Picnic Salad / ለሙቀት የሚሆን ጣፋጭ ሳላድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ሰላም
    ልዩ እባላለሁ
    ዛሬ ለpicnic የሚሆን ቀላል ምግቦችን ይዤ መጥቻለሁ። እንደተለመደው አበረታቱኝ
    አመሰግናለሁ
    ልዩ

ความคิดเห็น • 2

  • @GetanehDelnessahouT
    @GetanehDelnessahouT 6 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ሰላም ላንቺ ይሁን። ግን ብዙ የኩኪንግ ችሎታ ለሌለን በአፕል ዶነቱ ላይ በብሩሽ ቀባ ያደረግሽው ምን እንደሆነ ብትነግሪን። ከኢትዮጵያ ውጪ ለሚኖሩ ደግሞ ጦስኝ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ምን እንደሆነ ብትነግሪ መልካም ይሆን ነበር። ተባረኪ

    • @ethiopia_nut
      @ethiopia_nut  6 หลายเดือนก่อน

      ሰላማችሁ ይብዛ
      አመሰግናለሁ።
      የቀባሁት እንቁላል ነው። ውሃም መሆን ይችላል። ጦስኝ oregano ለማለት ነው። ለሌላ ግዜ አስተካክላለሁ። ስለተከታተላችሁኝ ና ስለትህታናዎ በድጋሚ አመሰግናለሁ💕