ዘመነ ካሴ ኮሎኔል ማረከ? | አብይ የፈሩት ደረሰ ከጎጃም ጉድ ተሰማ.. | ኢሳያስ 4ኪሎ ላይ የወረወሩት ቦምብ… | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 74

  • @shalom5131
    @shalom5131 หลายเดือนก่อน +6

    የአማራ አንድነት የሚያሳስበዉ አማራ ሁሉ ይሄንን ሚድያ ጀርባዉን በደንብ ያጥና

  • @ZelalemAsaye-y8z
    @ZelalemAsaye-y8z หลายเดือนก่อน

    ደሰ ይላል

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 หลายเดือนก่อน

    Semake Respect president Isais Aforki.

  • @user-bt8zf2ig1v
    @user-bt8zf2ig1v หลายเดือนก่อน

    ድል ለተገፋው አማራ❤

  • @KIdstKidst-e9w
    @KIdstKidst-e9w หลายเดือนก่อน +4

    ዘመነ ላይ ኮሎኔል ማረከ ብለህ ሙድ ያዝክ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +2

    ገርጨጭ ላይ ስለተገደሉት ሽማግሌዎች ለምን ዝም አልክ?

    • @bereketaddisu3987
      @bereketaddisu3987 หลายเดือนก่อน

      ያው አንድ ናቸዋ ። የደም ነጋዴ !! ምን ያውራ ብለህ ነው?

  • @መዲናህ
    @መዲናህ หลายเดือนก่อน

    ነገይይዛል ብቻ አድ ሁኑ ለሕዝብ ቅድሚያስጡ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለመላዉ አማረ ፋኖ❤❤❤

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @demismuktar
    @demismuktar หลายเดือนก่อน +2

    ዘመነ ካሴ ደደብና ሆዳም ሰው ነው። ❤😂❤

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ ቦርኮ ይሄቦርኮዶ ግሞኮ ለስልጣን እንደሚዋጋ ቁልጭ አርጎ አሳየን ቱ የአማራ ደም ሳይመለስ ወለጋም አማራዉ ተረሳ😢😢

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 หลายเดือนก่อน +3

    መቼ ነው የፈሩት ደረሰ የሚያልቀው

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy หลายเดือนก่อน

    እሂ እስክድር ሜባል ሰው ለምን አይወገድም ንቃ አማራ

  • @user-fw3tx8bd8j
    @user-fw3tx8bd8j หลายเดือนก่อน +4

    Fano wedefit ❤❤❤

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho หลายเดือนก่อน +1

    ዱዳ ደነዝ

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat หลายเดือนก่อน

    ፖሮፖጋዳ መሠራቱ ነው

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew หลายเดือนก่อน

    ዘመነ እኮ አትዋጋም ጥግ ጥጓን ነው የምትሄደው ጀግኖች ሌላ ናቸው ዘምዘም እኮ ሚዲያ እየገዛች ነው የምትኖረው

  • @mamush2245
    @mamush2245 หลายเดือนก่อน

    ሮሀ ሚድያ ምነው ግን ያለማቁዋረጥ ጎጃም ጎጃም ብቻ ተጫወታችሁ ?? ትንሽ አልበዛም ? የወሎስ ለዜና አይመጥንም?

  • @negaseidmuhammed5676
    @negaseidmuhammed5676 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ካልተነቀለ ትግሉ ችግር ላይ ነው

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 หลายเดือนก่อน +1

      አች እስከ ቤተሰብሽ ተነቀይ አዉሬ

    • @aynalemmengistu5255
      @aynalemmengistu5255 หลายเดือนก่อน

      የሚነቅል ይንቀልሽ አረም

    • @negaseidmuhammed5676
      @negaseidmuhammed5676 หลายเดือนก่อน

      @@aynalemmengistu5255 ግንቦቴዎች እናንተ ቀፍዮቹ

  • @KIdstKidst-e9w
    @KIdstKidst-e9w หลายเดือนก่อน

    adafta media amaran lemekefafel yemisera new mariamn

  • @Yesuf-ey3db
    @Yesuf-ey3db หลายเดือนก่อน

    ይኸ ዘሠነ ጠ/ሚኒስተር ለመሆነ የቸኮለ ሠው ነው

  • @user-yh4wz4zz5y
    @user-yh4wz4zz5y หลายเดือนก่อน

    Woreee

  • @user-uz7zy7mr1r
    @user-uz7zy7mr1r หลายเดือนก่อน

    *ኑሮውን ማሸነፍ ያቃተው ውርጋጥ ሁሉ ፋኖነትን ይመርጣል😅የማህይማን ስብስብ ነውኮ ኪኪኪኪኪ በቅርብ ይጠራረጋሉ፣አገሬም እፎይ ትላለች*

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለተገፋዉ አማራ😢😢

  • @AndsewSle
    @AndsewSle หลายเดือนก่อน +1

    ኮነሬሉ ሳይማረክ ተማረከ ብለህ መቀደድህ ዘገባህ በሙሉ ዉ ሸ ት ቀደዳ

  • @biniamgebrehiwot7198
    @biniamgebrehiwot7198 หลายเดือนก่อน

    Yehen medya amara yehonek endatesemaw weshetam ye beltsegena tekefay new

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d หลายเดือนก่อน

    እነስክንድር በደንብ ማጥራት ያስፈልጋል ማንኛው ኮማደር ከተጠለፈ ማፅዳት ያስፈልጋል

  • @user-nm1te4bd7p
    @user-nm1te4bd7p หลายเดือนก่อน

    እናንተጅለች አፈር ብሉ የአማራን ህዝብ አስበላችሁት

  • @demismuktar
    @demismuktar หลายเดือนก่อน

    ምኒልክ ብልህ እና ጀግና፣ እስክንድር ብልሕና ታጋይ፣ ዘመነ ካሴ ደደብና ሆዳም ነው!!! ❤😂❤

  • @Asmera-1
    @Asmera-1 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ኣየር መንገድ ኤረትራኖችን ነጥሎ ማንገላታትና ሻንጣ ከፍቶ እቃ መስረቅና መጥፋት ወዘተ ቆይቶዋል፣ የኣየር ትኬት ዋጋ እኔ ራሴ ደርሶ መልስ የዛሬ ዓመት ፊት ገደማ 45 ሺ ብር ነበር ያስከፈሉኝ። ኣንድ ወንድማችን 3000 ዶላር ፎርጅድ ነው ብሎ ወረሱበት። ቦሌ ኣየር ማሬፋ ያለው እንግልት በዓለም ታይቶ ኣያቕም። ኢትዮጵያ የማፍያ ኣገር ሆናለች ቢባልም ማጋነን ኣደለም። የኤርትራ ትራስፓርት ምንስቴር ኣየር መንገዱ ማገት ትክክለኛ ውሳኔ ነው። እትዮጵያ ለኤርትራ 360 ዲግሪ የማትመች ሓገር ናት።

  • @gezahegnalemayehu5730
    @gezahegnalemayehu5730 หลายเดือนก่อน

    Ere min ayinet sew new

  • @Badema1991
    @Badema1991 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ውሳኔ ነው በረራ መቆሙ ለኛ ኤርትራውያን

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ይማርካልቨመልሶ ይለቃል እግር አጥቦ መመለስ

    • @user-bt8zf2ig1v
      @user-bt8zf2ig1v หลายเดือนก่อน

      ነበልባሉ 💪ዘሜ ወይፍክች 💪አዳሜ ወሬክን አትፋ ለውነት የታገለ ጀግናችን ❤

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 หลายเดือนก่อน

    ezaw yastekaklu yezih aynet zena yizeh atemta

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 หลายเดือนก่อน

    ዉሸታም ቀንድ አዉጣዉ ባህር ዳር እንደፈለገ ይዝናናል እናተ ጎጃም ጎጃም ድል ድል ትላለክ ጅላፎ😂😂😂😂😂

  • @HdhxGdxb-cr9tm
    @HdhxGdxb-cr9tm หลายเดือนก่อน

    𝐒𝐞𝐥𝐚𝐦 𝐲𝐞𝐦𝐚𝐲𝐰𝐞𝐝 𝐦𝐞𝐧𝐠𝐢𝐬𝐭 𝐬𝐞𝐲𝐭𝐚𝐧

  • @tamrualemu7496
    @tamrualemu7496 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርትራ ማዕቀብ ጣለችብን በለኛ

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 หลายเดือนก่อน

      ትችላለች አቅም አላት😂😂😂😂

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 หลายเดือนก่อน

    1 general ..Ijj..siset..ke endf..1 general yimarkao..,generalni ..tera tewagi ..yet yigenagnalu

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ማንንም አያፍንም ይህ 360 ዎች ቅንብር ነው !!

  • @ethio1775
    @ethio1775 หลายเดือนก่อน

    Ante weshetam mafera yet abak ayeheu zemene kassie symarekrw kedada banda

  • @amanmeko
    @amanmeko หลายเดือนก่อน

    ኤርትራን በተመለከተ በምትጠቀምው ስድ የሆነ ቃላት ምክንያት unsabscribe ተደርግሃል ይሄንን በተመለከተ ለኣኤርትራውያን እናጋራለን!

  • @Myworld24533
    @Myworld24533 หลายเดือนก่อน

    bishiq

  • @Yegbrelwe
    @Yegbrelwe หลายเดือนก่อน

    Men. Aynet bweshtu. Nehe. Wend wendshetate

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 หลายเดือนก่อน

    የወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ውሽሞች ባናታችሁ ተተከሉ

  • @abatebeyene6430
    @abatebeyene6430 หลายเดือนก่อน

    ቀላማጅ

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 หลายเดือนก่อน

    አንዳፍታዎች እንደዚህ ትዘቅጣላችሁ ብየ አስበው አላውቅም ነበር መሽረፊት ማለት እናንተ ናችሁ ( አራጋቢ )

  • @user-fw3tx8bd8j
    @user-fw3tx8bd8j หลายเดือนก่อน +2

    Andafta yededebuch terekem media new 😅😅😅::

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 หลายเดือนก่อน

    Ayy...fanoooo..brief .alamana gib yelelew fanooo. ..?lemon 1 mehon tesanachew?.no strategy,no base line problem?more than 80ethinicitied have equal right on participation ot political economical

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 หลายเดือนก่อน

    ቅጥረኛ ከሀዲ ባንዳዎች ገዜጠኛ ሊሆን አይችልም። አንድ አፍታ#=ኢቲቪ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 หลายเดือนก่อน

    አሳፋሪ ነህ !! የደም ነጋዴ !!

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw หลายเดือนก่อน

    አንተ ደሞ አተከፈፈል. ቀዳዳ ፋኖ አንደ ነው

  • @BbabaBaby
    @BbabaBaby หลายเดือนก่อน

    DON'T SAY YEA ISSAYAS AGEZAZ ISSAYAS IS ERITREAN NOT ETHIOPIAN HE IS OUR PRESIDENT NOT YOURS DONQORO!!

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @Hagos1971
    @Hagos1971 หลายเดือนก่อน

    ኣንዳፍታ ዛሬ በኤርትራ ጉዳይ ሚዛናዊ የሆነ ዜና ስላቀቀረብክ እናመሰግናለን።
    የኢትዮዺያ አየር መገድ መጠቀም ፍላጎታችን ነበር፡ በዚሁ ባለፉት 2 አመታት ግን የገንዘብ መጨመር ብቻ ሳይሆን ሻንጣ በግዜ ኣይደርስም ወይም ይሰረቃል ይጠፋል በተጨማሪም የግዜ መዛባት ይታይበታል፡ እኔ በቦኩሌ 1 ግዜ 3 ቀን ዘጊቶ ሻንጣየን አስመራ ኣንድ ግዜ ሻንጣየን እንዳለ ተሰርቀዋል ባልልም ጠፍተዋል፡ የተከፈለኝ ክፍያ ደሞ የለም! እንዲህ ያለ ነገር በሌላ ፍላይት ኣይታይም ይገርማል፡ የኤርትራ ሲቪል ኣቬሽን ኣሁን ይወስን እንጂ ኣብዛኛዉ ዉጭ ኣገር የምንነረዉ ሌላ ፍላይት መጠቀም ከጀመርን ሰንብተናል።
    ይሄ ደሞ የቢዝነስ ጉዳይ እንጂ ፖለቲካ ኣይደለም፡ ሁሌ ከስተመር ርካሽና ጥሩ ሰርቪስ የሚሰጠዉ የመፈለግሞ መሄድም መብቱ ነዉ። ለኢትዮዺያ አየር መገድ ላለፉት ግዜ ለደጉም ለኩፉ ሰርቪሳቸዉ እናመሰግናለን።

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ ተቀደደ ዝም ብለህ

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 หลายเดือนก่อน

      ተከፋይ የሚድያ ሰራዊት የቃላት ስልጠና አጠቃቀም አፃፃፍ ገና ይቀራችኻል ከቃላት ጠኔ ይሰዉረን 😄

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 หลายเดือนก่อน

      ተከፋይ የሚድያ ሰራዊት 😄

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw หลายเดือนก่อน

      መከላከያ ተበዱ ዛሬ😂😂😂

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf หลายเดือนก่อน +1

    ገርጨጭ ላይ ስለተገደሉት ሽማግሌዎች ለምን ዝም አልክ?

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አባትህ ነዉ ከፊት በፉቅቅ የሄደዉ😂😂😂