7.Yihew Bezu Ametat "ይኸዉ ብዙ አመታት" - Awtaru Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 527

  • @SpenserXo-ci7wj
    @SpenserXo-ci7wj 4 หลายเดือนก่อน +149

    ማነው የአውትሽን መዝሙር በናፍቆት የጠበቀ🙌🙌👍👍👍👍🎉❤

    • @masiye5035
      @masiye5035 4 หลายเดือนก่อน +2

      Ene❤❤❤❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 หลายเดือนก่อน +2

      ✋✋✋🙏🙏❤❤❤

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 4 หลายเดือนก่อน

      Ena alulsh

    • @FikirMelaku-v2p
      @FikirMelaku-v2p 4 หลายเดือนก่อน

      autaru 😂😂😢

    • @MeseretTetemqh
      @MeseretTetemqh 2 หลายเดือนก่อน

      Ppkii​@@masiye5035

  • @asfawsata7536
    @asfawsata7536 4 หลายเดือนก่อน +36

    ""ይኅው ብዙ አመታት" የሚለው መዝሙር እጅግ በጣም በከፍተኛ ሁኔታ የልቤን ውስጠት ነካኝ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ አውታሩ ከበደ ቁጥር-7 መዝሙሮችህ እጅግ በመንፈስ ቅዱስ እና በጸሎት ተቀምመው እውነትን፥ ጸጋን፥ ፍቅርን፥ መስቀሉን፥ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረተ ቁልፍ የክርስቶስን ተምሳሌት የተቀናበሩ በመሆኑ የበረከት እና የታኦምራት ዝማሪዎች ናቸው። ተባረክ

  • @betsegawtube
    @betsegawtube 4 หลายเดือนก่อน +71

    መስቀል አደባባይ ላይ concert ይዘጋጅ ምትሉ ላይክ

  • @sitotawoldeL-kn7wn
    @sitotawoldeL-kn7wn 4 หลายเดือนก่อน +20

    ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ ስለዝህ እንቁ በረከት ተመስገን። አባታችን ዘማሪ አውታሩ ከበደ እንወዳሃለን እናከብራለን ሰለአንቴ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።

  • @FiyamitaGirma
    @FiyamitaGirma 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታን ሳላውቅ እንኳን በአንተ መዝሙሮች ተባርኬአለሁ ፣ወደ ጌታም የመጣውት በአንተ መዝሙር ነው ።❤ ለምልምልኝ አውቴ

  • @dawitgetachewofficial5624
    @dawitgetachewofficial5624 4 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄው ብዙ አመታት በመውደቅ በመነሳት በማግኘት በማጣት ቤቱ አለሁ ክብር ለስሙ ይሁን አውቴ የኔ ውድ ወንድም ተባረክልኝ❤❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 4 หลายเดือนก่อน +31

    ቅዱሳን shar like በማድርግ ፍቅራችሁን አሳዩ አዉቴ ተባርክልን በብዙ

  • @kassywedajo3077
    @kassywedajo3077 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እየሱስ ክበርልኝ ! የኔ ደጉ ሳምራዊ ! !! ወንድሜ አውታሩ በመዝሙሩ በጣም ተባርኬያለው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣ያብዛልህ!!!!

  • @gelagaygetahun3386
    @gelagaygetahun3386 4 หลายเดือนก่อน +3

    I can't stop listening this song.ከልቤ ልወጣ አልቻለም.

  • @EbiYemane
    @EbiYemane 4 หลายเดือนก่อน +11

    ማን እንደ ኢየሱስ😢 አመሠግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነዉ 😢😢😢🙏🙏

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 4 หลายเดือนก่อน +11

    “የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”
    - 2ኛ ቆሮ 13፥14

  • @yishakhailu
    @yishakhailu 4 หลายเดือนก่อน +39

    ዛሬ እንቅልፍ የለም ውዶቼ ተመልካቾች ሁሉ....

    • @samiaklilu9203
      @samiaklilu9203 4 หลายเดือนก่อน

      እንቅልፍ ደግሞ የማን መዝሙር ነው😅

    • @SamYegeta
      @SamYegeta 4 หลายเดือนก่อน +3

      ይሄን እየሰማህ ማንጋት ነዉ

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 4 หลายเดือนก่อน +3

      እስካሁን አልተኛውም😂❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ነገር ያልፋል ዘመኑን ጠብቆቆቆቆቆ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlmazKebede-r5g
    @AlmazKebede-r5g 4 หลายเดือนก่อน +7

    የፍቅር ትከሻው❤❤❤ፍቅር ለኔ ያለው አንድ ወዳጅ ወረት አያውቀው ❤የማይሰለቸው ፍቅር ለኔ ያለው ወረት አያውቀው ።።።።አውታሩ ተባረክ በእውነት

  • @musicianabraham
    @musicianabraham 4 หลายเดือนก่อน +10

    አንተ የጌታ መጠቀሚያ ገንዘብ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን እንወድሀለን መስማት አላቆምኩም🎉

  • @GodArmy-ri3ry
    @GodArmy-ri3ry 4 หลายเดือนก่อน +20

    በዓል እየመሰለኝ ነው ጌታን ❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @rahuwesen
    @rahuwesen 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን! ይኸው ብዙ አመታት.....❤❤❤

  • @samsonteferi3051
    @samsonteferi3051 4 หลายเดือนก่อน +11

    አውታሩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በዚ ዘመን ምሳሌ ከሚሆኑ ጥቂት ዘማሪወች አንዱ ነህ እስከፍፃሜው ጌታ ይርዳህ

  • @Tsionweldegiorgis-pn2hx
    @Tsionweldegiorgis-pn2hx หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አውታሩ ዘመንህ ይባረክ ልዩ ስጦታችን ነህ ❤❤❤

  • @samuelgesese4843
    @samuelgesese4843 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 4 หลายเดือนก่อน +51

    awute my fevorite❤❤

    • @AmanAbi-w4x
      @AmanAbi-w4x 4 หลายเดือนก่อน +3

      Favorite

  • @SabrinaBeyeneEstifanos
    @SabrinaBeyeneEstifanos 3 หลายเดือนก่อน

    የግዚኣብሄር ሰዉ ተባረክልን፣ ህይወት ያለው መዝሙር ❤❤❤❤

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 4 หลายเดือนก่อน +5

    አውታአሩ ሁሌም ምወደው ዘማሪ ባንተ ዝማሬ እጅግ በጣም በጣም ተባርኬአሉ ተፅናንቻለሁ ሁሌም በስማ አይስለችኝም ጌታ እየሱስሴ ይበልጥ እንደው እንዳመልከው ምክንያት ስለሆንክ አውታሩ ውንድሜ ጌታ እየሱስ ሂውትህን ትዳርክን ልጆችህን አግልግሎትን ይባርከው ልምልም 🙏

  • @josephwondayehuofficial1183
    @josephwondayehuofficial1183 4 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ይህ የኔ ህይወት ነው !! ''ብዙ ዓመታት 😘😭

  • @birukbogale4433
    @birukbogale4433 4 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በተወደዱ መዝሙሮች ጌታ ባንተ እየባረከኝ ባለፍኩበት ከፍታም ዝቅታም ያንተ መዝሙሮች የሁል ጊዜ ትዝታዎቼ ስለሆኑኝ ጌታን በብዙ እባርካለሁ። አሁን ደግሞ ሌላ በረከት። ተባረክ🙏🙏❤❤

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ወትሮው ጣፋጭ መዝሙሮች አዘነበልን ጌታ ይባሪክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YehalashetTefari
    @YehalashetTefari 4 หลายเดือนก่อน +1

    WOW WOW ውስጤ ርስርስ አለ ተባረክልኝ

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያደረክልን እለት እለት እንድናስብ እርዳን አባ የማትለዋወጥ እንደ ሰው አይደለህ ❤❤❤❤ አውትዬ ተባረክ ወንድሜ

  • @AlmazDems
    @AlmazDems 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነዉ

  • @nardosfirde6671
    @nardosfirde6671 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow!!!
    Sooo powerful!!!
    Thank you so much Sir!

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የኔ እየሱስ ወረት አያውቀውም ❤❤❤❤ ጌታ ይባርክህ አውቴ

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን !!! ጌታ አብዝቶ ከመላው በተሰብህ ጋር ይባርክህ 🙏❤️

  • @amya.9535
    @amya.9535 3 หลายเดือนก่อน

    አውትዬ ዘመንህ ይለምልም ከነ ቤተሰብህ .... ለዘመናት በመንፈስ ቅዱስ በተላበሱ መዝሙሮችህ ትባርከናለህ ጌትን ስለአንተ እባርካለሁ! ይህንን ፀጋ የሰጠህ ጌታ ይባረክ! ይብዛልህ የኔ ወንድም!!!

  • @ermiasbelay9403
    @ermiasbelay9403 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጀግና አንተ ታማኝ ባርያ የአባቴ ብሩክ በዝማሬዎችህ ብዙ ተጠቅመናል የገለገልከው ጌታ ይባርክህ

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 4 หลายเดือนก่อน +3

    አውትዬ ብርክ በል ውድ ወንድሜ
    What a beautiful song
    Praise God🙏🙏

  • @netsanetregassa7193
    @netsanetregassa7193 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much my Dear Brother Awete!! Amazing song !! i am so blessed with all you songs !! ለእኔ ፍቅር ያለው ወዳጅ አለኝ ወረት የማያውቀው የማይሰለቸኝ ...ኢየሱስዬ!!!😍

  • @DiboraYatti83-jy1ur
    @DiboraYatti83-jy1ur 4 หลายเดือนก่อน

    አውታሩ ጌታ ይባርክህ ማነው ባንተ ያልተፅናና

  • @derejedesalegn6651
    @derejedesalegn6651 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሁኔታዎች ይቀያየራሉ ❤️❤️ አንተ ግን አንተ ነህ ኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @absure-nf4dl
    @absure-nf4dl 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሄር ከአፍሽ ቃልጋር ተሥማምቶአል ደሆንልናል ተባረኪ

  • @Dizoy-sn1mn
    @Dizoy-sn1mn 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት አወትዬ እግዚብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በጣም እንወድሀለን
    በመዝሙሮችክ ከድሮም ያለተባረከ ያለ አይመስለኝም ❤❤❤❤ ይጨምርልክ 11 እና 7 favorite nachw lena

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 4 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄው ብዙ አመታት
    ይሄው ብዙ ሆነኝ
    በፍቅሩ ትከሻ እንደተሸከመኝ
    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @AshagreSamuel.
    @AshagreSamuel. 4 หลายเดือนก่อน +3

    በረከታችን አውታሩ ዘመንህ ይርዘም

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ድንቅ ማዝሙር ነው ታባረክ

  • @HaimanotTadesseSimrenRohidiya
    @HaimanotTadesseSimrenRohidiya 3 หลายเดือนก่อน

    አውታሩዬ ተባርከሃል እኛም አየተባረክንበት ነው

  • @samiaklilu9203
    @samiaklilu9203 4 หลายเดือนก่อน +7

    battery አልቆብኝ ቻርጅ ላይ አድርገ እየሰማሁ ነው😍😍😍 ምክር ምናምን አልፈልግም😡

  • @egigayehutefera9099
    @egigayehutefera9099 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you you are our blessing

  • @MaruGemede
    @MaruGemede 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ።ውድ የጌታ ልጅ አውታሩ ከበደ በዝማሬህ እጅግ በጣም ተባርካለው።

  • @SelamMita-sh8dv
    @SelamMita-sh8dv 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን አውታሩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ሁሌም ቢሆን በአንተ እንባረከለን

  • @muleryeqeraw12
    @muleryeqeraw12 4 หลายเดือนก่อน +1

    awte tebarek degmom barkok barkokal

  • @abenezerademe489
    @abenezerademe489 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው ኡኡኡኡኡኡ ፀጋ ይብዛልህ🙏 አውትዬ የማይሰለቸን ፍቅር ever❤

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 4 หลายเดือนก่อน +1

    የማይሰለቸኝ ጌታ አለኝ❤❤❤
    አውትዬ ተባረክ

  • @seikhakalbakalba4497
    @seikhakalbakalba4497 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ረጋ ያልክ እንደዘመኖቹ እንዳይነካኩህ❤❤ አውታሩ መልካም ስው አሜን

  • @BirhanuBeyene-kx2cv
    @BirhanuBeyene-kx2cv 3 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you awtaru

  • @yosefsisay9754
    @yosefsisay9754 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አዉታሩ በእዉነት በጣም የሚደንቅ በመንፈሰ የተዘመረ ወደመቅደሰ የሚከት መዝሙር በእዉነት ጌታን በማክበ ር እየዘመርክለት እያከበርከዉ ይለቅ ተባረክልኝ

  • @FitumTafese
    @FitumTafese 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ተባርከናል ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛለክ

  • @shitayeDesaleygn
    @shitayeDesaleygn 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ተበርክ አዉትዬ 😭🙏

  • @rahelgeremew3553
    @rahelgeremew3553 4 หลายเดือนก่อน

    የማሰለቸው የማይደክመው አባቴ ኢየሱስ ተባረክ ❤❤❤

  • @EyoabArficho
    @EyoabArficho 4 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkik you are our blessing from the first till now we are blessed by your mezmurs .may GOD BLESS YOU ALOT

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 4 หลายเดือนก่อน +1

    "Amen."!!🙌💕✅️
    Amazing song 🎵 💕✅️
    No words to express
    the love of Jesus Christ.
    ✝️🙌💕✅️
    God bless you and
    your family abundantly.
    Singer Awutish.💕✅️
    You are blessed.
    Praise the Lord.!!
    All glory to almighty God.🙏🙌

  • @TsedekeTadele-xk2sn
    @TsedekeTadele-xk2sn 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ዘመኔ ሁሉ የበረከት ይሁን

  • @TigistBerihun-u3e
    @TigistBerihun-u3e 4 หลายเดือนก่อน +3

    የማይሰለቸኝ እውነት ነው

  • @Beza-xi5tu
    @Beza-xi5tu 4 หลายเดือนก่อน

    Ehe lane nw awute tebark bebzu❤❤❤❤❤

  • @henokget
    @henokget 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከፍታው ዝቅታው የማይለውጠው
    ያንተን ፍቅር አየሁ የማይለውጠው❤

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ የምሰማህ ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ ፀጋንም በአንተ ያደረገ ጌታ ይባረክ

  • @amsayawkassahun3395
    @amsayawkassahun3395 4 หลายเดือนก่อน +1

    አውትዬ...ብሩክ ሁን። አንተን ሳስብ የፀጋው ባለቤት ኢየሱስ ሁልጊዜ ይገርመኛል። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።

  • @eyobabera-j2y
    @eyobabera-j2y 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢🥰🥰🥰 ማዳመጥ ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር

  • @AleminaGirma
    @AleminaGirma 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤

  • @FireYeEyesusliji
    @FireYeEyesusliji 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ብዙ ፀጋው ያበዛልክ እግዚአብሔር ሰው ❤❤❤❤❤

  • @MulugetaSisaye
    @MulugetaSisaye 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ለዘላለም

  • @TsehayBeseni
    @TsehayBeseni 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amennGeta zemenh yebark bemezmurocheh betam tebarkenal

  • @yosephzewdie5431
    @yosephzewdie5431 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @bamafurniture2022
    @bamafurniture2022 4 หลายเดือนก่อน +4

    🙏🙏🙏 አሜን አሜን አቤቱ የእግዚአብሔር ሪዳታ❤❤❤

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 4 หลายเดือนก่อน +1

    Awo እየሱስ እንደተሸከመኝ አለው እየሱሰ እወዳሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannagetahun7987
    @hannagetahun7987 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት እርጋታ አውትዬ ጌታ ዘመንህን አገልግሎቱህን ይባርክ❤❤❤

  • @Ameeeeeen540
    @Ameeeeeen540 4 หลายเดือนก่อน +1

    አውታሩ ወዳለው ጌታ ይባረክ
    ተባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamyegetalijselam
    @selamyegetalijselam 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ 😭😭

  • @TamratAraga
    @TamratAraga 4 หลายเดือนก่อน +1

    Salimya mogasu hamrobhil your song is so powerful God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerihunTeku-ze3sd
    @ZerihunTeku-ze3sd 4 หลายเดือนก่อน

    ምገርም የእግዚአብሔር ❤መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ጌታ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ በፀጋው ይምለህ❤❤❤❤

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ደክሞት የማይጥለን አምላክ አለን እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ አውቴ እግዚአብሔር ይባርክክ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰Enwedhalen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💜💜💜💜💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 4 หลายเดือนก่อน

    Hulem banter mezmur ebarekalew dink ena getan yemnayebet nw tebarek wedu wendmachen Awtaru zemeneh yebarek 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @yegetayegeta4867
    @yegetayegeta4867 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባክህ።

  • @BirtukanWorku-k1h
    @BirtukanWorku-k1h 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬዎችህ ውስጤ ናቸው:: ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @sintayehusiyummati
    @sintayehusiyummati 4 หลายเดือนก่อน +1

    yene wedaj inde sew ayidelem hulem yiwedegnal🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yamlaksirabekele2876
    @yamlaksirabekele2876 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wonderful spirit filled song God add his more Grace You Awutye

  • @HanaTsegaye-qo5wo
    @HanaTsegaye-qo5wo 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደና መጣኽልን ነፍቀኸን ነበር ይብዛልህ

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 4 หลายเดือนก่อน +1

    አውትሺ በምገርም ክብር ና ሞገስ ወይኔ ገዳይ ድምፅፅፅፅፅፅ🙏🙏🙏🙏

  • @YehalashetTefari
    @YehalashetTefari 4 หลายเดือนก่อน +1

    አውቴ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው

  • @Sebsibeermias
    @Sebsibeermias 4 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing glory to jesus God bless you ❤

  • @johnabate4731
    @johnabate4731 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜ ዛምንህን ይባረክ 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @hannakebede2469
    @hannakebede2469 4 หลายเดือนก่อน +1

    I am hearing all the song this evening and I can't go to bed. What a gift God deposit in you? Excellent songs. You have an anointed of God that always increases. God bless you

  • @bettytesfay5602
    @bettytesfay5602 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢❤❤❤❤ አንተ ሰው ብርቱ ነህ ጸጋ ይብዛልህ አክብሮቴ ብዙ ነው አዌ

  • @Elemba6570
    @Elemba6570 4 หลายเดือนก่อน

    ሀለሉያ እግዚአብሔር እንደ እናንተ ዓይነት ጀግና ስለሰጠን አምላከን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ

  • @habtamualemayehu8900
    @habtamualemayehu8900 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋውን ያብዛልህ። ❤

  • @makdaissak-he1og
    @makdaissak-he1og 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዝማሬ ይጨምርልህ። አሁንም ለሱን ለመዘመር የሚያቆምህ አይኑር ❤❤❤ተባረክ።

  • @ethagegnehuandarge1652
    @ethagegnehuandarge1652 หลายเดือนก่อน

    Eihitea tebarkee zershie yetlatochishin digg yiewersal yechelmawu deggochie ayikukuamushimm.🎉🎉🎉🎉

  • @etubers
    @etubers 4 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን እውነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeronLema-t2y
    @MeronLema-t2y 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም ለአንቴ❤❤❤❤❤❤ ብርክ በል

  • @selamawitmesfin559
    @selamawitmesfin559 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam enewadehalen ante bereketachen nake zemeneq yebareq

  • @derebewdemissie9163
    @derebewdemissie9163 4 หลายเดือนก่อน

    እስከዛሬ እጄን ይዞ ይጏዝነበር ዛሬ ደግሞ ተሸክሞኝ እየተጏዘ ነው ፡ድንቅ አባት ፡፡ወድማችን አውታሩ በእውነት እግዝአብሔር በብዙ በብዙ ይባርክህ፡፡GBU