የኢትዮጵያ ሬዲዮ ሲታወስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • የኢትዮጵያ ሬዲዮ ሲታወስ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

ความคิดเห็น • 13

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጲያ አገራችንን አላህ ከውጭም ከውስጥም የተነሱቡሽን ጠላቶችሽን አይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቄጠማ ያድርገው ኢንሽ አላህ አገራችን ኢትዮጲያ የከፍታ ማማ ላይ የምትወጪበት ጊዜ ቅርብ ነው

  • @peaceprevails6801
    @peaceprevails6801 2 ปีที่แล้ว +4

    ብርሃኑ ገብረማሪያም - ወጣትነታኝንን ልጅነታችንን ያስዋብከው አንዱ ነበርክ መልክህን ስላየሁት እጅግ ደስ ብሎኛል!
    ቅዳሜ ከሰአት ያንተ ፕሮግራም ልጅነታችንን ያሳመረው ነበር ይሄ ድምፅ

  • @mezgebudubale2364
    @mezgebudubale2364 ปีที่แล้ว +2

    ዋው! ደጀኔ፣ ዛሬ አየሁት ❤❤❤

  • @shutup1682
    @shutup1682 ปีที่แล้ว +2

    መሳይ ዓለማየሁ : ብርሃኑ ገ/ማርያም : ደጀኔ ጥላሁንን : ስላየሁ ደስ ብሎኛል : : ነጋሽ ግዛው : ሞቱ : ያሳዝነኛል ::ሌሎችንም ::
    ይገርመኛል : ያ ግዜ : እነ መሳይን : በድምፃቸው : በፍቅር የሚወድቁ : የዋህ ሴቶች : የነበሩበት : ዘመን !

  • @ibronegash3340
    @ibronegash3340 4 หลายเดือนก่อน

    ብርሀኑ ገ/ማርያም,ደጀኔ ጥላሁን,የወይንሸት አስፋው ,አለምነህ ዋሴ የወርቃማ ዘመኔ አድማቂዎች አቦ እወዳቹሀለው

  • @dagialax
    @dagialax 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተመቸኝ 😂😂አለምነህ

  • @destawbelete4860
    @destawbelete4860 7 หลายเดือนก่อน

    በድምፅ የማቃችህ አሁን በመልክ ስለየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቀሪ እድሜችህየተባረከ ይሁን

  • @Declanriceyoutube8092
    @Declanriceyoutube8092 8 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ሰኢድ ሙሄ ደምፁን ሁላ እስከዛሬ አስታውሰዋለሁ።

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 14 วันที่ผ่านมา

      ሰይድ ሙሄ የወያኔ የሐሰት ዘጋቢ ዶክሜንታሪ አንባቢ ነበር።

  • @ba00200
    @ba00200 ปีที่แล้ว

    ምናለ ባትዋሹን። የኢትዮጵያ ሬድዮ የሚበል አልነበረም፣የአማራ ሬድዮ፣ የነፍጠኛው ድምፅ እንጂ።ሜዳውም ፈረሱም ስለያዛችሁ ያለሀፍረት በውሸት ትጋልባላችሁ። መች ይሆን ጌታ የአማራ የውሸት ተራኪ ላንቃ የሚዘጋው።

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 11 หลายเดือนก่อน +1

      ልፋጭ ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 หลายเดือนก่อน +1

      Koshasha..amara amara neftegna minamin..tigre tegre minamin bel..nefftam

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 ปีที่แล้ว

    የሬዲዮ ፕሮግራም በጣም ነበር የምወደው እናመስግናችዋለን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበራችው