ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለመዝሙሩ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ! በረከት አለቀሰ እያሉ መቀደድ ግን ከርዕሱ ውጪ ነው!
ገብተን እንድናይላቸው ነዋ ..! "ግን ይደብራል
ትክክል
ጆይ ጭሮ ወሸት ደስ አይልም ብልግና ነው
ግን አይደብራቸዉም? ክርስቲያን ሆነዉ ሲዋሹ
unet nw
እይታ ለማግኘት ብለህ በረከት አለቀስ የምትለዉ በረከት ብረት ነዉ እንድ የማያለቅሰዉ እንደዝህ መዝቀጥ ግን ለምን????? ዘማርዋ ግን በአምላክሽ ፋት ማደግ ይሁንልሽ ተባረክ
Ameeen Geta tebarek anchinim geta yibarkish❤❤❤
ጌታ በፈዋሽ እጁ ዳሶ ይውስሽ ተፈውሰሽም በልዩ ክብር ጌታሽን ለማገለገል ያብቃሽ
አሜን ጌታ እየሱስ ከክፉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
በጌታ እየሱስ ስም ነፃ ሁኝልን በድጋሚ መድረክ ላይ ጌታ ያቁምሽ
ተባረክ ልኝ እግዚአብሔር ይፈወስሽ🙏🙏🙏👏👏❤
Yene wud zemar ❤😢😢😢😢endamemesh semich azignalew ayizosh geta al yifewusishal geta yifewusish
Amen amen
እንደዘመርሽው ይሁንልሽ ምስርዬ
ዘማሪ ማንንም አስቆም አስለቅሶም አያውቅ በዝማሬው ላይ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስና መልእክቱ እንጂ። እባካችሁ ለእግዚአብሔር ክብር እንጠንቀቅ።
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ጌታ ፈፅሞ ይፈውስሽ ለዝህ ክበር ያብቃሽ
አሜን አምላኬ ይፈውስሽ❤❤❤❤
Amen amen tefewshi telat aynu eyaye endegena wede zmarshi tqomyalshi 🙏🙌❤
ጌታ ጸጋውን ያሳድግሽ በርች!!!!!
ufff akkani itti sijaldhuu dhuga farfarfta dhalota bayefii fayina ta,utu si kesaa baha ebifamii❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይማርሽ
Anchin geta yibarkish ehite
እግዜብሔር ይመስገን
Abet Gn Enante sewoch yebereketn malkes tmegnalachu degmo be zemari zamari yemaslekes hayil ket ameta geta bcha yiqr ybelachu😢😢😢 eyta kegeta kuta ayastlachum!!!
Tebarek geta yeberekesh lemlem
እና ምን ይሁን የበረከት ማልቀስ የመንፈሳዊነት መለኪያ ነው አቤት መዝቀጥ
Iffffff😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤l receive in the Name of Jesus
አሜን አሜን
አሜን አሜን ቀላል ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤❤❤❤
በረከትን ያስለቀሰው መሆን የለበት የእግ/ር ጉብኝት እንጅ ልጅቱ አይደለችም.
እግዚአብሔር ይባረክሽ
OMG This is what I call talent. በርች በጣም ጎበዝ በተለይ መንፈሳዊ ሂወትሽን በደንብ አሳድጊ አለም በድምፅሽ እንዳትጠልፍሽ God bless you and protect you always ❤️❤️❤️❤️
በረከትን አስለቀሰችው እንዴ🤔
❤
Amen ❤
እሷ አይደለችም የምታሰለቅሰዉ የጌታ ኢየሱስ ፍቅር እንጅ @@zbestisyetcome1
መድረክ ላይ ያለ Performance አስመሰልከው እኮ አምልኮውን። ሲጀመር ሐሰተኛ ተንባይ ጆይ ጅሎን(እኔ ጅል ነው የምለው) አገልግሎቱን ከልብ አምነህበት ነው??
Sile zamariwa 🙏🙏 joyii chiro ante gin ilim yalk leba nek ye setan agelgay nek
ተባረኪ የምዬ 😘😘😘ፃጋ ይብዛልሽ
የትአለ በረከት??🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂😂 እኔም ስፈልግ ነበር ካሜራዉ አላሳየም ይሆናል
እንደዝማሪሽ ይሁንልሽ ቀላል ያድርግልሽ
Geta abizto yibarikish❤❤❤❤
Amen amen amen
Ameeeeeeeeen
እውነት ነው ያስለቅሳል በረከት ደረቱን እየደቃ ጩኸት ጩኸት ጩኸት እያለ ሲንከባለል እኔም አይቻለሁ እናንተ ከተቀደዳችሁ እኔ ለምን አልተረተርም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
yimechih bro😂
😂😂😂😂yes
Kkk 😂😂😅😅
God bless you
Yazamarilsilati geta nawi❤❤❤❤ 7:09
Bereket betu hono nw yalekesew alu
Ameeeen ameeeen miqanya ayinuu iyayee tiwarsalachuu bartulinyii ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉gana tisafalachuu namnii jedhefii miti kan waqayoo jedhetuu calaa
God bless you and protect you my sis ❤❤❤❤
Tebarek zemensh yibarek
የቻናል ባለቤት የሆናችሁ ሰዎች ለጌታ ክብር ኑሩ የሌለ ነገር አታውሩ ለእይታ ብላችሁ እይታ የምታገኙት በእግዚአብሔር ፍት ተቀባይነት ባለው አገልግሎት ብቻ ነው
zemarit azebm honch zmari berket bebzu stelotna kgeta gar hebrt argew new mezmur yemikblut tekbtew new enant asamro yesewun mezmur mezmer inem echilalew ine gin yemigrmung enantnm hon cherch blachu meterutn yemiktlu yekum mutoch say aznalew 😢
bexam Aleqs woy good zandaros
God bless you 🙏🙏🙏
Amezing
Amen amsginalo tabarki zamanchu bamasqal siri yun
wushetam
Ameeeeen tabark ❤
አምልኮ ለእግዚአብሔር እንጂ ለበረከት አይደለም እናንተ የዩቱብ አድማቂዎች በ እናታችሁ የእግዚአብሔር ክብር ባታጓድሉ ጥሩ ነው ሌላው አምልኮው ተመችቶኛል ተባረኩን ግን አምልኮውን ለበረከት አታስመስሉት
I would like to 😂 and appreciate graphics designer who made those thumbnails
Love you the singer. but prophet view lemagnet atikeded lefite agign
Fetar hoy tegest setegne malet ahun new 😥
Bravo
Berektisaaa
የታል በረከት ሲጀመር እሱ እዚህ አይገኝም ሌላው በቁሙ የሚሄድ ውሸት ይደብራል 😏ጌታ ይመጣል እዘገይም ‼️‼️
Lante degmo min endemiyasfelig geta yirdah endeza mekawom lante melkam yihonal qoy?😛😛
ባይኔ አይቼ አጣሁት😂😂😂😂😂 ካሜራዉ አላሳየም ይሆን?
amen❤❤❤❤
Bereket rasu biyay enen yemimesil lela lale inde yemil yimeslegnal ay youtuberoch
Amen,zemenshe yebareke
Yezendro zemari nen yemilu aschfariwoch demst ena qeji selalachew zemari blachu gobez bertu metlu sewoch temlsu besew mezmur xulxul yemtlu ewunt zemari kehonachu ketkbachu lemn yerssachun azmrum chis eyabonenachu endtenkoay bet mezlel ere beza coment wustm amen emetlu astwulu gin even mewuded yehatiat hulu sirr new
❤❤❤ anjeta miche
ብዙ እይታ ለማግኘት የምትዋሹ ዩቲዩበሮች ግን ልብ ግዙ
ያስጠላል
Where is all decent mezmurs go? looks like party. Wow I wish we can go back what are we learning dance dance show show only
የታመመችውን የምስራችን ለማሳከም እባካችሁ እጃችሁን ዘርጉ።
Wishetami
ካለቀሰም ጥሩ ነው ግነ የእረሱ ማልቀሱ ምክነያቱ ምነድነው ?
Beky gubae wust ayittayegnim. Vidio altay bloachu nw?
😳😳😷😷🙄🙄ሁሉነገር ወደፖለቲካ ማድረግ የአጋንንት ነው ። ጠቅላዮ እያጠፋ ዼንጤ ስለሆነ ብቻ መደገፍ የበለጠ ፈጣሪን እንደ መስደብ ነው‼️ሌላው ነገር መዝሙሮች እንደምሽት ዳንስቤት እየሆኑ መምጣታቸው መንፈስ ቅዱስን መስደብ ነው‼️‼️
when is next prophetic dance schedule i want to register lol
Eyesus Bchawn Kebrual
Mazamru xiruna gin tinshi yetasamagn amalikalhu (Likihin 8:12 awuqee maleti ye Egizabiherni liki manimi ayawoqim
እነዚህ ዘማሪዎች በቃ ከተከፈላቸው የትም ገብተው ይዘምራሉ ማለት ነው አይደል
Thumbnail አፃፃፋችሁ እራሱ የአጭበርባሪዎች ስብስብ እንደሆናችሁ ያስታውቃል
Geta yibarkh
Exactly
እየሱስ ይመጣል ቀድሞ
እኔ ሚገርመኝ ክርስቲያኑ ለቢዝነስ ሲል ሚዋሸው ነገርስ ጌታ ሆይ 😂😂😂😂😂አሁን እስቲ ቪው እንድታገኙ እንጂ ቤኪ የታለ አይደለም ቤኪ ይቅርና ምስር እራሱ እዚህ ስትጋበዝ እሺ ማለቷ ገርሞኛል 😂😂😂😂😂
ኣይ በእግ/ር ስም ነግድ😭😭
Wannaw Igziabherin yemiyasidesit,yemiyashet yihun inji! Mindinew ihe gibigib
ለነገሩ እስካሁን ከተናገራቹት አይበልጥም😂😂
ሌላ ውሸት !! ለምን የሰዎችን ስም እያነሱ ያስለቀሰው , ያዘለለው ምናምን ማለት ምን አስፈለገ ? ዝም ብለህ ድንቅ ዝማሬ ብትልስ ? ሌላ ውሸት ውሸታም የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም !!
Makasu xurunswu gin kseidxi yohun injii
ኧረ ዘማሪ በረከትን አሳዩን 😮😮😮
😂😂😂😂😂
Photow lay😅😂
ውሸት እኮ ነው 😂😂😂😂😂
baxam alaqasa ayidal
ሰው አንዲት ተራ ሴት አፍቅሮ ያለቅስ የለ? ይልቅስ በመስቀል ላይ ሞቶ ለወደደን ጌታ በእንባ አይደል ብታበድለት መች በቃና። ዘማሪዋ ብርክ በይልኝ እሺ?
የእግዚአብሔር ጀግና ሴት ንግስት አስተር ብየሻለሁ። 1000 ዓመት ንገሽ ከንጉሡ ከአብይ አህመድ ጋር።
Kelal new 🔥🔥😍😍
Thomas Richard Walker Jeffrey Brown Laura
Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የዚህን ቸርች አጭበርባሪነት የዚህን ቪዲዮ ርዕስና ቪዲዮውን በማየት ይችላል። አጭበርባሪዎች። ጌታ ይገስፃችሁ።
በረከት የት ነህ?
አይ ጭሮ በሁሉም ነገር ፌርሞ ትወዳለህ
Joy chiro ba agaligilotu alakawum gin hulum simun siyanasu samalewu ande churchun matalewu address yemitawuku please
መካኒሳ ነበረ በፍት እኔ ከጎፋ እየሄድኩ እካፈል ነበረ አሁን ግን አለወቅም ሌላ ቦታ ከተቀየረ
❤❤❤❤
ምነው ቤኪ እምባ የለውም አላቹ??
Ameeeeeeeeeen
ጴንጤዎች እባካቹ የዘቀጠ አማረኛ አትጠቀሙ😢ለ like እና follow ብላችሁ
Ye Christian TH-cam tumbnail lay m😮😮😮ewashet tejemere
እንደዚህ አይነቱን በውሸት የምንቀሳቅስ አካል unsubscribe ማድረግ ትልቅ መፍትሄ ነዉ ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ይሄ በጣም ከመንፈሳዊነት እጅግ የራቀ አሳዛኝ ስጋውነት የጎላበት አካሄድ ነዉ በጣም ያሳዝናል ሰዉ እንዲያየው የሌለውን አለ ማለት ያሳፍራል "በረከትን ያስለቀሰ......" በጣም በጣም ያሳፍራል ተመለሱ ወዴት ወዴት ነዉ ነገሩ??? የእግዚአብሔር ምህረት ያግኛችሁ ግን ደሞ ፅዋው የሞላ ጊዜ ወየው በስሙ ለምትነግዱ ጥቅመኞች ሁሉ 😢
Geta beneger Hulu kanchi gar yihun
አይ ጪሮ በረከትማ ከእንዳንተ አይነቱ ወንበዴ ጋር አይቀላቀልም ለገንዘብ ብሎ በየመድረኩ እንደማይቆም 100% እርግጠኛ ነኝ
ስለመዝሙሩ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ! በረከት አለቀሰ እያሉ መቀደድ ግን ከርዕሱ ውጪ ነው!
ገብተን እንድናይላቸው ነዋ ..! "ግን ይደብራል
ትክክል
ጆይ ጭሮ ወሸት ደስ አይልም ብልግና ነው
ግን አይደብራቸዉም? ክርስቲያን ሆነዉ ሲዋሹ
unet nw
እይታ ለማግኘት ብለህ በረከት አለቀስ የምትለዉ በረከት ብረት ነዉ እንድ የማያለቅሰዉ እንደዝህ መዝቀጥ ግን ለምን????? ዘማርዋ ግን በአምላክሽ ፋት ማደግ ይሁንልሽ ተባረክ
Ameeen Geta tebarek anchinim geta yibarkish❤❤❤
ጌታ በፈዋሽ እጁ ዳሶ ይውስሽ ተፈውሰሽም በልዩ ክብር ጌታሽን ለማገለገል ያብቃሽ
አሜን ጌታ እየሱስ ከክፉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
በጌታ እየሱስ ስም ነፃ ሁኝልን በድጋሚ መድረክ ላይ ጌታ ያቁምሽ
ተባረክ ልኝ እግዚአብሔር ይፈወስሽ🙏🙏🙏👏👏❤
Yene wud zemar ❤😢😢😢😢endamemesh semich azignalew ayizosh geta al yifewusishal geta yifewusish
Amen amen
እንደዘመርሽው ይሁንልሽ ምስርዬ
ዘማሪ ማንንም አስቆም አስለቅሶም አያውቅ በዝማሬው ላይ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስና መልእክቱ እንጂ። እባካችሁ ለእግዚአብሔር ክብር እንጠንቀቅ።
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
ጌታ ፈፅሞ ይፈውስሽ ለዝህ ክበር ያብቃሽ
አሜን አምላኬ ይፈውስሽ❤❤❤❤
Amen amen tefewshi telat aynu eyaye endegena wede zmarshi tqomyalshi 🙏🙌❤
ጌታ ጸጋውን ያሳድግሽ በርች!!!!!
ufff akkani itti sijaldhuu dhuga farfarfta dhalota bayefii fayina ta,utu si kesaa baha ebifamii❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይማርሽ
Anchin geta yibarkish ehite
እግዜብሔር ይመስገን
Abet Gn Enante sewoch yebereketn malkes tmegnalachu degmo be zemari zamari yemaslekes hayil ket ameta geta bcha yiqr ybelachu😢😢😢 eyta kegeta kuta ayastlachum!!!
Tebarek geta yeberekesh lemlem
እና ምን ይሁን የበረከት ማልቀስ የመንፈሳዊነት መለኪያ ነው አቤት መዝቀጥ
Iffffff😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤l receive in the Name of Jesus
አሜን አሜን
አሜን አሜን ቀላል ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤❤❤❤
በረከትን ያስለቀሰው መሆን የለበት የእግ/ር ጉብኝት እንጅ ልጅቱ አይደለችም.
