd หลายเดือนก่อน

      ግዜው ያለቀይሆናል

  • @Sad-x7r4e
    @Sad-x7r4e หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ምርጥ ባል ማሻአላህ የመዳም ቅመሞች የርፈት እጄራ ይስጠን❤❤❤

  • @ወሎየዋ-ቸ4ጘ
    @ወሎየዋ-ቸ4ጘ หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ጀግና ባል ነህ ወድማችን አርፈሽ ተቀመጭ

  • @fatmaEndris
    @fatmaEndris หลายเดือนก่อน +10

    ምርጥባልማለትይሄነው

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ባል ጀግና ነህ የምር

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ባልነህ ዘይኑ❤❤😢ባሁኑሰአት ሒጂ አባሽ ነውኮ የሚሉት😢መሸአሏ አይለያችሁ

  • @ZinetMohammad
    @ZinetMohammad หลายเดือนก่อน +3

    እዲለኛነሽ ባሁኑ ሰአት እንዲህ የሚል መገኘቱ አላህ ይጨምርልህ

  • @NmHi-cl5nk
    @NmHi-cl5nk หลายเดือนก่อน +5

    በትክክክል ያለቀውን ፓስቦት ይሆናል የቀደደው ቢሆንም ይስሩ እስኪ 50k እኳ ይግቡ ይደጉ አብሽሩ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 หลายเดือนก่อน

      😂😂ነቅተሻል😂👍👍

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
    @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም หลายเดือนก่อน +10

    ዘይኑ በጣም ጀግና ባልነህ .ህጅ እያሉ በግድ በሚበዱበት ዘመን .🎉

    • @seadaHusenngatu
      @seadaHusenngatu หลายเดือนก่อน +2

      አኡዙቢላህ ቴክስትሽን አይተሻዋል

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@seadaHusenngatu ተሳስታነው የሚሆነው በሚሰዱበት ዘመን ለማለት መሰለኝ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 หลายเดือนก่อน

      😂ወላሂ ደነገኩ😂ተሳስታነዉ😅😅​@@seadaHusenngatu

    • @seadaHusenngatu
      @seadaHusenngatu หลายเดือนก่อน

      @mariamfanta5656 እሱማ ይሆናል ኮሜንት ለመጻፍ ባንቸኩል አሪፍ ነው

    • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
      @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ หลายเดือนก่อน +1

      አስተካክይዉ ፅሁፍሽን ማማ

  • @RabiaSeid-e7t
    @RabiaSeid-e7t หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ የምር ይለያል ስለሚወድሺ ነው አትጂም ብሎ የቀደደው እና እችብ እሄዳለሁ አትበይ አላህ እርዚቅ ይስጣችሁ

  • @جميله-د1خ
    @جميله-د1خ หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ባል🎉

  • @MersalHbash-y3q
    @MersalHbash-y3q 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአለህ

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ หลายเดือนก่อน +8

    ተመካክረው ነው ኪኪ

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr หลายเดือนก่อน

      በደብ😂

  • @Mmm-d2h4g
    @Mmm-d2h4g 2 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah tkklegna bal adbesh tekemech

  • @jaharaAli
    @jaharaAli 7 วันที่ผ่านมา

    የምር ጀግና ነህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ

  • @Habi-p9u
    @Habi-p9u หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነህ ወላሂ የምር ከሆነ ጎበዝ አሏህ ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጣችሁ ለአላህ በጣም ቀላል ነው እህቴ ተረጋጊ ወላሂ ስደት ድሮ ቀረ አሁን በጣም አስጠልቷል 😢

  • @ዜድይቱብ
    @ዜድይቱብ หลายเดือนก่อน +4

    ማሸአላህ ነህግን አላህ እዳተአይነት ወድ ያብዛልን

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና ነህ ወላሂ በቅርብ እመጣለሁ ከ12አመት በኋላ ልገባነው እህቴ አርፈሽ ተቀመጭ

  • @FatemaHussen-sl7id
    @FatemaHussen-sl7id หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ እረ እርፈሽ ተቀመጭ ምነው እንደዚህ እሚል ባል ባለን ባልተሰደድን አረብ ሀገር ከባድ ነው እህት አንተ ግን ምርጥ ባል ነክ ያገሬ ልጅ

