ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
#ውዶች ሰርቸለታለሁ ላይክ እያደረጋችሁ😅
ኧረ ይደብራል አዋረድሽው ፕራክም ቢህን😮😮😮
😂 መዉቀ ይሆነል ኬኬኬ ደምረኝ ሀበሩ
ባልሸነኝአለከከከከከከከከወዘድሮ
@YouTub-nq6ek ቢሆንም ያስጠላል ቧላን ፈሳም ማለት ኡኡኡኡኡ ከባድ ውርደት
ምግብ በልታችሁ ስጨርሱ አይሻልም😢😢
ደስ ያላቺሁኝ ነገር ቢኖረ በዉሸት አምሉም ማሻአላህ ጎብዝ ናቻሁ አላህ ይጠብቃቺሁ
ይሄ ነገር እማ ምግብ ቀርቦ ሳይሆን ቡና አፍልቶ የገብስ ቆሎ እየተበላ ነበር መወራት ያለበት😅
ትክክል😂😂
ወይኔ ፋፊዬ የኔ ምስኪን ብድርሺን መልሰሽ ነበር ግን የጥፊዋ ነገር ካሳ ያስፈልግሻል ክክክክክ ትግስቱን ወላሂ በጣም ነው የማደንቀው ጀግና ነህ በተረፈ አለባበስሺን አስተካክይ በተረፈ በርቱ 👍🥰
ታግሶሻል የኔው ቢሆን ሆ ማዳመጫየን ወደ መጋጭላት ነው የሚቀይረው😂😂😂😂
😂😂😂😂 ተጠቀቂ ዉዴ😂😂😂😂
😂
የኔም 😂 ትግስት የለውም😅
😂😂😂😂
የኔእዛውነውየሚዳፍኝክክክክክ
50ሽ እናስገባቸው ያገሮቻችንን ልጆች እራቅ ላሉት ነው እምናሽቃብጠውኮ እኛ 😒
❤❤
እውነትነው
ልክ ነሽ
የት አገር ናአቸው
እወነት ነው
ወላሒ የኔባል ቢሖን ይሥቃልጂ አይቆጣም የማይፈሣ የለ😂😂😂😂😂መቸሥ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቲያስሽ ነው ምናለ በልተው ቲጨርሱ ብትለፈልፊ ትግስቱ አፍጫሽን ሊልሽ ነው ብየ ተሳቀኩኝ ደሞ ወደምግቡ አትሳሊ ለቀልድም ቢሆን ይዘጋል የሰራሽው ሆ
ምርጥ ባል ሰው ፊት አይማታም ጎበዝነህ
ሢጀመር ኖርማል ነዉ😂
አሰብኩት የኔ ባል ቢሆን ወላሂ ከጎደኛዉ ፊት እደዚህ ትለዉ አለቀኚ እዛዉ እረግጦ ፀጥ ነዉ እሚረገኚ 😢😢😊😊
😂😂😂
የዛኑግዜነዉ እሚሶጣኝ ቦየአሰባለሁክክክ
አይ ሀሱን የት ይደርሳል የተባለውን ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው አሉ ሳኡድ እያለህ ትልቅ ደረጃ እዳለህ ነበር የምስልህ ኢትዮጵያ ከገባህ የአላህ ሰላምታ እንኳን የለም አጂብ ለምግቡ እንኳን ለምን ክብር አይኖራችሁም ሀራምነው ምግብ ክቡርነው
ወላሒ ተገርሜአለሁ እኔሥ አልኩኝ አገር ሥገባ እሱ እንዲህ ከሆነ
ያረቦቹ ሸሖች😂😂😂😂😂😂😂😂 እሢ አገር ግቢ መጀመሪያ አይ የነበሩበትን መርሣት😂😂
ነይ ብሎበጥፊ 😅አተግን ነውር ነው አትፍሳ 😅 😅አየ ዘይኑ ግንኮ በጣም ጩጨ ነበር ሳውቀው ወላሂ ምግዜ ለዚህ በቅቶ ❤ማሻአላህ አይዞችሁ ሁሴኔም ደግ ተበረታቱ እደጉ
ፋፊየ አላህ ይሶብርሺ እናተሺንም አላህ ጀነተፊርዶስን ይወፍቃት አስታሞ መቅበር ቀረ ሀገራቸን ላይ ንፁሀን በከባድ መሳሪያ አለቁ
ጎበዝ ተናዶም እየበላ ነው
