የወደዱ ሰሞን - Ethiopian Movie - Yewededu Semon Full 2015 ( የወደዱ ሰሞን)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @mikemelaku7313
    @mikemelaku7313 4 ปีที่แล้ว +30

    በጣም አስደሳች ፊልም ነው:: የተዋንያኖቹ ብቃት, የደራሲው, የኤዲተሩ ስራ ..... ብቻ አላቅም ተመችቶኛል ምናለ ሲኒማ ባየሁት ኖሮ... 👏👏

  • @ፊፊሐፍቲክያ
    @ፊፊሐፍቲክያ 5 ปีที่แล้ว +45

    እፍፍፍ ጋሽ ተዜ ነብስህን በ አጸደ ገነት ያንሩህ የኔ አባት እንድሁም ለመላው ቤተሰብህ መጽናናት እመኛለው

    • @አረህማእረህማ
      @አረህማእረህማ 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋❤️💋

    • @user-ly4cz7ov2w
      @user-ly4cz7ov2w 4 ปีที่แล้ว

      ሞቷል እንዴ ወይኔ አላምንም

    • @ኡማርዩቱብ
      @ኡማርዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ly4cz7ov2w በቅርብ ነው የሞተው እህት

    • @mikemelaku7313
      @mikemelaku7313 4 ปีที่แล้ว

      Amen nefse yemar

  • @إسماعيلأبونهى
    @إسماعيلأبونهى 9 ปีที่แล้ว +301

    እኔን የሚቆጨኝ እነሱ አስመስለው ለሚያለቅሱ፣ ገንዘብ ያገኛሉ እኔ እነሱን እያየሁ ከልቤ ስቅ ስቅ ብየ አልቅሸ አምስት አለማገኜቴ
    ባጠቃላይ ፊልሙ ዋው ተመችቶኛል

  • @hayufikir1039
    @hayufikir1039 9 ปีที่แล้ว +409

    ደስ ይላል ግን የወደዱትን ለመርሳት እንደፊልሙ ቀላል ቢሆን ታድለን ነበር

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +83

    እህህህ ጋሽ ተዜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ አንተን ለማየት ፍልሞቹን ደጋግሞ ማየት ሆነ ስራዬ 😭😭😭😭😭😭😭እኔን የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢

    • @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ
      @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ 5 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭 ይች አለም መጨረሻዋ ይህ ሆነ የምር አሳዝኖኛል ወላሂ 😭😭😭

    • @helina3753
      @helina3753 5 ปีที่แล้ว

      ምትክ የጌታ ልጅ እኔም እሱን ለማስታወስ ነው ደግሜ ያየሁት💔💔💔

    • @gachacottoncandy7614
      @gachacottoncandy7614 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 😢😭💔

  • @ematlve3599
    @ematlve3599 4 ปีที่แล้ว +25

    እሥኪ እደኔ ማነዉ ድጋሚ 2020 ላይ የሚያይ

    • @MG_22
      @MG_22 3 ปีที่แล้ว

      2021 gin digame aydelm 😂

    • @abenezergirma3445
      @abenezergirma3445 8 หลายเดือนก่อน +2

      Me apr 17 2024

    • @Mahder635
      @Mahder635 8 หลายเดือนก่อน

      2024 እያየሁት ነው😅😂

    • @paulosnega9985
      @paulosnega9985 7 หลายเดือนก่อน +1

      2024 April 30😂

    • @hananmohamad9433
      @hananmohamad9433 7 หลายเดือนก่อน +1

      2025 may😂❤

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 8 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት አድናቂያችሁም ነኝ። በኔ በኩል 97% ሰጥቻችኋለው BRAVOOOOO

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የዱሮ ፊልም ♥️♥️❤️❤️ ምርጥ ተዋናይ አርቲስት ተዘራ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @heluta3878
    @heluta3878 ปีที่แล้ว +3

    አይ ተዘራ በጣም በጣም ነበር የምወድህ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው ሁሌም መሞትህ ይረብሸኛል

  • @lieltlove6472
    @lieltlove6472 9 ปีที่แล้ว +1

    wow betam des yemil film kemr wededkut እንግዳሰው ከኡነት ኤትዮጵያ ውስጥ ካለት ምርጥ አርቲስቶች አንዱ አንተ ነህ ሁሉን ፊልሞችህን አያቼዋለሁ በጣም ነው የምወድህ አድነቂህ ነኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @lilalila7396
    @lilalila7396 9 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውው ለኔ ምርጥ ፊልም ነው ከልብ አመሰግናለሁ እውነት የወደድ ሰሞን አይን ይጋረዳል

  • @mkedsworku4924
    @mkedsworku4924 8 ปีที่แล้ว +12

    ዋውው በእውነት ላይ የተመሰረተ ምርጥ ፍልም ነው

  • @sarontf5299
    @sarontf5299 9 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውው እንዴት ደስየሚል ፊልም ነው እናመሰግንለን.

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ልጅ የት ጠፋ በጣም ግሩም አክተር ነው።
    በኢትዮጵያ ፊልም ውስጥ የምወዳቸው የወንድ ተዋንያኖች
    ይሄ ልጆ፣ ብርሀኑ (ባባ)፣ ግሩም
    ቀዳማዊ ስፍራ አላቸው።

  • @atsedekassa4498
    @atsedekassa4498 9 ปีที่แล้ว +187

    ኢንግሊዘኛውን ተበድራችሁ አረብኛውን ተበድራችሁ ትዘልቁታላችሁ??አማርኛችንን የትኛው አረብ ደባልቆ ሲያወራ ሰማችሁ የትኛው ነጭ አማርኛ ሲደባልቅ ሰማችሁ??የሰው ወርቅ እንደምቅበታለን ብላችሁ አማርኛችንን አትግደሉት የሀገራችን ፊልም እያደገ በመሄዱ ደስተኛ ነኝ የእንግሊዘኛ እና የአርብኛ ብድር መስማት ስለሰለቸኝ ግን ማየትም እያስጠላኝ ነው የፊልም ደራሲያን ይህን አስተያየቴን ቢያነቡልኝ እና ቢታረሙልኝ እንዴት ደስስስስስ ባለኝ!!"

    • @xsenizyemareyamliji2398
      @xsenizyemareyamliji2398 9 ปีที่แล้ว +1

      Bezhi hasab enam esmamalew gne hulam bizw giza eni lemsal enager nber gne mesema yelm ahun tenagern ngem addis film seseru yekelakelalu ye sew nger lemn des endemelachu alkem.mane enderas yerasachen yemnkorabet ke 85 belay kanka eyaln ye sew ga mehad lemangnawm asbubut.

    • @mahramemo3717
      @mahramemo3717 9 ปีที่แล้ว

      woooooownew

    • @helenasefa1244
      @helenasefa1244 9 ปีที่แล้ว

      ewnet belhal🙋

    • @tsedtesfaye1126
      @tsedtesfaye1126 9 ปีที่แล้ว

      ብድርና ቁጠባ ሰውን ሰው ያረጋል ሲባል ሰምተው ነው lol 😄😄

    • @frehiwotaberu184
      @frehiwotaberu184 9 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkkkk አረ በጣም

  • @sjddhdvwuf
    @sjddhdvwuf ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻዉ ሲያስጠላ ከዛች ጋር ቢሆን አሪፍ ነው ደስ ብሎኝ አይቼ መጨረሻዉ ዘጋኝ🙂😖

  • @ዜድየአያልልጅ
    @ዜድየአያልልጅ 9 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም የሚያምር ሙቭ ነው እናመሠግናለን በርቱ ተበራቱ ተዋናዬቹን በሙሉ አደንቃቸዋለሁ ይመቻችሁ አቦ

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 7 ปีที่แล้ว +38

    እስከ ዛሬ ኣለማየቴ ቆጨኝ
    ግን ፊቅር በፊልም ብቻ ሁኖ ቀረ እንጅ…

  • @jamilakingdom2664
    @jamilakingdom2664 7 ปีที่แล้ว +13

    Ethiopian films are very predictable most of the times, but this one carried some mystery in it. I liked it. Keep it up! Hanan is so talented; she has the skills level of Hollywood actresses. Don't even ask me how beautiful she is.

  • @danielcouch7672
    @danielcouch7672 3 ปีที่แล้ว +8

    21 times i see
    Editor 👍❤
    Soundtrack 👍❤
    Tewanawoch ❤❤❤
    Direktor ❤👍👍👍
    I never seeing just like that movie

  • @AliMohammed-yb7lz
    @AliMohammed-yb7lz 5 ปีที่แล้ว +37

    ፍቅር በፊልም ብቻ አትበሉ እኛ ከዚህ እንበልጣለን 100%

    • @torttxt8818
      @torttxt8818 5 ปีที่แล้ว

    • @SsSs-wl4vm
      @SsSs-wl4vm 5 ปีที่แล้ว

      ልክነህ በአፍ 100% ትበልጣላችሁ በልብ ግን 0% ናችሁ ፍቅር በአፍ ሳይሆን በልብ ነው ምን አልባት ከፌልሙ ብትማሩ ጡሩ ነው ።

    • @ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ
      @ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls 4 ปีที่แล้ว

      @@SsSs-wl4vm ትክክል ብለሻንማር

    • @user-ly4cz7ov2w
      @user-ly4cz7ov2w 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ እራይት በኔ ስለደረሠብኝ

  • @MikiasSeid
    @MikiasSeid 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ደስ የሚል ፊልም ነው ዋው ሀኒዬ የላቺበት ፊልም ይለያል ብቻ ተመቺቶኛል❤❤❤❤

  • @edenzenebe1890
    @edenzenebe1890 9 ปีที่แล้ว +24

    የወደዱ ሰሞን ሀሪፍ ፊልም ነው 👍👍💞💖💖

    • @muhammednasir3581
      @muhammednasir3581 4 ปีที่แล้ว

      eden zenebe

    • @mycartonmy7121
      @mycartonmy7121 4 ปีที่แล้ว

      Be 4 amet 5 like bicha

    • @MG_22
      @MG_22 3 ปีที่แล้ว

      @@mycartonmy7121 be 1 amet 0 like 😂😭

  • @መሲየጎንድርዋየአባቴናፋቂ
    @መሲየጎንድርዋየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ተዝራ ነብስዎትን በአፀደ ገንት ያኑረው እንደሁም ለምላው ቤትሰብ መፅናናትን እምኛልሁ

  • @زينبالزهراني-ط7ط
    @زينبالزهراني-ط7ط 5 ปีที่แล้ว +17

    ጋሺ ተዜ የኔመልካምሠው ነብሶህን በገነትያኑራት

  • @sintayurahel8245
    @sintayurahel8245 9 ปีที่แล้ว

    wowwwww አቦ ተመችቶኛል ጋደኛ ማለት ይሄ ነው ቴዲ ውድድድድድድ ♥♥♥ እኔ የምለው ላብድ ነው ምስጥ የሚያረጉ ፊልሞችን እየለቀቃቹ እና ደስ የሚልና ትምህርት አዘል ስለሆነ ተመችቶኛል

  • @nhany.sisayhabsha2570
    @nhany.sisayhabsha2570 9 ปีที่แล้ว +4

    OMG በጣም አዝናኝ የፍቅር ፊልም ነው ልጅቷን አፍርጦ አፍርጦ ጨረሳት እኮ ሆ kkkkkkkkkk

  • @sarakeqaterl5445
    @sarakeqaterl5445 9 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አረፈ ነው በርቱ ምን እለበት ፍቅር ፍልም ላይ ብቻ ባይሆን!!

  • @tmam6591
    @tmam6591 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ደስ እሚለኝ ይሄ ፊልም እዮት

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎውውውውውውውውው በጣም አሪፍና አሥተማሪ ፊልም ውይ እነኝክን ሠውየ ሥወዳቸው እጭ ምት የሚሉ ጠላት መሞት የሌለበት ሰው እየሞተ ሌላው ይኖራል እነሡም ሞት ወሠደብን በተረፈ አቤሌ አድናቂህ ነኝ ለፍቅር ስትል ብዙ መሥተዎፅነት ከፈልክ እሠይ ተባረክ ዳግም አሽሻሙ እድሜክን ከአሽሽ አትውጣ ሌባና ሠካራም ድሮም ቀልብ የለውም ፍቅርክን በገንዘብ ሸጠክ አሽሽ ትመጣለህ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ያምራል አባቶ ግን ውይ ደስ ሲሉ ያሳዝናሉም😍😍😍

  • @selamselam4848
    @selamselam4848 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልምነው እናመሰግናለን

  • @eyoseyaikob5189
    @eyoseyaikob5189 ปีที่แล้ว +8

    ፊልሙ ምርጥ ነው ምትሉ like ገጩይ

  • @hermelayifrusaudi6276
    @hermelayifrusaudi6276 9 ปีที่แล้ว

    Efffffffuuuuu,
    ውይይይ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል! የእውነት በጣም ነው የወደድኩት" ምንም ቃል የለኝ.
    በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት "wow" ነው!!!!!

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ዘ1ወ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ዘ1ወ 8 ปีที่แล้ว +85

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ግን እነሱ ለገዘባቸው ሲሉ የውሼት ያለቅሳሉ እኔ በባዶ ሜዳ እነሱን እያዬሁ የእዉነ ማልቀስ

  • @dawittibebu4554
    @dawittibebu4554 9 ปีที่แล้ว +2

    There are a lot of positive lesson in this movie please we have to motivate our film industry, stop hating!!!!!!!!its a nice movie keep it up.

  • @tadtab2
    @tadtab2 9 ปีที่แล้ว +12

    THE BEST WOOOOOW. I was completely inside the movie and when it finish I feel loneliness.

  • @helen-vl2oc
    @helen-vl2oc ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ👍👍👍👍

  • @djvchjc1323
    @djvchjc1323 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እንዴት አባቱ ነው የማምርው ቴድ አቦ ይመችህ 👍

  • @birhanuchalla3510
    @birhanuchalla3510 4 ปีที่แล้ว +1

    የፈረንሳይ ኢምባሲ እስፖንስር ያረገው ይመስላል። በሀገራችን ስንት የሚፀባረቁ እያሉ ስንቱ ሀገር ባህላቸውን ሀገራቸውን አቅም የሚያሰዪበት መንገድ እኛ ግን እውቀት ሳያንስ በድህነታችን ግን ዘመናዊ ባርነት ውስጥ ገብተናል። እባካቹ ሙያቸውን የሀገራችን ታሪክ ላይ ለመሥራት ሞክሩ።

  • @rozara2863
    @rozara2863 9 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም እውነት ይኑር በጣም የሚያምር ፊልም በጣም ያምራል

  • @fanatesfay6380
    @fanatesfay6380 4 ปีที่แล้ว +1

    Tedi ena haniye betam nw emwdachu rellay des yamil movie nw good job 👍 ❤️❤️❤️

  • @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና
    @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና 9 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በቃ ይህ ነው ፍቅር ♥ማለት መስዋትነት መክፈል ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @ሀይሚየማርያምልጅ-ገ2ኀ
    @ሀይሚየማርያምልጅ-ገ2ኀ 9 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ይመቻችሁ በጣም ደስ ይላል ።
    ላንሳት !!
    ላንሳት !!
    በርቱ

  • @yosef0552
    @yosef0552 9 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚመች ፊልም ነው ቀጥሉበት Laik100%

  • @عبدوالحبشي-ف1ظ
    @عبدوالحبشي-ف1ظ 4 ปีที่แล้ว +1

    የቆዬ ቢሆንም በጣም የምወዳቸዉ ተዋኞች ናቸዉ አድስዬ ቆንጆ ፍርፍር ነገር

  • @aronteklzgi2008
    @aronteklzgi2008 8 ปีที่แล้ว +35

    i am Eritrea i like Ethiopian filim

    • @aronteklzgi2008
      @aronteklzgi2008 8 ปีที่แล้ว

      Hallo

    • @halinesmart767
      @halinesmart767 7 ปีที่แล้ว +1

      Aron Teklzgi you arteir lave somaci 😘👍❤❤❤❤❤

    • @saraawekesarnha2405
      @saraawekesarnha2405 7 ปีที่แล้ว +1

      Aron Teklzgi ewnet betame kelale new yewdeduhtne mersat wanaw ersne masamne becha new meysflgeuh