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk หลายเดือนก่อน +3

    ዝብለሽ ተቀመጭ እሚሉሽን ስሚ ያምሻልደ አቺ ሁለት አመት ብለን መተን 15አመታቺን እቀየራለሁ ብለሽ ስታስቢ እዝሆ እዳቀሪ በዚህ ዘበን ነይ እዳኬጂ የሚል የለም እዃን ባል ቤተሰብምዃ ኑን አያቁም ብቻ እደኔ እደኔ በሱ ፍቃዲ አገርሽላይ ትለወጫለሽ ኢት አለሽ እሱን አጠነክሪ እህት ለመለወጥ አቸኩይ ሁሉም በጊዜዉ ይሆነል❤❤❤❤

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏበርቱ

  • @Makiya-qr5vx
    @Makiya-qr5vx หลายเดือนก่อน

    አኖርሻለሁ ካለ። ምን ተመኘሽ ወይኔ ስዴትን አታቂውም ማለት ደከመኝ ልረፍ አመመኝ ልተኛ የማይባልበት ሀገር መሆኑን ተረጅ ማሻአላህ አለይክ አላህ ለኛም ለስዴቶኞች እዴህ አይነት .. ይሆፍቀን

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t หลายเดือนก่อน

    ድርቅ አትበይ እህታችን

  • @MfSt-k6v
    @MfSt-k6v หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጀግና ነው ወላሂ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ማሻአላህ ወግናንህ አቺግን የማዳምጩህት ናፈቁሻል😂❤❤❤❤

  • @mariyamdawold
    @mariyamdawold หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ባልእዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @ህልሜ
    @ህልሜ หลายเดือนก่อน

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ማሻአሏህ ጀግናነህ ሰውባለው ሲብቃቃነው ጎበዝ ለኛለሴቶች መሰደድ አይፈቀድልንም እንኳን እንደዚህአትሂጅ እሚልባልተገኝቶ

  • @MohaMaster-b6g
    @MohaMaster-b6g หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላ እንደህ አይነት ባል ይወፈቀን

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ባል ነህ❤❤❤😊

  • @saadahyellow6969
    @saadahyellow6969 หลายเดือนก่อน +2

    ሢጀመር አሮጌነዉ ባሥቦርቱ አትሞኙ የቀዴዴዉ አድሥአይዴለም😅😅😅😅😅😅

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ หลายเดือนก่อน

    አሪጃሉ ቀዋሙን 💪 አበጀህ አቦ እህቴ አርፈሽ ተቀመጪ ስደት ምንም አይሰራልሽ ስደት ያለነውም ምርርርርርር ብሎናል ምን ይዥ በማለት አመታትን አስቆጠርን በስደት ልጀነታችን ሁሉ ተበላ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 วันที่ผ่านมา

    ❤😂. ግን ከምር ጀግናነህ

  • @HalimaawelHalimaawel-yj3re
    @HalimaawelHalimaawel-yj3re หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ቆመሩብን የድሮዉን ፖሥፖረት 😂😂😂😂😂 የቀደደደዉ

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h หลายเดือนก่อน

    ምርጥባል፡ማሻአላህ

  • @NuraArage
    @NuraArage หลายเดือนก่อน

    የአመቱ ምርጥባል ወላሂ በጣም እድለኛነሺ

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ🎉🎉🎉ምርጥ ባል

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባል የምር

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ባል ነህ አላህ ይረዘቀቸሁ ያረብ

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወንድ ማለት እንደዚህ ነው ጎበዝ ወንድሜ❤❤❤❤ አላህ እስከመጨረሻው ያዋዳችሁ

  • @seadaseid7024
    @seadaseid7024 หลายเดือนก่อน

    አሮጌውን ፓስቦርነው የቀደደው

  • @ዘዙወሎየዋ
    @ዘዙወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    ከምር ምርጥባል ነህ የመዳም ቅመሞቺ ልክ እንደሱ አይነት ባል ይስጠን👌

  • @DistaDista-oq9pf
    @DistaDista-oq9pf หลายเดือนก่อน

    አሮጌውን ነው የቀደደው😂😂😂

  • @toyedArage
    @toyedArage หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ❤

