ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኘሮግራምህን በጣም ነው የምወደው እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ዎች ይወዱታል። አገልጎሎቱ ግን ረፋድ ነው። ማለቴ ቢያንሰ በሳምን ሁለት ግዜ ፕሮግራሙ ለተደማጭ ቢቀርብሰ???
አመሰግናለሁ ።
Eshete Asefa you are a very gifted story teller. Thank you very much & God bless you
How is it good story, with good story teller Eshete Assefa.
አቀራረብክ በጣም ነው ሚማርከው 👌👌👌
ይገርማል እኮ 😰😰😰
ሸገር F.M 102.1 ጊዜ ስለማላገኝ ድምፃችሁ ይናፍቀኛል ፤ እወዳችኋለሁ በቃ ።
ንጉስ ሀሰንን ወደድኩልህ ዛሬ ደግሜ ስሰማው ደግሞ አስቆኛል ደግ አደረጉ ለህዝባቸው ሲሉ የተሸከሙት የስልጣን ብዛት
እኛም ኢትዮጵያውያን አንፈራም የሞተውን ወገኖቻችንን ግን በክብር ወደ መቃብር ቦታ ሄዶ ይቀበራል ከዚያም ዝክር መዘከር ነው ሁሉም የተለያየ ስነስርዓት አለ ንጉሱ ይህ ሁሉ ሀብት ንብረት ቢኖረውም ፊጣሪ አምላክ አንድ ያደረገው ሞትን ነው ሀብታም ደሀየተለያየ ሀይማኖትን በአንድነት የሚወስድ ሞት ነው እድሜ ፆታ ምንም ሳይለይ አለም ካለም አንድ ያደረገው ሞት ነው
Qq
Dear Eshete you are so amazing, but am happy if you tell as about king Teheraka the one you maintained on your program about Balthazar Garcia please please..........
What a culture ?🤔
ወይ እሸቴ እሚገርም ስራዎች ነዉ እምትሰራው አደናቂኀ ነኘ ሁሌም
ይገርማል
ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ቡራናዬ የምትባል ሀገር መኖሯ
Histery sinimar yet neberik ? Lol
ጅል መብት ነፃነት ትላለህ ሰላሙ ከተጠበቀ የኑሮ መሻሻል ካለ ምን ይፈልጋል እኛ አንዱም የለን ነፃነትም መብትም የኑሮ መሻሻልም ሰላምም ምንም የለን😢
ነጮች መቼም ገብተው ያልዘረፉበት አገር የለም😕
እሸቴ ከታሪኩ ይልቅ የአንተ አቀራረብ ምርጥ ታሪክ ያስመስለዋል
ውይ እሸቴ እዴት እደምታስደስተኝ የሚገርመው ግን መልክህን አለማወቄ ነው
😂😂😂be voiceu enawqwaln😂
ትልቁ ዘንዶ ወይም ትልቁ ኢሉሚናቲ
Ygermal kmnm belay yegermng ye toraja swch gud eko nw😂enamsgnaln🙏❤
Wey duniya
እሼ ይሄ ሁሉ ሰው እያደነቀህ ኧረ መልስ ስጠን። አቀራረብህ ማንም አይሰታከከልህም አድናቂህ ነኝ። የንጉሱ ሀብት ግን የሚገርም ነው ፈረሶች ግን አንሶታል።
በጣም አመሰግናለሁ ለአድናቆታችሁ እስከ ያልመለስኩት ግዜ ስለሌለኝ ነው
አኛ ጋር ብቻ ንጉሥ የሚዋረደው....... እኚ ንጉሥ እንዲህ ተመፃድቀው እንኩዋን ስማቸው አልጠፋም.... እኛ አገር ንጉሶች በእግር እየሄዱ... ከ ጠላት ተፋልመው እስካሁን ባኮዩልን አገር ላይ አሁን ድረስ በደደቦች እንደተሰደቡ ናቸው.
እውነቱን ነው መብት ፖለቲከኞች የሚባሉ ጣጣ ነው የአፍሪካን ችግር አላላቅቅ ያላት እሸቴ ሰውዬው አለም ታዋቂ የሆኑትን ሴቶችን እያመጣ ሚሸልመው ነገርስ በዚህም የታወቀ ነው
Wey Burunay emigerm newYet akababi new yalechiw?Endihu lemawek enji liseded endayimesilachihu demo.
Malaysia dinber
Indonesia 🇮🇩akebabe new meteganyow
🙄🙄🙄
ሀብታም ስሙ ራሱ ረጅም ነው።
ኘሮግራምህን በጣም ነው የምወደው እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ዎች ይወዱታል። አገልጎሎቱ ግን ረፋድ ነው። ማለቴ ቢያንሰ በሳምን ሁለት ግዜ ፕሮግራሙ ለተደማጭ ቢቀርብሰ???
አመሰግናለሁ ።
Eshete Asefa you are a very gifted story teller. Thank you very much & God bless you
How is it good story, with good story teller Eshete Assefa.
አቀራረብክ በጣም ነው ሚማርከው 👌👌👌
ይገርማል እኮ 😰😰😰
ሸገር F.M 102.1 ጊዜ ስለማላገኝ ድምፃችሁ ይናፍቀኛል ፤ እወዳችኋለሁ በቃ ።
ንጉስ ሀሰንን ወደድኩልህ
ዛሬ ደግሜ ስሰማው ደግሞ አስቆኛል ደግ አደረጉ ለህዝባቸው ሲሉ የተሸከሙት የስልጣን ብዛት
እኛም ኢትዮጵያውያን አንፈራም የሞተውን ወገኖቻችንን
ግን በክብር ወደ መቃብር ቦታ ሄዶ ይቀበራል ከዚያም ዝክር መዘከር ነው
ሁሉም የተለያየ ስነስርዓት አለ
ንጉሱ ይህ ሁሉ ሀብት ንብረት ቢኖረውም
ፊጣሪ አምላክ አንድ ያደረገው ሞትን ነው
ሀብታም ደሀ
የተለያየ ሀይማኖትን በአንድነት የሚወስድ ሞት ነው
እድሜ ፆታ ምንም ሳይለይ
አለም ካለም አንድ ያደረገው ሞት ነው
Qq
Dear Eshete you are so amazing, but am happy if you tell as about king Teheraka the one you maintained on your program about Balthazar Garcia please please..........
What a culture ?🤔
ወይ እሸቴ እሚገርም ስራዎች ነዉ እምትሰራው አደናቂኀ ነኘ ሁሌም
ይገርማል
ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ቡራናዬ የምትባል ሀገር መኖሯ
Histery sinimar yet neberik ? Lol
ጅል መብት ነፃነት ትላለህ ሰላሙ ከተጠበቀ የኑሮ መሻሻል ካለ ምን ይፈልጋል እኛ አንዱም የለን ነፃነትም መብትም የኑሮ መሻሻልም ሰላምም ምንም የለን😢
ነጮች መቼም ገብተው ያልዘረፉበት አገር የለም😕
እሸቴ ከታሪኩ ይልቅ የአንተ አቀራረብ ምርጥ ታሪክ ያስመስለዋል
ውይ እሸቴ እዴት እደምታስደስተኝ የሚገርመው ግን መልክህን አለማወቄ ነው
😂😂😂be voiceu enawqwaln😂
ትልቁ ዘንዶ ወይም ትልቁ ኢሉሚናቲ
Ygermal kmnm belay yegermng ye toraja swch gud eko nw😂enamsgnaln🙏❤
Wey duniya
እሼ ይሄ ሁሉ ሰው እያደነቀህ ኧረ መልስ ስጠን። አቀራረብህ ማንም አይሰታከከልህም አድናቂህ ነኝ። የንጉሱ ሀብት ግን የሚገርም ነው ፈረሶች ግን አንሶታል።
በጣም አመሰግናለሁ ለአድናቆታችሁ እስከ ያልመለስኩት ግዜ ስለሌለኝ ነው
አኛ ጋር ብቻ ንጉሥ የሚዋረደው....... እኚ ንጉሥ እንዲህ ተመፃድቀው እንኩዋን ስማቸው አልጠፋም.... እኛ አገር ንጉሶች በእግር እየሄዱ... ከ ጠላት ተፋልመው እስካሁን ባኮዩልን አገር ላይ አሁን ድረስ በደደቦች እንደተሰደቡ ናቸው.
እውነቱን ነው መብት ፖለቲከኞች የሚባሉ ጣጣ ነው የአፍሪካን ችግር አላላቅቅ ያላት እሸቴ ሰውዬው አለም ታዋቂ የሆኑትን ሴቶችን እያመጣ ሚሸልመው ነገርስ በዚህም የታወቀ ነው
Wey Burunay emigerm new
Yet akababi new yalechiw?
Endihu lemawek enji liseded endayimesilachihu demo.
Malaysia dinber
Indonesia 🇮🇩akebabe new meteganyow
🙄🙄🙄
ሀብታም ስሙ ራሱ ረጅም ነው።