ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አስተማሪ የሆነ ጽሁፍና ትረካ ነው። ሆኖም ዝግጀቱን በሚገባ ለመከተል እንዲቻል፣ በታሪኩ ውስጥ የተጠቀሱት በርካታ ቦታዎች አሁን የሚገኙበት ዞን (ክልል ወይም ሀገር) ቢገለጽ መልካም ይሆናል።
ሰላም ለሀግችን ዉድያገራችልጆች ሀገራችን ክብር አተለች አላህ ይኸንን ምግስት ይቀልልን
Yetshale weym yastekakelelen
ሰላም ሰላም ለሚወዱት የሰው ልጅ ሁሉም 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
ዮሐንስ ጀግና ነው
እንደ ቴዎድሮስ ሽጉጥ አልጠጣም እንደ ሚኒሊክ በተቅማጥ አልሞተም እንደ ሀይለስላሴ በትራስ ታፍኖ አልተገደለም ለሀገሩ ለድንበሩ ከውጭ ወራሪ ጋር ሲፋለም ነው መስዋዕትነት የተቀበለው 😢
Ay alemetadel ...mechi yihon sew mithonut
🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
The unsung true Ethiopian Hero. But the overated rouge shifta Tewodros get much attention.
ንጉሱ የወሎን ሕዝብ ልክ እንደ ወያኔ የጨፈጨፉት እና ያሰደዱት አልተተረከም እነዚሁ ኢትዮጲያውያን ናቸው ለሽንፈቱ ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረከቱት ዜጎችህን ጎድተህ ድል አትጠብቅ የአገራችን የሁሌም ችግር ዜግነት አይከበርም አንዴ በሀይማኖት ምክንያት ሌላ ጊዜ በዘር ምክንያት መድኀኒታችን ፍትህና እኩልነት ብቻ ነው
ያባትህ ምነዉ የግራኝ አህመድ ታርክ ይነገረኝ አልክ ስንት ክርስታን በግድ ምሞስልም ሁኑ ብሎ ያረደዉ የክርስታን ደም ዉሃ መሰለህ አስሬ ወሎ የምትሉት😊😊😊
እኔ ከዚ የማይረባ ኑጉስ ተብዮው ምንም ችግር የለብኝም ምክንያቱም እሱ ኣንዴ ከስራው ተገናኝተዋል:: ይሄን ያህል ከፈለጋቹት ግን የራስ ቅሉን በእውነተኝ ጀግኖች ተቆርጦ የተወስደው ኣሁንም ሱዳን ውስጥ ኣለ ከቻላቹ መጀመርያ እሱን ኣስመልሱት ምድረ ወረኛ
100% you are right.
ድሮም ጀምሮ ባንዳ ባንዳ ነው ዋጋውን አገኝ..በክት
@@dawitMontreal3706እኔኮ ግርም የሚለኝ አንተ ኤርትራዊ ነህ አይደል? ለምንድነዉ በኛ ጉዳይ busy የምትሆኑት 🤔 ለምን ለሀገራችሁ ለህዝባችሁ ለትዉልድ የሚተላለፍ መልካም ስራ አትሰሩም ለምን ቂም ታወርሳላችሁ? ተፈጥሮ ብዙ ነገር ሰጥታችኋለች እስቲ ትንሽ መሬቱን ጫር ጫር አድርጉና ሀገራችሁን ለዉጡ
@@Maki-vr8sw ..አንቺ ጅል አ/አ የቄራ ልጅ ነኝ አፍሪካዊ ኢትዬጽያዊ ኤርትራዊዊ ነኝ ።
@@Maki-vr8sw ሀቅ ሀቅ ነው መጋፍጥ እንጂ መሸሽ አይሰራም እውነት ለመናገር ዘር እና ሀይማኖ አያስፈልግም ። ደሞ ፊቴን፣ ስሜን ፣ስልኬን ፊትለፊት አስቀምጫለሁ።
A