እግዚአብሔር ይባረክሽ
OMG This is what I call talent. በርች በጣም ጎበዝ በተለይ መንፈሳዊ ሂወትሽን በደንብ አሳድጊ አለም በድምፅሽ እንዳትጠልፍሽ God bless you and protect you always ❤️❤️❤️❤️
በረከትን አስለቀሰችው እንዴ🤔
❤
Amen ❤
እሷ አይደለችም የምታሰለቅሰዉ የጌታ ኢየሱስ ፍቅር እንጅ @@zbestisyetcome1
መድረክ ላይ ያለ Performance አስመሰልከው እኮ አምልኮውን። ሲጀመር ሐሰተኛ ተንባይ ጆይ ጅሎን(እኔ ጅል ነው የምለው) አገልግሎቱን ከልብ አምነህበት ነው??
Sile zamariwa 🙏🙏 joyii chiro ante gin ilim yalk leba nek ye setan agelgay nek
ተባረኪ የምዬ 😘😘😘ፃጋ ይብዛልሽ
የትአለ በረከት??🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂😂 እኔም ስፈልግ ነበር ካሜራዉ አላሳየም ይሆናል
እንደዝማሪሽ ይሁንልሽ ቀላል ያድርግልሽ
Geta abizto yibarikish❤❤❤❤
Amen amen amen
Ameeeeeeeeen
እውነት ነው ያስለቅሳል በረከት ደረቱን እየደቃ ጩኸት ጩኸት ጩኸት እያለ ሲንከባለል እኔም አይቻለሁ እናንተ ከተቀደዳችሁ እኔ ለምን አልተረተርም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
yimechih bro😂
😂😂😂😂yes
Kkk 😂😂😅😅
God bless you
Yazamarilsilati geta nawi❤❤❤❤ 7:09
Bereket betu hono nw yalekesew alu
Ameeeen ameeeen miqanya ayinuu iyayee tiwarsalachuu bartulinyii ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉gana tisafalachuu namnii jedhefii miti kan waqayoo jedhetuu calaa
God bless you and protect you my sis ❤❤❤❤
Tebarek zemensh yibarek
የቻናል ባለቤት የሆናችሁ ሰዎች ለጌታ ክብር ኑሩ የሌለ ነገር አታውሩ ለእይታ ብላችሁ እይታ የምታገኙት በእግዚአብሔር ፍት ተቀባይነት ባለው አገልግሎት ብቻ ነው
zemarit azebm honch zmari berket bebzu stelotna kgeta gar hebrt argew new mezmur yemikblut tekbtew new enant asamro yesewun mezmur mezmer inem echilalew ine gin yemigrmung enantnm hon cherch blachu meterutn yemiktlu yekum mutoch say aznalew 😢
bexam Aleqs woy good zandaros
God bless you 🙏🙏🙏
Amezing
Amen amsginalo tabarki zamanchu bamasqal siri yun
wushetam
Ameeeeen tabark ❤
አምልኮ ለእግዚአብሔር እንጂ ለበረከት አይደለም እናንተ የዩቱብ አድማቂዎች በ እናታችሁ የእግዚአብሔር ክብር ባታጓድሉ ጥሩ ነው ሌላው አምልኮው ተመችቶኛል ተባረኩን ግን አምልኮውን ለበረከት አታስመስሉት
I would like to 😂 and appreciate graphics designer who made those thumbnails
Love you the singer. but prophet view lemagnet atikeded lefite agign
Fetar hoy tegest setegne malet ahun new 😥
Bravo
Berektisaaa
የታል በረከት ሲጀመር እሱ እዚህ አይገኝም ሌላው በቁሙ የሚሄድ ውሸት ይደብራል 😏
ጌታ ይመጣል እዘገይም ‼️‼️
Lante degmo min endemiyasfelig geta yirdah endeza mekawom lante melkam yihonal qoy?😛😛
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ባይኔ አይቼ አጣሁት😂😂😂😂😂 ካሜራዉ አላሳየም ይሆን?
amen❤❤❤❤
Bereket rasu biyay enen yemimesil lela lale inde yemil yimeslegnal ay youtuberoch
Amen,zemenshe yebareke
Yezendro zemari nen yemilu aschfariwoch demst ena qeji selalachew zemari blachu gobez bertu metlu sewoch temlsu besew mezmur xulxul yemtlu ewunt zemari kehonachu ketkbachu lemn yerssachun azmrum chis eyabonenachu endtenkoay bet mezlel ere beza coment wustm amen emetlu astwulu gin even mewuded yehatiat hulu sirr new
❤❤❤ anjeta miche
ብዙ እይታ ለማግኘት የምትዋሹ ዩቲዩበሮች ግን ልብ ግዙ
ያስጠላል
Where is all decent mezmurs go? looks like party. Wow I wish we can go back what are we learning dance dance show show only
የታመመችውን የምስራችን ለማሳከም እባካችሁ እጃችሁን ዘርጉ።
Wishetami
ካለቀሰም ጥሩ ነው ግነ የእረሱ ማልቀሱ ምክነያቱ ምነድነው ?
Beky gubae wust ayittayegnim. Vidio altay bloachu nw?
😳😳😷😷🙄🙄ሁሉነገር ወደፖለቲካ ማድረግ የአጋንንት ነው ። ጠቅላዮ እያጠፋ ዼንጤ ስለሆነ ብቻ መደገፍ የበለጠ ፈጣሪን እንደ መስደብ ነው‼️ሌላው ነገር መዝሙሮች እንደምሽት ዳንስቤት እየሆኑ መምጣታቸው መንፈስ ቅዱስን መስደብ ነው‼️‼️
when is next prophetic dance schedule i want to register lol
Eyesus Bchawn Kebrual
Mazamru xiruna gin tinshi yetasamagn amalikalhu (Likihin 8:12 awuqee maleti ye Egizabiherni liki manimi ayawoqim
እነዚህ ዘማሪዎች በቃ ከተከፈላቸው የትም ገብተው ይዘምራሉ ማለት ነው አይደል
Thumbnail አፃፃፋችሁ እራሱ የአጭበርባሪዎች ስብስብ እንደሆናችሁ ያስታውቃል
Geta yibarkh
Exactly
እየሱስ ይመጣል ቀድሞ
እኔ ሚገርመኝ ክርስቲያኑ ለቢዝነስ ሲል ሚዋሸው ነገርስ ጌታ ሆይ 😂😂😂😂😂አሁን እስቲ ቪው እንድታገኙ እንጂ ቤኪ የታለ አይደለም ቤኪ ይቅርና ምስር እራሱ እዚህ ስትጋበዝ እሺ ማለቷ ገርሞኛል 😂😂😂😂😂
ኣይ በእግ/ር ስም ነግድ😭😭
Wannaw Igziabherin yemiyasidesit,yemiyashet yihun inji! Mindinew ihe gibigib
ለነገሩ እስካሁን ከተናገራቹት አይበልጥም😂😂
ሌላ ውሸት !! ለምን የሰዎችን ስም እያነሱ ያስለቀሰው , ያዘለለው ምናምን ማለት ምን አስፈለገ ? ዝም ብለህ ድንቅ ዝማሬ ብትልስ ? ሌላ ውሸት ውሸታም የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም !!
Makasu xurunswu gin kseidxi yohun injii
ኧረ ዘማሪ በረከትን አሳዩን 😮😮😮
😂😂😂😂😂
Photow lay😅😂
ውሸት እኮ ነው 😂😂😂😂😂
baxam alaqasa ayidal
ሰው አንዲት ተራ ሴት አፍቅሮ ያለቅስ የለ? ይልቅስ በመስቀል ላይ ሞቶ ለወደደን ጌታ በእንባ አይደል ብታበድለት መች በቃና። ዘማሪዋ ብርክ በይልኝ እሺ?
የእግዚአብሔር ጀግና ሴት
ንግስት አስተር ብየሻለሁ። 1000 ዓመት ንገሽ ከንጉሡ ከአብይ አህመድ ጋር።