Ethiopia - ‹‹ኢትዮጵያና ቀይ ባህር እንዳትደርስ›› አሜሪካ | ኢትዮጵያን ወግተው የሞቱት ኪሲንጀር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 196

  • @habeshahabesha7219
    @habeshahabesha7219 7 หลายเดือนก่อน +14

    የምን ነብስ ይማር ነው ድብን ይበል!!!!!

  • @AsfawGizaw-xf4gg
    @AsfawGizaw-xf4gg 7 หลายเดือนก่อน +18

    ያለችን አንድ ሀገር ናት።ከጠፋች፣ከወደቀች፣ከፈረሰች፣እኛም አብረን እንደምንጎዳ ይረዳዋል።ስለዚህ ሁሉም ይደርሳል። ሀገራችን ግን ሳንደርስላት እንዳታመልጠን።ሀገር ለፖሊተከኞች ብቻ መተው አጉል ነው።ያውም ለጥቅመኛ ፖለቲከኞች❗

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኝህ ሰው ነፍስ ይማር ይባላሉ? አላህ ዋግቸው ይክፈላቸው።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tadessetsegay3252
    @tadessetsegay3252 7 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ፈታ ምን ነካህ የኤርትራ ጉዳይ ባትናገር ደስ ይለኝ ነበር ፣ አቢ የኛ ትግል አጀንዳ ለማስቀየር ነዉ ቀይ ባህር የሚለው፣ ድል ለነበልባል ጀግና ፋኖ💪

    • @FaithHopeLoveAndPeace
      @FaithHopeLoveAndPeace 7 หลายเดือนก่อน

      ባንዳ ሁሌም ባንዳ ነው
      ደርግም የዚያድ ባሬ ጦር ጋር ሲዋጋ የኢህአፓ የተባሉት ጉዶች የኢትዮጵያን ሰራዊት ይመቱ ነበር አሉ ። አንተ የነሱ ወገን ነህ

    • @tadessetsegay3252
      @tadessetsegay3252 7 หลายเดือนก่อน

      @@FaithHopeLoveAndPeace አልገባኝም ወንድሜ

  • @fawziyasendi7754
    @fawziyasendi7754 7 หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪ ነፍሱን ለገሃነም ያድርጋት እርጉሞች እኔማ እደው በምድር ላይ ከምጠላው ሃገር ሁሉ ይችን አውሬ ሰው ሰውና ሰውን መግስትን ከመንግስት የምታባላ አሜሪካ የምትባል የተረገመች ሃገር

    • @hudasultan5099
      @hudasultan5099 7 หลายเดือนก่อน

      አሜሪካ ሰትሆ አይሁዳውያን ናችው

  • @songohan7170
    @songohan7170 7 หลายเดือนก่อน +9

    ለዘመናት ተላላኪ ሰራ አስፈጻሚ የነበረው አሁንም ያለው ኢትዮጵያ እንጂ ኤርትራ አይደለችም ::
    ጃንሗይን እንዲሁም መለስን ሲላላኩ ስራ ሲያሰፈጽሙ እንዳልቋዩ አሁን ደሞ አብይ በምን እሳቤ ነው ጠላት የሚሗኑት የናተ ውሽት በሀል ሗኖዋል :: 👈🏻🇪🇷✔️

  • @woyay2095
    @woyay2095 7 หลายเดือนก่อน +5

    ከአይሁድ ምን ይጠበቃል የተረገሙ ዘርማንዝራቸዉ ሁሉ እርጉም የፈጣሪ እርግማን ሁሉ በከሀድዎች ላይ ይሁን አሚን

  • @user-uo7oz5xo7g
    @user-uo7oz5xo7g 7 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄን ሁሉ ክፋት ካልክ በሗላ የምን ነፍስ ይማር ነው

  • @AaaAaa-rq9vu
    @AaaAaa-rq9vu 7 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ጀሀነም ይሁንለት እኔ እምለው እንደው የኛ ወንጀል ስለበረታ ነውደ እንድህ አለምን እሚያጨፋጭፉትን አሜሪካን ዘላለም ሀያል ሀገር አርጎ ያስቀራት ፈጣሪ አሜሪካን እምትባልን ሀገር አለማፈራረሱ በፍጡሮቹ ላይ እንድህ ሲጫወቱ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 7 หลายเดือนก่อน +11

    ቀብሩ አይረፍ ኢንሻ አላህ ለነገሩ እንዴት ያርፋል ሙሲባ አይሁድ ለሰው ልጆች ሁሉ የማትበጅ ሙሲባ የሴጣን ተምሳሌት ናቸው 😡

  • @user-oi4jc4fc2j
    @user-oi4jc4fc2j 7 หลายเดือนก่อน +7

    ለኤርትራ ነጻነት የሰጣት የለም በልጆቸዋ ደም ነው የመጣው አትርሳው ዋናውን ታሪክ ወዴት ወዴት

    • @yosefyosef2245
      @yosefyosef2245 7 หลายเดือนก่อน +1

      አንተይ ንምባል እዪ አኛ ስለናንተ ነፃነት አይመለከተንም አሰብን ያለማችው ኢትዮጵያ ነች የኢትዮጵያ ሀብት ነው በሴራ የተወሰደውን ወደብ በአንድም በሌላም መንገድ አናስመልሰዋለን ተረዲሀ አንተ ኣድጊ

    • @wingloong7091
      @wingloong7091 7 หลายเดือนก่อน

      WHO helps you Armey?

    • @yosefyosef2245
      @yosefyosef2245 7 หลายเดือนก่อน

      @@wingloong7091 we will see When the time comes

  • @asmakoalamo2823
    @asmakoalamo2823 6 หลายเดือนก่อน +1

    አለማችን ታላቅ ሰው አጣች ነብስ ይማር

  • @ebrahimseid8672
    @ebrahimseid8672 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምእርራባውያን ሁሌምለአፍሪካጥሩነገርእአያስቡም ለኛብቻሳይሆን

  • @dagnetadesse4156
    @dagnetadesse4156 7 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማርልን የሙት ወቃሽ መሆን ለራስ ነው መጥፎ እሱ ለሚወደው ሐገርና ህዝብ ሰርቶ አልፏል እኛ አለን አደል በቁም የሞትን እየተነገረን እንኳን እንደ እግዚአብሔር ቃል እስካሁን አንለቅ ብለን የምንባላ ሰው እንዴት እድሜ ልኩን ይዋጋል ምንም ሳናጣ እንኳን ለኛ ለአፍሪካ የሚተርፍ ሐብት ይዘን ለማኞች በወርቅ ከተማ የሆን መጥኔ ለኛ የተሰጠንን ሚሺን ከመቶ አስር በላይ ሳናዛንፍ በተሰጠን የሰዓት ሰንጠረዥ መሰረት የምንተገብር ፓለቲከኞቻችን ምናምን ብለን ልናለቃቅስ እንችል ይሆናል እነሱንም እሺ ብለን ግባቸውን የምናስፈጽም እኛው ጎበዝ ከራስ ይጀምራል በስደትም ባገር ያለን እርስ በእርስ እንዋደድ አንመቀኛኝ ከኛ የቀረበ ለኛ የለም ከግፍ ጋር አንተባበር ዘር ቀለም ሐይማኖት ሳንል ከበጎ ነገር ጋር እንተባበር ለዚች ጥቂት እድሜ እንዲህ መብላት እና መብላት ማጉደል እንጂ አይሆን ሙላት።

    • @user-lp8jx9ul5p
      @user-lp8jx9ul5p 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 👍👍👍

  • @branslavivanovic5285
    @branslavivanovic5285 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያን የአሜሪካን ክፋት ገና ዘንድሮ ነው የታየን እንጂ አሜሪካ ለመላው አለም ሰላም ማጣት ዋናዋ ተጠያቂ መሆኗን የሚያውቃት ያውቃታል ለአለም ፈተና የተፈጠረች ሀገር ነች

  • @KoftanawGE
    @KoftanawGE 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ! ሔንሪ ኪሲንግር ይህን ያህል ጸረ-ኢትዮጵያ ተግባራትን ፈጽመው እንደነበር አላውቅም ነበር ። ታዲያ የገረመኝ የእርሳቸውን እኩይ ተግባራት በኢትዮጵያ ፣ በካምቦዴያና በምስኪን ፍልስጤማውያን የፈጸሙት እኩይና እግዚአብሔር እውነት ካለ ይቅር የማይላቸውን ስራዎች ከዘረዘርክ በኃላ “ ነፍስ ይማር “ ማለትህ ነው የሚገርመው - ነፍሱ በገሀነመ-እሳት ትቃጠል !! ክፉ ሰው ለምን ዕድሜው እንደሚረዘም ግን በጭራሽ አይገባኝም !

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 7 หลายเดือนก่อน +2

    ክፉ ሰው ዕድሜው ረጅም ነዉ ።

  • @EthioRich-lm4og
    @EthioRich-lm4og 7 หลายเดือนก่อน +4

    Ethiopian and Eritrean leaders must wake up and think Unity for next generations have to tell their peoples what's in Ethiopia belongs to Eritreans and what's in eritrea belongs to Ethiopians! That's what is going to bring the wind of peace and prosperity to Habasha peoples.

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 7 หลายเดือนก่อน

      Yea u r right but it is ethiopian leaders that is distorting the relation because ethiopian leaders have always been foreign nations agenda pusher just like now for uae.

    • @user-jr1fu3ct6d
      @user-jr1fu3ct6d 6 หลายเดือนก่อน

      Your problem is u want anything with a force

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም የሚያሣዝነው ሁሌም በቀደዱልን ቦይ ላለመፍሰስ አለመሞከራችን ነው ። በሐገራችን እየሆነ ካለው ሁሉ ያለነሱ እረጅም እጅና ሴራ ያልሆነና የማይሆን ምንም የለም ። ይህን የምንረዳበት ህሊና ማዳበር እስክንችል መከራችን ይቀጥላል።

  • @addisumitiku7017
    @addisumitiku7017 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍሳቸውንስ አይማረው አሜን

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ጥሩ መረጃ አቀብለኸን ስታበቃ ይህን ከይሲ ‘ ነፍስ ይማር’ ማለትህ አስከፍቶኛል

  • @hajitibe2640
    @hajitibe2640 7 หลายเดือนก่อน +6

    አፈሩ ይክበደው መቼም አይቅለለው

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሃገር🎉ራችንንከሴረኞቺ🎉አሏህይጠብቅልን🎉🎉

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 7 หลายเดือนก่อน +3

    🇪🇹🙏ሰላም🙏🇪🇷 ዛሬም እርሰ በርሳችንና በቀይ ባህር ጉዳይ እንድንባላ እያዘጋጁን ነው።
    የኢትዮጵያ ሆነ የኤርትራ መሪዋች ደጋግመው ሊያሰብበትና ተረጋግተው ሊማከሩ ይገባል።
    ከባድመው ጣርነት ልንማር ይገባል !!!!!!!
    የጦርነት መጨረሻ መሰማማት ነው።
    ሰው አልቆብን ከምንሰማማ ጦርነት ውሰጥ ሳንገባ መስማማት ይሻላል!!!!!!!!!!!!!!!!
    ኤርትራና ኢትዮጵያ አክቲቪስትቶች ለቢዝነሳቸው አደሚያለያዮን አይደለም
    በደምና በዘር የተሳስረ ህዝብ ነን!!!!!!!!!!
    🇪🇹🙏🇪🇷🙏ሰላም🙏🇪🇷🙏🇪🇹

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል👍👍🇪🇷

  • @user-di8dl8is2v
    @user-di8dl8is2v 7 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነት ሰይጣን ነፍስ ይማር ሳይሆን የሚባል በምድር የኖረዉን እድሜ ያህል ቀን በቀን ሰይጣ እየጠበስ ይብላዉ ነዉ የሚባል

  • @gddhhug2488
    @gddhhug2488 7 หลายเดือนก่อน +11

    አይሁድ የተረገሙ ናቸው ከምድር ያጥፋልን

  • @hudasultan5099
    @hudasultan5099 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይሁዳውያን እንደዚህ ከሆኑ የኛ ሀገር ክርስቲያኖች ለምንድነው እስራኤል የምትደግፋት

  • @ferejsalih7307
    @ferejsalih7307 7 หลายเดือนก่อน

    ነፍሳቸው አትማር!!! በሳቸው ምክኛት ያለቁትን እነዚያን ህዝቦች ሰማይ ቤት ሲያገኙ ምን ይሉ ይሆን???

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 7 หลายเดือนก่อน +4

    ነፍሱ አይማር አፈሩን ተራራ ያርግበት ጋሀነም ምግቡ ይሁን አሚን

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሜሪካ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን እድገት ተቃራኒ ናት።ይህን የማይረዳ ኢትዮጵያዊ ካለ እሱ ቆሞ ቀር ነው

    • @user-ue5ng6eg4g
      @user-ue5ng6eg4g 6 หลายเดือนก่อน

      ምኽንያቱም አሜሪካን ኢትዮጵያውያን ስለ ማስተዳደራት ሌላ ነገር እንዴት አንድ ልእላዊ ሃገር ሌላ ሃያል ሃገር ትወስናለች ለዚህ ነው ጠንካራ መሬ ኢትዮጵያ እስካተፈጠረ ይቀጥላል።

  • @super__star6823
    @super__star6823 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopians after all this still don't want to get it!

  • @mahdi6416
    @mahdi6416 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks for sharing,
    The real American policy towards the Horn of African countries

  • @user-tr7sq9oy8k
    @user-tr7sq9oy8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይሁድኮ መቸም ለሰው ልጆች መልካም ነገር አስቦ አያውቅም

  • @abdimustefa456
    @abdimustefa456 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር!?በምን ስራው

  • @user-db1vu1ki2v
    @user-db1vu1ki2v 6 หลายเดือนก่อน

    ገሀነም ይግባ ለዘለአለም የሲኦልን እሳት ይቃጠልበት

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 7 หลายเดือนก่อน +3

    አፈሩን ዳታ ያድርግለት

  • @amextube6342
    @amextube6342 7 หลายเดือนก่อน

    ነብሱ አይማርም

  • @shemsedinomer
    @shemsedinomer 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን በስኦል ያኑረው

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሰው ለአገር እና ለአለም ዲፕሎማቲክ ያስተዋወቀ ማስተር ማይንድ ነበር 😫😫😫ኢትዮጵያ የራሷ ጥፋት ነው ።

  • @mitikukassa9413
    @mitikukassa9413 7 หลายเดือนก่อน

    ነፍሱ አይማር

  • @awelkermohammedali8791
    @awelkermohammedali8791 7 หลายเดือนก่อน +2

    Eritrea tenetla sayhon Natsa wetachi bemilew ystekakel?? Respect

    • @superfun6082
      @superfun6082 7 หลายเดือนก่อน

      እስካሁን ድረስ አቧራ ነው የምታቦኑት አትረቡም በዓለም ሁሉ ተበትናችኃል ።

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 7 หลายเดือนก่อน

    አዳ በተቀደደልነ ቦይ ለምን እንሄዳለን ችግሩ የማነው የኛነው

  • @madeinethiopia6716
    @madeinethiopia6716 7 หลายเดือนก่อน

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 7 หลายเดือนก่อน

    ያሰላም😢

  • @lulua9594
    @lulua9594 7 หลายเดือนก่อน

    ነብስ😥😥 ይማር 🌹🌹

  • @ermiasbekele1057
    @ermiasbekele1057 7 หลายเดือนก่อน +1

    Can I get source for additional information.

  • @user-ym8dm2gh2l
    @user-ym8dm2gh2l 6 หลายเดือนก่อน

    ግን እኛ ኢት/ያን እውነቱ እንዲህ እተነገረን መንቃትና ችግሮቻችንን በመቻቻል መፍታት አቅቶን ለጥፋታችን በቀደዱልን ቦይ በመፍሰስ ልንፈራርስ ጫፍ ደርሰናል።ስንፈርስ ይሆን የምንነቃው?ሐገር አልባ ስንሆን ይሆን? ፖለቲከኞቻችን እስቲ ያለፍንባቸውን ወደኋላ አስቡና በቃ በሉን!!

  • @wediwelday
    @wediwelday 7 หลายเดือนก่อน +1

    Algis Red Sea is for Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 หลายเดือนก่อน

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍💪💪💪

  • @user-uf1yq4vp6t
    @user-uf1yq4vp6t 7 หลายเดือนก่อน

    አዎሀገራችን እያመስንያለነዉበሰራነዉ መንቃትይገባናል???

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 7 หลายเดือนก่อน

    ነፍሱን አይማረዉ!

  • @AhmadNoor792
    @AhmadNoor792 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክልوالله والله والله والله امريكه للاء ثوبيا اسود واسود عدوامريكه للاءثوبيا ما تبغى

  • @user-yb8sp9wc5q
    @user-yb8sp9wc5q 7 หลายเดือนก่อน

    ያክብድበት

  • @user-dk5vj5ov5j
    @user-dk5vj5ov5j 7 หลายเดือนก่อน

    አስተካክል አፈሩ ይክበዳቸው በል

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 7 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመርያ ኤርትራ ከ 1991 ናጽነትዋ በፊት የራስዋን ኣስተዳደር ነበራት ሃይለስላሴ ነው የኤርትራ ኣስተዳደር ያፈረሰው። ኤርትራ ናጽነትዋ ያገኝችው በእግዝኣብሄር ሓይል አና ከ 60 ሽ በላይ ሕይወት ዋጋ ከፍለን ነው። የኢትዬጵያ ገዥዎች ያሉ እና ድሮም የነበሩ ሁሉ የኣሜሪካ ተላላኪ ናችው ታድያ እንዴት ብላ ነው ለነሱ ጥቅም የሜጎዳ የምትሰራ። ኣዋቂ ነኝ ብለህ ነገሮች ኣትዘባርቅ።

  • @alaminmohammed55
    @alaminmohammed55 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይሁዳዊያን ሁሌም ለዝችዓለም ነቀርሳናቸው ምናለ ሂትለር ጨርሷቸው በነበረ

    • @amarecheklie5828
      @amarecheklie5828 6 หลายเดือนก่อน +1

      ያስቃል

    • @user-zf8fb4lc5n
      @user-zf8fb4lc5n 6 หลายเดือนก่อน

      ትንሽ ሰቀረወ ተዋቸው ለምን ቸወካቸው ተብሎ ሰጠየቅ የሚመጣው ትውልድ እንዳይረግመኝ ነው ክፋታቸው እንዲያዩ ነው ብላል

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ እደሃገር ግዜው ቢረዝምም የበህር በር መኖሯ የማይቀር ነው በአሏህ ፍቃድ ግን የኔ የሁልግዜ ጥያቄ አሁን የኢትዮጵያን ህዝብ እመራለሁኝ የሚለው አካል እጅግ ጨካኝና ፍትህ የለለው መሪ ነው መክኒያቱም የአንድ ሀገር ህዝብ በአንድ አቋም ካልተስማማ ተያይዞ ማለቅ ነውና

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 7 หลายเดือนก่อน +1

    Why nefs yimar after these all crime to humanity?
    Let hell be his eternal place!!!

  • @fetuahmed2308
    @fetuahmed2308 7 หลายเดือนก่อน

    ይኤን ሰይጣን ነብስ ይማር ትለዋለህ ?

  • @haides2521
    @haides2521 7 หลายเดือนก่อน

    ተገንጥለህ አቅም እንድታጣ ትረዳለህ እንጂ አንድ ሆነህ እንድትጠነክር ማንም አይፈልግም እራስህ እያንዳንድህ ጠንክር አንድ ሁን እንጂ አሜሪካን መኮነን አሁንም ቢሆን ጠቃሚ አይደለም።

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku 7 หลายเดือนก่อน

    አላህእዳይምረው የተረገመ እርጉም

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 6 หลายเดือนก่อน

    Eritrea 🇪🇷 ende Ethiopia 🇪🇹 telalaki aydelechim lezam new bzu yemtfetenew yemigermew gin ye Ethiopia meriwech ahunim kalefew alememarachaw new.

  • @hudasultan5099
    @hudasultan5099 7 หลายเดือนก่อน

    ናፍስ ይማር አተናህ የምትነግው?

  • @getugebre
    @getugebre 7 หลายเดือนก่อน +1

    አፈሩ ይክበደው

  • @Yuya845
    @Yuya845 6 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ ምንም ጊዜ ለኢትዮጵያም ሆነ ለኢትዮጵያውያን ተቃራኒ ሆና አታውቅም። ኪሲንጀርም ቢሆኑ እንዳቅማቸው የዓለምን ህዝብ ሲያገለግሉ ነበር የኖሩት ። የኛም ሆነ የሌሎች አገሮች ችግር ተስማምተን መኖር አቅቶን በገዛ ወንድሞቻችን ላይ ሴራ እየሸረብን መኖር መምረጣችን ብቻ እና ብቻ ነው!!!!

  • @user-xx7jh5rv1i
    @user-xx7jh5rv1i 7 หลายเดือนก่อน +1

    Eritrea people, faiting 3o years for fredum

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለ የትኛው ኢትዮጵያ ነው የምታወራው ቀይ ባህርሰ አየትኛው ኢትዮጵያ ነው መጀመሪያ በኢትዮጵያ ውሰጥ ተንቀሳቅሳችሁ ሰሩ

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ፈታ አንድ ቀን ቀይ ባህር ታግኝ ለላ ቀን ቀይ ባህር እንዳትደርስ አለች አማሪካ ትለናለህ

  • @sinaarefayne3199
    @sinaarefayne3199 6 หลายเดือนก่อน

    Ke Henry Kissinger inante bsachuhunal yene America papets meriwochachu hidu wgiya adrgu siluwachu mettachu yemtwagu angole biss. Be America yetegeza aimroachuhun netsa sayweta selamachin iyenesachu geziwochachun basebulachu yemtgoazu aimroachu netsa awtu mejemeria indesew keza behasabachu tegoazu.
    Eritrea hager neberech hager honam tnoralech::

  • @judiiearer9324
    @judiiearer9324 7 หลายเดือนก่อน

    ልብስ በገሃነም እሳት እንጦሮጦስ ትውልድ ይህ እርኩስ ሰው እንዴት ነብስ ትማር

  • @user-vo7jy2ic8x
    @user-vo7jy2ic8x 7 หลายเดือนก่อน

    አረአያቅልለትአፈሩንያቅልለትአላለም

  • @endalksolomon2000
    @endalksolomon2000 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነብሱን አይማረው አፈሩ ሚጥሚጣ ይሁንበት ይሄ ሴጣን

  • @melkamubekalsido
    @melkamubekalsido 7 หลายเดือนก่อน

    Heni saw nabis yemari yiblali kifu😢

  • @haides2521
    @haides2521 7 หลายเดือนก่อน

    ተገንጥለህ አቅም እንድታጣ ትረዳለህ እን አንድ ሆነህ እንድትጠነክር ማንም አይፈልግም እራስህ እያንዳነድህ ጠንክር እንጂ አሜሪካን መኮነን አሁንም ቢሆን ጠቃሚ አይደለም።

  • @Getachewsolomon
    @Getachewsolomon 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሲዖል ይቀበለው ይሄ ክፉ አሜሪካዊ ሰው ሄነሪ ኪስንጀር

  • @user-el8lx8it3o
    @user-el8lx8it3o 7 หลายเดือนก่อน

    😢

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምኖው ምንም ማልቀስ ኣያሰፈልግም ቀይ ባህር የኤርትራ መሆኑ ታቃላቹ እሊቅስ በሰላም ብታሰቡ ጡሩ ይመስለኛል

    • @user-el8lx8it3o
      @user-el8lx8it3o 7 หลายเดือนก่อน

      @@leteyletey3923 ቢገባህ መለቅሰው ለኤርትራም ጭምር ነው ነገር ግን አሁንም የነሱን አጀንዳ ታራግባለህ አዝናለሁ ለእንዳንተ አይነቱ

  • @foryou4761
    @foryou4761 7 หลายเดือนก่อน

    Yemn nefse yemare new meqaberu yended ye American meri yetebale hulu

  • @judiiearer9324
    @judiiearer9324 7 หลายเดือนก่อน

    ነብሱን በገሃነብ እሳት ትቃጠል

  • @abdohossen
    @abdohossen 7 หลายเดือนก่อน

    ገሀደም ሀላችዉ

  • @ibnkhaldun786
    @ibnkhaldun786 7 หลายเดือนก่อน

    ሄነሪ ኪሲንጀር እስራኤል የሚባል ሀገር 10 አመት በኃላ አይኖርም እንዳለስ ታውቃለህ? ዝም ብሎ መቀባጠር ይደብራል

  • @MuhammadJammal-be5jg
    @MuhammadJammal-be5jg 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 หลายเดือนก่อน

      ምነው አታልቁሱ😂😂😂😂😂😂

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 7 หลายเดือนก่อน

    Ye amhara behertegnoch Agot Henry kisinger the Yehuda

  • @user-jz4el7gu4l
    @user-jz4el7gu4l 7 หลายเดือนก่อน

    Gud

  • @user-ro9ky8zs3y
    @user-ro9ky8zs3y 7 หลายเดือนก่อน

    Ashekabach gematam neh nebs yemar afrr yeklel telaleh bekumu makatl neber 10:50

  • @mohammedawol3142
    @mohammedawol3142 6 หลายเดือนก่อน

    የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር የተሰጠውን አጀንዳ ተቀብሎ አገራችንን ወደብ አልጋ አደረጋት ከ30 አመት ቡሓላ ቡሓላ ደሞ አሜሪካ ዶር አብይን አምጥታ ወደብ ያስፈልጋቹሓል በማለት ለጦርነት የሚዳርግአጀንዳ ተቀብሎ እየተንቀሳቀሰ ነው ተወቃሹ ኬሲንጀር ወይሰ የኛ መንግስቶች?

  • @adeyminet2551
    @adeyminet2551 6 หลายเดือนก่อน

    endet nefes'yimar telaleh ?
    " kebreh yinded nw malet
    yalebeh yihn aremene jew
    Ok......

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ነቀርሳ ተነቀለ ! 😮 ኢሳያሰ እና መለስ ዜናዊን የመሰሉ ጥቁር ጣሊያኖች የነሱ ጉዳይ አስፈፃሚ እያሉ አፍሪቃ መቼ ታድጋለች

    • @hermonrobel4451
      @hermonrobel4451 7 หลายเดือนก่อน +1

      Sele hagerek meri ataweram isayas yegna ye Eritrea 🇪🇷 meri nw ayimelketekm jezeba

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 7 หลายเดือนก่อน

    Ena enka belw endistuk neber yefelekew yesew meret .

  • @user-fl7bo9er7s
    @user-fl7bo9er7s 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊያን ለምን ከዘር አዙርት አንወጣም

  • @user-xx7jh5rv1i
    @user-xx7jh5rv1i 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks Americans ❤

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 7 หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም ፣ የሆነ ኤርትራዊ መሆንህን በሌላ ቦታም አይቸሀለሁ ፣ ከቻልቸረ ፍቅርን ስበክ ካልሆነ ለኤርትራም አትሆኑም ተያይዛችሁ ገደል ትገባላችሁ እንጅ ፣ ኤርትራና እትዮጵያ ብስማሙ ትርፉ ለህዝባቸው ሰላምና እድገት ይሆናል ፣ ካልሆነ ለዘላለም የባህርና የበረሀ ምግብ የምሆን ትውልድ ትፈጥራላችሁ በተለይ ኤርትራ mark my words

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 หลายเดือนก่อน

      @@lovefrist1886 ማለት ምን አናደ ደህ ቀይ ባህር የኤርትራ ነውኮ ለምን ኣትቶውንን🇪🇷

  • @user-ro9ky8zs3y
    @user-ro9ky8zs3y 7 หลายเดือนก่อน

    Ashekabach gematam neh nebs yemar afrr yeklel telaleh bekumu makatl neber

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 7 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ እትዮጵያና ኤርትራ ሊያጣላ ያደሩጉው ነው ጊን ፈጣሪ የት እዶ

  • @abdiisseahmed4188
    @abdiisseahmed4188 7 หลายเดือนก่อน

    The political crisis in Ethiopia root cause the expansion of Abysinia state to none Abyssinia territory in the SOuth.

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 7 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር የኢትዮጵያ ህዝብ ላሜሪካና ለስራኤል አሽቋላጭ አጎብዳጅ ነጭ አምላኪ ነው አሜሪካ እስራኤል የፈለጉ ቢሉ አሜን ብሎ ተጎንብሰው ይቀበላሉ በተለን እነዛ ስምአይጠሩ ያሜሪካና የስራኤል ዳይፐር ቁጭሎች 😤😏 ስለዚህ እድሜ ልካቸውን በድህነት ብትኖር ሃገራ አይደንቃቸውም የስራኤል ያሜሪካ ነጭ አምላኪ ስለሆኑ ነው ሀገራ ።

  • @user-if4yi4nl3p
    @user-if4yi4nl3p 5 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣኑ ብሞትም ሰይጣናዊ ሥራው ዓለምን እያወደመ ይገኛል፡፡

  • @user-dx9cr7yy7o
    @user-dx9cr7yy7o 7 หลายเดือนก่อน

    Key bahr andatidersu firesu eritra ye eritrawyan Nat giloch

  • @user-ro9ky8zs3y
    @user-ro9ky8zs3y 7 หลายเดือนก่อน

    Ayhud malet endi new gahanm yegba resawn maketl new

  • @MayNemmuslimytube65
    @MayNemmuslimytube65 7 หลายเดือนก่อน

    Nbsu aymar

  • @dawitkifle1581
    @dawitkifle1581 6 หลายเดือนก่อน

    Hilselse Mengistu meles oll this leders is ther no wisdom because about Eriteria they whant under control but Eriteria is now winning because is truth olways for Eriteria