ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Memeher Girma Wondimu 146 " አጋንንትን አዉጡ "ማቴዎስ 10:8 በዲግሪና ማስትሬት የተማሩ ልጆችን ቡዳ ዛር እንዳልተማሩ ሲያደርጋቸዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ค. 2021
  • በዲግሪና ማስትሬት የተማሩ ልጆችን ቡዳ ዛር እንዳልተማሩ ሲያደርጋቸዉ

ความคิดเห็น • 366

  • @dyrryfrdvgf3309
    @dyrryfrdvgf3309 3 ปีที่แล้ว +27

    በባእድ አገር ነኝ ለሀገርሽ አብቅቶ ለንስሀ ያብቃሽ በሉኝ ጸልዩልኝ

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንእረጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን አምላከ ቅዱስ እድሜ ከጤና ይሰጥልን የጠላትን ይጣልን እመብርሃን ትጠበቅልን

  • @lidiaberhe5934
    @lidiaberhe5934 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣባ ታችን እድሜን ትእናን ንን የስትሽን ን♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕

  • @mussiebegatsion2167
    @mussiebegatsion2167 3 ปีที่แล้ว +32

    ለኣባታችን እግዚኣብሂር ቡዙ እድሚና ጢና ይስጥልን ለኛ ደሞ የማዳን ግዝየ እግዚኣብሂር ይስጠን ኣሜንንን🇪🇷

    • @betibeti72
      @betibeti72 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @safeermarket9795
      @safeermarket9795 3 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen

    • @brhananatey2780
      @brhananatey2780 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏😭🇪🇷

    • @meronnigusa7388
      @meronnigusa7388 3 ปีที่แล้ว

      Medihanealem ye agelgelote zemenwtene yebarikellen edeme ke tenaw abizeto abizeto yesetillen bereketotonem be gyallaye yederre mane

  • @AliAli-ns9lc
    @AliAli-ns9lc 3 ปีที่แล้ว +8

    ጌታሆይ።አቤቱአድነንልንጠፋነው።።አባየየእርሰወፍሬነውተመስገንአባቴህይወቴንስለመለሱልኝ።።አመሰግናለሁ።።እረዥምእድሜ።።ከፀጋጋርይስጥልኝ።።ክብርለሚገባውክብርስጡአሜን

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ውድ አባት እንዴት እንደምወድዎት እኮ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ❤️💕

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌻

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 3 ปีที่แล้ว +6

    አባ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ስምህ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 3 ปีที่แล้ว +23

    ለእናተ የደረሰ የድግል ልጅ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 3 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑርልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +25

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አ ባ ታ ችን አንኳን ደና መጣልኝ አ ባ ታ ችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አ ባ ታ ችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።እድሜናጤናይስጥልን።እሜን እሜን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።

  • @user-ig7lr1cn9x
    @user-ig7lr1cn9x 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እድሜወን እርዞሞ ያርግልን አባታችን አሜንአሜን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 ปีที่แล้ว +21

    አቤቱ ኣምላኬ ሆይ የሆነብን አስብ ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ከታሰርንበት ኤፍታህ በለን አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን(፫)

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሞማቹ በጣም ነው ሆዴ የበሊኝ አምላከ እሰራኤል ለአባቶቻችን እድሜ ጸጋ ሰጥልን አሜን

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 ปีที่แล้ว +5

    ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
    ከመዝይ መናፍስቲ ዝተጻወትና ወለዶ አዮም ህዝበና ዝፃወትዎ ዘለው💔😭

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว +5

    እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛ ሲል አባታችን ኑሩልን ጠላትን ይጣልልን

  • @saramolla9571
    @saramolla9571 3 ปีที่แล้ว +10

    አባ እድሜና ጤና አብዝቶ
    እግዚአብሔር ይሰጥልን
    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelmiele7429
    @rahelmiele7429 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜ ለ እስዎ ይሁን❤🎉🎉🎉

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว +17

    ምስኪኖችኡፍፍ ያሳዝናል በጣም አባትችን ሺ አመት ኑርልን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መሰጣሁም አባዬ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችው

  • @hiwotfekadu1347
    @hiwotfekadu1347 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አባቴ ምህር ግርማ ርጀም እድሜ እና ጤና አብ ዘቶ ይሰጠዎት

  • @mariyammaaari3228
    @mariyammaaari3228 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @redeactef
    @redeactef 3 ปีที่แล้ว +49

    መምህር ግርማ ወንድሙ ሰላም ኖት?
    አይዞት በርቱ ድንግል ወላዲተ አምላክ
    እድሜና ጤና ትስጦት ከጎኖ ትቁሙሎት
    አባቴ ጉባኤዎ በቅርብ እንደምጀመር
    ተስፈ አደርጋለሁ እኛም ከታሰርንበት
    እንፈታለን።

    • @user-ys8qt6bi6v
      @user-ys8qt6bi6v 3 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN lehulachn lemhretna na mefetat yabkan engdi fetari yagzen dngl weladit amlak xeletwa Ena mljawa kehulachn yhun AMEN AMEN AMEN

    • @dyrryfrdvgf3309
      @dyrryfrdvgf3309 3 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን በጸለትዎ ይሰቡኝ ሀጢያተኛ ልጃችሁን

    • @user-mq4rc2ky1m
      @user-mq4rc2ky1m 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይውትን ያሰማልን የኔ ውድድድ አባታ

    • @jalibart2738
      @jalibart2738 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ys8qt6bi6v 11

    • @jalibart2738
      @jalibart2738 3 ปีที่แล้ว

      שש

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @etdftdvfggddfgd3132
    @etdftdvfggddfgd3132 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i 3 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት የአግሎግሎት ዘመን ያርዝምልን ሺ አመት ኑሩልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብላቹሁ ከነቤተሰቦቼ

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልኝ እንደ ማቱሳላ ያኑርልኝ ውድ አባት መምህር ግርማ::

  • @user-si3sb1vd2z
    @user-si3sb1vd2z 3 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-wb4uz2xr6b
    @user-wb4uz2xr6b 3 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ለእርሰወ ይሁን አባታችን የእግዚአብሔር ሠላም ከእርሰወጋ ይሁን በእድሜ በጤና ያኑርልን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን በረከታችዉ ይደረበን

    • @genetmisgan3316
      @genetmisgan3316 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @odaniman
      @odaniman 3 ปีที่แล้ว

      አሁን የት ነው ያሉት ለመሄድ ነበር

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ግርማ እግዚኣብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎ አሜን

  • @shishaykidanemaryam616
    @shishaykidanemaryam616 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላም አባታችን እንኳን ደህና መጡ የናንተ በረከት ይደርብኝ ብፀሎት አስቡኝ አባታችን

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጡልን አባዬ እኛንም አምላክ ይፈውሰን

  • @user-qu8bm4sj7r
    @user-qu8bm4sj7r 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒⛪️⛪️⛪️🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐💐💐💕💕💕🥀🥀🥀🥰🥰🥰🌺🌺🌺👏👏👏🤲🤲🤲☘️☘️☘️🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌴🌴🌴

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ አባቴ በሰራሁት ሓጥያት
    እግዚአብሔር ረጅም እድማን ይስጥልን አሜን
    ለወንድሞቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
    ለአባታችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን በመገድዎት ሁሉ እምዬ ትቅደምለዎት ።
    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለቤተሰቦቼ ይድረስልን አሜን ፫//

  • @bahbolomsemerab5819
    @bahbolomsemerab5819 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @rutatesfay7000
    @rutatesfay7000 3 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @markoraey7133
    @markoraey7133 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ሁሌም እድሜና ጤና ለእርሶ ይሁን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 3 ปีที่แล้ว +1

    ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚኣብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን የኛ እንቁ አባት ♥♥♥💐💐💐

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ አባታችን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን

  • @dhamudha885
    @dhamudha885 3 ปีที่แล้ว

    ሉዕል እግዚአብሔር ጌታየ አምላኬ ተመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 ปีที่แล้ว

    አባየ ኑሩልን እድሜዋን ያርዝምልን ለርሶ የተሰጠ ስጦታ ለማንም አልተሰጠም።

  • @uae1023
    @uae1023 3 ปีที่แล้ว +27

    እሰይ ሲጨንቀኝ ብቅ አሉልኝ

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን አግዛአቤሔር ሺ አመት ያኑርልን ለአናንተ የደረሰ ለኞም ይድረሰን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችንን የማቱሳላን እድሜ ስጥልን በሀገራችን ኢትዮጵያ ታጉሮ ህዝባችንን የሚጨርሰውን ርኩስ መንፈስ በተሰጣቸው ፀጋ ድራሹን ያጥፉልን

  • @user-sv7qc2cp4r
    @user-sv7qc2cp4r 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን በቅርቡ የፈውስ አገልግሎት እንዲጀምሩልን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s 3 ปีที่แล้ว

    አባየ የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን የኛ አባት

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን ውድ አባታችን በረከታቹ ይደርብኝ አስብኝ አመተ ማርያም ብላችሁ ከንቱነኝ 😥😥😥አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይለን

  • @sraself7813
    @sraself7813 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏💖💖

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
    በእርስዎ ላይ አድሮ ልጆቹን የጎበኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen.🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rp9lv5gj7j
    @user-rp9lv5gj7j 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ኑሩልን እውነት ከባድነው የጠላት ፈተና ከእግዚአብሔርውጪማንም አያቅልንም ግን አጠረ ፊድዮው ይሁን ያስተምራል ብዙ

  • @agarthabbeedis4000
    @agarthabbeedis4000 3 ปีที่แล้ว

    አንቱን የሠጠን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እድሜዎትንና የአገልግሎት ዘመንዎትንም ያርዝምልን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e 3 ปีที่แล้ว +7

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @lave9644
    @lave9644 3 ปีที่แล้ว +42

    እንካን በሰላም መጡልኝ ኣባየ

    • @emebetgizaw893
      @emebetgizaw893 3 ปีที่แล้ว +4

      እነኔ እስካለ ማርያም ነኝ እና እባክህን በጣም ፈተና ላይ ነኝና በፀሎት አስብኝ ያለሁት ውጭ ነኝ የበለጠ ችግሩ የከበደ ነውና አስብኝ

    • @woodyders5825
      @woodyders5825 3 ปีที่แล้ว

      Ebakachu Welet Senbet Belachu Asebuge Enyem Besedet Nege Teskayew Selam Nafekge

    • @user-st2vr1tw6h
      @user-st2vr1tw6h 3 ปีที่แล้ว

      @@emebetgizaw893 egezabeher selam yemtseAlna

    • @user-ib3tm7zy4y
      @user-ib3tm7zy4y 3 ปีที่แล้ว +1

      @@emebetgizaw893 እግዚአብሂርያስብሽ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 3 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልኝ አሜን አሜን አሜን አባዬ. ይፀሊሉኝ. አፀደ ማርያም

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር እድምና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እደው ይሄን እርኩሥ መፈሥ እግዚኦ አጀቴን በላኝ ልጁ በጣም ያሣዝናል ይሄን የመሠለ ሥራ እደዛ ተምሮ ውይ ኧረ ሢኦል ያሥገባልን ጨርሦ ኡፍ በውነት ያሣዝናሉ እነዚህን የመሠሉ ወጣት ልጆች

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 3 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ ነው እንግዲህ ከእግዚአብሔር ያልተጠጋ ቢማርም እንዳልተማረ ቢሰራም ከንቱ ይሆናል ለዚህም ነው አስቀድማችሁ ፅድቁንና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል።

  • @zinashmesfin4510
    @zinashmesfin4510 3 ปีที่แล้ว

    Ellllllllllll amen amen amen amen egzaber yemsegn abtchn edema yesxte

  • @elsabelay4028
    @elsabelay4028 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜና ከጤና ጋረ ይስጥልን ወለስላሰ በለው በፀሎት ያስብልኝ

  • @user-ic7ho9ln8r
    @user-ic7ho9ln8r 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም አባታችን እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥልኝ። በርከተዎት ይደርብን አሜን

  • @Misneb
    @Misneb 3 ปีที่แล้ว

    ሕዝቡን ያለምስክር ያልተወ እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር ግርማ በእርስዎ ህይወት እግዚአብሔር ስለሚሰራው ድንቅ ሥራ ሳስብ ምን ያህል አሁንም እሱ ከእኛ ጋር እንዳለ እረዳለሁ። የሚነቅፉዎት ሁሉ በእውነት የሚያደርጉትን የማያውቁ ብቻ ናቸው። ለማንኛውም እግዚአብሔር ዐይናችንን ካልከፈተ ማየት አያቻልምና እግዚአብሔር በጎና እንደሱ ሀሳብ የሆነውን ሁሉ መረዳት እንድንችል እሱ ይርዳን!

  • @kidanejeben8730
    @kidanejeben8730 3 ปีที่แล้ว +6

    ❤Amen❤ amen ❤amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ድንግል ማርያም ትጠብቆት የኔ አባት ኑሩሉን ።

  • @user-xx5ut1lh4g
    @user-xx5ut1lh4g 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዝአብሔር ይስጥልን አባ

  • @woyensheteshete9240
    @woyensheteshete9240 3 ปีที่แล้ว +1

    አባየ በእዉነት እንደ እርሶ ያሉ አባቶች ያሉርልን

  • @maqdiyeewtmarayama3449
    @maqdiyeewtmarayama3449 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ እንኳን ደህና መጡ አባ እመብርሀን ድግልማሪያም እድሜና ጤና ትሥጥወት ሁሌም ከጎንወት ትቁምአሜን
    አባዬ ወለተ ሠንበት ብለው በፆለትወ አሥቡኝ ከነቤተሠቦቸ

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን memerachen

  • @mabradmabrad518
    @mabradmabrad518 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏💒💒💒💒💒ammen ammen ammen 🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💜💜💜💜💜

  • @konjitayane5252
    @konjitayane5252 3 ปีที่แล้ว +6

    Amen ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም አባት እኳን በሰላም ሙጡልን በስስት የማዮት አት ኖት
    እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔም እማምላክ ፈቅዳ እሶጋ መጥቼ እድናለሁ የክርስቶስ መልካም ፍቃዱ ይሁንልኝ ።

  • @girllady9079
    @girllady9079 3 ปีที่แล้ว

    💔💔💔💔🍒🍒🍒🍒 AMEEN AMEEN AMEEN Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel

  • @wasenambye8394
    @wasenambye8394 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 3 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ የሰው አረመኔዎች እና የሰው አውሬዎች አሉ። እግዚአብሔር ይጠብቀን። እባካችሁ ሰይፈ ሥላሴን አታቋርጡ። ሰይፈ ሥላሴን እና አርጋኖን የሚፀልይ መተት እና ድግምት አያሸንፈውም።

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቋሆት

  • @abielsamen7142
    @abielsamen7142 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @samiiriimakiialmfesf2757
    @samiiriimakiialmfesf2757 ปีที่แล้ว

    Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn elelelelelelelele elelelelelelelele egizabr yimasigeen abatachin faxarii hidimen xena yisxachuu Ameeeennn/3 digilii maramii kana lijuwaa tixabiqachuuu Ameeeennn kidusii mikayelii kidusii Gabireelii yirdachuu Ameeeennn 🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️💒💒💒🇪🇹😘🇪🇹😘💒😘✝️😍🥰❤💕

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ የእኛንም ቤት ፍታልን እንደው ገሬ ገብቸ ይሄንን ፈውስ እንዳገኝ እርዳኝ

  • @user-rc5hy6ic3l
    @user-rc5hy6ic3l 3 ปีที่แล้ว +1

    አባ እባክዎትን በፀሎት አስቡኝ የኔና የቤተሰቤን የመዳን ቀን በተስፋ እጠብቃለሁ ስርጉተ ማርያም ነኝ እግዚያብሔር እድሜና ጤና በሰፊው እጁ ይስጥልኝ::

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእወነት በድሜና በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን የእመብርሀን ልጅ ይባርክዎት አሜንን።👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-sp4rn2xf3f
    @user-sp4rn2xf3f 3 ปีที่แล้ว +5

    አባ እንኳን በሰላም መጡ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋውነ ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ የተሰጣቸው አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ወንጌልን ሲያብራሩት እጅግ በጣም ይመስጣል

  • @haimanotgeremew8627
    @haimanotgeremew8627 3 ปีที่แล้ว

    አባ እረጅም እድሜ አምላክ ይስጠዎት

  • @beyenechfej7312
    @beyenechfej7312 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እድሜወን ያርዝምልነኝ

  • @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy
    @QwertyuiopAsdfghjkl-zp5fy 3 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን