እንኳን ደስ አላችሁ ቃል በሰላም ወለደች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

ความคิดเห็น • 9K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  ปีที่แล้ว +540

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @ABCDEF-ni5xj
      @ABCDEF-ni5xj ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @haymanoynoy6980
      @haymanoynoy6980 ปีที่แล้ว +6

      ቃልየ እኳን ለዚህ አበቃሽ
      እመብረሀን እኳን በሠላም ገላገለችሽ🙏🙏🙏🙏🙏❤️

    • @للال-ي4م
      @للال-ي4م ปีที่แล้ว +1

      ጧት ተነስቸ ላይ ብገባ አለቀቃችሁም ስጠብቃችሁ ነዉ የዋልኩት

    • @Tttt-xn5pi
      @Tttt-xn5pi ปีที่แล้ว

      7t

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 ปีที่แล้ว +1

      እስይ እልልልል እኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily ปีที่แล้ว +2027

    እሰይ እሰይ እሰይ ….. እንኳን ማርያም ማረቻት ቃልዬን…. እንኳን ደስ አለህ አዲስ …. ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ …. ስለ እናንተ በጣም ደስ ብሎናል ❤

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 ปีที่แล้ว

      Elllllllellllllellllll enkan mariyam be Selam gelegelechs kaliye elllllllllellllllelllll sile may I neger sixota egihaber yimesgen

    • @messihailumessiyegeta
      @messihailumessiyegeta ปีที่แล้ว +7

      እንኳን እግዚአብሄር ለዚህ አበቃቹ

    • @yeshichekole6302
      @yeshichekole6302 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ዬኔ ውዶች

    • @MadMad-lh3dk
      @MadMad-lh3dk ปีที่แล้ว +2

      @@yeshichekole6302 እንኮንደሥአላችሁ አዲሥ

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤱🤱🤱🤱🤱🤱🤱

  • @mitatilahun
    @mitatilahun ปีที่แล้ว +124

    እኔኮ በጣም የሚያስደስቱኝና የሚያስገርሙኝ ወንድሞቹ ናቸው። ጭንቀታቸው አንድ ላይ ደስታቸው አንድ ላይ። የትም የማይገኝ ፍቅርና አንድነት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ። የተባረከ ቤተሰብ። ቃልም እድለኛ ነሽ ❤😍🙏

    • @ያአብስራሙሩፅ
      @ያአብስራሙሩፅ ปีที่แล้ว

      አሜን ዬብዛላቸው❤🎉

    • @lemlemkabetokabeto-ln9uc
      @lemlemkabetokabeto-ln9uc ปีที่แล้ว

      እሰይ እሰይ እንኳን ማርያም ማረች ቃልዬ

    • @b.t7056
      @b.t7056 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet new Amen Fikirun Yabizalachew🙏❤

    • @shashezegeye3460
      @shashezegeye3460 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየ እንኳን ማርያም ማርችሽ

  • @lemra3523
    @lemra3523 ปีที่แล้ว +145

    የሠው ደስታ የሚያስደስተው በላይክ እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ

    • @HanaHana-bj9ul
      @HanaHana-bj9ul ปีที่แล้ว +1

      Enkuwan maryam marechat enkuwan des alachihu

    • @maryammohamed418
      @maryammohamed418 ปีที่แล้ว

      እኳን ማርያም ማረቺሺ ቃልየ

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f ปีที่แล้ว +49

    የነዚህ ቤተሰቦች ፍቅር እና መከባበር ያስደመመው በላይክ አሳዩኝ

    • @makdesmakdes4367
      @makdesmakdes4367 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን፡እንኳንም፡በሰላም፡ገላገለችሽ፡ቃልዬ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +435

    ትናንት አይቻት አሳዝናኝ ነበር❤❤❤💞ማነው ቃልየ በሰላም በመውለዷ ደስ ያለው በላይክ አሳዩኝ✌✌✌😍😍

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም በጣም አሳዘነኚ ነበረ

    • @rozaagzaw555
      @rozaagzaw555 ปีที่แล้ว

      ሰው የሆነ ሁሉ ደስ ብሎታል

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ማርያምን እባየ ነበር የመጣው ሳያት

    • @eexx3730
      @eexx3730 ปีที่แล้ว +1

      አንጀታን ነበረ የበላችው እኔም የሁለት ልጅ እናት ሰለሆኩ እምሙን አቀዋለሁ

    • @salams4912
      @salams4912 ปีที่แล้ว

      እኔም አሣዝናኝ ነበር ተመሥገን

  • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ
    @ዲቦራየተዋህዶተማሪ ปีที่แล้ว +110

    “እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።”
    - መዝሙር 127፥3
    እኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ እሰይ እሰይ እሰይ አዲስ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልል እንኳን ደሴ አላችሁ እመቤቴ ማርያም በሽልም ተውጧል ቃልዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @selinacoffee984
    @selinacoffee984 ปีที่แล้ว +135

    እንደኔ በአረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ ማርያምን አለቀስኩኝ ቃል እንኳን ማርያም ማረችሽ ☺❤

  • @ZozoZozo-bq1zy
    @ZozoZozo-bq1zy ปีที่แล้ว +82

    እኛም ደሞ ከስደት አውጥቶ አላህ ለዚህ ክብር ያብቃን🥰🥰 አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች😍😍 ደሞ እኔ ምኞቴ መንታ ነው ያርግልሽ በሉኝ☺️☺️

    • @عائشهعمر-ر7ج
      @عائشهعمر-ر7ج ปีที่แล้ว +2

      አላህዬ ያድርግልሽ 3ቱ መታ ለኒም 3ቱ ለምንፈልገው ለሁላችንም አሚን ያረብ

    • @tenagertube3335
      @tenagertube3335 ปีที่แล้ว +1

      Egziabher yetmegshewn yestshe 🙏🏽

    • @ZozoZozo-bq1zy
      @ZozoZozo-bq1zy ปีที่แล้ว +1

      @@عائشهعمر-ر7ج አሚን ሁቢ🥰🥰

    • @لوفيلوفي-ط8ج
      @لوفيلوفي-ط8ج ปีที่แล้ว +1

      Amennnneee

    • @ቢንትአብዱነኝ
      @ቢንትአብዱነኝ ปีที่แล้ว +2

      እኔ ደሞ ሴትናወድ መታ

  • @binitube9429
    @binitube9429 ปีที่แล้ว +64

    እልልልልልልልል አዲስዬ ይህን ምስራች ለመስማት ያበቃን ያባቶቻችን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ። ደስታችሁ ደስታዬ ነው ወንድሜ

  • @ሁን
    @ሁን ปีที่แล้ว

    በእዉነት ሰለሁሉም ነገር እግዚአቢሔር ይከበር ይመስገን አዛኝቱ ድንግል ማርያም ክበር ምስጋና ይደረሳት እኔስ ቃላት አጠረኝ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ ቃልየ እንኳን እመቤቴ ማረችሽ ተመስገን ጌታሆይ ከማለት ምን ይባላን ሌላ ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏

  • @gemilasisay3225
    @gemilasisay3225 ปีที่แล้ว +23

    የሰው ደስታ እንደኔ እሚያስደስተዉ አለ እንኳን በስላም አላህ ገላገለሽ ቃል

  • @mitatilahun
    @mitatilahun ปีที่แล้ว +106

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እልልልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ. አዲስና ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ❤😍 ተመስገን የኔ ጌታ🙏

    • @almanaldk7216
      @almanaldk7216 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @fafisha185
      @fafisha185 ปีที่แล้ว

      Enkwan maryme mareches yene konjo

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      ተመስገን🙏🙏🙏

    • @masikonjo7938
      @masikonjo7938 ปีที่แล้ว

      ልልልልልል❤❤❤

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 ปีที่แล้ว +66

    እምነታችሁ;ትዕትናችሁ; አንደበታችሁ ;ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል። ድንግል ማርያም ቤታችሁን አብዝታ ትባርክ።ፈጣሪ ልጃችሁን በመንፈስ ቅዱስ ባርኮ በፈረሀ እግዚአብሔር አንፆ ያሳድግላችሁ።

    • @tizta1441
      @tizta1441 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል

  • @hantshalemo1567
    @hantshalemo1567 ปีที่แล้ว

    እኮን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ አዲስ እግዲ በደንብ ተከባከባት እግዘብሔርን ለክርስትናው በሰላም የድርሳቹ

  • @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ
    @ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ ปีที่แล้ว +30

    ወላሂ ኮሜት ፅፈ አላቅም ግን ሆስቢታል ገባች ታላችሁ ቀን ጀምረ ይቱብላይ አስረየ እየገባሁ እናተነበር እማየ ወለደች እምባል ለመስማት እኮን ደስአላችሁ አላህ ያሳዲግላችሁ የመዳም ቅድሞች አላህ እኛንም ለዝህቀን ያብቃን ያረብ

  • @martasurafel9604
    @martasurafel9604 ปีที่แล้ว +71

    እንኳን ማርያም ማረችስ ቃልዬ አዲስ እንኳን ደስ አለህ በተጨማሪም ለቤተሰቡ ሁሉ ልጃችንም እንኳን በሰላም መጣህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋውዋ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አልችሁ እልልልልልልል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      ቅዱሰ ሩፈኤል ተመስገን

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹሁ ቃልዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ አዲስ እንኳን ደስ ያአለ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው

  • @GM-eu6od
    @GM-eu6od ปีที่แล้ว +69

    እልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ከስደት መልሶ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ቅመሞች❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋውው

    • @almanal3953
      @almanal3953 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልል እንኳን በሰላም ማሪያም ማረቻት እንኳንም ደስ አላችሁ

    • @GM-eu6od
      @GM-eu6od ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ተደምረሻል እትዋ😍

    • @betty5788
      @betty5788 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @frehiwotgebramariam5399
    @frehiwotgebramariam5399 ปีที่แล้ว +24

    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሳየው ቪዲዮን ሳላስበው እንባዬ ፈስስ ጭንቀትሽ ውስጤን አስጨነቀው እመቤቴ ክብር ይግባት በስላም ገላገለችሽ እኔንም ትጎብኝኝ እርጉዝ ነኝ😍😍😍😍

    • @amendagmawit4885
      @amendagmawit4885 ปีที่แล้ว +1

      Ye ater wef atesmash ema
      Emebete beselam tgelaglesh
      Yenen met yistesh😄
      Kelal sleneber new eshi yene

    • @betelhemtirfe211
      @betelhemtirfe211 ปีที่แล้ว +1

      የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @hanaewnetu8782
    @hanaewnetu8782 ปีที่แล้ว +69

    እልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማርችሽ ቃልዬ በሽልም ታውጣሽ👏❤️
    አዲስና ምላ ቤተሰቦችም እንኳን ደስ አላችሁ
    ለእርሱ ምን ይሳነዋል ❤️👏🌷

    • @astarlakew8271
      @astarlakew8271 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም ተገላገለች እኔ በሰው አገር ላይ ነው የወለኩት ችገሩ የሚያቸው በአለቤቱ ነው

    • @sbahenanahemohamad9139
      @sbahenanahemohamad9139 ปีที่แล้ว

      እኳን በሰላም ወለደች

    • @dyydhjxfjfi1303
      @dyydhjxfjfi1303 ปีที่แล้ว

      እልልልልል እንኳን ማሪያም ማርችሺ ቃልየ👏👏❤❤🌹🌹 በጣም ደሰ የምትሉ

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq ปีที่แล้ว

      እኳን ደስ አለቹ በጣም ደስብሎናል ቃልዮ

  • @usren7
    @usren7 ปีที่แล้ว +1

    እንኳዕ ብሰላም ተጋላገለት እሰኒ ጥዕቲ ሓረስ ይግበርኪ አምላክ ቃሉየይ

  • @zabibaabdu9191
    @zabibaabdu9191 ปีที่แล้ว +38

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ሰላም ተገላገልሽ ማነው እንደኔ የደስታ እንባ የተናነቀው በአሏህ

  • @betslot9715
    @betslot9715 ปีที่แล้ว +8

    ልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም ወለድሽ ቃልዬ አዲስ እንኳን የልጅ አባት ለመሆን አበቃህ ወድማማቾቹ ደስ ስትሉ ቃላት የለኝም ለናንተ እግዛብሔር ይባርካቹ የአዲስ እናት እንኳን ደስ አሎት በአጠቃላይ እግዛብሔር ልጃቹሁን በጥበብ በማስተዋል ያሳድግላቹ ቃልዬ በርቺ ደስታሽ ደስታችን ነዉ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ
    @ትግራይመበቆልስልጣነእያ ปีที่แล้ว +36

    አሰይይ እልልልልል እንኳዕ ማርያም ክልተ ርእስኺ ገበረትኺ ዛሓፍተይ እንኳዕ ደስ በለኹም❤❤❤

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልል

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 ปีที่แล้ว

      እሰይ❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ethiopiasamifula1993
    @ethiopiasamifula1993 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እረ እንኳን እመቤቴ ማረችሻ ቃልዬ አዲስ እኳን ደሳለህ በዉነት ደስይላል 🙏💒💒💒🎁🎀💐🌹

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +11

    እሰሰሰሰሰሰሰይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልል ቃልዬ የኔ አንበሳ እንኳን ደስስስስስ ያለሽ ቸሩ መድኀንያለም እንኳንም የሆድሽን ፍሬ በሰላም በእቅፍሽ አረገልሽ!! የቃልዬ ቤተሰቦች ሐዲስ እና የሐዲስ ቤተሰቦች ሁላችሁም እንኳን ደስስስስ ያላችሁ!! ቤቢዬን በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግልን አሜንንንን!!!

  • @zinashgenard2866
    @zinashgenard2866 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ ፣እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አዲስም በጣም ጥሩ አባት እንደምትሆን አልጠራጠርም ለሁላችሁም መልካም የደስታ ቀን ይሁንላችሁ።

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 ปีที่แล้ว +75

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ አዲስ እንኳን ደስ አለህ እንኳን አባት ለመሆን በቃህ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ወዳጅ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ 💐💐💐

    • @zainazaina5792
      @zainazaina5792 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว

      መሪ ደምሪኝ❤😘

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @asiay8063
      @asiay8063 ปีที่แล้ว

      እኮን ደስ እላቹህ በጣም እሳዚናኝነበር ወላሂ እዲስ በጣም እሳክኝ ግርሞሀል

    • @elsakelati5918
      @elsakelati5918 ปีที่แล้ว +1

      Conguratulations ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @tadessemasresha1349
    @tadessemasresha1349 ปีที่แล้ว

    እስከዳር ግርማ እባላለሁ ከሐረር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ውድ በተለይ አዲስ እኔን ነው የመሰለኝ የመጀመሪያ ልጄን ሳገኝ አይኔን መቀል አቅቶኝ ነበር ደስ....ደስ....ደስ ብሎኛል

  • @hmikg7108
    @hmikg7108 ปีที่แล้ว +11

    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ክብር ና ምስጋና ይድረሳት

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 ปีที่แล้ว +59

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ለምትመኙ ሁሉ የተባረከ ልጅ ይሰጣችሁ ልዳርም ለምትመኙ ሁሉ ይስጣችሁ ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው

    • @hsusehhsusje3168
      @hsusehhsusje3168 ปีที่แล้ว

      እንኳን😘😘😘😘💘💘❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማርያም🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻ማረቺሽ

  • @Muluberihun21
    @Muluberihun21 ปีที่แล้ว +15

    ማርያምን በጣም ተጨንቄ ነበር ተመስገን እኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ አዲየም እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ከነ ቤተሰቦቻችሁ እኳንም ደስስስስስስስስስስስስስስስ አላችሁ ♥♥♥♥

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን እመብዙሃን በሰላም ከሁለት አደረገችሺ ቃልየ. በሺልም ታውጣሺ ድስስ ይላል

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว +28

    ያላገባችሁ መልካም ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ ልጅ ያልወለዳችሁ አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ ስሜቱን እንድታዩት ምኞቴ ነው ከልብ ደስታ ያለው ልጅ ስትወልዱነው

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 ปีที่แล้ว +48

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ነው ደስ ያለኝ፣እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ፍልቅልቅ።❤🙏
    አዲስ እንኳን ደስስስስስስስስስ አለህ፣እኛም ፈጣሪ ከስደት መልስ ለዚህ ለምደንቅ ክብር ያብቃን 🙏❤
    አሜን አሜን አሜን

    • @abduseid3191
      @abduseid3191 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹🌹

    • @lidetmangastene9283
      @lidetmangastene9283 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

    • @getesebeto7792
      @getesebeto7792 ปีที่แล้ว

      አልልልልልልልልልልልልል❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

    • @hdhf6102
      @hdhf6102 ปีที่แล้ว

      አዲስ እንኳን ደስስስስስስስስስስአለህ እኛም ፈጣሪ ከስደት መልስ ለዚህ ለምደንቅ ክብር ያብቃን🙏🙏❤

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 ปีที่แล้ว

      እልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችስ ቃልዬ አዲስ እንካን ደስ አለክ

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 ปีที่แล้ว +18

    እልልልልልልልልል እዉነት ተገትርኩ በ youtube ከነሱ መልካም ዜና እየጠበኩ በጣም ደስ ብሎይናል እንኩዋን ጌታ ደረሰልሽ ቃልየ ፈጣር ያሳድግላችሁ 💗

  • @hanaurga8694
    @hanaurga8694 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ማርያም ማረችሽ አዲስም እንኳን ደስ አለህ....ፈጣሪ በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግላችሁ።

  • @meskeremmeseret7808
    @meskeremmeseret7808 ปีที่แล้ว +39

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቻትን🥰🥰🥰🥰 ከእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና ዛሬም ዘወትርም ስሙ ለዘላለም የተመሰገን ይሁን ደስታችሁ ደስታችን ነው ።

    • @zawdnshilulu3542
      @zawdnshilulu3542 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንመብርሃን ቀረበቻት በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እንኳን ደስአለክ እልልልልልልልልልልልልልል በጣምደስብሎናል

    • @asfc7228
      @asfc7228 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቻትን❤❤ ቃልየ እኳን ደስ በልሽ ማማየ

    • @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
      @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ ปีที่แล้ว +1

      እኳንደሥ አላችሁ🌹🌹🌹🌹እኳን አብሩደሥአላን🌹🌹🌹ደምሩኝ እህቶቸ

  • @kristossamra4866
    @kristossamra4866 ปีที่แล้ว +7

    ኣስይ ኣሰይ እንኻዕ ኣደይ ማርያም ብ ሰላም ኣገላገለታ። እንኻዕ ሓጎሰኩም ቃልን ኣዲሲን 💙👶🍼👣👨‍👩‍👦💐🇪🇷❣️🇪🇹

  • @ፊደለአኺደንግልማርያም
    @ፊደለአኺደንግልማርያም ปีที่แล้ว +11

    *_እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልየ እንኳን በሰላም ተጋላገልሸ ቤተሰብም እንኳን ደሰ አለቹ 💞ወይኔ በጣም ነው የተጨነቅከት በእውነት እግዚአብሔር ግን ምን አይነት ጥበብ ነው የለው በእውነት ምሰገና ይደረሰው ለመድኃኔዓለም ለእናቱ ለድንግል ማርያምም ምሰገና ይደረሳት አሜን ፫_* 👏

  • @kokikokii5959
    @kokikokii5959 ปีที่แล้ว

    ማሽአላ 1000 መብሩክ እንኳን በሠላም ወለደች አድየ &ቃልየ ወላሂ ይችን ቀን በጉጉ ነበር የምጠብቃት በጣም ደሥ ብሎኛል በሠላም በመውለድሽ

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ ปีที่แล้ว +36

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ❤

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 ปีที่แล้ว +15

    እልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ መላውቤተሰቦቻችን አዲስ እንኳን ደስ አለክ ቃል እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ🎁🎁🎁😍😍😍😘😍😘😍😘

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ ปีที่แล้ว +8

    እልልልልል ማርያምን በረጅሙ ተነፈስኩ ተመስገን ቃልየ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሐዲስየ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተስቦች ሁሉ

  • @omqmlsoso
    @omqmlsoso ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እንኳን ድንግል ማርያም ማረችሽ እንኳንም ደስስስስ አላችሁ አበላ እዮባ ለሁላችሁ በጥበቡ የቅዱሳን አምላክ ያሳድግላችሁ አሜን

  • @hgames2192
    @hgames2192 ปีที่แล้ว +10

    እንካን ማርያም ማረችሽ እህታችን በጣም ደስ ብሎናል ደስታቹሁ ፈገግታቹሁ ደስ ስትሉ ፈጣር ባርኮና ቀድሶ እንድየሳድገው ምኞታችነው ፈጣር እንደናንተ ፀባየኛ ኣድርጎ ኣገለጋዩ ዘወትር የምዘምር እግዚአብሔርን እያመሰገነ እንድኖር ፈጣር ይባርከው

  • @guf2969
    @guf2969 ปีที่แล้ว +9

    እንኳንም ማርያም ማረችሽ ቃልየ ውይይ እዴት ደስ ይላል የኔ እናት እመብረሃን ፍቅራችሁን አብዝታ ልጃችሁንም ጧሪያችሁ ቀባሪያችሁ ይሁን የኔ ልዩዎች

  • @meseretmeseret9048
    @meseretmeseret9048 ปีที่แล้ว +23

    እንኩዋን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች 🎉🎉🎉🎉ቃልዬ እመቤቴ ማርያም እኩዋን በሰላም ፈታችሽ እማ በእግዚአብሔር ጸጋና ፍቅር ጥበቃው ሳይለየው በጥበብ ይደግላችሁ

  • @ትምኒትጓልቀሺ
    @ትምኒትጓልቀሺ ปีที่แล้ว +1

    እንካዓ ደስስስ በለኩም ብሩካተይ ተመስገን 🙏ከመይ ፍሪሕ ነረ ቅድስቲ ማርያም ኣደይ ምስጋናክ ኣይጉደል 🙏♥️

  • @filmonghebreamlak1925
    @filmonghebreamlak1925 ปีที่แล้ว +8

    ተመስገን እንቃዕ ማርያም መሓረትኪ ክብርቲ ሓፍተይ ሓድሽ ሓወይ እንቃዕ ሓጎሰካ እንዕቃ ኣምላክ ብሰላም ኣገልጋልኩም።

    • @ncgnfsgir5418
      @ncgnfsgir5418 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አላህ በስም ገለገሽ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +85

    የመዳም ቅመሞ በሰላም ለሀገር አብቅቶን ለዚህ ወግ ያብቃን 😘 ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @hiwetgaltgray7406
    @hiwetgaltgray7406 ปีที่แล้ว +11

    እሰይ ተመስገን ፈጣሪ ይቺ ቀን ናፈቀችን ነበር ቃልየ የኔ ውድ እንኳን እመብርሃን በሰላም ገላገለችሽ እንኳንም ደስስስስስ አላቹ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ በጥበቡ የሳድግላቹ🙏🙏🙏

  • @rahiabera5660
    @rahiabera5660 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ማርያም ማረቺሽ የኔ አበባ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ዉድድድድ ♥️♥️♥️💕💕😍

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃል አዲስ እንኳን ደስ አለህ ስደት ያለችሁ እህቶቼ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እና እደ ቃልዬ ጥሩ ባል ሰቶን ወልደን ለመሳም ያብቃን

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
    @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ ปีที่แล้ว +11

    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማርችሽ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን ቸሩ መድኃኔዓለም በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ🙏❤❤❤❤❤

  • @eyeruseyerus3188
    @eyeruseyerus3188 ปีที่แล้ว +20

    እልልልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ በሽልም ታውጣሽ❤ አዲስና ምላ ቤተሰቦችም እንኳን ደስ አላችሁ🙏❤🕊

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 ปีที่แล้ว +2

    ወይ እኔንራሱ በሀሳብ ምጥ ይዞኝነበር እንኳንም ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ እዲሁም ከነቤተሰቦች እልልልልልልልል በስላሴስም እዴት ደስዳለኝ ዛሬ 3 ቀኔ ተመላልሼ እያየሁት ነው😂😂😂😂

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ ปีที่แล้ว +30

    ተመስገን ማርያምን ሳስባት ነበር እኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ❣️❣️❣️❣️😘😘😘😘😘

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃል መላው ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላቸው 🙏🙏🙏💚💛❤️👪

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እሰይ እሰይ እንኩዋን ማሪያም ማረችሽ ቃልዬ ።አዲስዬ መላው ቤተሰብ እዬባ አቤል እንኩዋን ደስ አላችሁ ።ፈጣሪ በጸጋ በጥበብ የተወለደውን ያሳድግላችሁ አሜን።

  • @ዮስቲና-ዸ6ጨ
    @ዮስቲና-ዸ6ጨ ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቃልዬ በጣም ጨንቆኝ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል አሠይ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ

  • @zdyemariyamlji
    @zdyemariyamlji ปีที่แล้ว +12

    እልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ ❤አድስ እና ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የምር 🙏🙏🙏

  • @messy127
    @messy127 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልል እሰይ እንኳን ማሪያም ማርቻት እንካን ደስ አላችው እስኪ የቃል ና አዲስ አደናቁዎች በላይ አሳዩኝ❤❤

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እመብርሃን ክብሯ ይስፋ, እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ቃልየ እንኳን ማርያም ማረችሽ!

  • @la.diverciondecristiani9543
    @la.diverciondecristiani9543 ปีที่แล้ว

    ቃልየ የኔ ጠካራ ሴት እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ሁለት እራስሽን አደርገሽ አዲስየ እንኳን ደስ አላቹሁ ደስ ብሎኛል በጣአም

  • @destawork5301
    @destawork5301 ปีที่แล้ว +4

    እስይ እልልልልልልልልልልልልልል ውይ በማሪያም እንዴት ደስ እንዳለኝ ቃላት አጠረኝ!!
    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ፍልቅልቅዋ !መድሀኒአለም አባቴ እንኳን በሰላም ሁለት አደረገሽ!! አዲስ :መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!ቤቢየም እንኳን በደህና መጠህልን!🙏🙏🙏
    ደግሞ እኔ በወለድሁበት ቀን ነው የወለድሺው ገርሞኛል የምወደው ሰው በእኔ ቀን ሲሆን!! ይቺን ቀን በጣም ነው የምወዳት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ዋው እልልልልል ልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ክብር ለመደሃናለም ይሁን
    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ የምስራች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንካን ደስ አላቹው ሁላቹም
    እንኳን ጌታ ረዳሽ ቃልየ

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ተጨንቄ ነበር ክብር ለድንግል ማርያም እንኳን ደሰ ያላቸው 🎉🎉❤❤❤❤

    • @enanadelele4884
      @enanadelele4884 ปีที่แล้ว +1

      Waw gorgeous 😍 💕

    • @mariammekonnen7300
      @mariammekonnen7300 ปีที่แล้ว

      እንካንደሰአላችከነቢተሰባችሁ
      በጣምደሰቡሎነል

    • @mariammekonnen7300
      @mariammekonnen7300 ปีที่แล้ว

      ክቡርለዱንግልማርያ

  • @destawelde-pr5cq
    @destawelde-pr5cq ปีที่แล้ว

    ቃለዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለመላው ቤተሠቦችሽ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 ปีที่แล้ว +4

    እንኳዕ ደስ በለኩም ኣሕዋተይ ስሙኪ ጥዑም እዩ ማርያም ኣደይ❤🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +12

    እኛም አብረን ወለድን ተመልካቾች እሁሁሁ😀😀😀
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ 👏👏👏💐💐💕💕💕

    • @jejkskeo
      @jejkskeo ปีที่แล้ว +1

      አብሬ ምጥ ይዞኝ ነበር ተመስገን

  • @seblet148
    @seblet148 ปีที่แล้ว +10

    እሄንን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን! 🙏,,,,ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለመላዉ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹህ 💑 👪 😍

  • @ሂወይነኝየገጠራልጅ
    @ሂወይነኝየገጠራልጅ ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስአላችሁ ቃል አደስ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ደስታችሁ ደስታችንነዉ♥️♥️♥️♥️♥️🥀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤♥️♥️♥️

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +15

    እንደኔ የሰው ደስታ የምያስደስት እግዚአብሔር በቤታቹው ያልታሰበ ደስታ ይስጣቹው

  • @selamburuk
    @selamburuk ปีที่แล้ว +15

    ቃልየ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ደሞ እንኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏

  • @ትግራይ-ሸ5ቈ
    @ትግራይ-ሸ5ቈ ปีที่แล้ว +20

    ሰብ በእግዚአብሔር ጥበብ ክግረም ይገበኦ. እምብር .. በሰብ ዝሰረሖም ስራሕቲ ክግረም የበሉን። እግዚአብሔር ግሩም ድንቅ ነው. ሓፍተይ መዓረይ እንኳዕ አደይ ማርያም በሰላም ገላገለትኪ. እንኳዕ ደስ በለኩም ሙሉ ቤተሰብ🙏🙏🙏♥♥♥ሓፍተኩም ካብ ትግራይ

    • @alxble6402
      @alxble6402 ปีที่แล้ว +2

      እኳንደሰ አላችውበጣምደሰይላልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልረረ

    • @melat3929
      @melat3929 ปีที่แล้ว +1

      እኳን ደሰ አላችሁ

  • @saudasaudamuda3804
    @saudasaudamuda3804 ปีที่แล้ว

    አላህምዱሉልህ ቀልየ እንኮንም አሏህ በሳለም ጋላገለሽ ማሸአለህ አሏህ ያሰድግልሽ አድስ እና ወንድሞችክ እንኮን ደስ አለቹ

  • @mekdibayu7681
    @mekdibayu7681 ปีที่แล้ว +5

    ቃልዬና አዲስ እንኳን ደስ አላቹ እመቤቴ እንኳንም ቀረበችሽ የኔ ዉድ ስታምሩ እኮ የተባረከና የሚያድግ ልጅ ይሁንላቹ ተወዳጆች😍❤️

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ማሪያም ማረችሽ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ውድ ቃልየ ስላንቺ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልል እንኳን ማረያም ማረቸሽ ቃልዬ አዲስ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እኛም ደስ ብላናል ለመላው ቤተስቦቻቸው እንኳን ደስ አላቸው ቃልዬ እመቤታችን ማረያም በሽልም ታውጣሽ ❤️❤️❤️🥰

  • @Sነኝወሎየዋ-c9f
    @Sነኝወሎየዋ-c9f ปีที่แล้ว

    እኳን ድግል ማረችሽ ቃልዬ እኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ ปีที่แล้ว +5

    እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ቃልየ የኔ ሳቂታ የመዳም ቅመሞች እኛም ሀገር ገብተን ከምንወደው ሰው ጋር ወልደን የምንስም አላህ ያድርገን አሚን

  • @ዋዊዋዊ
    @ዋዊዋዊ ปีที่แล้ว +9

    ማርያምን በጣም ጨንቆኝ ነበር ሆስፒታል ገባች ከተባለ ጀምሮ ውይይይይ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ❤❤❤

  • @Alemi8526
    @Alemi8526 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ ፣አዲስ እንኳን ደስ አለህ /አላችሁ ሁላችሁም

  • @ትግራይዓደይምሰበልኩአንድ
    @ትግራይዓደይምሰበልኩአንድ ปีที่แล้ว +18

    ተመሰገን አንካን ደሰ ኣላቹ ክብር ለወላዲታችን ድንግል ማርያም ይሁን👏👏👏

  • @letslasehayle5044
    @letslasehayle5044 ปีที่แล้ว +4

    እሰይይይይ እልልልልልልልልል እንካን ማርያም በሰላም ገላገለችሽ የኔ እናት እንካን ደስ አላቹ ደስ ሲል ተመስገን በጣም ደስ ቡሎኛል🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ 3ኛ ታናሼን የወለደች ግዜ የተሰማኝ የደስታስሜት ነው የተሰማኝ ቃል አድስ ቤታሰቦቻችሁ ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ አምላክ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ፣ እንኳን ደስ አለ አዲስ እዮብ ፣ አቤል ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mdmnndc4262
    @mdmnndc4262 ปีที่แล้ว +13

    እስይይይይይይይይይ እንኳን ደስስስስስስ አለሽ ቃልዬ የኔ ልእልት ለሁላችንም እንኳን ደስስስስ ባላችሁ አዲሱ ደሞ በጣም ደስስስስስ በሎኝል አሜን (፫)👏👏👏

  • @tko4438
    @tko4438 ปีที่แล้ว +12

    እሰሰይይ ተመሰገን ኣምላእኬ እንኳን ደሰሰ እላችሁ ክብር ምሰጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን💒💓💓💓💓💓💓

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
    @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +29

    ውይይይይ ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም በሠላም እግሯ እረገጠች እንኳንም በሠላም ለሙሉ እግሯ እረገጠች እንኳንም ከጭንቅ ነፃ ወጣችሁ ማርያም በሽልም ታውጣት እውነት በጣም ደስ ብሎኛል

    • @kebebushehagos3319
      @kebebushehagos3319 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አላችው ማርያም በሽልም ታውጣሽ ተወለደውም ይደግልን ወይም ትደግልን

    • @alam033altqnyh5
      @alam033altqnyh5 ปีที่แล้ว

      አልልልልልል🙏እንኳንደስአላችሁ♥♥♥♥♥

  • @haiiahati3197
    @haiiahati3197 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እፍፍፍፍ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አባቴ ቅዱስ ሩፍኤል እንኳንም በሰላም ገላገለሽ

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b ปีที่แล้ว +7

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልየ የኔ መኩሼ ተመስገን ድንግል ማርያም እናቴ አገራችንን ኢትዮጵያ ከጭንቅ :ከመከራ :ከረሃብ ድንግል ማርያም ታውጣልን🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @tgdiple
    @tgdiple ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እማ አዲስ እዲሁም ቤተሰቦቹ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ውይ ቸሩ መድኀኒያለም እኛንም በስደት ያለነውን ለዚህ ክብር ያብቃን በእውነት ደሞ ያበቃናል የኛ ቸሩ መድኀኒያለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @noorkw9579
    @noorkw9579 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤እንኳን ማርያም ማረቻት ቃልዬ እንኳን ደስ አለህ አዲስ ሁላችሁም እንኳን ደስአላችሁ ስለ እናንተ በጣም ደስብሎናል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን🙏🙏🙏😍😍😘😘😘

  • @mytab1102
    @mytab1102 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላቹ መላው ቤተሰብ አዲስ ቃል እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታአውጣሽ በጥበብ እና በሞገስ ይደግላቹ

  • @saraal8955
    @saraal8955 ปีที่แล้ว +9

    እስይ እስይ እስይ እልልልልልል ቃልዬ እንኳን በሰላም ተገላገልሽልን እግዚአብሔር ይመስገን አዲስዬ እንኳን ደስስስስ አለህ በሙል ሞላዉ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ💐💐📚📚✝️✝️