ታጋሽ ነዉ እዉነት እሰዉ ፊት ነኚ ብሎ እራሱን መቆጣጠሩ ይሀን ሁሉ ስትይው 😊 😊😊
ለቤታችሁ አድስነኝ ግን ምግብ እየተበላ ጫወታ ያስጠላል እህል ክቡርነው ስርአት ይኑራችሁ
እደዉ ከታች የለበሺዉ ምዲነዉ እግዳ አሰቀምጠሺ የለበሺዉ ቀሚሰ አኡዙቢላሂ 😢😢😢
ዋዉትግስቱ የቫልሺ ማሻአላህ ❤❤❤
ለምግቡ ክብር ቢኖራችሁ ምና ሥጨርሱ ቡና እየጠጣችሁ ብትጫወቱ እየበላችሁ ብታመሠግኑ አሁን በላችሁ ይባላል ወይሥ ነገር በላችሁ
ደምርኝወዴእመልሳለሁ
50kእናስገባቼውምርጥ ጥዶችናቼው❤❤❤
አለባበስሽ ባክስታኔነውየምመስሊው😅😅😅😅
በጣምነውደ የፈሳብሺ😂 ግን ልጁ በጣም ትግሥተኛነውሀሀሀሀሀ በጣምነውደ ያጋጨሺ እሺ😅
ወላሂ የኔው ቢሆን ገና አንድት ቃል እንዳወጣሁ አያስጨርሰኝም ነበር ሲያጋጨኝ ጭራሽ ጓደኛው ፊት አዞኝ እንኳን ከጓደኛ ፊት አንተ አድርገው ምናምን ካልኩት ገደለኝ በሚወደኝ ልክ ትግስት ማፊ😂😂
የኔም እደዛነው ክክክክክክ እኔግን በጣም ነው የምታገሰዉ
የኔም😂
የኔ ግን ማፊምሺክለን አያከብድም
ይቅርታና እህል ንግስት ነው ምግቡን ጨርሱ
ወይኔ ዘይኑ ተገኘህ ዛሬ😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ የእርፍት እጀራ ይሥጠን ሀገራችን ሠለም ይሁን
😂😂 በርቱልን የኛወቹ
አበረታቷቸው የወሎ ልጆች ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 አላሁ አክበር
ደምርኝወዴ
ምግቡን ጨርሳችሁ ቡና አፍልተሽ ነበር ፋፊ ይሄ ወሬ እምግብ ላይ ነውር ነው ኪኪኪኪኪ
ደመርኩሺእኔንምደምሪኝ።መልሺወዴ
ዉይ ቀልዱእዳለሁኖ ከምግብ በኋላቢሆን ጥሩነበር
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስሲል
ማሻአላህ
እይይይይ የኔውድአሳዘንሺኝ አይይይይይይ የኛ ሳቅ ጊዜአውይይይይ
እኔ ያሳቀኝ ሁሱነዉ ጧ ሲያረጋት አሏሁ አክበር አላለም መገን ወንድ አንተ እደፈለክ ፕራንክ አድርገህ እሷ ስታረግህ ጧአደረካት ለማንኛዉም ፕራንክ አትደራረጉ ጡሩ አደለም ሸሪአችንም አይፈቅድ ብዙ ዉሸቶች አሉበት
😂😂😂ጠብቄሽ ነበር ተበቀልሽው እሰይ😅😅
😂😂😂በሚቀጥለው እህል ክቡር ነዉ ተበልቶ ሢያልቅ ቢሆን ይሻላል
በፈስጉዳይአላለም😂😂😂ወይኔ
እየበላሽ ኡሁ ኡሁ አትበም😂
በገዛ ቅሌታ ተጠነገረች ክክክ ሴቱ ሁላ እየተጠነገረ ይቀመጣል ክክክ
እረ ይመቺሺ የምር ፋፊ😅😅😅😅
እረ ይደብራል እረዳ እሚቀለድም አለዉ እጂ ባልሺ እኮነዉ
Yene awandem❤❤❤
😂😂😂ፍፊ ተመካክረውኮነውአደረግንየሚሎት አችዋ
ግን ለባልም ቢሆን የበትር ቀልድ አታለማምዱ ጡሩ አደለም ለፕራንክ ተብሎ እራስን ማውረድ ጡሩ አደለም
ቡና እየጠጣችሁ ነበር የሚሆነው ኘራክ 😂😂😂
ሳህህ😂😂😂
የኔዉዶችስወዳቺሁእኮ❤❤❤❤ማሸአላህአዪለያዩቺሁ❤❤❤