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ባል ጎበዝ

  • @Abeni
    @Abeni หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ሀቢቤ አብሽሪ 👍

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ያለባል ባገኝ እኔእራሱ እመጣነበር ሆ😂😂😂😂ስዴት እንዴት እንዳስጠላኝኝኝ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት หลายเดือนก่อน +7

    አሮጌ ነው ፓስፖርቱ😂😂😂እንጅ አይቀድም

    • @Fatimaasife
      @Fatimaasife หลายเดือนก่อน

      አወ😂😂😂😂

    • @MedinaY-r2s
      @MedinaY-r2s หลายเดือนก่อน

      እኔም ብያለሁ ክክክ 40.000 ነው የከፈልኩት

    • @habeeba8251
      @habeeba8251 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @habeeba8251
      @habeeba8251 หลายเดือนก่อน

      አሮጌ ፓስፖርት ቀዶ ጉርኛ😂😂😂😂

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት หลายเดือนก่อน

      @@habeeba8251 እና😁😁

  • @SaadeKonjo
    @SaadeKonjo หลายเดือนก่อน +2

    Eski kewededat weleji belat

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 7 วันที่ผ่านมา

    ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤👈

  • @ZainabAlain
    @ZainabAlain หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መርጥ ባል ጀግናህ አላህ ይጠብቅህ አቺም አርፈሺ ቁጪ በይ የሲት ቅብጤ እኔ ነኝ የማሳድርሺ አቺ አይደለሺም እያለሺ እደት ሙዱን ታበላሹዋለሺ ሆ ምነው እህቴ ተረጋጊ የተበላሹትም ወዶች እሱን አይተዉ በተመለሱ እረ ምከርልነ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወላሂ ጎበዝ ❤🎉🎉

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሚስት ነሺ ትግስተኛ በይ ውለጂ ስደቱ ይቅርብሺ ሀልፈቀደልሺ ስደት ክፉነው እህት ያለያያል

  • @sofiaguye
    @sofiaguye หลายเดือนก่อน

    Maashallaa ❤❤❤❤❤❤❤ he is king

  • @ZinetMohammad
    @ZinetMohammad หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @ዘይነብዬቶብ
    @ዘይነብዬቶብ หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

  • @All-uo9fy
    @All-uo9fy หลายเดือนก่อน

    በጣም ትችላላችሁ በርቱ😂😂😂

  • @Mdi-d6z
    @Mdi-d6z 28 วันที่ผ่านมา

    ያለፈበት መሆን አለበት

  • @AwNi-hb1gi
    @AwNi-hb1gi หลายเดือนก่อน

    መሻዓላ ምረጥ ባል

  • @meramayutob
    @meramayutob หลายเดือนก่อน

    ናፍቄናፍቄአላለችም😅😅😅😅😅😅😅

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 หลายเดือนก่อน

    ግድ የሰው በረድስት ልጎትት ብሎ ምንትርክ 😢ግግም አትበይ ሁቢ ምነው እደዚህ የሚል ባል በኖረኝ ያረብ 🎉

  • @ነኝገጠሬዋ
    @ነኝገጠሬዋ หลายเดือนก่อน

    ልጁየተጓዳይመሥላል😢😢😢

  • @seadi5
    @seadi5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝባልነው በአሁኑ ስአት በግድነይሂጅእሚልነውያለው

  • @skettube4149
    @skettube4149 หลายเดือนก่อน

    ብሮ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ባልሽን አጥብቀሽ ያዥ እናት

  • @Sameera-rt1mq
    @Sameera-rt1mq หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ማሻአላህ እድህ አይነት ባል ይስጠን❤❤❤

    • @frttre4099
      @frttre4099 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @semiraymer7562
    @semiraymer7562 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉 ውንድም

  • @zebibakasaw8640
    @zebibakasaw8640 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤ ጀግና ባል

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u หลายเดือนก่อน

    ምርጥባል🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነዉ

  • @frttre4099
    @frttre4099 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ባልነህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት หลายเดือนก่อน

    እእ ጉድ ከየት አመጣሽዉ ደሴ ተዘግቷል መቸም አድስ አይሆንም እጅ በየት ባገኝን እያሉ እናተ ትቀዳላችሁ

  • @Mነኝየአላህባሪያ-g8m
    @Mነኝየአላህባሪያ-g8m หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህጎበዝ ወላሂአብዛሀኛው ወንድአግብቶለአርብ ሀገርይልካታል ሱበሀንአላህ እህቴይቅርብሽ አርብሀገርከባድነውእኔይኽውስንትአመቴ ምንምውጤትየለኝብቻድካም አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @saada5858
    @saada5858 หลายเดือนก่อน

    ዜድየ ትለያለህ መሻአላህ ጀግና ባል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saada-m1r
    @Saada-m1r หลายเดือนก่อน

    ዉነትም ምርት ባል

  • @HayathHyath
    @HayathHyath หลายเดือนก่อน

    የምር ከሆነ ጎበዝ ነህ

  • @EeXx-h9w
    @EeXx-h9w หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨም ርልህኀወድሜ ❤❤❤❤

  • @erahimetabdu
    @erahimetabdu หลายเดือนก่อน

    Dirama New😂

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    እኔ አላምንም አድስ ፓስፖርት አይቀድም

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 วันที่ผ่านมา

    ውሸት ነውደ 😅

  • @HawaHawa-h8u
    @HawaHawa-h8u หลายเดือนก่อน

    አርፈሽ ተቀመጭ ፋፊየ🎉🎉🎉

  • @جميله-د1خ
    @جميله-د1خ หลายเดือนก่อน

    ታዲለሽ❤

  • @MuluTesfay-z8i
    @MuluTesfay-z8i หลายเดือนก่อน

    እባካቹ 100 ሰው ኣስገቡኝ እህቶቼ ወንጀድሞቼ ❤❤❤ በፈጣሪ

  • @AleemaAleema-y4j
    @AleemaAleema-y4j หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ❤❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 หลายเดือนก่อน +10

    እርግጠኛ ነኝ ጊዜዉ ያለፈበት😂ነዉ አትዋሹ😅

  • @HussainAli-tr4ro
    @HussainAli-tr4ro หลายเดือนก่อน

    አች ረሱ ችግሪ አለቢሽ ትቃልጀለሽ ወድ ኡኮነው ገነ ስገበ ምግቢ መቅረብ ስኖሪቢሽ በስፖርት ታቀሪበለሽ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ หลายเดือนก่อน

    ሰዉኮ አመላችን ጥምም ያለነዉ እኔ ባሌ ናፍቆኝ ሀገሬን እየተመኜሁ እሷ ባሏን ተለይታ ስደት ለመሰደድ አሰበች አጂብ

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ หลายเดือนก่อน

    ፓስፖርትዳይመንድበሆነበትሀገር እንደዚህመቀደዱለነገርሙድእየያዙብንነው መቼምአንድጊዜየይቱበሮች መጫወቻሁነናል

  • @meseretasefa-7363
    @meseretasefa-7363 หลายเดือนก่อน

    Kan yeroon irraa taree bar harmsitee harawaa hambifate qadadii😂😂😂

  • @SSSS-jv2eg
    @SSSS-jv2eg หลายเดือนก่อน

    ኢኔ.ምገርመኝ.ለምን.አቶልጅም

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk หลายเดือนก่อน

    የምር ጀግና ነህ

  • @KedijaAhmed-g6v
    @KedijaAhmed-g6v หลายเดือนก่อน

    አዪቁላሺ😂

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 หลายเดือนก่อน

    ላይክ አድርጓቸውጂ❤😂😂😂

  • @ተመስገንአምላኪ
    @ተመስገንአምላኪ หลายเดือนก่อน

    አባየመችሁወንዲሜ😢ምነወንዲችሁሉእንድትቢሁን😢😅😅😅

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t หลายเดือนก่อน

    መከልከልክ ደሰ እለል ግን መቅደት አነበረብህም በሰፖረት ተወዶወል

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d หลายเดือนก่อน

    ደመወዝ'ይመስል'በወርአደየአትምጡ😅😅😅😅😅😅ሆ

  • @Jamal45678
    @Jamal45678 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቻችሁ