ከሁሉም በፊት ቤት ያስፈልጋል በስደት ከለፍ ከቆዬ እንድህ ጀግንነት ያስፈልጋል !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ከሁሉም በፊት ቤት ያስፈልጋል በስደት ከለፍ ከቆዬ እንድህ ጀግንነት ያስፈልጋል

ความคิดเห็น • 72

  • @zehara5
    @zehara5 27 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በሰላም በፍቅር በጤና የምትኖርበት ያድርጋት በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችው እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እስኪ በቅንነት ደምሩኝ አበረታቱኝ እህቶቼ ❤❤

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 25 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ ዚነት እስኪ ቤት ለመስራት ስንት እንደሚያስፈልግ ባለሙያ አቅርቢልን ቢያንስ 90ቆርቆሮ 4ክላስ ይሆናል እንደ ስንት ይወስዳል

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 27 วันที่ผ่านมา +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ዙዙዬ አብሽሪ አሁንም ጠንክሪ ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ
    እህት አሚና በጤና በአፍያ የምትኖሪበት ያድርግሽ🎉
    ግን የት ነዉ ሰፈሩ ኮ/ቻ ነዉ እንዴ?

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሰብስክራይብም ላይክም አደረኩሽ እህታችን ታዳ 11 አመት ሰርተሽ ቤት የለኝም አልሽ ቤተሰብ ስትረጂ ቆይተሽ ነው ትክክል ቤት ያሥፈልጋል ልክ ነሽ ለሀይማኖት ትምህርት ይመቻል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በኦላይን እንማራለን ምክርሽ ደስ ይላል ዜድ ከክራይ ቤትስ ያውጣን በእውነት እኔ ሳውድ 8 አመት ሰርቸ ቦታ ገዝቸ ቤት ከነ ሰርቢሱ ሰርቻለሁ ታዳ ምርጥ ቤተሰብ ስላለኝ ነው ሳላስበው ከሳውድ ተይዠ ገብቸ የቀረኝን ለማስተካከል የቤት እቃ ለማሟላት ድጋሚ ዱባ ገባሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቅመሞችየ እኛኮ ጀግና ሴቶች ነን በራሳችን ክንድ የምንተማመን በእውነት በርቱ እህቶቸ ሁሉም ለበጎ ነው
    በመጨረሻም እህታችን በሰላም ገብተሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ ❤

    • @zinet4861
      @zinet4861  26 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ ቤት የብቻየ አልሰራሁም የቤተሰቤ ወይም ባባቴ ስም ነው ያልኩት !!

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 26 วันที่ผ่านมา

      ነው ያው ስአት ለመቆጠብ አለፍ አለፍ እያደረኩ ስለሰማሁት ነው መልካም ግን ኋላም ለነሱ ብለሽ ነው ማለቴ በፋዘር ስም ከሆነ ሌሎቹ እህት ወንድሞችም የመካፈል እድል አላቸው እደዚህ አስበሽ ከሆነ የእውነት ምርጥ ሰው ነሽ
      በእውነት በዚህ ጉዳይ ብዙ የሚባልለት ነገር አለ ብዙወቻችን ቤት እንሰራለን በስደት በቤተሰብ ስም ይሆናል በርግጥ ተቀዳሚውን ፈጣሪ ነው የሚያውቀ ያየቤት ባለቤት የሆነው ወይም ቤቱን በስሙ አድርጎ ያሠራው ሰው ባይኖር እንደት ነው የሚሆነው በእህት ወንድሞቿ የተከዳች ነጃት ሠይድ የምትባል የደሴ ልጂ እማውቃት አለች 13 አመት ሰርቸ ሳውድ ብላለች በሰፈርም እደዚሁ የሆኑ አሉ

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
    @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 27 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ውዴ በጣም ነው የምወድ ሽሽሽሽሽ ❤❤❤

  • @HelenAdugna-ge7qx
    @HelenAdugna-ge7qx 26 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነሽ ውዴ ቤት ከምንም በላይ ያስፈልጋል 🙏🙏እኔ ቤቱን ጀምሬ እስከ የሚያልቅ ድረስ ደህና እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም ነበር ማርያምን ነው ምልሽ ቤቴ አለቀ ስሉኝ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር ከዛ በኃላ ነው ደህና እንቅልፍ መተኛት የጀመርኩት በቤት ክራይ መኖር ገንዘብ ከፍለን እንኳን ቢንኖር ደስታኛ አንሆንም 🙏 ምንም ይሁን ምንም እንደ እራስ ቤት የሚሆን የለም ለምን ትንሽዬ ቤት አትሆንም 🙏ስለዚህ በስደት ላይ ያላችሁ ውድ እህቶቼ ቤት ስሩ ሙሉ ህይወታቹሁን ለሰው ብቻ አትኑሩ ነገ ሌላ ቀን ነው እድሜም ቆሞ አይጠብቃንም ዜድዬ የኔም ቤት ልክ እንደዚህ ነው የኔ 4 ክፍል ነው በዛ ላይ አንቺ የለክሽልኝ እቃ ሲጫርበት ሰው ሙሉ እንዴት እንደ ተገረመ የምር በዘ ላይ አንቺን ያልማረቀሽ ሰው የለም ክበርልኝ ሺ አመት ኑርልኝ አቦ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

