አዲስ አበባ Addis Ababa ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀበሌ መኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024
  • ደሳሳ የሆኑ 75 የቀበሌ ቤቶችን በማፍረስ ባለ 5 ወለል ሁለት ህንጻዎችን ተገንብተው ለነዋሪዎች ተላልፈዋል።

ความคิดเห็น • 29

  • @rebka5068
    @rebka5068 10 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግናዋ የሀገራችን ኩራት ከንቲባችን ተባሪኪ ዘርሸ ይባረክ ሁላችሁም ለዚህ ለተቀደሰ ሰራ የተባበራች የሀገራችን ኩራቶች ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ኢትዮጵያ ሀገራችን በጀግኖች ልጆቿ ተክበራ ትንሩ

  • @halom3886
    @halom3886 10 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ነሽ እድሜ ቀጤና ይስጥሽ

  • @ሜና
    @ሜና 11 วันที่ผ่านมา +6

    አዳነችዬ የኢትዮጵያ ጀግና ታሪክ አይረሳሽም እረጅም እድሜ ከጤና በርች ❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 10 วันที่ผ่านมา +2

    እዉይ የእናቶች ደስታ ደስ ይላል ....እግዚአብሄር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @addisgudeta7989
    @addisgudeta7989 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለከንቲባችን አዳነች አቤቤ ሺ አመት ንገሺ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 10 วันที่ผ่านมา +4

    Adu, Egziabeher edmi ke tena gar yestesh ❤❤

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 10 วันที่ผ่านมา +3

    Adu,You’re our hero keep going with your great people

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 10 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን 😮

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 10 วันที่ผ่านมา +3

    Amen

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 10 วันที่ผ่านมา +2

    Enameseginalen adanechi

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 10 วันที่ผ่านมา +2

    Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 10 วันที่ผ่านมา +2

    እደዝህ ስትመረቁ እግዚአብሔር ይርዳችዋል እናቶችን አታስለቅሱ

  • @GebrelaGalloArturo
    @GebrelaGalloArturo 10 วันที่ผ่านมา +2

    ለግፍሌ አካባቢ ላለው ህብረተሰብም እደዚህ አድርጊሊን

  • @AstawesAsnake-cx9op
    @AstawesAsnake-cx9op 10 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ስራ ነው ክቡር ከቲባዋ የሰሩት በአጻሩ ደግሞ 1997 እንዲሁም2005 ኮንደሚኒየም ተመዝግቦ የሚጠብቀውን ህዝብ በመዘንጋት አብዛኛው ጋጋታ እዲሁም እሩጫ የፓለቲካ ፍጆታ ይመስላል ሁሉንም ያማከለ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ መሆን ይገባዋል አለዛ ሚዛን የደፋ አይደለም ዞር ብሎ ማየት ያስፈልጋል

  • @LawofGod
    @LawofGod 10 วันที่ผ่านมา +1

    The hero ❤

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer 11 วันที่ผ่านมา +2

    💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wirohode506
    @wirohode506 10 วันที่ผ่านมา

    Sewu bitebaber beselam yinoral wede Bella bitayewu ❤❤❤

  • @TigistTafese
    @TigistTafese 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @yohannesfasil6551
    @yohannesfasil6551 10 วันที่ผ่านมา +1

    Lelochm kentibawoch yanchin erub ayhonum bisbsbum

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 8 วันที่ผ่านมา

    ፈርኒሽ የተደረገ ቤት ነው እንዴ እየተሰጠ ያለው?

  • @yesharegifikre5990
    @yesharegifikre5990 10 วันที่ผ่านมา +1

    አዳነች አበቤ አዱን ታስደስቻለሽ አብዛኛዉን ታስለቅሻለሽ አረባገር እድሜያችዉ የጨረሱበትን አገረ ገበተን እንኖራለን ሲሉ አፈርድቤ ታስገቢዋለሽ ልፋታቸዉን ግን ለምን ታስመስያለሽ እኛም ኢትዮጵያዊን አይደለንም አድሁለት አቅመ ደካማ ቤተ አድሰሽ ደግለመሆን ትዳክራለሽ ስቱን ኢትዮጵያዊ ተስፋ አስቆርጠብ ግንለምን የዉነት አምላክ እግዚአብሔር ይፋርድባችዋል አችና አብይ አህመድ አስመሳይወች ናችሁ

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 8 วันที่ผ่านมา

      ሁሉንም የከፋውን ሁሉ ለማስደሰት ያብቃት።

  • @shegualene3000
    @shegualene3000 10 วันที่ผ่านมา +1

    Why are they taking the furnitures after the photo sermon?

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 10 วันที่ผ่านมา +1

    Eyametu gala aseferukkkkkk

    • @heywet
      @heywet 10 วันที่ผ่านมา

      Esey yadergew!