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኻን ሰላም መጣሽ በአለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልሽ ዋው በጣም ያዝናናል ያስተምራል❤❤❤

  • @mahi-fx1sl
    @mahi-fx1sl 9 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያምራል በጉጉት ስጠብቀው የነበር ፊልም

  • @galglesidetyawyedingilmari3961
    @galglesidetyawyedingilmari3961 5 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal Hanan. Adis almiye ena ato tezera (Germish betam now des yemilugi ❤❤❤

  • @haweedao9033
    @haweedao9033 8 ปีที่แล้ว +10

    wowowo betam arif film new wwweeeeeeddd

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተግማማችሁ፣ ዝርፊያ፣ ሺሻ፣ ሃሺሽ፣ አልኮል፣ ዝሙት፣ ወዘተ።
    አገርና ወገን አሳፋሪዎች።

  • @مرسلا00
    @مرسلا00 8 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያምራል

  • @yeabsra887
    @yeabsra887 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow I love it😙😙😙😙😙💗it is garet

  • @sarahbrham5661
    @sarahbrham5661 8 ปีที่แล้ว +12

    እጅግ በጣም ደስይላል። ቀጥሉበት። ኑሩልን ።

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ፊልም💓 ተዘራ ነብስህን በደጋጎች ጎን ያስቀምጣት💔

  • @mekalihhabtemariam8466
    @mekalihhabtemariam8466 9 ปีที่แล้ว +8

    waw! absolutely fantastic.God bell u guys.

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW በጣም ደስ የሚል ፊልም አቤት ፍቅርርርርር

  • @ዜድዜድ-ከ1ሐ
    @ዜድዜድ-ከ1ሐ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣምደስየሚልፊልምነዉ❤❤🌹❤❤ሀናንየዉድድድ በማያልቀዉ

  • @mussiemelles8494
    @mussiemelles8494 8 ปีที่แล้ว +1

    gorgeous movies

  • @anynallemdebebbe4628
    @anynallemdebebbe4628 9 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው!

  • @madaynhalimondayalsiri6162
    @madaynhalimondayalsiri6162 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስእያለኝነውእስከመጨረሻውያ የሁትአቤልያለበትሁሉፊልምደስይላ ልሁላችሁንምአመሰግናለሁአስተማረና አዝናኝነው

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም!

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው

  • @mekdi41
    @mekdi41 8 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደስ የሚል ፊልምነው

  • @betgstmekuryaw7335
    @betgstmekuryaw7335 9 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ትውነችሁ በጣም ተመቻችሁኝ .
    ፍቅርን በፍቅር እጅ በግድ ወይም በገዘብ ማግኝት እደማይቻል አስተመራችሁነል

  • @genigeni7197
    @genigeni7197 7 ปีที่แล้ว +4

    አስተማሪ ፍልም ነው ዋው

  • @KelemH-z8i
    @KelemH-z8i 4 หลายเดือนก่อน +1

    august 22 2024 kelelitu 9:20 ayche chereskut ewnetm old is gold

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 4 ปีที่แล้ว +7

    May your soul rest in heaven Girmishye 😢😢😢😢

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 ปีที่แล้ว +1

    Tediye fiker iko nak adisalem gin asazenachign betarfe filimu betam arifee naw beratu

  • @ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ
    @ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው ደስ ስትሉ ግን እፍርፍር ስራውጋ ውይ ሞትኩኝ😀😀 በሳቅ 💔👈መዳሜ እሽፊክ አለች ክክክ😒😍😘😘😘

  • @ኡስታዞቻችንንአላህሆይእድ
    @ኡስታዞቻችንንአላህሆይእድ 8 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይ እዴት ደስ ይላል ወይይ ፍቅርርር
    አድናቂያችሁ ነኝ

  • @memebakla378
    @memebakla378 ปีที่แล้ว +1

    በረቱልን እናመሰግናለን

  • @abrakadabra611
    @abrakadabra611 9 ปีที่แล้ว +4

    thanks arada movies we love love love youuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @sksmsjakk6870
    @sksmsjakk6870 5 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽተዜ ምርጥ አባት ነበርክ ነፍስህን በገነትያኑር እልን

  • @abelmahari479
    @abelmahari479 9 ปีที่แล้ว +23

    ሰው አይቶ ሲጨርስ ይኮምታል
    እኔ ከመጀመሩ በፊት comment አያለው
    ግን ጥሩ coment ስላለ ላየው ነው

  • @dadodado4462
    @dadodado4462 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተመችቶኛል በርቱ

  • @rahmayoso6183
    @rahmayoso6183 9 ปีที่แล้ว +41

    ዋውውውውውው የእንባየን ዋጋ+የእንቅልፌን ዋጋ ቁጭ አድርጉ...............................ግን....... ግን ብከፍልም ያንስባችዋል ሀናን ፍቅር ውድድድድ♥♥♥

  • @tenamekonnen1971
    @tenamekonnen1971 8 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደሥ ይላል ቀጥሉበት

  • @makiahussin6646
    @makiahussin6646 9 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ዋው

  • @yosf6058
    @yosf6058 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dvidenega9328
    @dvidenega9328 9 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @juliyjuliy3194
    @juliyjuliy3194 7 ปีที่แล้ว +1

    waw ye fiker mesewatenet endet yasedesetal betammm arife nw mertoch yasetemeral

  • @AhmedHassan-xe1zj
    @AhmedHassan-xe1zj 6 ปีที่แล้ว +13

    The best actors Hanna ♥️😍

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 4 ปีที่แล้ว

    Thx too much ,its so NICE !!!!!

  • @salamdawer5803
    @salamdawer5803 5 ปีที่แล้ว +8

    ምን ዋጋ አለው እንዲህ ናት አለም የምታፈሪው የሚያፈቅረው ሌላ ስው ይቺ አለም ኡፍ ትደክማለች

  • @AdugnaMegersa
    @AdugnaMegersa 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ

  • @noornoor1626
    @noornoor1626 9 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ግሩም ነው!!!! እናመሰግናለን!!♥

  • @abihz4592
    @abihz4592 ปีที่แล้ว

    Wawwww des emil filim neww demo hanan betam new mwdshe yena deblblech kab wedi asmera abashewel habibti

  • @lideyabrown1586
    @lideyabrown1586 9 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል 😍😘

  • @merameberahim399
    @merameberahim399 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥፊልምነዉዋዉ👌👌👌👍

  • @mahratlove3981
    @mahratlove3981 9 ปีที่แล้ว +5

    wowwwww betam betam dasi yemli flim nw

  • @ፍቅርተማርያን
    @ፍቅርተማርያን 9 ปีที่แล้ว +6

    wowwwwwww ምርጥ ፊልም ነው ግን ምንድን ነው ፊሬች ማውራት እዚህ ጆሮዬን ያደማው እሱ ነው በማንነታችን ቆንቆ አንፈር ከማንም የበለጠ ብዙ መናገር ስለ ምንችል 1ነገር ሳልል አላልፍም ቆንቆውን የመያዛቹ በጣም ይገርማል ሌላው ምርጥ ፊልም ነው

  • @sarss-4442
    @sarss-4442 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚምረው❤❤

  • @ayinalemlolo1454
    @ayinalemlolo1454 9 ปีที่แล้ว +2

    woooow amazing film I ever seen before

  • @abelgebremedhn915
    @abelgebremedhn915 7 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif film

  • @eyrusalemaschalew7308
    @eyrusalemaschalew7308 9 ปีที่แล้ว +4

    tedo mirx sew yimecheh god bless you

  • @sjhrhr6639
    @sjhrhr6639 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፍልም

  • @yaudarasnakawowarefnew7810
    @yaudarasnakawowarefnew7810 9 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም
    እ/ር ይጠብቃችሁ

  • @sol5439
    @sol5439 7 ปีที่แล้ว +1

    Trés bien.merci beacoup.