    • @zinet4861
      @zinet4861  26 วันที่ผ่านมา +1

      Yeny🥰

  • @laylemohammed8069
    @laylemohammed8069 25 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ጀግና❤

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 27 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ እኔም ቤት ሠርቻለሁ ሠባት ክፍል ቤት ከዚህ የሚበልጥ አልሀምዱሊላህ መልካም ሂወት እንድኖረኝና መልካምትዳር እንድወፍቀኝ ዱአአርጉልኝ

    • @SabitaAli-u9c
      @SabitaAli-u9c 27 วันที่ผ่านมา +4

      ማሻአላህ አላህ ሠላም በፍቅር ምትኖሪበት ያድርግሽ እህቴ

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 27 วันที่ผ่านมา +1

      @@SabitaAli-u9c አሚን የኔውድ ላንቺም

  • @NejuTube
    @NejuTube 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህህ በጤና ይኑሩበት

  • @Samsunga13-o6e
    @Samsunga13-o6e 25 วันที่ผ่านมา

    Mashaallaah Mashaallaah

  • @AminAmin-ov4yd
    @AminAmin-ov4yd 26 วันที่ผ่านมา

    ዜድ የኔ ውድ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 26 วันที่ผ่านมา

    ጀግናማሻአላህነው

  • @Pnice-m4i
    @Pnice-m4i 27 วันที่ผ่านมา +2

    ዚነት እህቴ መልሽልኝ እስኪ እናቴ ከገጠር ወደሀይቅ መታ ነበር አሞት ህክምና እና ለናቴ ሰርፐራይዘ ብታደርጊልኝ ነገውኑ ከተመቸሽ መልሽ

  • @ummAniyyaa
    @ummAniyyaa 26 วันที่ผ่านมา

    MashAllha des yelal uff yene feresebegn😢

  • @የናትዋልጅወሎየዋ
    @የናትዋልጅወሎየዋ 25 วันที่ผ่านมา

    ለፍቸ ለፋቸ🥺 ቤቴ ካርታና ፕላን የለውም🥺 ተስፋዬ ተሟጧል😢😢

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 27 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ እኔም ቦታ አለኝ ኢንሻአላህ እሰራለሁ ቤትማ ግድነው

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ በሰላም እምትኖርበት ያድርጋት

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 26 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ግን ቤት የለኝም ሁለት ቦታ ገዝቻለሁ አንዱን ሸጨ ብሰራ ይሻላል ወይስ አድቤ አገሬ ልግባ ዘጠኝ አመቴ ስዴትም አስጠላኝ አሁን ቤት ልስራ ብል በጣም እቆያለሁ እስኪ ሀሳብ ስጡኝ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 26 วันที่ผ่านมา

      ,ህጅ እህት አንዱን.ሽጠሽ.ከአንዱ.ስሪ

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 26 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ 1ዱን ሽጠሽ ስሪ

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 26 วันที่ผ่านมา

      የቆየሽ ቆይተሻል እና እዚሁ ሁነሽ አንዱን ሽጪውና በአቅምሽ ቅልጥፍ ያለ ስሪ ከዛ አንዳንድ ነገሮችን አስተካክለሽ ትሄጃለሽ ቀድመሽ ብቴጂ ብሩን ቤት ከሰራሽበት መንቀሳቀሻ አይኖርሽም

  • @MaymoonaH-e8j
    @MaymoonaH-e8j 23 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @habesha5891
    @habesha5891 27 วันที่ผ่านมา

    Meshalleh lek aregw ❤❤❤ berech

  • @ftff2963
    @ftff2963 26 วันที่ผ่านมา

    የትነዉ እህት ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Hdbh-w8l
    @Hdbh-w8l 27 วันที่ผ่านมา +1

    ቁጥርሽን እንደት ነው የማገኘው እህቴ እቃ ላዝ ፈልጌ ነውበር

  • @ኡሙሪያን-ቈ5የ
    @ኡሙሪያን-ቈ5የ 27 วันที่ผ่านมา

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌንዙዙየማሻአላህ ቤትም ሰርቻለሁ እቃም አስገብቻለሁ አልሀምዱሊላህ ግን መብራት ቆጣሪ አልገባም ብርከፍለን እድሁ አስቀሩን ጦርነትነበር አይገባምአሉን ይሁንብቻ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 26 วันที่ผ่านมา

    መድነየስወድሽ❤

  • @anbsnv2253
    @anbsnv2253 26 วันที่ผ่านมา

    የምግብ ኩርሲዉ ስትነዉ ዉደ

  • @Amena-l7l
    @Amena-l7l 27 วันที่ผ่านมา +1

    የኔወዲዲዲዲ

  • @Amena-l7l
    @Amena-l7l 27 วันที่ผ่านมา

    አሚን የኔውዷች መልካምኞታችሁን

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 27 วันที่ผ่านมา

      አላህ በጤና በአፊያ እምኖሪበትያርሺ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 27 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @habesha5891
    @habesha5891 27 วันที่ผ่านมา

    Leaky leaky adregew Enbrtatet❤❤❤ 🎉🎉

  • @tube3507
    @tube3507 10 วันที่ผ่านมา

    መሻ አላህ

  • @RahmaAhalam
    @RahmaAhalam 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላሕ

  • @HowaBh
    @HowaBh 27 วันที่ผ่านมา

    🎉መሸአላህ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 21 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ የሰራችዉ ላኪ የሚል ቤተሰብ የላትም ማለት ነዉ እኔማ ይሄዉ14 አመቴ በየወሩ እየላኩ ከቱ ሁኘ ቀርቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢እዲሜሄም ሄደ 33 አመቴ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 26 วันที่ผ่านมา

    እኔየቤተሠቦቼገጠርአለየኔደሞአላለቀምገናነው

  • @ሀባቻናል-ቀ4ቀ
    @ሀባቻናል-ቀ4ቀ 27 วันที่ผ่านมา +1

    የምግብ ጠርቤዛው ስት ነው

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l 26 วันที่ผ่านมา

      40,ሺአለች እኮ❤

  • @kemertube-cv6tp
    @kemertube-cv6tp 27 วันที่ผ่านมา +3

    ቤት ሳይኖራቼው እቃ የሚገዙ አሉዴ ግን ን

    • @SabitaAli-u9c
      @SabitaAli-u9c 27 วันที่ผ่านมา

      ኧረ እንኳን ቤት ሣይኖር በር ሣያሥገጥም እቃ ሚያዝ የለም እናቱ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 26 วันที่ผ่านมา

      ,አወ እኔ😂

    • @SabitaAli-u9c
      @SabitaAli-u9c 26 วันที่ผ่านมา

      @@RyHj-vu4rx አንች አታደርጊም አይባልም😂

    • @kemertube-cv6tp
      @kemertube-cv6tp 26 วันที่ผ่านมา

      @@RyHj-vu4rx እሩዙ ነው ጩኸቷ ጭቅላትሽን የደፈነው

  • @starsstars6303
    @starsstars6303 25 วันที่ผ่านมา

    ❤٠❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 26 วันที่ผ่านมา

    ገና ብዙ ይቀረዋል ቀለሙ ምናምን

  • @Alam-re9yj
    @Alam-re9yj 26 วันที่ผ่านมา

    ህጋውይ ካልሆናከባድናው

    • @የናትዋልጅወሎየዋ
      @የናትዋልጅወሎየዋ 25 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቢጤ ወላሂ🥺 ድክም አለኝ ወላ

    • @Alam-re9yj
      @Alam-re9yj 23 วันที่ผ่านมา

      @@የናትዋልጅወሎየዋ አወ ከባድናው እኔ ተውኩት ሁለትክላሥሠርቸ ሣላሥጨርሥ ልፋትናው

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 27 วันที่ผ่านมา

    ቤትሰ።ሰራች።ንበር።ምን።ዋጋለው።።ልላ።ኑርበት።።ያርብ።ቤት።ይመሰል።ንበር።ምኑጋለው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 26 วันที่ผ่านมา

      ለምንሌላይኖርበታልየራሣሽከሆነ

  • @ZedTube-cy5ub
    @ZedTube-cy5ub 26 วันที่ผ่านมา +2

    ዋናው ህጋዊ መሆኑ ነው

  • @Hdbh-w8l
    @Hdbh-w8l 27 วันที่ผ่านมา

    ቁጥሩዋን የምታቁ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 27 วันที่ผ่านมา

      ወደኋላተመልሰሽ ቪድዩላይአለልሽ

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 27 วันที่ผ่านมา

    ለምድነው ላይክ እና ሠብሥክራይብ አታዴርጉም ያጄመአ

  • @FafiTube123
    @FafiTube123 27 วันที่ผ่านมา

    ደምሩኝ

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 26 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @Makya-gg7vc
    @Makya-gg7vc 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @NaemaEthiopia
    @NaemaEthiopia 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