በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሐና ዮሐንስ እና የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ቪድዮብ ተለቀቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.6K

  • @geni2g919
    @geni2g919 3 ปีที่แล้ว +965

    እሼን እና ሀኒን ማነው እንደኔ በፍቅር ሚወዳቸው ❤❤🇪🇹🇪🇹👍👍

    • @aynalemaynalem6321
      @aynalemaynalem6321 3 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkkkkk

    • @aynalemaynalem6321
      @aynalemaynalem6321 3 ปีที่แล้ว +2

      Ere motkugn tesh stazazn kkkkkkkkkkkkk

    • @aynalemaynalem6321
      @aynalemaynalem6321 3 ปีที่แล้ว +2

      Betam des new yemtlut Egzabher zemenachhun yberkewu 💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @tegenedereje9372
      @tegenedereje9372 3 ปีที่แล้ว +2

      የ TikTok app መጠቀም ሳይጠበቅብዎ በየዕለቱ የሚለቀቁ አዝናኝና የተመረጡ ከኢትዮጵያዊነት ጨዋነት ጋር የማይጣረሱ ቪዲዮዎችን ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ አንድ አፍታ ወደ ቻናላችን ጎራ በማለት እውነታውን ማረጋገጥ ይችላሉ። ማየት ማመን ነው! ከተመቾት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!!!!!

    • @user-gl3xk1oe6k
      @user-gl3xk1oe6k 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 3 ปีที่แล้ว +586

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ማለት እኮ አይን ነው እስላም ክርስቲያኑ ክፉ አይካችሁ በምን ልግለጻችሁ😭😭😭😭😭💔👈

    • @kaschgech9150
      @kaschgech9150 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @hannahanna826
      @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @zentmohamed9854
      @zentmohamed9854 3 ปีที่แล้ว

      💚💛❤

    • @user-eu8uy9vy6o
      @user-eu8uy9vy6o 3 ปีที่แล้ว +2

      እስኪ እኔንም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቅንነታችሁ አሳዩኝ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ልበ ቀና በትክክል👍👍👍

  • @yibeltalmolla2962
    @yibeltalmolla2962 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አበባ ጠፋች እያልን ሳናውቅ ታማ ነው እንዴ ወይ ፈጣሪ ምርጥ ድምፃዊ ነበረች እ/ር ጨርሶ ይማራት።

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 3 ปีที่แล้ว +649

    የሀኒቾ የእሸቱ አድናቂ የት ናችሁ👍👍👍👍👈የኔ ውዶች 😂😂😂😂😂💝💝💝👈

  • @estech5374
    @estech5374 3 ปีที่แล้ว +370

    ኢቱብ ላይ ከሚሰሩት እንደናተ የተመቸኝ የለም ከምር😍😍

    • @emu8244
      @emu8244 3 ปีที่แล้ว +2

      Miko mayk እይው

    • @albarsha8865
      @albarsha8865 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ያሁንእማ ልዬ ነው በጣም ደስይላል

    • @user-hg5dr8cs1t
      @user-hg5dr8cs1t 3 ปีที่แล้ว

      ሰወዳችሁ

    • @salimalali3910
      @salimalali3910 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 3 ปีที่แล้ว

      ዘካርያስ ኪሮሰሰ የእማማ ዝናሸ ልጅ እይው

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว +86

    ኢትዮጵያዊነት እኮ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ የቢላል ዘር በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል !!!

    • @hasinattube8892
      @hasinattube8892 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @zahrazeinu124
      @zahrazeinu124 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y 3 ปีที่แล้ว +227

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ልደታ ለማርያም ወረሃዊ በዓል አደረሳችሁ ❤🕊

    • @user-tl1mo8oe7e
      @user-tl1mo8oe7e 3 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @hirutfelekehe4932
      @hirutfelekehe4932 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እንካን አብር አደረሰን

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 ปีที่แล้ว +214

    አፄ ሀይለ ስላሴ በአንድ ወቅት አድስ አበባ የአፄ ሚኒሊክን ሀውልት ሰርተው ሲያስመርቁ አንድ ነገር ተናገሩ
    ትልቁ ነገር ከትልቅ ቤተሰብ ከትንሽ ቤተሰብ መፈጠሩ አይደለም ቁምነገሩ ትልቅ የሚያደርግ ስራ ሰርቶ ማለፋ ነው ብለው ተናግረዋል ይባላል።
    ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት የሀገሬ ልጆች 💚💛❤️

  • @mimilagemechu8260
    @mimilagemechu8260 3 ปีที่แล้ว +31

    የኤርትራ ህዝብ እግዚያብሄር ይባርካችሁ 🇪🇷❤❤❤🇪🇹

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 3 ปีที่แล้ว +78

    አቤት ጌታ ሆይ ሙሉ ጤና ሰተህኝ ሳማርር እኖራለሁ ይቅር በለኝ የኔ እናት አመብርሃን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀኒቾ እና አሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 ปีที่แล้ว +149

    ማነዉ እንደኔ ለማዬት በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ❤❤👈

  • @sisurevador21
    @sisurevador21 3 ปีที่แล้ว +26

    God bless my people, always kindhearted 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @jesusgod6934
      @jesusgod6934 3 ปีที่แล้ว

      Entayblulewu yrdeakum diu selemntay ekum nezom thuguzu

  • @user-kq7qk3gs3z
    @user-kq7qk3gs3z 3 ปีที่แล้ว +206

    እኔም እናቴ ታማብኛለች ኩላሊት ዱአ አድርጉልኚ እህህህህ

    • @seadaassen4016
      @seadaassen4016 3 ปีที่แล้ว +4

      አላህ ያሽራት ያረብ

    • @Hana-em2qv
      @Hana-em2qv 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይማርልሽ

    • @user-wh5kq8lv8d
      @user-wh5kq8lv8d 3 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይማራችው

    • @user-kq7qk3gs3z
      @user-kq7qk3gs3z 3 ปีที่แล้ว +2

      @@seadaassen4016 አሚንንን

    • @user-kq7qk3gs3z
      @user-kq7qk3gs3z 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Hana-em2qv አሚንን

  • @user-gs1he4lk8s
    @user-gs1he4lk8s 3 ปีที่แล้ว +61

    የምር በእንባ እየታጠብኩ ነው መጨረሻውን ያየሁት ፈጣሪዬን በሰጠኝ ነገር አመስግኜው አላውቅም አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ የአንተ ስጦታ ዋጋ ተመን የለውም ተመስገን ቸሩ አባቴ

  • @kdstyajesuslove7080
    @kdstyajesuslove7080 3 ปีที่แล้ว +11

    እረ እዉነት ኢትዮጵያዊ ነት እዲህ ነዉ የኤርትራ ወገኖችም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ዊያኖች ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-ge1cv3cp8q
    @user-ge1cv3cp8q 3 ปีที่แล้ว +45

    ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 ปีที่แล้ว +415

    Dislike ምታደርጉ ሰዎች ምን ፈልጋችሁ
    እስኪ ሃንዬ እና አሹዬ ሁሌም አብረው ይስሩ የምትሉ

    • @Genettube
      @Genettube 3 ปีที่แล้ว +3

      ቅናትነዋ ሀኒዬ ምኗ ዲስ ላይክ ይደረጋል

    • @user-hl6tt3ly1l
      @user-hl6tt3ly1l 3 ปีที่แล้ว +2

      ዲስ ላይክ የሚያረጉት ሰይጣኖች ናቼው እውነት

    • @JdJd-nz4uw
      @JdJd-nz4uw 3 ปีที่แล้ว +2

      እሼ ሀኒ በጣም እንወዳቹሀለን በርቱ ይሔ ሁሉ የናንተ ፍሬ ነው

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 ปีที่แล้ว +1

      ዲስካቸው ይንሸራተት እና

    • @phoneulhouse1839
      @phoneulhouse1839 3 ปีที่แล้ว +1

      ዲስ ላይክ የሚያደርጉ ሰወች ግርም ይላሉ መጀመሪያ ለምን ያያሉ እኔ የማልፈልገውን ቪዲዮ አላይም ግን እነሱ ይሄም ክፋት መስሏቸው ነው እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አዝጎች እናመሰግናለን አበብዬ አንድዬ ድነሸ ኩላሊቱ ተገኝቶ ተቀይሮ ደሞ ይፊት ይበልጥ አብርቶ እድናየው የድንግልጅ ክርስቶስን በፀሎት እጠይቀዋለሁ ተሰፋ የሰው ልጅ ምግቡ ነው እዴት ደሰ ይላል ሰሰማ ይበልጥ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ያሰፈነጥዘኛል 🙏😘

  • @zfanayanawzufanayanaw3038
    @zfanayanawzufanayanaw3038 3 ปีที่แล้ว +34

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ አቤት ደስስ ስንል አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @hanahana1398
    @hanahana1398 3 ปีที่แล้ว +42

    እትዮጵያዊነት ኩራት ነው ኤረትራዊያን ፍቅር ናቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሀኒዬ አሹዬ ዘመናቸሁ ይባርክ እህታችንም ሙሉ ጤናዋ ጌታ ይስጣት🙏🙏

  • @hnana2464
    @hnana2464 3 ปีที่แล้ว +28

    ኢርትራውያን፣በጣም፣እንወዳችሀለን

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 3 ปีที่แล้ว +19

    እስኪ ማነው በጣም የሚወዳቸው እፍፍፍፍፍፍ ምናለበት ሁሉም ሰው ሁሉ እንደናንተ መልካምና ቀና ቢሆን ድህነትና ዘረኝነት አይኖርም ነበር እስኪ የሚስማማው 👍👍👍 ያድርግ

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g 3 ปีที่แล้ว +10

    ታዋቂነትን ለመልካም ነገር ለበጎ ተግባር መጠቀም እንዴት ያስደስታል ሃኒዬ & እሹቱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ እንወዳችኃለን ♥

  • @user-bv8vw6rs6h
    @user-bv8vw6rs6h 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እያውጣችሁ በማሳየታችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ። በጣም የሚገርም ንግግር ነው የምትሉት በባርነት ስንኖር ቢከፋንም ግን ለካ ለውስን ጊዜ ብቻ እጅ ሀገር አለን ሊያውም ኢ-ት-ዮ-ጲ-ያዊ ነገን በጉጉት እጠብቃለሁ ከአምላክ ጋር

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 3 ปีที่แล้ว +94

    ሚድያ እንዲ ቁም ነገር ሲዉል አርቲስቶቻችን ወርደዉ እንደዚ የተቸገረሰዉን ቤት ሲጎበኙ እጅግ ደስ ይላል የእዉነት በቀደም ደዉዬላት አይዞሽ ብያት ነበር ዛሬ እንደዚ ሆና ሳያት በጣም ደስ አለኝ ሀኒቾ የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን!!አርጋዉና ጓደኞቹ ይመቻቹ!!❤

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 ปีที่แล้ว

      እንዴማመር ቤተሰብ እንሁን

    • @galila8149
      @galila8149 3 ปีที่แล้ว

      ሠዉ ከሁኑ አይቀር ለተቸገረ ሰዉ አይዞህ የሚልነዉ ሰላማችሁ ይብዛ ሀንቶ ወድምሽም ታምራላችሁ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቸሩ እደትነህ ያገሬልጅ

    • @user-xe5gu8on1g
      @user-xe5gu8on1g 3 ปีที่แล้ว +2

      ቸርዬ ልክነው

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว +16

    የዛሬዋ ልደታ እስከመጨራሺው ድንሺ ለመየት ያብቃን ሐኒየ እሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሕ ለሑሉም ሕዝብ እድሜና ጤና ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanit9315
    @hanit9315 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ሀኒ እና እሼ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @ethiopiawitethiopiawit1315
    @ethiopiawitethiopiawit1315 3 ปีที่แล้ว +17

    የናተን ሳቅ ለሀገራቺንም እድትስቅልን ዱአ አድርጉ ሀኒየ የኔ ደርባባ በጣም እናመሰግናለን አሼ ወርቆቸ አላህ ይጠብቃቺ ሀገራቺንን ሰላም አላህ ያርግልን

  • @user-sk3zd2ld1l
    @user-sk3zd2ld1l 3 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ነው የምታስቁት እውነት ፍቅር ያብዛላችሁ የኔ ውዶች

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽ መልሶ ያሳየን.ሀኒቾ እና እሸቱ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!!!! ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቅ ፍቅርን ያብዛልን!! የኤርትራን ህዝብም እግዚአብሔር ይባርክ!

  • @helenshewaye1453
    @helenshewaye1453 3 ปีที่แล้ว +132

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ማነው እንደኔ የሚወዳት ተፈጥሮሽ ልዩ ነው ሃኒ ስወድሽ

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏

    • @tsegaterfe4327
      @tsegaterfe4327 2 ปีที่แล้ว

      ሀኒ የኔ ቆንጆ በጣም ወድሻለው እሽየ አንተንም በጣም አከብርካለው ሀኒ የተለየሽ ነሽ ለኔ ስወድሽ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @erkihunmasresha3992
    @erkihunmasresha3992 3 ปีที่แล้ว +76

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ጎንጆ ባይበዛም ላደረግነው እገዛ እውቅና ስለሰጠሽን እናመሰግናለን።
    70,000 ሽህ ብር ወደ 700,000ሽህ ብር አድጎ እንደምንረዳሽ ፈጣሪ ይርዳን 🙏

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳቹ ፥ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹ።

    • @Hatehatelovelove
      @Hatehatelovelove 3 ปีที่แล้ว

      Tebareku

    • @adobro837
      @adobro837 3 ปีที่แล้ว

      Tebareku yawtachu fetari yteklachu

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳቹ

    • @emmaibelievegod9360
      @emmaibelievegod9360 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥችሁ በወጣ ይተካ ለናንተም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏

  • @djjjfjr5307
    @djjjfjr5307 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይይ ስንት ደግ ሰው አለ የኔ እናት ጤናሽ ተመልሶ ደስስስ ብሎሽ ኑሪ ያረብ

  • @user-mp9mj3cl5n
    @user-mp9mj3cl5n 3 ปีที่แล้ว +73

    እሼንና ሀኒን እንዴኔ በፍቅር የምውዳቸው እስኪ በlike አሳዩኝ 😘😘😘😘

  • @user-sk3zd2ld1l
    @user-sk3zd2ld1l 3 ปีที่แล้ว +15

    ሃኒየ እና እሸ በጣም መልካም ሰው ናችሁ በእውነት ከናንተ ብዙ ሰዎች መማር አለባቸው
    የእድሜ ጤና ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ከፈቀደ ከስደት መልስ ባገኝሽ ደስስስ ባለኝ
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ኢቶጲያዊይ ናችሁ

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 3 ปีที่แล้ว +80

    የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ ፍቅር እኮ ነው 🇪🇹❤🇪🇷❤

    • @user-xb5ge3bv1g
      @user-xb5ge3bv1g 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማማየ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ነይ እንደማመር

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 3 ปีที่แล้ว

      እሼና ሐንዬ ድጋሚ ስላየሗት በእዉነት እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይመስገን እህቴ በርቺ በጣም ጠንካራና ለኔ አርያ የሆንሽ እህቴ እንባዬን በደስታ አፈሰስኩኝ አሁንም እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን የኔ ቆንጆ💪💘😢😢

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 3 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu እሼ በሁለት ስልኬ አድርጌሃለሁ የኔ መልካም ቃሌን በእንባ ገለፅኩኝ እግዚአብሄር አምላክ እስከመጨረሻዉ ያፅናችሁ እዉነት እህታችንንም ድና ለማየት ያብቃን እሼ ድጋሚ ስላየሗ ተደስቻለሁ እህቴ አበባ እዉነት ሁሌም ስፀልይ አስባት ነበርና ድጋሚ ስላየሗት ጌታ ሆይ ክበር ተመስገንልኝ 🙏 እሼ thanks bro 🙏💘😢

  • @user-xc2pr2td2s
    @user-xc2pr2td2s 3 ปีที่แล้ว +14

    የሠዉ ደሥታ የሚሥደሥተዉ በጣም ደሥ ይላን ሀኒቾ እሸ በጣም አክብሪያችሁ ነኝ እወዳችሁ አለሁ አበባየ ፈጣሪ መጨረሻው ያሣምርልሽ የልጆሽ አምላክ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @taduyemariyamlij656
    @taduyemariyamlij656 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ይባርክ
    በጣም አሪፍ ስራ ነው ሀኒቾ አሼ እግዚአብሔር የስራቹን ዋጋ ይክፈላችሁ 🙏🙏😘😘😘😘

  • @user-pd4yw3ds5y
    @user-pd4yw3ds5y 3 ปีที่แล้ว +86

    እኔ ስደተኛ ነኝ ግን አረቦቹ። የት ነሽ ሲሉኝ ሀበሻ ነኝ ስላቸው ወላሂ ትልቅ ኩራት ነው እነሱም ሀበሻ ገልቡ ጠይብ ነው ይላሉ ልባችሁ ጥሩ ነው ይላሉ የቢላል አገር። ይባላል ይጠራል

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 3 ปีที่แล้ว +2

      የኔኦቹደሞ ኢትዪጵያ ሚባለውን መስማት አይፈልጉም ያቀጠቅጣቸዋል ስንትአይነት ሰውአለ

  • @edenethio6041
    @edenethio6041 3 ปีที่แล้ว +1

    Hani and kimem des yemil program new tebareku...gin hanicho sibokam beselot mejemer alebet sikores bicha aydelem...kimem bedenb gebtotal ..zemenachu yibarek ...letamemut mihret yawerd fetari 🙏🙏🙏

  • @ahmeddayibjama3396
    @ahmeddayibjama3396 3 ปีที่แล้ว +36

    No one cannot believe this one this is so amazing 4real Ethiopian people are amazing i from Somalia 🇸🇴🙏🏻

  • @sweetsweet2748
    @sweetsweet2748 3 ปีที่แล้ว +94

    የኔም. ወንድም ኩላሊቱን ታሞ ወደ ውጭ መሄድ አለበት አሉ ኩላሊት ከቤተሰብ ተገኘ ግን ብሩ ገና አልሞላም ለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህበዱአ በፀሎት አግዙኝ

    • @elsatwealde7949
      @elsatwealde7949 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @fayzaheiru561
      @fayzaheiru561 3 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያ ይስጥሽ ያረብ

    • @danihannibal6356
      @danihannibal6356 3 ปีที่แล้ว

      Wendmshin fetari yimarew tselot argi 👍👍👍👍👍👍

    • @sadiyasadi1480
      @sadiyasadi1480 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ያግዛችሁ አይዞሽ

    • @user-cz3dn5jy9v
      @user-cz3dn5jy9v 3 ปีที่แล้ว

      ሚስኪንንን አላህ አፊያውን ይመልስለት እናተንም አላህ ያጠክራችሁ

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደሥ እምትሉት ተባረኩ በውነት ይህ ነው ኢትዮጵያውነት

  • @user-qk8bw2bv4w
    @user-qk8bw2bv4w 3 ปีที่แล้ว +8

    አሼ በሳቅ ገደለኝ ሊጥ እየበላ ይጣፍጣል አላለም
    ሀንዬ የኛ መልካም ሴት ለምታደርጉት መልካም ነገር እግዚአብሔር ይክፈላችሁ 🥰🥰

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 ปีที่แล้ว +18

    ኡፍፍ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወገናችን ለካ ስንት መልካም ሰው አለ ኩላሊት እንሰጣለን እሚል ወገን አለን የኔ እናት ፈጣሪ ያድንሽ

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 3 ปีที่แล้ว +5

    ቢስሚላህ ደስ ሲል እውነት ኢ/ትያዊ መሆን ትልቅ ኩራት ነው መታደል

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 3 ปีที่แล้ว +13

    ኦ ኤርትራወች በብዙ መልካም ስራ ስማቸው አለ አቦ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እንወዳችኋለን

  • @helentesfay6453
    @helentesfay6453 3 ปีที่แล้ว +10

    Wow God bless u 🤲I happy 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n 3 ปีที่แล้ว +25

    እኔ ግን ቁርባን እየወሰደች ፀበሉንም ጎን ለጎን ብትወስድ እላለሁ ለ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል እና

  • @merwan807
    @merwan807 3 ปีที่แล้ว +26

    ሁለት ብርቅዬ የኢትዬቢያ ልጆች በርቱልን ፈጣሪ ይገዛችሁ

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆንበቂነው

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 ปีที่แล้ว +72

    Eritrean & Ethiopians have the same heart & background.

    • @beyenatseghai5252
      @beyenatseghai5252 3 ปีที่แล้ว

      God bless you for your humanity 🙏 ❤

  • @bezadesalegn2592
    @bezadesalegn2592 3 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይህን ሁሌም በፀሎቴ አስብሻለው ሁለቱንም ቪዲዮ ባየሁት ቁጥር እንባዬን ሳላቋርጥ ነበር የማየው እና ሃኒ እና እሼ ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይላል እና ፈጣሪ ይርዳቹ እና እባካችሁ ሁሉ ነገር ተስተካክሎ የኩላሊት ንቅለ ተከላም አድርጋ አሁን ካለችበት በፍፁም ድና እንድታሳዩን እጠይቃችኋው፡፡ እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k 3 ปีที่แล้ว +27

    ኦፍፍፍ በሳቅ ጀምሬ በልቅሶ ጨረሰኩት የደስታ እምባ ባለፈዉም አይቸዉ በጣም አዝኘ ነበር እግዚሐብሔር ጨርሶ ይማርሽ እናቴ እግዚሐብሔር ምን ይሣነዉል ስሙ ይመሥገን 🇧🇴🇧🇴🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏

    • @user-bx2dd3qs2e
      @user-bx2dd3qs2e 3 ปีที่แล้ว +1

      የየት አገር ባንዲራ ነው?

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 3 ปีที่แล้ว

      Yetageri banidira new hiji anich🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈🇬🇭🇬🇭No

    • @user-kr6ug1mb8k
      @user-kr6ug1mb8k 3 ปีที่แล้ว

      @@user-bx2dd3qs2e አልገባኝም ??

    • @user-kr6ug1mb8k
      @user-kr6ug1mb8k 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiolovekiya4015 ኮሜንታተሮች ግን ምን ነክቷችሁ ነዉ ሁሉን ነገር ከፖለቲካ ጋር የምታተካኩት አሁን መልክቱን እንጅ ባንዲራዉን ምን አሣያችሁ ወይይይ ልቦና ይስጣችሁ በእዉነት በድንግል ማርያም

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal3743 3 ปีที่แล้ว +14

    ሀንዬ ሺ አመት ኑሪልን ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
    አሽዬ የኔ መልካም ፈገግታዬ ሺ አመት ኑርልን
    እስኪ የምትወዷቸው ላይክ

  • @liltemulat371
    @liltemulat371 3 ปีที่แล้ว

    የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ሀኒ በጣም ነው የምወድሽ ቀጥሉበት

  • @user-ne5th7vr9j
    @user-ne5th7vr9j 3 ปีที่แล้ว +18

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም በጣም ነው የምታስደስቱት ለካ ሰው አለን አልሀምዱ ሊላህ እሷንም አላህ ያሽራት

  • @edueyu1265
    @edueyu1265 3 ปีที่แล้ว +6

    እወነት ነው ፈጣሪዬን በሰጠኝ ነገር አመስግኜው አላውቅም አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ የአንተ ስጦታ ዋጋ ተመን የለውም አምላኬ ሆይ ተመስገን

  • @kingjacayloow4881
    @kingjacayloow4881 3 ปีที่แล้ว +6

    Ashetu my king really ilove you i am from somalia 🇸🇴

  • @user-gs1he4lk8s
    @user-gs1he4lk8s 3 ปีที่แล้ว +21

    እስኪ ሀኒን እንደኔ የምወዷት እኔ ነፍሴ እኮነሽ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ አስተዋይ እሼን እያየሁ አለመሳቅ አይቻልም

  • @yesewzerachenef4884
    @yesewzerachenef4884 3 ปีที่แล้ว +12

    መድሀኒያለም ይርዳሽ የኔ እህት የኔ ብርታት !! ! የኔ አመስግኛኝ ። ያገር ልጅ መድኀኒት ነው.....አይዞሽ።

  • @aberaenat6072
    @aberaenat6072 3 ปีที่แล้ว

    እሽዬ የኔ ጎበዝ ተባረክ ሂወት ኑሮህ ሁሉ ይባረክ እንዴት እንደ ምወድ !ቃላት አጣሁ👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው ያለቀስኩ ኢቶቢያው መመሆኔ በጣም እድለኝ ነኝ ሀረብ ሀገር ነው የሰለሁ ግን አንድ ቪላ እየኖሩ እማይታዋወቁ ሀር በመኖሪ በጣም አዝናለሁ የኢቶቢያ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f 3 ปีที่แล้ว +15

    የዛሬዋ እመቤቴ ልደታ የገደለውን መሉ ታድረገላችሁ በመወጣት በመገባታችሁ ሀሉ እመቤቴ አተለያችሁ የተዋህዶ ልጆች
    አሜን በዛውም ሀኒ አና አሽን የምትወዱ ?!

  • @user-mc4ic8gm9o
    @user-mc4ic8gm9o 3 ปีที่แล้ว +3

    ጨርሶ ይማርሽ እህት ሀንዬ እሹ ምርጥሰው እረጂም እድሜናጤና ይስጣችሁ ትልቅ ስራነው የምትሰሩት እዴት ደስ ይላል💕💕💕 ልኡል እግዝያብሄር ኢትዩጲያን ይባርክ ይባርካችሁ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያዊነት እኮ በምን ቋንቋን ይገለፃል የእውነት በቃ እኛ እድለኛ ነኝ ተመስገን ኢትዮጵያንዊ አድርገህ ስለፈጠርከኝ ፈጣሪዬ ሀንዬ እሼ ከልብ እናመስገናለን በርቱ መመረጥ ነው እደዚህ አይነት ስራ በመስራታችሁ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 ปีที่แล้ว +19

    _እሼና ሀኒቾ ሰላማችሁ ብዝት ይበልህ ግን ደግ ሰው አለ በውነት ለኢትዮን ህዝብ አላህ ሰላም ያምጣልን ያረብ_

  • @user-rl4tf5ho5g
    @user-rl4tf5ho5g 3 ปีที่แล้ว +5

    ውድ ኢትዮ❤ ኤልትራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    አላህ አገራችን ፍቅር በፍቅር ከድህነት ነፃ ይበለን የታመሙትም አላህ አፍያቸውን ይስጣቸው

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 3 ปีที่แล้ว +12

    ተባረኩ በጣም ነው ያኮራችሁን
    ኢትዮጵያዊ ማለት እጅህ ነው
    እግር ነው ኩላሊትም ነው
    አጠቃላይ ማን እንደኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍ፍቅር ነን አንድ ነን

    • @dubaidubai6596
      @dubaidubai6596 3 ปีที่แล้ว

      እደዛሬው ስቂ አላቅም ወይ ሀኒ ወይ እሸ ይመቻቺሁ

  • @user-jy5ky6vq1d
    @user-jy5ky6vq1d 3 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመቻችሁ እድሜያችሁን ያርዝመው ይህን ያደርገ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-ru1ii2uz8h
    @user-ru1ii2uz8h 3 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ምርጦች ሁለት ቅመሞች ስወዳችሁ ምርጥ ኢቶፒያኖች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው በቅንነት

  • @fatyamuhammedmuhmmed6775
    @fatyamuhammedmuhmmed6775 3 ปีที่แล้ว +10

    ያኔእነት አይዦሽ ወለሂ ሀጋር ብነኖር አለምንም ጥርጥር እሰጥሽ ነባር ያለሁት ዱባይ ነኝ አለህ ይርዳሽ አለህ ከንቺ ጋር ዩሁን

  • @user-hv5lw6tq6v
    @user-hv5lw6tq6v 3 ปีที่แล้ว

    እናታችን ላይ ያለው ደስታ ታክማ የሻረች ነበር የመሰለኝ ግን ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ተሰፋ ነዉ እማ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ አልሀምዱሊላህ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆኔ ይህ ፕሮግራም ይቀጥል ሀኒ -----------------

  • @nejat2897
    @nejat2897 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም በሳቅ ገደላችሁኝ ደስስ ስትሉ።ይልመድ እባችሁ ፍቅራችሁ ደስስ ይላል

  • @belaynshemegesha1482
    @belaynshemegesha1482 3 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ቃላት የለኝም አው እሼ እና ሀኒዪ ስውዳችሁ ከልቤ ነው እግዚአብሄር እርጅም እድሜ ይስጣችሁ እመቤቴ ትጠብቅልኝ ኢትጽያነት ማለት ያለምክንያት አይዴልም በቃ በየዋህነት ነው ሩሩህ ደግ ቅን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው ጤናችን ሙሉ ሆኖ መማረር ልምዳችን በሆነ ማህበረሰብ ውስጥ እግዚአብሔር አመሰጋኝ ስለአደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን በመጸሀፍ ቅዱስ ላይ የዮብን ታሪክ አስታወሰኝ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ወኔሽን በጣም አድንቄዋለሁ ሀንቾ በርቱልን

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว +11

    ኡኡኡኡ ሁለቱ ማሮች በድጋሚ መጠዋል🥰
    ጎጅዬና እሸቱ😍በፍቅር ለዘለዓለም ኑሩ እንወዳችኋለን።እመብርሃን ትጠብቃችሁ።
    #መልካም_ማድረግ_መልካም_ነው_ይሄም_ለራስ_ነው። ደጉን ሁሉ ይሳጣችሁ።ሁሌም እንተባበር 😍
    ዳይ ወደኔም ኑ ቤተሰቦች🥰🥰

  • @dhd2600
    @dhd2600 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁለት መልካም የኢትዮጵያን እናንተን ናችሁ እግዚአብሔር ዘማናችሁን ይባርከው

  • @saraalhammadi8198
    @saraalhammadi8198 2 ปีที่แล้ว

    ወኒ ደስሳትሉ ሁለትቺሁም እግዚአብሔር ያጠብቃቺሁ የሀገር ተስፋናቺሁ

  • @fasilsamson4779
    @fasilsamson4779 3 ปีที่แล้ว +29

    ሀንቾ የእኔ ጣፋጭ የእመቤቴ ልጅ ለአንቺም እመቤቴ ሀሳብሽን ታሳካልሽ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 ปีที่แล้ว +13

    እናተ መልካም ሰዎች መጣቹ 😍 እናተንም መላው የአገሬ ሰውን በጣም እናመሰግናለን የዛሬዋ ልደታ ማሪያም በያለንበት ትጠብቀን አሜን 🤲🏽

  • @genigeni5953
    @genigeni5953 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀንየ እሽየ ስወዳችሁ መልካም መስራት ለሁሉም ትምህርት ነው ታዝናናላችሁም 💓💚💛

  • @mekdesasmare1110
    @mekdesasmare1110 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤት እንዴት ያስደስታል የእምነቷ ጽናት " እግዚአብሔር ይመስገን " እውነትሽን ነው እህቴ በደስታም በሀዘንም እግዚአብሔርን ማመስገን አለብን
    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ !

  • @tizitayemaryamlijtube3996
    @tizitayemaryamlijtube3996 3 ปีที่แล้ว +51

    እኔ ኩላሊት እስጣለሁ ብይ ነበር እናም ድንግል ማርያም ትርጃሽ በሉኝ 4ቀን ቀረኝ

    • @user-kh5ge9ue6i
      @user-kh5ge9ue6i 3 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም ትዳሽ

    • @kalkidanwudu6978
      @kalkidanwudu6978 3 ปีที่แล้ว

      እመ ብርሃን ትርዳሽ

    • @helenbegashaw7315
      @helenbegashaw7315 3 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም እመብርሀን ትርዳሽ

    • @romanadera941
      @romanadera941 3 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ ትርዳሽ

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን በረካሁኝ መልካም ሰው ነሽ

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 3 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ ሁሌም አብራችሁ ስሩ በጣም ነው የምታዝናኑኝ

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 ปีที่แล้ว +8

    ሀንዬ እና እሼ እግዚአብሔር አባት አብዝቶ ይባርካችሁ ዘር ትውልዳችሁ ይባረክ አበባም የፊትሽን ደስታ ማየት እራሱ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር የልጆችሽ እናት ያርግሽ ጨርሶ ይማርሽ በጌታ ደስ ይበልሽ😍❤️

  • @user-xy5fu6xf8y
    @user-xy5fu6xf8y 3 ปีที่แล้ว +8

    ማነው እንደኔ ለማየት የጓጓው እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤💖👈 ሀኒቼየ & እሸየ ሁለት መልካም ቅን ሰዎች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 3 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው በቅንነት

    • @user-xy5fu6xf8y
      @user-xy5fu6xf8y 3 ปีที่แล้ว

      @@amenittube3506 እሽ አሞየ

  • @zerthuntemtime4272
    @zerthuntemtime4272 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየለኝም

  • @chol9412
    @chol9412 3 ปีที่แล้ว +6

    ደሥሥትሉ ታላቅ እህት እና ወንድም ነውምትመሥሉት ሠላማችሁ ይብዛ

  • @myloveethiopia1179
    @myloveethiopia1179 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እንኳን ለዝች ቀን አደረሰሽ! ኢትዮዮያውይነት ደም ነው! ማርያምን እስከ ፈሲካ ካላገኘሽ ስመጣ ከ አረብ ሀገር ተመርምሬ አንድ ከሆነ እሰጥሻለሁ !እናቴን በጣም እዎዳታለሁ እናት ስትሰቃይ ያመኛል !

  • @salome5498
    @salome5498 3 ปีที่แล้ว +1

    Hana and Eshetu, God bless you. I like your coordination continue to reach more peoples like Abeba.

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 ปีที่แล้ว +44

    ይሄን ፖሮግራም ታቆሙና ‘ዋ’ 👆🏾ብያለሁ በጣም ደስ ይላል😜

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 3 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu እንዴ ቀላል ይደረጋል ውድድ

    • @rediyegeta6233
      @rediyegeta6233 3 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu enem wa biyalew 👆

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d 3 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚገርም ነው የኛ ማንነት እሄ ነው በቃ ኢርትራውያን ማለት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው 1 ነን ክፉወች ላራሳቸው ጥቅም ከፋፈሉን እጅ 1 ነን መቸም አንለያይም

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 3 ปีที่แล้ว

      @@user-yg2ln4rw2d እውነት ነው ለምን ሰይጣን ደስይለዋል መቼም አንለያይም🇪🇹 🇪🇷 💪🏾

    • @zenagech447
      @zenagech447 3 ปีที่แล้ว

      KKKKKKKK

  • @zinetyimrr1998
    @zinetyimrr1998 3 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ቀሪዘመናችሁን ይባርክላችሁ የናተው አድናቁ ነኝ የመዳም ሸቃላ።

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት አሏህ ሙሉ አፊያሽ ተመልሶልሽ የምናይሽ ያድርገን ኢንሻአላህ

  • @aishaish1196
    @aishaish1196 3 ปีที่แล้ว +4

    በሳቅጀምሬ በሣቅጨረሥኩት እዲሜና ጤና ከበረከት ጋር። ያረቢ

  • @user-xi5jq6kp4l
    @user-xi5jq6kp4l 3 ปีที่แล้ว +26

    ሀንቾና እሼ ❤ድንግል ከናንተጋር ትሁን ልቦናችሁን አይቀይረዉ ።
    ሀንቾ ግን በጣም ነዉ እምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤😍

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 3 ปีที่แล้ว +2

    ሃንቶ እና እሸቱ ዋውውውው ምርጦች 😍 እግዚአብሔር ይጠብቃቹው 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @user-xl5di5il8g
    @user-xl5di5il8g 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀናዬ እና እሽቴ እኔየ ምንም ቃል የለኝም የምገልፅበት የድንግል ማራያም ልጅ ምህርቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @PhilmonGiggs11
    @PhilmonGiggs11 3 ปีที่แล้ว +198

    እኛ ኤርትራውያንም እናንተ ኢትዮጵያውያን እንወዳቿለን፡ ፖለቲካው ትተን፡ እንደ ሁለት ሃገርና እንደ ሁለት የሃበሻ ህዝቦች ተከባብረን ብንሄድ ነው ሚበጀን። ሰላም ለሀገሬ ኤርትራ, ሰላም ለኢትዮጵያ፡ ሰላሙ ያብዛልን። ለማንኛው ሳብስክራይብ አድርጉኝ፡ ማን ያውቃል ትልቅ ደረጃ ደርሼ በትንሹም የወገኖቼን ችግር መፍታት እችል ይሆን።

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว +4

      🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷👍👍👍👍

    • @bizuneshayele6281
      @bizuneshayele6281 3 ปีที่แล้ว +7

      አንድስ ብንሆን እንደድሮው? ፍቅር ለኢትዮጵያ ፍቅር ለኤርትራ!

    • @user-ld8vd6jz4i
      @user-ld8vd6jz4i 3 ปีที่แล้ว +1

      አማን አማን አማን

    • @PhilmonGiggs11
      @PhilmonGiggs11 3 ปีที่แล้ว +3

      @@bizuneshayele6281 እሱ እንኳን ቅዠት ነው፡ ብቻ ፖለቲካ ውስጥ ኣንግባ አሁን 😂 ፡ ኣሜን ሰላም ነሁለቱም ሃገሮች 🙏🏽

    • @nhjat447
      @nhjat447 3 ปีที่แล้ว +2

      እኛም እንወዳቸዋለን !