ሁሡ አሥገብቶ ጦሲያረጋት አላህ አክበር አላለም😂😂😂
የሄ ነውር ነው አይደረግም ሚስት የባሎን አይብ አታወራም
ወላሂ የባልንአይበማወጣት ትክክልአይደለም😢😢
ይባልሁንይሊላሊሸይወራል
እረ አተም ትሉ😂😂😂😂😂😂😂
ነውርነው
አተም ነዉር ታቃለሕ ኡኡቴ😂😂😂😂😂 ከነሡ አተ የምታረገዉ ነዉ ነዉር ነዉ የተሢሖን ማሻላ ነዉ 😂😂😂
ግን እህል እየተበላ ይደብራል በፊት ወይ ቦሀላ ቢሆን
ክክክ በርቱ ዉድቸ
አረ ለምግቡ ክብር ይኑራችሁ ከዛቡሀላ አይደርስም
የኔ ወንዲም ቢሆን እዛው አገቷን ነበረ የሚረግጣት ልጁ ትግስት አለው እየበሉ ቀልዱስ ቢቀር አይይ ደህና ጥፊ ቀመሽ
ትክክል
እኔደሥያለኝ ሲመታትነይብሎ ከሰውፊት መምታት አልፈለገም
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ተገኝተል ምስኪን 😢
አሰላሙ አለይኩም መርሶቺ እረባካቺሁ እኛም እስኪ አገራቺንን እናስተዋዉቃት እንበርታ ሀሪፍ አይዲያ እየሰራን ለሰወቺ አራያ እንሁን ለምሞን በርሳን እናስተዋዉቃት በመልካም ስራ
በምትወዳት እናታቹ ሳብስክራይብ ኣድርግሉኝ ያገሬ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብልግና ነዉ ቤተሠቤ ፊት ምግብ አበላልህ ያለችዉ አስቀያሚ ነዉ
በፈስ ጉዳይ ተመቸኝ😅😅😅😅
ክክክክክ😂😂አቤትጥፊእዛወስዶአታፍራት አይፋፊ
የምክክረ ፕራክ
አይ ሁሱ አሰገብቶ ጧ ሲያረጋት አሏሁ አክበር አላለም ክክክክክ
ምግብ እንዲህ ነው የሚበላው😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ያአላህ🤣🤣🤣👈
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሁሱ አላሁ ኩበር
😂😂😂😅😅😅😅
ቲሽ ባለጌ የፕራክም ለዛ አለው😮
ፋፊየ የእናትሽ ነገር እንውደው እኔስ አልቻልኩም😢😢😢
ነይያለት ለምነውጋይስ መታትደ😂😂😂😂😂
በጣም ታጋሽ ነው
ምግብ ተቀርቦ ጭቅጭቅ በዛ ላይ እንግዳ ጋብዛችሁ ቀልዲስ ቢሆን ቅጥ ያጣ ፕራንክ
😂😂 ከጓደኛው ፊት ከባድ ነው ደምሩኝ በቅንነት እስኪ ቅመሞችዬ ❤
ስለፈሳሁ አላለም🙄😅😅😂😂😂
በጣም ሰገጠ መስራት ከፈለክ ቀለል አድርገው በቃ 😊
🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰👍👍
ሁሱ ወላሂ ምልክት ቁርጥ ወድሜነው የምትመሥለው ቅጥነትድምፅህ ብቻ ማግናኝትማ አለብኝ አገሬ ሥገባ ዝምድና ሊኖራችሁ ይችላል እየተገረምኩነው
😂😂😂😂😂😂😂
Ya allah endazih aynet bal sitegn yarab ya allah
