ክፉ ወሬ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @alamituucalaa2384
    @alamituucalaa2384 7 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ቃላ እይውትን ያስመልን ክፉ ወሬ እንዳና ወራ አንደበታችን ይጣብቅልን አሜን

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን !!!
    እኛንም አሥተዋይ አይምሮውን ያድለን ማህበረ ቅዱሣንንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜንንን !!

  • @አንጀቴምስለእርሱታወከችነ
    @አንጀቴምስለእርሱታወከችነ 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም ከክፉ ወሬ .መምህሮች ቃለ ህይወት ያሰማችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።

  • @ወለተማርያም-ተ5ዀ
    @ወለተማርያም-ተ5ዀ 7 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen labatochachen kale hweit yasemalen Egezabeher. amelak bedemy betega yetebekeln tesefa megeset semayatn yawereswlen.

  • @ከኔየበረታችሁአስቡኝበጾለ
    @ከኔየበረታችሁአስቡኝበጾለ 8 ปีที่แล้ว +3

    በውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በውነትም ክፍ ወሬ መቅሰፍት ነው

  • @የስደትስንቄእመብርሀ-መ3ዘ
    @የስደትስንቄእመብርሀ-መ3ዘ 7 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአቤሔር አምላክ ይባርክልን አሜን

  • @sarasara1359
    @sarasara1359 7 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለኛም አሥተዋይ ልቦና ይሥጠን አሜን

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጌታ ሆይ ክፉን ተናግረን ከመጥፋትም ሆነ ከማጥፋት ጠብቀን ለአንደበታችን ጠባቂን አኑርልን

  • @ሶሲነኝየኢየሱስምህረ-ከ2ዀ
    @ሶሲነኝየኢየሱስምህረ-ከ2ዀ 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን መምህሮች ከክፉ ወሬ እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @argashargash1506
      @argashargash1506 8 ปีที่แล้ว +2

      ሶሲ ነኝ የኢየሱስ ምህረት የበዛልኝ

  • @selamseifu1729
    @selamseifu1729 8 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen Amen Amen Amen!!!

  • @limenihmuluneh5662
    @limenihmuluneh5662 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህሮቻችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @ጽዮንሆይሰላንቺእኔዝምአል
    @ጽዮንሆይሰላንቺእኔዝምአል 8 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስትዋልን ያድለን አሜን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ 7 ปีที่แล้ว +1

    amen abatoche kale hewten yasemaln mahber kedusan tegawen yabzalachu amelake kedusane

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ 7 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወትን ያሠማልን መምህሮችችን፡፡ በዋትሣብ አዳምጬዋለሁ በዚህጋ አላዳመጥኩትም፡፡ በርቱልን አባቶቼ፡፡ በፀሎታችሁ አሥቡ በሥደት ያልነውን😢

  • @ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ
    @ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ 8 ปีที่แล้ว +4

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ክፍ ነገር ከመናገር እርሱ ይጠብቀን አሜን

    • @msfxbjhfzxn7227
      @msfxbjhfzxn7227 7 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህሮቻችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @yonastegeneketsela271
    @yonastegeneketsela271 8 ปีที่แล้ว +3

    Kal Hiwot yasemalin! Egzihaber yitebikiln.

  • @merhawitewelde5447
    @merhawitewelde5447 8 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማኣልን

  • @edenetesfaye8800
    @edenetesfaye8800 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen kalehiwot yasemlen

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 8 ปีที่แล้ว +2

    amen lememhirichachin kale hiwetn yasemalen bedema betsaga yitabekilen amen

  • @አሀቲተክሌ
    @አሀቲተክሌ 8 ปีที่แล้ว +6

    ማኀበረ ቅዱሳንን አምላከ ጎርጎርዮስ ይጠብቅልን! ለሰባኪያኑም አብዝቶ ምስጢሩን ጥበቡን ይግለጥላቸው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @mestiredi7344
    @mestiredi7344 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን.ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @senaitsenait2063
    @senaitsenait2063 8 ปีที่แล้ว +1

    kale Hiwetn Yasemalin

  • @routhrouth6549
    @routhrouth6549 8 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን

  • @daviddada548
    @daviddada548 7 ปีที่แล้ว +1

    Love this App በታምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የ ድንግል ልጅ እድሜ እና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን ❗❗❗

  • @asenakudagen9574
    @asenakudagen9574 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @freephone1221
    @freephone1221 8 ปีที่แล้ว +1

    amen Amen Amen kalehwotyasemaln

  • @ngstiaregaweyamaryamljinge9095
    @ngstiaregaweyamaryamljinge9095 8 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiwat yesmalen abtoche

  • @mahiruhama6867
    @mahiruhama6867 7 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemaln.

