Thanks Fetha daily sharing this wonderful man for sharing about Ethian news knews about Ethiopia New you are my friand even you sened to me but i was helpining to me for sharing to me number whom happy to see It your New about It if I want to hear about Ethiopia n News for sure if possible to Sens to me for sure I am living in London Ontario Canada
who is the company who get the contract? I see Jewish language written around do you think Ethiopian Gas sabotaged by other countries take advantage on it. that is why we do not see any result for Ethiopia. some one will be responsible for this trade.
Natural gas well the deepest in the world is 31,000ft. I don't know how in the world u came up with 3 trillion feet. It's not even possible to go that deep with out getting out of not only earth but this galaxy. Total bullshit
የኢትዮጵያ የውሥጥ ሠላም በደንብ ሥረጋገጥ በአንድ ልቦና ያለ በለበለዝያ እዝያው ዝም ነው ነዳጁ ከወጣ አንደ ሊቢያ እሪሥ በርሥ ለመተራመሥ እያንዳንድሕ ቀና አመለካከት ሥኖርሕ ላገሪሕ
የኛ ነዳጅ ዘረኝነት ነው ከወጣ ቆየ
ነዳጅ የሰውልጅ አነዳጅ አይውጣ እኳን ነዳጅ አውጠን መሬት ቆፍረን በቀሎ አብቅለን ለበላነው እየተጋደልን ነው
የተፈጥሮ ጋዝ ቢገኝም የአስተዳደር ጥበብ ካልታከለበት የግጭት ምንጭ እንዳሆን እሰጋለሁ ሌላው የሀገራችን አጎራባች ባሌፀጋ ሀገሮች ኢትዮጵያ እንዳትጠቀም ባላቸው አቅም ሁሉ ተንኮል እንዳይሰሩ ምን አይነት ድፒሎማስ መጠቀም እንዳለብን ጥበብ ይጠይቃል ፈጣሪ ያቃል በተስፋ አለቅን እኮ
The World with peace, unity and love,, watching from berbera somaliland republic,,
እልም ይበል ቢስሚላሂ ረህማን እረሂም ድርቅ ይበል
እሱ ቀርቶብን ሰላማችንን ባገኘን
ናደጅ ሰይኖራን እንዲ እያተበለን ናዳጅ ከወጠመ እናልቀለን በኢትዮጵያ ውስጥ ምቃኝናት እና ጥላቻ ዘራኝናት ጠፍቶ ሰላም እና አንድነት ከልመጣ እንኳን መዕድን ቆፍሮ መውጣት በፈጣሪ ኃይል ያወጣውም ውኃ ይደርቀል
💚💛❤ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ መጀመሪያ
ጋዙ ይቅርና እኛ በኖርን አቦ
ወንድሜ በትንሽ በትልቁ ተናዳጅ ባሉባት አገር የኢትዮጵያ አምላክ ነዳጅ አይሰጠንም ይልቅ ወደ ፍቅራችን ና መከባበራችን ከተመለስን አይደለም የኢትዮጵያ ነዳጅ የዓለም ሀብት የኛ ይሆናል ::አለበዚያ አታስቡት,,,,,
Beautiful Menegestu Hayelemaryam was very great for Ethiopians ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሲኖረን ይወጣል አሁን አይጠቅመንም።
የኢትዮጵያ መሪ ወደ አረብ ሐገራሃት ሚመላለሰው ለም ነገሩ ግልጽ ነው የተፈጥሮ ጋዝ የኢትዮጵያ በሚገባ አላት የግዜ ጉዳይ ነው የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሐብቷን ትጠቀማለች አንድ ቀን በአሻጥርሮች ነው የተፈጥሮ ሐብታችንን እንዳንጠቀም የሚዘጉብን በበረካታ ፔትሮ ዶላር በመስጠት ነው ነገር ግን እንደዚ ሆነን አንቀሩም ይወጣል
!ቢዘገይም አሁን ግን ተንኮላቸውን የተረዳው አምላክ ይሰጣታል 😊አትጠራጠሩ እውነት አለና!!!!
Bless you Friends Fetha Midya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
አሁን ባለው የፖለቲካ ስርአት እንካን ነዳጅ ስንዴም እየተሸጠ የድሮን መግዣ ሆኖ ህዝባችን እያለቀ ነው ግዜውን ይጠብቅ
የአገራችን,የነዳጅ ሁኔታ, ለመንግሰትም ፈተና,ነው,የሆነበት ሰለሆነም መንግሰት አሁን የወሰነው ወሳኔ ትክክል ነው የሚል ሀሳብ አለኝ , የህዝባች ነዳጅ እንወጣለት,ይፈልጋል ምክናየቱም ከድህነት ያላቅቀኛል ብሎ ሰለሚያሰብ,ነው ሰለዚህ የኩፓኒያዎች ሴራ ሰለሆነ,መንግሰት የወሰደው ወሳኔ ትክክል ነው,,
❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉 የኢትዮጵያ አምላክ ለእግዚአብሔር ገና ጠላቷን ይዋጋል እንደ አብቹ አይነቶቹን መልካም አሳቢዎች ደግሞ ያሸንፋሉ እናሸንፋለን
እንዳይወጣ የአሜሪካ እጅ ስላለበት ነዉ ይኸውም ሳውድአረቢያና አሜሪካ በመመሳጥ በገንዘብ ኃይል እንዳይወጣ በጣም የተደበቀ ሚስጢር እየተከላከሉ ነዉ
አየስፈልግም መጀማሪያ ጠንከራ መከላከያ መገንበት ያስፈልጋል ከልሆና ግን የስቀይ ጦስ ይዞ ነው ሚመጠው መጀመሪያ በህር በር ይቅደም
የኦጋዴን መሬት የኢትዮጵያኑ ነው። በ1969-70 ውድ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጇቿ በደም በአጥንታቸው ከዝያድ ባሬ ወራሪ ሐይል ረግጠው ያባረሩ ሀገረ ግዛትን ያሰከበሩ ናቸው!!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 please 🥺 baba Soviet
@@axmedsayid9508you really know about Ethiopian hero
@@Tadewosyohanes I guess there's no Ethiopian hero or Ethiopia without forighn and their assistance 🐕🦺
በመሃይሞች እጅ ወድቀሽ አትቀሪም ሃገሬ!
💚💛❤ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ መጀመሪያ
የተዘረጋ የነዳጅ መተላለፊያ ባንብዋ ካለ አታፍርሱት። ለአይጦችና ለሸለም ምጥማጥ አውሬዎች በመተላለፊያነት ያገልግላቸዋል። የተርመሰማሽ አዉሬ አምላክ ቡራዉ ይርዳችሁ። የከብት እበት ኩበት ማገዶ ጥበብ ይሥጣችሁ በርቱ። የተቀረዉን ለጊዜው እርሱት። ድልድይና ት/ቤት ከሚያፈርስ መታከሚያ ቤትን ከሚያቃጥል ሕብረተሰብ ምን ይጠበቃል ???
ከአብይ ቅዠት ቤተ መንግሥት በ1/5ኛ የሚያንስ ኢንቨስተምነተ የኦጋዴንን የተፈጥሮ ጋስ ማልማእተ ይቻል ነበር። ራሱን የሚያመልክና ማስመለክ የሚፈልገው መሪ ግን አመራንና ኦርቶዶክስን በማጥፋት ላይ ሀብቱን፥ እንርሱ በሌሎበት የሚነግሥበትን ቤተ መንግሥት በመሥራት ተጠምዷል። ይህን እብድ ማስቆም የሁሉም ጤናማ ሰው ግዴታ ነው!!
ሰው ያወራል ሰውየው ይሰራል ወረኞችን አምላክ ያሳፍርለታል
Selam LEthiopia yehun E/r amelak yeredan
Thank you Feta for your great reporting. God bless you sll
Thanks Fetha daily sharing this wonderful man for sharing about Ethian news knews about Ethiopia New you are my friand even you sened to me but i was helpining to me for sharing to me number whom happy to see It your New about It if I want to hear about Ethiopia n News for sure if possible to Sens to me for sure I am living in London Ontario Canada
One Ethiopia 🥰
One Ethio One Ppls 🇪🇹
አለባቸው ሲቆጠሩ አመታትን ካሱቆጠሩ ነዳጁን በመሬት ጥልቅ የውስጥ ለውስጥ መጎድፈሪዬ ጠሏፎ በቱቦ አስተላልፎ ላለመዝረፉ ምን መተማመኛ አለ?
በሌለ ነገር ምን ፈልጎ በኪሲራ ሰራ ማለት ምን ማለት ነው
Betame dese yelale yemle emenet alegn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ አትቀደድ አረቦቹ ለብልፅግና እየከፈሉት ነው እንዳይወጣ
ነበረ ነበረ ነበረ ነበረ ነበረ።
Abdallahii rayyaa
ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ🏵🏵🏵
ከሁለት እስከ ሶስት ትሪሊየን ጫማ ጥልቀት. ???
አረ ባክህ ቁጥር መቁጠር ተማር.
ባለቤቱ ሲፈቅድ ያለድካም ያለ ልፋት ይወጣል ስላልተፈቀደ ነው ግዜ አለው
Ogaden is under colonial of Ethiopia, their resources will be underground until we become independent country. Ethiopia can’t tach.
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዓለምን ታጥለቀለቃት በኋላ ምን የአደርግልናል
በድፍድፍ ነዳጁ ፋንታ ድፍድፍ መሪዎች እያመረተችልን ነው እምዬ ኢትትዮፕያ የፈተና ሀገር😢
የለጋንቦ ጋዝንም ከመሪየትም ፈንቅሎም ቢትሮንም ሚፈስም ከጎንም ቦርቡሮንም በጎንም ገብቶም ቢትሮንም ካለበትም አስርንም አምድትም ሚትርም ከፍታም ቦርቡሮንም ገብቶም ወደታሽ መቆፈርም ይቻላልም ብስዉንም ቦታም መቆፈርም አያስፈልገዉም ወደጥልቅም ካምስትም ካራትም ቦታም ወደጥልቀትም መቆፈርም ሚቻልበትም ሱፕስተም ቀላልም ነዉ የከፍታም ቢትሮንም በጣም ጥርዉም ነዉ ጥራትም ያለዉንም ብዛትም ያለዉንም መዉጣትም ይችላልም አያልቅም ወቶም ቢትሮንዉንም ሀይለኛም ነዉ ሲፈነዳም እንደቦንብንም በሀይልም ፈንድቶም ሚያመልጥም ነዉ ሚደበሰብበትም ቦታም ተዘጋጅቶንም ነዉም መቆፈርንም ያለበትም ቦታም ይከይሳልም ጥንቃቅየንም ያድፈልገዋልም ቢትሮንዉም ቦርቢሮንም ሲፈነዳም ሀይለኛም ፍንዳታም መፍሰስንም እንደዉሀም ነዉም ፍንዳታዉንም ምርትዉንም። ነዉ የከፍታም ቢትሮንም ።
Abdallahii
የት ገባ ነዳጁ እባካችሁ ሥራ ጀምሩ
" ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።"
ሮሜ ሰዎች 10:9-10
😂😂😂😂😂😂
ምን ትቀባጥራለክ
Amen❤❤😊
በቃ ሰበክ
እብድ እዚህ ቦታታት 😂😂👊👊
በአሻጥር አረቦች አስዘግተውትነው።
ነዳጁ ገደልይግባ ቅድሚያ ለሰውልጂ
አይይይይ...
The title and the conclusion does not go
Together
ኢትዮዽያ ውስጥ ነዳጅ ሳይሆን አናዳጅ ነው በᎅዛት ያለው😂😂😂
One day will rich like Arab countries 👍🙏
ለመሆኑ የስንዴው ጉዳይ ከምን ደረሰ
ለኬንያ አብይ ፣ ሸጠው
ብወጠም በላ ስልጣነት ነው ምበሉት ለዜገው እንደሆነ ዱምቡሎ አይደርሰውም
Nature Is The Art Of God
Everything Is His
You said what is in the Quran.
ነዳጅ እናወጣለን በማለት የሚንቀሳቀሱ ሁሉ አፋቸው የሚዘገና ዓይናቸው የሚታወረው በዘይት አምራቾች ዶላር ነው ። ወደፊት እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ መልካም ትውልድ ሲመጣ ይወጣል ። ለሁሉም ጊዜ አለው ።
ጣትህን ወደሌሎች አትቀስር ምንም መረጃ የለህም አሳማኝ የሆነ ተራ ወሬ ነው የራሳችንን ድክመት ወደ ሌሎች አትቀስር
አቢቹ የሠከ ሊሒ
እረሜ ለባዳዎች እነዝህሌቦችእያሉ ኢቶቢያ አትቀየረም ዉዲቀት ለኦነጉ ለአራጁ መግስት ዲልለፋኖ 💚💛❤️
FETA EBC!
አፍሪካ ከርሰ ምድርሽ ሀብት ነው ትበይውና ወየውልሽ ተብለን ተረግመናል
❤
ቤኖርም ይደፍኖታል
Hismer
✅✅✅✅❤💚💛
በወሎም ብፕከፍታም ቦታም የቢትሮንም ቁፈራም ለማድረግም ከጎንም ተቦርብሮንም መግባትም ካለበትም ጋዝዉንም ሲደርስም ባምስትም ሚትርንም ከፍታም መሆንም አለበትም ከደረሰም በኻላም ከቢትሮንም ቦታም ወደታሽንም መቆፈርም መቦርቦርንም ያስፈልጋልም ለከፍታም ጋዝንም በጣም ዉድም ነዉ ሀይልም አለዉ በጣም ይፈነዳልም ጥንቃቂንም በማድረግም ቀድመህንም በትንሽንም አረፋይንየም ማበጀትም እና መሰብሰብያም ቅድምያንም ማዘጋጀትም ያስፈልጋልም ቦታም ያበላሻልም አደጋም ያመጣልም ይህንም በጥንቃቂንም በጥናትም ነዉ ሙደረገዉ ለማዉጣትም ከመስክም ሚቄፈረዉ ምንም ሽግርም አያመጣም አይተንም ወደላይም የረጋም ከታሽንም ሚገኝንም ነዉ ከከፍያም ቤታም ግን ሙፈነዳም ሀይልም ያለዉ እንደረቶም ቦንብንም ነዉ ሀይልዉ ህፊትዉም ወደላይም ፍፕይልም ሙቀትዉም የበረታም ነዉ ያቃጥላልም ከእሳትም ጋርንም ይመሳሰላልም ጠንካራም ቢትሮንም ነዉ ለሁልዉም ነገርንም መጠቀምያንም ላየርም በረራም ጭምርንም ናፍጣም ጭምርንም ያለዉ ቢትሮንም ነዉ የከፍታም ቢትሮንም ።
Ekekihin takaleh ye Ethiopia hizb dabo arobet nedaj taweraleh
ምቀኛ ስለሆኑ እዳናድግባቸዉ ነዉ። እንጅ ነዳጁ ጠፍቶ አይደለም
መጨበጫ ያጣ መንግሥታዊ ዜና ሕዝብን በተስፋ ይሞላና በቅጽበት ተስፋው ይተናል።
ጉድ ብቻ ነው!🎉
✅✅✅✅✅✅
Yeleba agere
😢😢😢
💚💛❤️
Don’t invest your money in Ogaden otherwise you will miss both your money and region.
ከነዚህ ዘረኞች እና ንፍጥ ጭንቅላት ካላቸው መሪዎች ብዙ ነገር ከጠበቀ ህዝቤ ሞኝ ሆኗል
የኢትጵያ የቁልቁሊት ጉዞ ትላንት ከዛሬ ይሻላል ከመንግስቱ ግዜ የንጉስ ሀይለስላሴ ግዜ ይሻላል ከወያኔ መንግስቱ ይሻላል ከብልፅግና 100% ወያኔ ይሻላል የባሠ እንጂ የተሻለ ግዜ አልመጣ ካለ በዚህች ሀገር ቆየ
ምነዉ ከብልፅግና 100 ግዜ ወያኔ ይሻላል ብለህ በፐርሰንት ጣራ ሰቀልከዉ በሰላም ነዉ ወይስ የወያኔ ጉጅሌ ከሌላዉ ኢትዮጵያዊ ነጥብ ለማግኘት ነዉ የበግ ለምድ ለብሰህ በበጎች ዉስጥ የምትሽለኮለኮዉ
ቱሪናፋ ..
ይመስላል ብለህ ዘጋህው?
who is the company who get the contract? I see Jewish language written around do you think Ethiopian Gas sabotaged
by other countries take advantage on it. that is why we do not see any result for Ethiopia. some one will be responsible for this trade.
Historically speaking, Somalia itself belongs to Ethiopia. So take a lttle respite instead of being overwhelmed with wishful thinking.
እንዴት እንዴት??? ለመሆኑ ጭንቅላት አላችሁ??
Really 😱😂😂😂😂
አንዳንዴ ስለ ዜናቹ እውነተኛ ምንጭ ይኑራቹ አዎ ኬኒያ ነዳጅ አጊንታለች አሁን አይደለም ከአምስት አመት በፊት በቱርካና አካባቢ ግን በፓለቲካ ምክንያት እስካሁን ምንም አልጀመሩም
Anisamamm,, bilxginaaaaaaaaaaa, atikuun,, waaaaaaa
Yaes
ወይ ፖለቲካ
አብይን ያጥፋልን
የሌለ ነገር መዘገብ ምን ይሰራልህል፤ ራስህን ስራ አሰራው፤ ቦዘኔ!
ቱልቱላ ዎሬ!
Natural gas well the deepest in the world is 31,000ft. I don't know how in the world u came up with 3 trillion feet. It's not even possible to go that deep with out getting out of not only earth but this galaxy. Total bullshit
የኢትዮጵያ ነገር "የምን አወርዳለሁ ብላ የብብቷን ታለች" ነው ነገሩ.... መንግስቱ ሃይለማርያም ዘይቱ ተገኝቶ እጃቸው ሲታጠቡ ታይተዋል ብለሃልና 17 ዓመት በስልጣን 32 ዓመት ዝምባብዌ በስደት በጠቅላላ 49 ዓመት አልፎ ግን ነዳጅ የሚባል አላየንም አሁን ደሞ ባዲሱ የጋላ ዲክታቶር ጋዝ/ነዳጅ አግኝተናል ብላችሁ ታምኑታላችሁ??? ያለፈው 4ዓመት ስንጥ ግዜ ነው የዋሸው??
Surprise
Ere tesheth ende
Dess sil
Albaalta, btfaashi, mitlaalf, bshitaa,,,,, ETHOP,, macheem, an faraam,, ankoraam a, barichiin, naaw,
La baisse du pétrole éthiopien est connue !
🎷🎷🎷🎷🎷🎷
" በሰማይ ቤት ላም አለኝ ወተቷንም አላይ "
ከንጉሥ ኃይለሥላሴ ጀምሮ ፣ እስከ " እንደመር " የዐብይ
አሕመድ ፣ የመፈክር መግለጫ ፣ ስለ ነዳጅ መገኘት ሲነገር
ቆይቷል ፣ በተለይ በአብይ በትረ -ዘንግ መንግሥት ፣ ነዳጅ ወጥቶና ተዘጋጅቶ መሆኑን ፣ ራሱ አብይ በመንግሥት ሚዲያ
አረጋግጧል ። የጋዝ ማደያዎች በቪዲዮ ታይቷል ፣ ለሀገር
ውስጥና ፣ ለውጪው ነዳጅ ፈላጊ እንደሚሸጥም ተወርቶ
ነበር ።
ምክንያቱ ባልተነገረ ሁኔታ የተባለው የነዳጅ ማስታወቂያ የውሃ ሽታ ሆኖ ከቀረ ቢያንስ ሦስት ዓመት ሆኖታል ። ጋዝ -
ማዲያ ጣቢያዎች ሥራቸውን ጀምረው አናይም ፣ መንግሥት ፖሎቲካውን አዳፍኖት ጭጭ ማለቱ ለምን ?
መንግሥት በሚስጥር ፣ ሕዝብን ደብቆ ነዳጅ እየቸበቸበ
ይሆን ወይ ? እባክህን የኢትዮ - ፎረም አዘጋጅ ያየሰው ሺመልስ ፣ ይህን ድብቅ የነዳጅ ጉዳይ ቆፎረህ ፣ የተደበቀበትን ቦታ አገኝተህ አጋልጥልን !
Doki tuyub
Saudis pay huge money drilling Cos to say this and that and quit
አጭቤዉ
አብይስ ቢሆን ሳያወጫነበብረን የነበረው
ነዳጁን እውን እመማረገው እኔነኝ ታያላቹ
taki lebaw
አንድ ወሬ ለማድረስ 6 ደቂቃ ሙሉ ዙሪያ ጥምጥም: ቱርክ ነው እንዴ የተማራችሁት።
Mejemeria OGADEN Be'Tarik Hone Be'Bahli Wedideh Telteh ( Ye'SOMALIA'new )
ETHIOPIA Betefetro Ke Nedach Belay Habt Alat ( OIL ) !!! Ye'Amhara FANO + Ye'Oromo OLF + Ye'Tigray WEYANE ~~!!! Yeh Malet Ke 500.000 Megawatt Be'lay'new ......
ንብ እድሜዋ የሚያጥረው ማር ስትሰራነው በሚኒስቴርመስሪቤት የሚገባ ገነዘብ በገደል ሰርጎ እደገባ ውሀ ለህዝብ ቅንጣትአያገኝም