3ዲ ትምህርት በአማርኛ (Introduction to 3D)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- በዚህ ትምህርት ስፍትዌሩን ከመጀመራችን በፊት ስለ 3ዲ እማራለን።
#3DTutorial
#3DModeling
#3DArt
#3DAnimation
#3DDesign
#Learn3D
#3DStudio
#BlenderTutorial
#MayaTutorial
#3DArtTutorial
#DigitalArt
#3DArtist
#CGI
#3DGraphics
#AnimationTutorial
#3DVisualization
#RenderTutorial
#3DRendering
#VFXTutorial
#3DPrototyping
U have a unique talent…
እናመሰግናለን በጣም ። ከዚህ በላይ ላንተም እግዚአብሔር ይጨምርልህ በርታ
Ameseginalew
ante selalkn betamm des yelenal brother ❤
very Good, keep it up
Thankyou
wooow that's what I have been waiting for
Great 3D intro tutour .
Thank you🎉🎉🎉
WOW , ke blander ketlo cinima 4d enmar 🙏🙏
Gid nw
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው 3D MX እንዴት እንደምናወርድ እና ኢንስታል እንድምናደርግ ብታሳየን 🙏
መች ትለቅልናለህ ሙሉ ኮርሱን አባቴ ... ከሌሎች ከሁሉም ለblender ነው የጓጓነው please
Blender software ከየት እናግኝ
blender.org
ወንድሜ በርታልን ስለ ብሊንደር ማወቅ ፈልጌ በቋንቋ ምክንያት ልረዳው አልቻልኩም በስተመጨረሻ እንሆ ህልሜ ባንተ እውን ሊሆን ነው ። How to crate Animetid Comparition Video like Gravity And World data 3d እባክህ ስራልኝ እና ሂወቴን ልቀይረው
abshir
@NileGraphiX I hope bante Egeza Bizu yalem tewodadari Ethiopian Coming soon ..... Bertalin
great great great ይለያል በ logoዬ እየሰራህ ቻናልህን ለስተዋውቅልህ
dm t.me/abay_1234
may ena felagalane
ወንድሜ.... በቻልከው መጠን የሚለቀቅበት ቀን Specific ብታረግልን.... Specific ስል ለምሳሌ በሳምንት አንድ ቪድዮ ከሆነ ያሰብከው ሰኞ ሰኞ ወይም በሳምንት ሁለቴ ከሆነ ሰኞ እና ቅዳሜ ምናምን ብታረግልን ....ሌላው ሀሳቤ ደግሞ ከ 15 ደቂቃ ባያልፍ ማለቴ አስራ አምስት አስራ አምስት እያረግክ ብትለቅልን ....እኛም ዛሬ ኮ ክላስ አለኝ ማለት እንጀምራለን .... ዝም ብሎ ድንገት የሚለቀቅ ከሆነ ግን እኛም በደንብ ላንከታተለው እንችላለን... ስለዚ በደንብ አርገን እንድንይዝ ትንሽ ትንሽ እያረግክ በ Scedule ብትለቅልን ደስ ይለኛል..... አመሰግናለው
እሺ አመሰግናለው። አሁን ቼክ ማደርጋቸው ነገሮች አሉ ቻናሉ አዲስ ከመሆኑ አንፃር። ለቀጣይ ግን constant የሆነ ሰዓት ይኖረናል።
Ya blender software indet now yamnchinaw
next video ly tebikegn