  • @በሀርነሽየኪድዬሊጅ
    @በሀርነሽየኪድዬሊጅ 8 ปีที่แล้ว +2

    Amen kala hewaten yasamalen

  • @ተዋህዶበሀይማኖቴየጥንትነ
    @ተዋህዶበሀይማኖቴየጥንትነ 7 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፍ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ክፍ ከመናገር እግዚአብሔር አንደበታችንን ይጠብቀው አሜን

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
    @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 ปีที่แล้ว

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ለመምህራኖቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን እኛንም ከክፉ ወሬ ይጠብቀን
    አሜን(፫)

  • @sneaksneak7979
    @sneaksneak7979 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት የሰማልን.

  • @almealme3992
    @almealme3992 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gdgf6317
    @gdgf6317 6 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwote yasmalen

  • @temesgenzegeye3944
    @temesgenzegeye3944 8 ปีที่แล้ว +2

    kale hiwote yasemaline

  • @SalamSalam-sd1vb
    @SalamSalam-sd1vb 8 ปีที่แล้ว +2

    kale hiwot yasemalen

  • @haregewoyinregasa1138
    @haregewoyinregasa1138 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይውት ያስማልን

  • @lulululu6319
    @lulululu6319 7 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን ክፉ ወሬ ከመናገር ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን

  • @mestawutbelachew3116
    @mestawutbelachew3116 8 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @eri-fortune
    @eri-fortune 8 ปีที่แล้ว +1

    qale hiwet yasemal.

  • @የማርያምልጅየማርያም-በ4ጘ
    @የማርያምልጅየማርያም-በ4ጘ 8 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @almazalmazalmazalmaz459
    @almazalmazalmazalmaz459 8 ปีที่แล้ว +2

    Baxxam wunt naw!! kifuu waree endalachiihut kguuwaadng naw yammixaw Egziabher huullaachi yixabqan kzzii
    Kalhiwoot yassmmaln ameeeeeeeeeennnnnnnnn

  • @asterliju2864
    @asterliju2864 7 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale Hewiot yasemalen

  • @saleh3746
    @saleh3746 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @amerteurgessa5793
    @amerteurgessa5793 7 ปีที่แล้ว +2

    amen Amen amen! ! I

  • @ድንግልማርያምእናቴናትድን
    @ድንግልማርያምእናቴናትድን 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @saraawadqalehywetysemaln5899
    @saraawadqalehywetysemaln5899 8 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @እሙየድንግልልጅየድንግልል
    @እሙየድንግልልጅየድንግልል 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 7 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @alemhailu29
    @alemhailu29 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህሩቻችን ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td 8 ปีที่แล้ว +2

    Amen kelhiwetyisemaln

  • @fekadutarekegn3644
    @fekadutarekegn3644 6 ปีที่แล้ว +1

    May God Gorgorus, the Holy One of us! And to the scholar, revealing the wisdom of age!

  • @lidiya727
    @lidiya727 8 ปีที่แล้ว +5

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ይባርክልን

  • @cityoflovethanks6540
    @cityoflovethanks6540 7 ปีที่แล้ว

    Thankyou Lord Jesus. Bâle slene metfo were yaweral yemigerm yxomal ysegdal beqerewu mknyat hiweten kematfat snte asebkugn Egziabher gin tebeqegn. bewerewu miknyat beteseboche guadognoche ana betesebochu chirash teltewugnal. kemnetem tefetatenegn. yih hulu eyaderegegn gin ebete new yeminerew... Le church negre abatoch yaqalu minm mareg gin alchalum. bezih mknyat pentecostal lemehon sinte mokerkugn hedkum gin ye orthodox emneten betam hayal new. lijochem embi alugn orthodox nen eyalu
    lezihm ewnet kufu were limd kante gar yemiyadg new. Egziabher ymesgen.

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን እናመሰግናለን (፫)

  • @tsehayabdi4839
    @tsehayabdi4839 6 ปีที่แล้ว

    Bawunet lamamirochachin kala hiywotin yasamalin badime baxena yixabiqilin

  • @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ
    @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ 6 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @ወለተህይወትገብረሚካኤል
    @ወለተህይወትገብረሚካኤል 7 ปีที่แล้ว +1

    kal hiwoten yeasemalen ye Agelglot zemenachehun yebarklen

  • @ጥረወርቅየማርያምልጅእግዚ
    @ጥረወርቅየማርያምልጅእግዚ 7 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @gnnynrrr3445
    @gnnynrrr3445 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @ፍቅርእምነትተሰፋ
    @ፍቅርእምነትተሰፋ 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiowtin yasmlin labatocacin

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ጐ7ጀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ጐ7ጀ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bereketknde4648
    @bereketknde4648 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 ปีที่แล้ว

    AMENNNNNNNNN

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12
    @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masreshaenyew8183
    @masreshaenyew8183 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ቲጂየማርያምልጅቲጂየድንግ
    @ቲጂየማርያምልጅቲጂየድንግ 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tihunez3410
    @tihunez3410 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን