ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 266

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358 3 ปีที่แล้ว +34

    ደስ የሚል ሰአት አብረን አሳላፍን በርቱ ብዙ እንማራለን ከርስዎ እናታችን የባለሞያ የቆነጃጂቶች እናት እናመሰግናለን

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว

      @@sasaa6587 የኔውዴደምሪኝበቅንነት

    • @Mr.believer123
      @Mr.believer123 3 ปีที่แล้ว +1

      She said that out of respect. As we call we will educated, who are in leadership and who did wonderful things for the community…… we see their position or what they are contributing for their country. It comes out of humbleness.

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 3 ปีที่แล้ว +4

    በርችልኝ እማዬ እኔም ሼር አረግሎታለው

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 ปีที่แล้ว

      የተነሳ ተይሼርአረጉልኝበፈጣር

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว +10

    እናት ባህላን ለልጆቻ ስታስተምር ዘመናዊነት ይሄነው ፡እጆት ይባረክ በርቱ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 3 ปีที่แล้ว +36

    ሳሪስ ገበያ በጣም አምሮበታል ። ደሞ የኬኩን አሰራር ቶሎ ይለቀቅልን።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 ปีที่แล้ว +13

      እሺ አረ አሳያለው ከወደዳችሁትማ!

    • @zemenawit
      @zemenawit 3 ปีที่แล้ว +17

      እኔ እኮ እዛ አብሬአት ያለሁ ነው የመሰለኝ ፣ በጣም ደስ ይላል ፣ የኛ ባትሆን ይቆጨን ነበር በርቺ እናት አለም🥰💝🥰💝

    • @nebihatseid8347
      @nebihatseid8347 3 ปีที่แล้ว +11

      @@zemenawit ማንን ለማስቀናት ነው እህታማቾቹ 😍😜😜😜

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 3 ปีที่แล้ว +4

      Melat lemn tefashe gin beslam new ?

    • @Lazarus2938
      @Lazarus2938 3 ปีที่แล้ว +1

      Meluye mother gobez nachew 👍👌

  • @emugedefe2860
    @emugedefe2860 3 ปีที่แล้ว +14

    የነ ሜሉየ እናት እንኳን አብሮ አደረሰን እማዬ እናመሰግናለን የሁሉንም ምግቦች አሰራር ከቻሉ አንድ በአንድ ቢያሳዩን ለምሳሌ የኬኩ ክሬሙን ከምን ከምን ሰሩት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እማዬ በጣም እወደወታለሁ ነፍፍፍፍ ዓመት ኑሩልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያምራል መልካም በአል እናመሰግናለን 👍👍👌ሼር🥰🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ ከልብ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 3 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉ ነገር ያምራል 🎉የተባረከ ይሁን የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ;; የኬኩን አሰራር ቶሎ ይለቀቅልን።

  • @ummusumayya5476
    @ummusumayya5476 3 ปีที่แล้ว +5

    ለካ ልጀዎት በርስዎ ወጥታ ነው እንደዚህ እርግት ያለችው ልጅ አስተዳደጉን ነው እሚመስለው ተባረኩልን ምርጥ እናት ነወት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል የነሜሉ እናት መሆንሽን ሳላዉቅ እንዳየሁሽ ሳላንገራግር ወዲያዉ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩሽ።እጅሽ ይባረክ በርቺልን ዉድ እህታችን!!!

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 ปีที่แล้ว +6

    የነ ቃሊ እና ሜሊ እናት …. ሁሉ ነገር ያምራል 🎉🎉👌♥️♥️♥️

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +8

    በስመአብ ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ እህቴ 🙏❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    ኬኩም በጣም ያምራል አሰራሩን አሳዩን

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 ปีที่แล้ว +3

    የኬኩ አስራር ይለቀቅልን እናመስግናለን እናታችን 💕💕💕

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 3 ปีที่แล้ว +3

    የሜላት እናት በጣም እናመሰግናለን። የኬኩን አሰራር ግን ይነገረን

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን የነሜሉዬ እናት እጆት ይባረክ ይህንን ሁሉ ስላካፈሉን እናመሰግናለን አሪፍ ቪድዮ ነው ብርትት በሉልን የኬክዋና የድንች ላዛኛዋን አሰራር ቢያሳዩን

  • @muzanegussie4980
    @muzanegussie4980 3 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful I love your video ! I like how you started from the market to the lunch amazing presentation! But need more details with the recipe

  • @adistube1448
    @adistube1448 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ በድግል ማርያም ደስ የሚሉ እናት

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የሚል የገበያ ቦታ ነው እናት መልኳም በዓል ለሁላችንም ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሰብ ።

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 ปีที่แล้ว +4

    እናት የነካችው ነገር ሁሉ እምቢ ብሎ ይጣፍጣል እንኳን ደህና መጣሽ ረጋ ያልሽ ደርባባ በርች እንኳን አደረሰሽ ሁሉም ነገር ምርጥ ነው 👍❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??

  • @ግዮናዊትማሚ
    @ግዮናዊትማሚ 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናታችን በጣም ባለሞያ የድንችዋን ላዛኛ አሰራር እንድታሳይን በተረፈ በርች

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮ ተደባዳቢ በጣም ነው ያሳቀኝ ማሚ እጅሽ ይባረክ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት

  • @eleulove9569
    @eleulove9569 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን፣ እኔ ረጋ ብሎ የሚያወራ(የሚያስተምር) እወዳለሁ ተደማጭነቱም የዛንያህል ነው፣ እርሶም ልክ እንደሜላት ሲናገሩ ረጋ ያሉና ትሁት ነዎት፣ በተጨማሪ በቤቴ ሁሌም የሜላትዬን ጣፋጭ ምግቦችን በመስራት አዘወትራለሁ፣ በድጋሚ ሜላትዬ አመሰግናለሁ። እርሶም እንኳን ደህና መጡ። ይቺ የድንች ላዛኛ ግን ስትሰራ ለማየት ጓጉቻለሁ።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም፡በአል፡እህቴ፡ላዛኛ፡አይደለም፡ግራታን፡ነው፡የሰራሹ፡🥰👏👏👏👏👏👏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አቤት ምግቡ ማማሩ እጅ ይባረክ ተደባዳቢ ዶሮ ያስቃል🤣🤣🤣እናመሰግናለን👍👍❤️ሼር

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 2 ปีที่แล้ว

    ሰሪስዬ ሁሌም ወካባ ደስ ስል እናመሰግናለን እጅግዬ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว

    እጆት ይባረክ ምርጥ ባለሙያ ግን እጅ ስለሚያበላሽ የአበሻ ምግብ ማዘጋጀት ጋንት ብትጠቀሙ!!

  • @Joy-L
    @Joy-L 3 ปีที่แล้ว +3

    ተደባዳቢ ዶሮ 🤣🤣 መልካም በአል በርቱልን እረጅም እድሜ እና ጤና ❤️እንናመሰግናለን❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል የነሜሉ እናት የተመጣጠነ አጃ ድቄት አዘገጃጀት ቢያሳዩን??

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +2

    ተደባዳቢ ዶሮ እንኳንም መለሽው🤣🤣

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 ปีที่แล้ว +4

    May God bless your gorgeous family 👪 🙏 ❤️

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ነካ ሞያ ከናትሽ ነው የወረሽው እንዴት ጎበዝ ኖት በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን🙏

  • @nolawitmekonen9644
    @nolawitmekonen9644 2 ปีที่แล้ว

    የኬኩን አሰራር አሳዩን እጅግዬ በጣም ነው የምወድዋት

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማዘር የብስኩቱን አቀማመም እባኮት አሳዩን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 3 ปีที่แล้ว +2

    ላችም ምልካም አመት ይሁንልሽ እናመሰግናለን እንካን አብሮአደረሰን የሰላም የፍቅር አመት እንዲሆንልሽ ከልብ እመኝልሽ ለሁ ምዕየሽ ወደድንልሽ እንመሰግናለን እንወድሻለን

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ የሚሉ ከ ሙያ ጋር እንደበተ ጠፍጭ እድሜ ከ ጤና

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው ብዙ እንደምታስተምሩን ተስፋ አደርጋለሁ በርቱ

  • @nunununusha494
    @nunununusha494 3 ปีที่แล้ว +1

    የነሜሉ እናት ማሻ አላህ ሁሉንም አንድ በአንድ ብታሳይን ጥሩ ነው

  • @bezawitgirma3124
    @bezawitgirma3124 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የምትይ እናት ነሽ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲታይ ራሱ ሁሉም ምግብ ያምራል 👍👍

  • @ruthmichal4143
    @ruthmichal4143 3 ปีที่แล้ว +3

    Short question why did you put the lasagna on enjara

  • @semiranurnur2654
    @semiranurnur2654 3 ปีที่แล้ว +1

    የኬኪ አሰራር ይነገረን

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 3 ปีที่แล้ว +1

    Now I really want to know how you made that dessert. I'll be waiting for that vido.

  • @tube9777
    @tube9777 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሚራልን እናታችን እናመሰገናለን ላዛኝ እንደትነው የተዘጋጀ ማዘሪየ

  • @birtukanalemu9399
    @birtukanalemu9399 3 ปีที่แล้ว +2

    Enqwan abro aderesen !!!
    Moya k ergata gar

  • @emanyesuf8766
    @emanyesuf8766 3 ปีที่แล้ว +3

    Ye lasagne aserare plz

  • @mamitugobena7717
    @mamitugobena7717 3 ปีที่แล้ว +2

    Melikam gena betem yamirali ejish ybarek cake aserarun bitasayin des ylegnali thank you so much 🙏

  • @nefassilknefassilk3985
    @nefassilknefassilk3985 2 ปีที่แล้ว

    Mechem kebahil ansar new inji antu ymitibal set adelechim.betam derbaba silehonech new enji gena lij nat.so so beautiful🥰

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow so beautiful. Ethiopia I miss everything 😌Thank you for sharing Melat and Zemenawit mom God blessed you more ❤️💞❤️💞❤️🙏🙏🙏🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??

  • @abebaeshete474
    @abebaeshete474 3 ปีที่แล้ว +2

    የቃልዬ እናት እንዴት ነሽ ውድድ

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ እነት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት

  • @fkr834
    @fkr834 3 ปีที่แล้ว +3

    የኬክዋን ኣሰራር pls pls pls

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆጆነው እያዳዱን ስራሽን ኩክ ስታረጊ አሳይን እንከተልሻለን

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 3 ปีที่แล้ว

    Wow mother batam naw mewadewot yane melat zemanawet enat

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አብሮ አደረሰን እማየ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እጅሸ ይባረክ 🙏 YUMMY 😋😋

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 3 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ እንኳን አብሮ አደርሰን🙏🙏

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 3 ปีที่แล้ว +1

    የሜሉናት፡እኳደናመጡ፡ሳሪስን፡ስላሳዩኝ፡ደስብሎኛል፡በርቱ

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 3 ปีที่แล้ว +1

    Melkam Gena mamii Thanks

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እናት በርቺ

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +1

    እማዬ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅወት ሳሪስን ስላሳዩን ደስ ብሎኛል ምግቡ ደግሞ ያሚ 😋 🥰

  • @betelhmewilliams4566
    @betelhmewilliams4566 3 ปีที่แล้ว +1

    I miss sarese I use to shopping from there’s, Thank you for sharing

  • @אמבתמספין
    @אמבתמספין 3 ปีที่แล้ว +2

    አጆት ይባረክ መልካም በአል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ 👏👍👏
    እሰይ ማሚዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን የአመት ሰው ይበልሽ 👏
    በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም የተዋጣለት 👍👏👏🌷💕💕🌷🌷🌷🌷🌷💕
    ምጣዱ እናቴን አስታወሽኝ አንዳይነት ቃል አጋጣሚው ገረመኝ 😃😃😃
    አመሰግናለሁ👍👏👏

  • @mimitube834
    @mimitube834 3 ปีที่แล้ว +1

    አጆት ይባረክ የ ምንቸቱን አና የ ኬኩን አሰራር ቢያሳዩን 😍😍😍

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 ปีที่แล้ว

    ማማዬ የጎመን ክትፎ ጎመን ይሄ አይደለም ሲሟሮ ይባላል አንቺ የገዛሽው ከአጥንጥ የሚሰራው ነው ከገዛሻት አጠገብ ይዛ ነበር በተሰፈ ዋው ይጅሽ ይባረክ 👏👏👏👏👏💞💕💞💞💞💞💞💞

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ። አስተካክላለሁ

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 3 ปีที่แล้ว +1

    Lijochiye nu bilu woyiye eshi 🥰✌🏽🌟⭐️🌟⭐️

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እናታችን እናመሰግናለን ደስ ስላሉኝ ቤተሰብ ሆንኩ

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 ปีที่แล้ว +1

    እኮንአደርሳችሁ ማዘርየ
    አድስነኝለቤታችሁ

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላሉ እናቶች አንዲህ በመሰለ ሁኔታ ሲታዬ በርቱ በጣም ደስይላል መርቂው እንጂ ዋገው ስንት ነው? ገበያውን ሳየው በጣም ናፍቆቴ ጨመር ወይ ሃገሬ እንዴ..... ሃገሬ ገቀያ ናፈቀኝ

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚ የባእል ድባብ በጣም ደስ ያለኝ ኑሪልንጰእናታችን

  • @alems4577
    @alems4577 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks mum

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ እማማ የምን በአል ምራቄን አስዋጣችሁኝ 😭😭መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 3 ปีที่แล้ว

    Ohh my I missed All those stuff God bless our beautiful country you Luke guys

  • @tube-nf7dp
    @tube-nf7dp 2 ปีที่แล้ว

    ኬኩን ሥሪልን ማዘር እጅሽ ይባረክ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/aCTyBi7tDM4/w-d-xo.html ይሄው

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 ปีที่แล้ว

    እማይዬ፡እንኳኖ፡አብረን፡አደረሰን፡የተባረከ፡ይሁን

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 ปีที่แล้ว

    የሰዴ ዳቦ በጣም ነው የምወደው ማሚዬ እጅዎ ይባረክ

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 2 ปีที่แล้ว

    ቢያልፍም እካን አብሮ አደረሠን በርችልኝ ዉዳ እናቴ አላህያበርታሽ ዋዉዋዉ አገሬ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @smartgrmy8983
    @smartgrmy8983 3 ปีที่แล้ว

    Derbabeya bexame new des yemilew hulu neger wow beyalwe bravo

  • @betelhemmelku4087
    @betelhemmelku4087 3 ปีที่แล้ว +1

    Weye mamiye nuri eshi rejem edeme

  • @azeb8953
    @azeb8953 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene enat hulum neger seyamer enkuan aderesewet egzyabher yestelen😊🙏🏾

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 ปีที่แล้ว +1

    የሜሉዬ እናት በጣም ባለሞያ እጅዎት ይባረክ

  • @pate840
    @pate840 3 ปีที่แล้ว +1

    የምጣዷ ጉዳይ አሳቅሽኝ 😃እሰከ ሰራች ጡረታ የለም ከአዲስ ምጣድ ትሻላለች 😘🙏🏼

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረስን

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እጅ ይባርክ ግን ላዛኛው ያለ ቦታው የገባው ይመስለኛል የኔ ሐሳብ ነው ከይቅርታ ጋ

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx 3 ปีที่แล้ว

    የኔናት እጁሽ ይባረክ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የሚያስጎመጅ ምሳ ነዉ እርግጠኛ ነኝ እንደመልኩ ይጣፍጣል አይ ዘንድሮ ዶሮ እንደዚህ ዋጋዉ ጥብስ መሆኑ ይገርማል ፤ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ ቤተሰብ እንሁን

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 ปีที่แล้ว

    Amen melikam beal

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰዎት ማዘር እነ ሜሉን ያደረሱ አይመስሉም ገና ወጣት ነዎት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??

  • @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ
    @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ 3 ปีที่แล้ว

    እማማየ ማሻአላህ በክሪሞቹን አሰራሪ ብታሳይን ብየ ጠየኩ

  • @fikertefikadu7035
    @fikertefikadu7035 3 ปีที่แล้ว +1

    ye set eje eko...

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔ ባለሞያ ከምሪ ቃላት የለኝም እኔ ላንቺ እጆችሺ ይባርኩ የኔ መልካም የዩቱብ በተሰብሺ ስለሁንኩ ደስ ብሎኛል 💕💕💕💕

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ። እኔም ደስ ብሎኛል

  • @yfuyi3048
    @yfuyi3048 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን💚💛❤🙏

  • @mudis7458
    @mudis7458 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meskeremdemiss4618
    @meskeremdemiss4618 3 ปีที่แล้ว

    Enkwane beslam metu. Yekekune aserare yelekekelne kemesgana gare.

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 3 ปีที่แล้ว +2

    My beautiful Ethiopia, tk you!
    Food is yummm

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 3 ปีที่แล้ว +1

    Remember during holidays ohh I wish been there I'm going to crying