Memeher Girma Wondimu Video 128 25 ዓመት በጫትና በሲጋራ እራሱን ለማጥፋት ሦስት ጊዜ የሞከረዉ የመናፍስት ሥራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 617

  • @unify9481
    @unify9481 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ተመስገን ስለቄስ ግርማ አገልግሎት ረዥም እድሜና በረከት ስጣቸው አሜን

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባየ እግዚያብሄር መላእክትን ይዘዝልህ በጎንህ አስሺህ በጎንህአስርሺህ ይውደቁ አንተን ግን አያገኙህም እግዚያብሄር ሆይ ተመስገን

  • @gebreyewhansmehari9968
    @gebreyewhansmehari9968 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት የስምዓልና አባታችን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ብራኬዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን😭😭😭💒🇪🇹💌💒💌🇪🇹🙏

  • @selamtube4417
    @selamtube4417 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ
    @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ 3 ปีที่แล้ว +99

    በረከትዎ ይደርብኝ መምህር ግርማ በምን ቋንቋ ልግለጽ በጣም እወዶታለው አከብሮታለው ረጅምምምምምምም እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት የብዙሀን አባት አፍርተዋል ፍሬ እንዳይቆጮት የውጩው ህዝብ ነቅቷል ጥግ ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን

    • @ትርጉምአልባመንባር
      @ትርጉምአልባመንባር 3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልእናተንየስማእኛንምይስማነ

    • @asefumesele5875
      @asefumesele5875 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርይመስገንአምላ
    @እግዚአብሔርይመስገንአምላ 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @egochaeyasu7151
    @egochaeyasu7151 3 ปีที่แล้ว +1

    አባ ያኑርልኝ ሺ አመት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከነ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏❤❤❤💗💗💗💗

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen enkwn baselam mexu abatachiin yefetun yebarekun

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጸጋ ያድሎት።

  • @fullaf7302
    @fullaf7302 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen egezeabehar yemesgn segawen abezeto yisetewet

  • @bigramy5931
    @bigramy5931 2 ปีที่แล้ว

    አባ በረከተዎት ይብን እርዎንም ያቆይልን በፀሎተዎት አስቡኝ ገብረጣድቅ እባላለሁ

  • @ገነትወለተገወርጊስ
    @ገነትወለተገወርጊስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን እድሜዎትን እርዝምያርግልኝ ተላተዎትን የግርዎ መረገጫ ያርግልዎት

  • @tigistyilkal9834
    @tigistyilkal9834 3 ปีที่แล้ว +1

    ትውልድ እኮ ኣልቋል ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ልጆችሽን ጠብቂ ኣደራ

  • @ድንግልማሬያምእናቴ
    @ድንግልማሬያምእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባት አቺን የድሜወትን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን

  • @hailuyalifu2279
    @hailuyalifu2279 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ግርማ የሚገርም ነው እንደዚህ ማሰተማር ማሳወቅ ማሰገንዘብ እናመሰግናለን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተስ የሰጠን አምላክ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ
    @እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ 3 ปีที่แล้ว +78

    በዚ ዘመን እርሶን የመሰለ ድንቅ አባት በማግኘታችን እድለኛ ነን አግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ሆኖ ከጠላት ይጠብቆት አባ

    • @malefyabeyene9329
      @malefyabeyene9329 3 ปีที่แล้ว +1

      እኛንም ይጠብቀን

    • @טרונש-ס4ה
      @טרונש-ס4ה 3 ปีที่แล้ว

      @@malefyabeyene9329 פ

    • @TeshaleBrhanu
      @TeshaleBrhanu 5 หลายเดือนก่อน

      ስልከቼውን ከላ ስታኝ

    • @TeshaleBrhanu
      @TeshaleBrhanu 5 หลายเดือนก่อน

      አራ በማራያም ስልከቼዎን

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 2 ปีที่แล้ว +1

    ከ ሱስ እንድነፃ ሕዝበ ክርስቲያን ፀልዩልኝ! መምህር የርሶ ፀሎት እና መንፈስ ከ እኔ ጋር ይሁን!!!

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 6 หลายเดือนก่อน

    Aba edima ketanaa gree yestiline ersoon lemayti yabikanee egzabhre amen amen amen 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እስዎትን የሰጠን አምላክ ሰሙ ይባረክ እማ ፍቅር እድሜ ጤና ትሰጥልን አባታችንን ክፍሁን አያሰማኝ አንድ ፣።ህልውና
    ጌታ ሆይ እንድ ቀን እኔም እንድድን አይዞሽ ልጅ በይኝ ሁሌ ሰለሰምሽ ሰመሰክር እንድኖር አርጊኝ የጠፋው ማንነቴን የመለሸልኝ ወለላይቱ እናቴ ቤተሰቦች አለቁ ተሰቃዬን እኔም በስው አገር ደከምኩኝ ተሰፋ ሰጭኝ እማ ፍቅር ምን አለ አንድ እንኳን ልጅ ከአባቱ ጋር ተቃቅፋ ብታሳይኝ እማ 11 አመት ሙሉ አባት ልጁን አይቶት አያውቅም 😭😭😭😭😭😭😭ኤፍታሽ በለኝ ጌታ

  • @shumuyetadese8762
    @shumuyetadese8762 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
    @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +55

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል እለተ ቀን አባታችን ቅዱስ አማኑኤል ፀጋውን ያብዛልህ በቃኝ እስክትል እድሜን ያጥግብን አባቴ አንድ ቀን ከእርስዎ ጉልበት ተበርክኬ ስሜ በረከት እንደማገኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ ደግሞ ይሆንልኛል አምላኬ መታመኛዬ ነው

    • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ
      @እማፍቅርእናቴአስቢኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን
      አሜን ለሁላችንም ያብቃን ልኡል እግዚአብሔር !!

    • @birhn7948
      @birhn7948 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜንንን እንኳን ኣብሮ አደሰሰን

    • @elsagebremariam4766
      @elsagebremariam4766 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @genetabeje1708
      @genetabeje1708 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቦታው የት ነው

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว

    አባ በረከቶ ይደርብንን እግዚአብሔር እኛንም ለደጅዎ ያብቃንን

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv 3 ปีที่แล้ว

    ኣሰይይይይይረ እግዚአብሔር አምላኽ ክብር ምሰጋና ንዓካ ይኩን

  • @emunati6789
    @emunati6789 3 ปีที่แล้ว +131

    አባ እርሶን የመሰለ አባት በዚ ዘመን በማግኘታችን አድለኞች ነን አባ አድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ወንድም እህቶቼ ለናቴ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @abreshab745
    @abreshab745 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር ባአባታችን በመምህር ግርማ ለይ ሆኖ በድንቅ የማይመዘን ስራ እየሰራ ነው። ይህ ድንቅ ተኦምር ለኣለም ይሰማ። በእውነት ኣባታችንን ቅዱስ እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛላቸው፣ በእርሳቸው ለይ ያለው ጽጋና በረከት በሌሎች ለይ ይደር።

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen lenate yedares amelk lehulchiihum yaderesen

  • @mulugetadana7111
    @mulugetadana7111 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ብዙ የተቸገሩ ስዎች አሉ እኔም አንዱነኝ ስዎች ስለእርሶ ብያዎሩም እግዚአብሔር ግን ስራውን እያሰረና እየሰያን ነው እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከትዎ ይደርብን።

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +58

    እደት አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ ክብር በአል አደርሳችሁ አባታችንን ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ወገኖቻችን የፈታ እኛንም ይፍታን ዲያብሎስን ይሰርልን ✝️

  • @እምየቅድስትኪዳነምህረትእ
    @እምየቅድስትኪዳነምህረትእ 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባ እድሜ ጤና ይስጥልን አባ አሜን

  • @tru9125
    @tru9125 2 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳኑ አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁን እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 3 ปีที่แล้ว

    የኔተራመቸነዉ እመብረሀን ያባታችን በረከት እዳገኝ እድፈወሥ እርጅኝ ፀልዩልኝ

  • @azuaksmawtyetwahdolj382
    @azuaksmawtyetwahdolj382 3 ปีที่แล้ว +3

    አባ ቆጦሮ የማያጨረስ እድሜ ዩሱጣቹ

  • @martakirubel810
    @martakirubel810 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ለ አባታችን እረጅም እድሜ ።

  • @seki1508
    @seki1508 3 ปีที่แล้ว +15

    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በእድሜ በጤና ይጠብቆዎ በረከቶ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 3 ปีที่แล้ว +1

    አባ ዘመንወት ይባረክ

  • @mistutaganu8449
    @mistutaganu8449 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele 🙏🙏🙏ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +2

    አባ እግዚአብሔር አንቱንና አንቱን መሰሎችን ሺ ግዜ ያኑርልን💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏👏👏

  • @eteneshdarifro9472
    @eteneshdarifro9472 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @enatalem466
    @enatalem466 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ባሉበት ሰላሙን ይስጦት የእግዚያብሄር ቤተሰቦች እባካቹ ስልካቸውን ተባበሩኝ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን አባታችን በእርሶ በአስተማሩት መሠረት ጠላታችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ስላሳወቁን እናመሰግናለን ከስደት ተመልሼ በእጆት ለመባረክ ያብቃኝ የዘወትር ሞኞቴ በአካል በእርሶ እጅ መባረክ ነው ምኞቴን ፈጣሪ ያሳክልኛል አይቀርም አምናለሁ ፈጣሪ የልቤን መሻት ይፈፅምልኛል

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ።እረጅም።እድሜክጤና።ጋር ይስልኝ።እሜንን እሜንን እሜንንን ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።ለእባታችን።

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว

      እረ በማሪያም የት አካባቢ ነው ያለው

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +66

    በፀሎት አስቡኝ ከማለት ጠንክረን እንፀልይላቸው በሳቸው መንገድ እንጓዝ ዝም ብለን በወሬ ግዜያችንን አናቃጥል የተግባር ህይወት እንኑር ምእመን ንቃ ነገ ይቆጭሀል እኚ አባት ብዙ ነገር አሳይተውናል የኛ ደክመት በጣም ይታይብና ጠንክረን የአምልኮት ህይወት ይኑረን ይሄንን ማድረግ ካልቻልን ሜዳ ላይ የቀረ ትውልድ ነው የምንሆነው እባካችሁ እንበርታ የሳቸው ድካም ይበቃል ድካም እንቀንስላቸው የተግባር ህይወት እንጀምር ዛሬ ያልጀመራችሁ ነገ አደለም ዛሬ እባካችሁ ዛሬ አይ ካልክ ሴጣን ይዞህ ወደ ገደል ይገፈትርሀል እሱ አይገባም ከዋላ ሆኖ ያላግጥብሀል ወንድም እህቶቼ ተበልተናል በሴጣን በጣም ተቀድመናል እንቃ ንቁ ንቁ ንቁ ።

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว +2

      ተባረኪ ብትክክል 😘

    • @mamilovemamilove8357
      @mamilovemamilove8357 3 ปีที่แล้ว

      Betkekl 👌🏾👍🏽

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እህታችን የመዳን ቀን ዛሬ ነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን

    • @mengistualamu9438
      @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ሐሁላችን

    • @mengistualamu9438
      @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይገስፅክ ሰው ሰርቶ በበላው አይ የኛ ክፋት በረከቶት ይደርብን

  • @adudu3610
    @adudu3610 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ እርሶን የመሰለ አባት በዚ ዘመን በማግኘታችን አድለኞች ነን አባ አድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ወንድም እህቶቼ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛምለእናቴም ይድረስልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @etagegngeawu5807
    @etagegngeawu5807 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን እዲሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ አመተወልዲ እባላለሁ አባዬ እኔም እርሶወ ዘዲ መጥቼ ለፈታት ያብቃኝ

  • @etuyemariamlij6025
    @etuyemariamlij6025 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጠና ይጠብቆት

  • @gentgent2378
    @gentgent2378 3 ปีที่แล้ว +61

    አባይ ሺ አመት ኑረለን

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 ปีที่แล้ว

    አባቴ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይሰጦት

  • @ሂዋንየገብርኤልልጅየድግል
    @ሂዋንየገብርኤልልጅየድግል 3 ปีที่แล้ว +1

    እባታችን ፀጋዉን የበዛሉት እባታችን ለንየም በፆሎት እሱቡኝ ግራ ጡቴን ወገበይን በጣም ያመኛል ሁለት እመት ክስዎስትዎር ሆነኝ እባኩው በፆሎት እስቡኝ ለምስክር ልበቃ ወለተ እዮሱስ

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታትን አድሜዎት ይርዘምልን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 3 ปีที่แล้ว +16

    አባዬ እድሜወትን የርዝምልን እኛም ከስደት በሰላም ተመልሰን ከስራተችን ተፈተን ለመመስከር የብቃን አሜን

  • @kidstkidst8459
    @kidstkidst8459 3 ปีที่แล้ว

    አባ እግዚያብሄር እርሜችሁን ያርዝምልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +8

    አባዬ እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ ይሄን ሚስክማቱሳላን ህዝብ የሚያድን የተመሰገነ ይሁን ቡራኬዎ ይድረሰኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @asteraweke6779
    @asteraweke6779 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚሚዬ እንኳን እግዚአብሄር ወንድምሽን ፈወሰልሽ የኔ የዋህ የቦረናው ገብርኤል እንኳን ረዳችሁ

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 3 ปีที่แล้ว +16

    የተፈወሳችሁ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ እኛንም ዘመዶቻችንንም እግዚአብሔር ይጎብኝልን. አባታችን ሽአመት ይኑርልን

  • @jeddahksa4030
    @jeddahksa4030 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቲ እኒ አይነጥላ አለብኝ ምህር ስለአይነጥላ ያስተማረው ትምህርት ከኒ ህይወትጋ አድ ነው ከቤተሰቦቺጋ ከተጣላሁ ሀያ አመት አለፈኝ ሰው ከመሪት ተነስቱ ይጠላኛል በስደት አለም ብቻየን ነኘ አባቲ እህት ወድሞቺ በፈጣሪ ስም ፀሉት አድርጉልኝ

  • @missg7480
    @missg7480 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yeetewayidoolij900
    @yeetewayidoolij900 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen A Ameen Ameen Ameen A Ameen Ameen Ameen A Ameen Ameen tebarekulin abatochachin ebakachuu silkutin TH-cam sir tafulin

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lovelovelovolove6885
    @lovelovelovolove6885 2 ปีที่แล้ว

    ይመስገን እግዚአብሔር

  • @fozatube7414
    @fozatube7414 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 3 ปีที่แล้ว +25

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ኧረ ለኔም ድረሽልኝ😥😥😥😥🙏
    አባየ በፆለት አስቡን ኧረ በስደት ተሰቃየን 😭😭

  • @SaraArsemalove
    @SaraArsemalove 8 หลายเดือนก่อน

    መምሀር ግርማ ማለት ለክርስትያን ብቻ ሳሆን በጠቅላላ ለሰው ዘር ለ21 ክፈለ ዘመን ትውልድ ከፈጣሪ የተሰጠን ስጦታ ነቸው ሀጣታችን ያልተመለከ ማአቱን አርቆ ምህረቱን ያበዛልን መዳሀኒአለም ይመስገን መምሀራችንም በእድሜ በጤና ይጠበቅልን

  • @yonastilahun4813
    @yonastilahun4813 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
    @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በርከቶት ይደርብን ፀጋው ያብዛሎት

    • @zerihunasrat2016
      @zerihunasrat2016 3 ปีที่แล้ว

      አባእኔንም አስቡኝ የወላዲት አምላክ የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ነኝ ሀይለማርያም ግን አሁን የት የኖት?

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሂር ይመስገን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 ปีที่แล้ว +4

    አባየ የተዋህዶ ልጆች ማን ነው አንደኔ አስዎን ሲያይ ከላየ የነበረው ሎቆኝ ይሄዳል የስተኞች መፅናኛ ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏💒💐

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱስ ባአለ ወልድ ለኛም ይሄን ፈውስ ለምንመኝ ልጆችክ የልቦናችንን መሻት ፈፅምንልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዎን ያርዝምልን በአሁን ስአት እርስዎን የመስሉ አባት ለማግኘት ይከብዳል ለነሱ የደረሰ አምላካችን ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይሰጣት አባዬ እድሚዎት ያርዝምልን ያገልግሎት ዘመናትን ይባርክሎት እግዜያብሄር

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን በእጅወት ለመባረክ ያብቃኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @hiyab8850
    @hiyab8850 2 ปีที่แล้ว

    ኣባ ግርማ ዕድመ ይስጦት 🙏

  • @العنودالقحطاني-ل2ز
    @العنودالقحطاني-ل2ز 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዛቤሄረ እረሶን ሰለ ሰጠን እናመሰግናዋለኔ ሺ ዓመት ኑሩልን ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት እሲቡኝ ሲደተኛ ልጁህ ነኝ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 ปีที่แล้ว +2

    Aaname aaname 😭😭😭✝️💒✝️💒❤❤❤❤

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት ኑሩልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 2 ปีที่แล้ว +1

    ✝️⛪️🥀እግዚአብሔር🌿 ይመስገን
    👑ለአባታችን 🌹እግዚአብሔር🌹 በፀጋ 🍇ያቆይልን
    🍇🌿እግዚአብሔር እናቱንም እንደደረሰላችሁ ለኔም ስደተኛዋ አጥያተኛዋ በደለኛዋ ይድረስልኝ ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 2 ปีที่แล้ว

    በፀሎትችን አሰብኝ አባታችን

  • @gentgent2378
    @gentgent2378 3 ปีที่แล้ว +15

    የእኔ አባት የእኔ እድሜ ይሰጥልን

    • @warqeetube8706
      @warqeetube8706 3 ปีที่แล้ว

      They were live pilsee i want to nember for mamir 😢😢😢😢

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ግን መቼ ይሆን ይኸን በረከት የምደርስበት
    አይይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭
    አባ ፀልዩልኝ ለኔ ለስደተኘዋና ለሐጢያተኘዋ😭😭😭😭😭

  • @birtukanyearesema8549
    @birtukanyearesema8549 9 หลายเดือนก่อน

    abate sheeee amete nurulen enwedotalen❤❤❤❤

  • @whitepalace9389
    @whitepalace9389 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ለና የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ አባታችን በረከትወት ይድረሰኝ አሜን/3/

  • @hggc575
    @hggc575 3 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ቃለሒወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቸው በእሳቸዉ አድሮ እሚያድነን እግዚያብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @ጋልፍረወይኒ
    @ጋልፍረወይኒ 3 ปีที่แล้ว

    ኣምላክ እየተመሰገነ ይህን

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 ปีที่แล้ว +4

    _ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ሽሕ ዓመት ፅንሕልና🤲❤❤❤_

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉጤና ጋር ይስጥል

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ለእርሶ ጨለማው አርቆ የክርስቶስ ብርሀን በልቦናዬ በርቶልኛል

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጠህ አ ባ ታ ችን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏😢😢

  • @እማዋይወለተሚካኤል
    @እማዋይወለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በምን ቃል ልግለጾት ብቻ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጢና ጋር ያድልዎ በእጆ ለመባረክ ያበቃኝ ጠላቶትን በቆፈሩት ይጣልልን የኛ ተስፋ ሠጪ አባት ጸጋዎን ያብዛልዎት አሜን

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፅጋዉን ያብዛልዎት አባታችን እረጅም እድሜ ያቆይልን

  • @wuroyoutube2862
    @wuroyoutube2862 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከቶ ይደርብን አባ ቃላት የለኝም እወዶታለው እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ ወገኖቼ ለናተም የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @elsabetabebe6789
    @elsabetabebe6789 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህርዬ እርሶን የዛሬ 12 ዓመት ጀምሮ ሳውቆት በሙሉ ልቤ ሳልጠራጠር የተቀበልኩት አባት ቢኖር እርሶን ብቻ ነው የኔ አባት እድሜዎትን እረጅም ያድርግልኝ አሜን።

    • @emanethiopian4222
      @emanethiopian4222 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታእህት አዲሬሳቸውን ካወቅሽ ንገሪኝ እናቴ ሆዲዋ ውስጥ እንደልጂ የሚገላበጥ ነገር አለ ከሀያአመት በላይ የቆየ፡መፍትሔ አጣሁ

  • @elenihaile1014
    @elenihaile1014 3 ปีที่แล้ว +2

    በፀሎት አስቡኝ ከማለት ጠንክረን እንፀልይላቸው በሳቸው መንገድ እንጓዝ ዝም ብለን በወሬ ግዜያችንን አናቃጥል የተግባር ህይወት እንኑር ምእመን ንቃ ነገ ይቆጭሀል::

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ሺ አመት ኑርልን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባየ በፆለታቹሁ አስቡኝ እስከነቤተስቦቸ አባየ ።