የምግብ አዳብ አለው ስንመገብ ምን ማድረግ እና ምን ማድረግ እንደሌለብን እወቁ ሙስሊም ናችሁ በጣም ነው የምትደብሩት ሲቀጥል ሚስቱን ከአጅነብይ ወንድጋ ቀርቦ የሚበላበት ጊዜ ዓጂብ የለበሰችው ሱሪ ነው ጭራሽ ፀጉሩ የግመል ሻኛ ዳሩን ሚዲያ ላይ ያወጣትን ቤት ውስጥ ምኑ ይገርማል አኼራችሁን ዘንግታቹሀል አሏህ ይምራችሁ የሚወራ የማይወራውን እራሱ አያውቁም የዶላር ስካር ቱ نسأل الله السلامة والعافية
ዬኔ ዎዶች ስዎዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂 😂 በሳቅ 😂😂😂😂😂
ደምሪኝ
ሁሱ ግን አታገባምደ 😊😊😊
የወደፊት ባሌ እደፈለኩኝ ስመናቀር እማይሆን ልብስ ስለብስ እማይመጥነኝን ስራ ስሰራ ካልተቆጣጠርከኝ ካላስተውከኝ ጥቅር ብለህ ቅር እዳመጣ
ውይ እዴእኔ😅
የኔ f.b አዘጋኝ ወላሂ f.bእና ቲክቶክ ተተጠቀምሽ በ3ፍችነሽ አለኝ አልሀምዱሊላህ እኔም ቃሉን አክብሬ አልጠቀምም ሲደብረኝ TH-camብቻአያለሁ ከዛበተረፈ ቁረዓን እቀራለሁ በጊዜው ለምን መብቴነው ብየ ስግጥ ብየነበር አሁን ግን እያመሠገንኩትነው ጠቀመኝ
@fafi-3rd ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አዳደ ሰወች ሲነግሩን ምናገባቸው እንላል ግን በሗላ ሲገባን እናመሰግናቸወል አሏህ ይሂድና አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በድናችሁ ጠንካራ ያድርጋችሁ
ክክክክ በሳቅ😂😂😂😂
የጅል ብትር ሆድ ይገትር ፋፊ ቻይዉ 🤣🤣🤣
አረ ፋፊ ጭራሽ ፈስ😂 አሁን ጋበዛችሁትነዉ እሚባለዉ የበላችሁትን አላወቃችሁትም ምግቡን በልታችሁ መጨረሻ ቢሁን ይሻልነበር
😂😂😂ነበር
አሁን ቢያጋጭሽ የማነው ጥፋቱ😂
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ 😂😂😂ፋፊየአግተሺዋል ❤❤❤አሳዘነኛዘይኑ
😂😂የኔባል ቢሆን ገናስጀምርነዉ በቁጥጫየሚይዘኝ🤣🤣
ምስኪን የኔው ቢሆን ማላመጫየን ወደ ማዳመጫየ አዙሮኝ ጨብጦ ይጎርሰኝ ነበር😢😢🎉🎉😅😂😅
ككككك
እሧምተመታችእኮመጨረሻላይ የደዉሥጥ አሥገቡቶ መጠ😂😂😂😂
ተመካክረውነው
😅😅😅😅😅😅😅😅
መርሳወች የሀገሬ ልጆች በርቱልን
ባለጌ ነሺ ፍራክም ልክ ይሉረው ኤጭጭጭጭ
አጥፍተሻል እህቴ እዳይደገምሽ ጥሩ አደለም
በልታችሁ ስጨርሱ አይደርስም ነበር
አይ ይቱበሮች በነገራችላይ ባሌን በምንም ምክኒያት እድከፋብኝ አልፈልግም ያሣቅቃል ወላህ ምንም ፕራክ ቢሆን
ይፍረጨረጫል አ 😂😂😂😂
ካለባበስሺ አቀማመጥሺ አላህ ይህድነበስ
ውዶቼ አነበረተተቸው 🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍
ክክክክክክሰራሽለት ፊፋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
#ውዶች ሰርቸለታለሁ ላይክ እያደረጋችሁ😅
ኧረ ይደብራል አዋረድሽው ፕራክም ቢህን😮😮😮
😂 መዉቀ ይሆነል ኬኬኬ ደምረኝ ሀበሩ
ባልሸነኝአለከከከከከከከከወዘድሮ
@YouTub-nq6ek ቢሆንም ያስጠላል ቧላን ፈሳም ማለት ኡኡኡኡኡ ከባድ ውርደት
ምግብ በልታችሁ ስጨርሱ አይሻልም😢😢
ደስ ያላቺሁኝ ነገር ቢኖረ በዉሸት አምሉም ማሻአላህ ጎብዝ ናቻሁ አላህ ይጠብቃቺሁ
ይሄ ነገር እማ ምግብ ቀርቦ ሳይሆን ቡና አፍልቶ የገብስ ቆሎ እየተበላ ነበር መወራት ያለበት😅
ትክክል😂😂
ወይኔ ፋፊዬ የኔ ምስኪን ብድርሺን መልሰሽ ነበር ግን የጥፊዋ ነገር ካሳ ያስፈልግሻል ክክክክክ ትግስቱን ወላሂ በጣም ነው የማደንቀው ጀግና ነህ
በተረፈ አለባበስሺን አስተካክይ በተረፈ በርቱ 👍🥰
ታግሶሻል የኔው ቢሆን ሆ ማዳመጫየን ወደ መጋጭላት ነው የሚቀይረው😂😂😂😂
😂😂😂😂 ተጠቀቂ ዉዴ😂😂😂😂
😂
የኔም 😂 ትግስት የለውም😅
😂😂😂😂
የኔእዛውነውየሚዳፍኝክክክክክ
50ሽ እናስገባቸው ያገሮቻችንን ልጆች እራቅ ላሉት ነው እምናሽቃብጠውኮ እኛ 😒
❤❤
እውነትነው
ልክ ነሽ
የት አገር ናአቸው
እወነት ነው
ወላሒ የኔባል ቢሖን ይሥቃልጂ አይቆጣም የማይፈሣ የለ😂😂😂😂😂መቸሥ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቲያስሽ ነው ምናለ በልተው ቲጨርሱ ብትለፈልፊ ትግስቱ አፍጫሽን ሊልሽ ነው ብየ ተሳቀኩኝ ደሞ ወደምግቡ አትሳሊ ለቀልድም ቢሆን ይዘጋል የሰራሽው ሆ
ምርጥ ባል ሰው ፊት አይማታም ጎበዝነህ
ሢጀመር ኖርማል ነዉ😂
አሰብኩት የኔ ባል ቢሆን ወላሂ ከጎደኛዉ ፊት እደዚህ ትለዉ አለቀኚ እዛዉ እረግጦ ፀጥ ነዉ እሚረገኚ 😢😢😊😊
😂😂😂
የዛኑግዜነዉ እሚሶጣኝ ቦየአሰባለሁክክክ
አይ ሀሱን የት ይደርሳል የተባለውን ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው አሉ ሳኡድ እያለህ ትልቅ ደረጃ እዳለህ ነበር የምስልህ ኢትዮጵያ ከገባህ የአላህ ሰላምታ እንኳን የለም አጂብ ለምግቡ እንኳን ለምን ክብር አይኖራችሁም ሀራምነው ምግብ ክቡርነው
ወላሒ ተገርሜአለሁ እኔሥ አልኩኝ አገር ሥገባ እሱ እንዲህ ከሆነ
ያረቦቹ ሸሖች😂😂😂😂😂😂😂😂 እሢ አገር ግቢ መጀመሪያ አይ የነበሩበትን መርሣት😂😂
ነይ ብሎበጥፊ 😅አተግን ነውር ነው አትፍሳ 😅 😅አየ ዘይኑ ግንኮ በጣም ጩጨ ነበር ሳውቀው ወላሂ ምግዜ ለዚህ በቅቶ ❤ማሻአላህ አይዞችሁ ሁሴኔም ደግ ተበረታቱ እደጉ
ፋፊየ አላህ ይሶብርሺ እናተሺንም አላህ ጀነተፊርዶስን ይወፍቃት አስታሞ መቅበር ቀረ ሀገራቸን ላይ ንፁሀን በከባድ መሳሪያ አለቁ
ጎበዝ ተናዶም እየበላ ነው
ታጋሽ ነዉ እዉነት እሰዉ ፊት ነኚ ብሎ እራሱን መቆጣጠሩ ይሀን ሁሉ ስትይው 😊 😊😊
ለቤታችሁ አድስነኝ ግን ምግብ እየተበላ ጫወታ ያስጠላል እህል ክቡርነው ስርአት ይኑራችሁ
እደዉ ከታች የለበሺዉ ምዲነዉ እግዳ አሰቀምጠሺ የለበሺዉ ቀሚሰ አኡዙቢላሂ 😢😢😢
ዋዉትግስቱ የቫልሺ ማሻአላህ ❤❤❤
ለምግቡ ክብር ቢኖራችሁ ምና ሥጨርሱ ቡና እየጠጣችሁ ብትጫወቱ እየበላችሁ ብታመሠግኑ አሁን በላችሁ ይባላል ወይሥ ነገር በላችሁ
ደምርኝወዴእመልሳለሁ
50kእናስገባቼውምርጥ ጥዶችናቼው❤❤❤
አለባበስሽ ባክስታኔነውየምመስሊው😅😅😅😅
በጣምነውደ የፈሳብሺ😂 ግን ልጁ በጣም ትግሥተኛነውሀሀሀሀሀ በጣምነውደ ያጋጨሺ እሺ😅
ወላሂ የኔው ቢሆን ገና አንድት ቃል እንዳወጣሁ አያስጨርሰኝም ነበር ሲያጋጨኝ ጭራሽ ጓደኛው ፊት አዞኝ እንኳን ከጓደኛ ፊት አንተ አድርገው ምናምን ካልኩት ገደለኝ በሚወደኝ ልክ ትግስት ማፊ😂😂
😂😂😂
የኔም እደዛነው ክክክክክክ እኔግን በጣም ነው የምታገሰዉ
የኔም😂
የኔ ግን ማፊምሺክለን አያከብድም
ይቅርታና እህል ንግስት ነው ምግቡን ጨርሱ
ወይኔ ዘይኑ ተገኘህ ዛሬ😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ የእርፍት እጀራ ይሥጠን ሀገራችን ሠለም ይሁን
😂😂 በርቱልን የኛወቹ
አበረታቷቸው የወሎ ልጆች ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 አላሁ አክበር
ደምርኝወዴ
ምግቡን ጨርሳችሁ ቡና አፍልተሽ ነበር ፋፊ ይሄ ወሬ እምግብ ላይ ነውር ነው ኪኪኪኪኪ
ደመርኩሺእኔንምደምሪኝ።መልሺወዴ
ዉይ ቀልዱእዳለሁኖ ከምግብ በኋላቢሆን ጥሩነበር
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስሲል
ማሻአላህ
እይይይይ የኔውድአሳዘንሺኝ አይይይይይይ
የኛ ሳቅ ጊዜአውይይይይ
እኔ ያሳቀኝ ሁሱነዉ ጧ ሲያረጋት አሏሁ አክበር አላለም መገን ወንድ አንተ እደፈለክ ፕራንክ አድርገህ እሷ ስታረግህ ጧአደረካት ለማንኛዉም ፕራንክ አትደራረጉ ጡሩ አደለም ሸሪአችንም አይፈቅድ ብዙ ዉሸቶች አሉበት
😂😂😂ጠብቄሽ ነበር ተበቀልሽው እሰይ😅😅
😂😂😂በሚቀጥለው እህል ክቡር ነዉ ተበልቶ ሢያልቅ ቢሆን ይሻላል
በፈስጉዳይአላለም😂😂😂ወይኔ
እየበላሽ ኡሁ ኡሁ አትበም😂
በገዛ ቅሌታ ተጠነገረች ክክክ ሴቱ ሁላ እየተጠነገረ ይቀመጣል ክክክ
እረ ይመቺሺ የምር ፋፊ😅😅😅😅
እረ ይደብራል እረዳ እሚቀለድም አለዉ እጂ ባልሺ እኮነዉ
Yene awandem❤❤❤
😂😂😂ፍፊ ተመካክረውኮነውአደረግንየሚሎት አችዋ
ግን ለባልም ቢሆን የበትር ቀልድ አታለማምዱ ጡሩ አደለም ለፕራንክ ተብሎ እራስን ማውረድ ጡሩ አደለም
ቡና እየጠጣችሁ ነበር የሚሆነው ኘራክ 😂😂😂
ሳህህ😂😂😂
የኔዉዶችስወዳቺሁእኮ❤❤❤❤ማሸአላህአዪለያዩቺሁ❤❤❤
ሁሡ አሥገብቶ ጦሲያረጋት አላህ አክበር አላለም😂😂😂
ደምርኝወዴ
የሄ ነውር ነው አይደረግም ሚስት የባሎን አይብ አታወራም
ወላሂ የባልንአይበማወጣት ትክክልአይደለም😢😢
ይባልሁንይሊላ
ሊሸይወራል
እረ አተም ትሉ😂😂😂😂😂😂😂
ነውርነው
አተም ነዉር ታቃለሕ ኡኡቴ😂😂😂😂😂 ከነሡ አተ የምታረገዉ ነዉ ነዉር ነዉ የተሢሖን ማሻላ ነዉ 😂😂😂
ግን እህል እየተበላ ይደብራል በፊት ወይ ቦሀላ ቢሆን
ክክክ በርቱ ዉድቸ
አረ ለምግቡ ክብር ይኑራችሁ ከዛቡሀላ አይደርስም
የኔ ወንዲም ቢሆን እዛው አገቷን ነበረ የሚረግጣት ልጁ ትግስት አለው እየበሉ ቀልዱስ ቢቀር አይይ ደህና ጥፊ ቀመሽ
ትክክል
እኔደሥያለኝ ሲመታትነይብሎ ከሰውፊት መምታት አልፈለገም
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ተገኝተል ምስኪን 😢
አሰላሙ አለይኩም መርሶቺ እረባካቺሁ እኛም እስኪ አገራቺንን እናስተዋዉቃት እንበርታ ሀሪፍ አይዲያ እየሰራን ለሰወቺ አራያ እንሁን ለምሞን በርሳን እናስተዋዉቃት በመልካም ስራ
በምትወዳት እናታቹ ሳብስክራይብ ኣድርግሉኝ ያገሬ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብልግና ነዉ ቤተሠቤ ፊት ምግብ አበላልህ ያለችዉ አስቀያሚ ነዉ
በፈስ ጉዳይ ተመቸኝ😅😅😅😅
ክክክክክ😂😂አቤትጥፊእዛወስዶአታፍራት አይፋፊ
ደምርኝወዴ
የምክክረ ፕራክ
አይ ሁሱ አሰገብቶ ጧ ሲያረጋት አሏሁ አክበር አላለም ክክክክክ
ምግብ እንዲህ ነው የሚበላው😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ያአላህ🤣🤣🤣👈
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሁሱ አላሁ ኩበር
😂😂😂😅😅😅😅
ቲሽ ባለጌ የፕራክም ለዛ አለው😮
ፋፊየ የእናትሽ ነገር እንውደው እኔስ አልቻልኩም😢😢😢
ነይያለት ለምነውጋይስ መታትደ😂😂😂😂😂
በጣም ታጋሽ ነው
ምግብ ተቀርቦ ጭቅጭቅ በዛ ላይ እንግዳ ጋብዛችሁ ቀልዲስ ቢሆን ቅጥ ያጣ ፕራንክ
😂😂 ከጓደኛው ፊት ከባድ ነው ደምሩኝ በቅንነት እስኪ ቅመሞችዬ ❤
ስለፈሳሁ አላለም🙄😅😅😂😂😂
በጣም ሰገጠ መስራት ከፈለክ ቀለል አድርገው በቃ 😊
🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰👍👍
ሁሱ ወላሂ ምልክት ቁርጥ ወድሜነው የምትመሥለው ቅጥነትድምፅህ ብቻ ማግናኝትማ አለብኝ አገሬ ሥገባ ዝምድና ሊኖራችሁ ይችላል እየተገረምኩነው
😂😂😂😂😂😂😂
Ya allah endazih aynet bal sitegn yarab ya allah
የምግብ አዳብ አለው ስንመገብ ምን ማድረግ እና ምን ማድረግ እንደሌለብን እወቁ ሙስሊም ናችሁ በጣም ነው የምትደብሩት ሲቀጥል ሚስቱን ከአጅነብይ ወንድጋ ቀርቦ የሚበላበት ጊዜ ዓጂብ የለበሰችው ሱሪ ነው ጭራሽ ፀጉሩ የግመል ሻኛ ዳሩን ሚዲያ ላይ ያወጣትን ቤት ውስጥ ምኑ ይገርማል አኼራችሁን ዘንግታቹሀል አሏህ ይምራችሁ የሚወራ የማይወራውን እራሱ አያውቁም የዶላር ስካር ቱ
نسأل الله السلامة والعافية