Sheger Mekoya - Douglas MacArthur የአሜሪካው ጀነራል ደግላስ አርተር ማካርተር Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 29

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 5 หลายเดือนก่อน +5

    አስደማሚ ታሪክ ነው የኛሃገሮቹ በብሄር የነቀዙ ታሪክ አልባ ጄኔራሎች ታሪካችው ሲዘከር የራሳችውን ህዝብ በድሮን በጄትና በእግረኛ የጨፉጨፉ የአንድ ስርአት አገልጋይ የዘራፊ ስብስብ ተብሎ እንደሚተረክ እርግጠኛ ነኝ የጊዜ ጉዳይ ነው ።

  • @Mele-001
    @Mele-001 21 วันที่ผ่านมา

    እሸቴ ይህን ድምጽህን ስሰማ ሁልጊዜም የማልረሳው የሶፍ ዑመር ዋሻ ትረካህን በልጅነት አዕምሮ በአትዮጵያ ቴሌቪዥን የምታቀርባቸውን የተለያዩ ትረካዎችህን ነው። አሁንም ከ 35 ዓመታት በኋላ ድምጽህ እና ለዚህ ምንም አልተቀየረም። ይገርማል። እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @tesfahungenene826
    @tesfahungenene826 2 ปีที่แล้ว +4

    አቶ እሸቴ አሰፋ በጣም እናመሰግናለን እባክህ አትጥፋ በቻልከው ሀቅም ቶሎ ቶሎ ፕሮግራሞችህን አድርሰን 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወድህ እሸ በጣም ትለያለህ እኮ .... እናመሰግናለን ይህን ሁሉ እውቀት ስመገብከን 🙏🙏🙏

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና ወታደር ነው። ጤና ይስጥልኝ ድምጸ መረዋው እሸቴ

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 2 ปีที่แล้ว +3

    THANK YOU ESHETE ASSEFA. MARVELUS PRESENTAION.

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 ปีที่แล้ว +2

    Jegna bimot seraw gn zlalam ynoral enamsgnaln sgeroch❤️

  • @binyamdemissie9123
    @binyamdemissie9123 ปีที่แล้ว

    እሼ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @asmamawbiru1342
    @asmamawbiru1342 4 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate you but you said that West Bank instead of westpoint and I know that human error is inevitable anyways I like your program
    Regards

  • @mulugetamekonnen3982
    @mulugetamekonnen3982 5 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ አሰፋ የምታቀርበው ዘገባ ቀልብ ይስባል። አቶ አበበ አሰፋ አስተምሮኛል

  • @leoribka
    @leoribka 2 ปีที่แล้ว

    Thank You

  • @youngremzi5905
    @youngremzi5905 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mekonnenkiflemariam986
    @mekonnenkiflemariam986 2 ปีที่แล้ว

    እሸቴ ኣሰፋ የሸገር FM ዋልታና ማገር

  • @tomstomy4191
    @tomstomy4191 2 ปีที่แล้ว +7

    ለምን በሳምን ሁለቴ እንኳን አታረግልንም

  • @dawityohannes5382
    @dawityohannes5382 2 ปีที่แล้ว +5

    እሸቴ ኢሔን ፕሮግራም እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው ያለፉትንም እየደጋገምኩ ነው እማዳምጠው አተራረክህ አቀረራረብህ በጣም አስደናቂ ነው በርታልን ባትጠፋ ደሞ ጥሩ ነበር🙏🙏🙏🙏

  • @did347
    @did347 7 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ 👌

  • @birhanutube7723
    @birhanutube7723 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትረካ እናመሰግናለን ልዩነህ እሸቴ ፊልድ ማርሻል ብየሀለሁ እሸቴ

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 2 ปีที่แล้ว +7

    ኑርልን ውድ እሸቴ.. ፊልድ ማርሻል ምን ያህል ዋጋ ለከፈለ ሰው እንደሚሰጥ ነው እሚያሳየው
    እኛ አገር መሪ ነን እሚሉት እነ አብይ የአገር ዳር ድንበር ተወሮ የእርስ በእርስ ጦርነቱ ነግሶ, ሰው በሰላም ወጦ በማይመለስበት እርቃን የሆነ አገዛዝ ፊልድ ማርሻል እያሉ ይተጫጫሉ አይ ኢትዮጵያውያዬ በእንጭጭ ጥርቅም ስቃይሽን ታያለሽ

  • @EnidalkEnidalik-vv8rt
    @EnidalkEnidalik-vv8rt 8 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አንጣህ

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 2 ปีที่แล้ว +1

    Berta!!!

  • @thefuturemanfuture6892
    @thefuturemanfuture6892 2 ปีที่แล้ว

    Eshetu keziy befit aqrebehew neber eko

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ ባትደጋግሙ አሪፍ ነዉ

  • @tesfutamirat2587
    @tesfutamirat2587 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @sabri5460
    @sabri5460 10 หลายเดือนก่อน

    WEST BANK ብለሆዋል! WEST POINT ነው የሚባለው!! ጠፍቶህ ሳይሆን አዳልጦህ ነው ይመስለኛል!!!

  • @abebetariku4386
    @abebetariku4386 2 ปีที่แล้ว

    Eshete ante eko yeteleyekina ye Gazetegnoch Hulu wesen neh.!! Yante program derso beagatami balebete mit metitobat wede hospital mewsed gid bileg enja lemewesen yikebdegnal.lene ante malet ezih dres neh.Abebe Tariku.

  • @abdurohman7181
    @abdurohman7181 หลายเดือนก่อน

    ቆንጀ የትረካ አቀራረብ ነው ።

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን