Sheger Shelf - የአክሊሉ ማስታወሻ ከፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሐብተወልድ Aklilu HabteWold

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 2 ปีที่แล้ว +3

    የነዚን ታሪክ ኣንበብን እያደግን ዛሬ የማንም ላጨም ተጨማለቅበት።

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 ปีที่แล้ว

    አገርን በራሃብና በቸነፈር አስጨርሰው?

  • @nebiyougessese
    @nebiyougessese 4 หลายเดือนก่อน

    Ketarik mastewesha

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 ปีที่แล้ว

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ እንደ አክሊሉ ሃብተወልድ የሚታመምላት ትፈጥር ይሆን?

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 2 ปีที่แล้ว

    ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ" አክሊሉ ምነው እንዲህ ዲሞክራት ተራማጅ ከንበሩ ለምን የኤርትራን ፖርላማና ፌደሬሽኑን በሳቸው አመራር በተኑ??? ኢትዮጵያንና ኤርትራን በሰላም የሚኖሩበትን እድል አሳጡ:: የውሸት ትርክት ለጊዜው ነው እውነት እያደር ትወጣለች::

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว +4

      ስለ ኤርትራ ታሪክ ምንም አታውቅም እንዴ?/ ስለነበረው በሃይማኖት ከፍሎ የመቀራመት ጉጉትስ? አፄ ዮሃንስ እፎይ ብለው እንኳ በስራቸው ማድረግ ያልቻሉት ለምን ነበር? አክሊሉ ሃብተወልድ እኮ ጉልት የላቸው ርስት የላቸው በአንጀት ህመም እስኪሰቃዩ ነው ኤርትራ ሳትከፋፈል ሳትበታተን በምርጫ እንድትቀላቀል ያደረጓት። አንድ ቀን እንዲገነጠሉ እኮ ጃነሆይም ያውቁ ነበር ይህንንስ አታውቅም? ይልቅ ደርግ አብዮት ካፈነዳ በኋላ ቢለቃቸው ጠንከር ስላሉ ያለ ጦርነት መለየትም ሆነ ራሳቸውን ማስተዳደር ይችሉ ነበር። እድሜ ዘመናቸው አግብተው እንዳላገቡ ለዚህች አገር ራሳቸው ስውጥተው ኡፍፍ ሳይሉ የተገደሉ ትልቅ ሰው ናቸው። በዚህ ላይ እንደ ሌሎቹ የነገስታት ወይንም የባላባት ልጅ ሳይሆኑ የቄስ ልጅ ስለነበሩ ከጃነሆይ በቀረ ሌሎቹ ይንቋቸውም ይቀኑባቸውም ነበር ገና አፋቸውን ሲከፍቱ ዝም በል የሚሏቸው በርካቶች ነበሩ። የውስጡንም የውጭውንም ታግለው ያሸነፉ ስለ ኢትዮጵያ የኖሩ ኢትዮጵያዊ ነበሩ። እንደ ዛሬ ሆዳም ትውልድ በአንድ ኮንዶሚኒየም ወይ በብር ወገኖቻቸውን የሚሸጡ አልነበሩም።

    • @danielzewdie1732
      @danielzewdie1732 ปีที่แล้ว

      ውንድሜ ሆይ የእንባሳደር ዘውዴ ረታን "
      ይ ኤርትራ ጉዳይን " መጸሀፍ ፈልግ እና አንብብ ፌዴሬሽኑ እንዱፈርስ ክብር አክሊሉ አልፈለጉም ::