በዱባይ እህታችን እንዴት ግብረ ሶዶማዊት ሴት ለሴት የምትወድ ሆነች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 980

  • @ashruka
    @ashruka  5 ปีที่แล้ว +192

    ይህ ታሪክ የቀረበው መፍትሄ ለሚፈልጉ ሰዎች መፍትሄ ለመስጠት ነው "ጨለማን ጨለማ" ማለት መፍትሄ አይሆንም ይላሉ ስለሆነም ችግር ላይ ያሉ ሰዎችን ለመርዳት መፍትሄ እንጂ ስድብ አያስፈልግም። ብንችል እንምከር ባንችል እንጸልይ አመሰግናለው።

    • @duduendalkachew982
      @duduendalkachew982 5 ปีที่แล้ว

      Tsilote new maftewu

    • @አዲስዘመን
      @አዲስዘመን 5 ปีที่แล้ว

      Mare wanaw selam new ahun Selamm yeleshm gin betselot mewtat tichyalesh yaleshn gize hulu metsaf kidus manbeb niseha megbat alebsh leguadegna atnageri kefetarish gar bicha tenegageri

    • @susualameeri7751
      @susualameeri7751 5 ปีที่แล้ว +1

      Ehte shekmachu yekebedachu nu wedene yelale kalu egziyabher wedezi mdr meto motachenen moto zelalemawi hiwet yeseten sle hatiyanoch new enam ema ewenet lbsh kezi hiwet yemewetate hasab ena flagot kalesh mamaye kelale new enam edezi aynet menfes yemitenaweten erkus menfes new enaw kechalesh wede hageresh gbina neseha eraseshen wede egziyabher akrbina nseha gbi tsebelm tetemeki tdegnalesh kezi hiwet tewechalesh ahunm fetari yabanenesh liyadenesh felgo new ehte atecheneki berasesh lay mnm aynet kfu neger edataregi eshi hiji hageresh betsebel ylekeshal emegni befetarish

    • @ሠአዲነኝየመርሳዋ-በ5ደ
      @ሠአዲነኝየመርሳዋ-በ5ደ 5 ปีที่แล้ว

      ሳህትክክል

    • @halimazeinuahmed2392
      @halimazeinuahmed2392 5 ปีที่แล้ว +2

      አሽሩ በመጀመሪያ አንተን ማመሥገን እፈልጋለው ያሣዝናል በእውነቱ መቀበል እሥከሚከብድ ድረሥ ነው በተለይ ዱባይ ባላሠብነው መንገድ እየበዛ ነው እህቴ አሽሩ እደላው የመጀመሪያው ነገር ወደፈጣሪ መቅረብ ነው ሢቀጥል ያለሽበት ህይወት እሥከምን ጥግ እደሚያደርሥሽ ማሠብ አንድ ነገር ነው ይህ ማለት የለይኛውም ቤት ማሠብ አለብን ብንቆይ እኮ ከበዛ 80 ቢሆን ነው እሡም በምን ሥራችን እንቆያለን በርግጥ ካለችበት ነገር ለመውጣጥ ትግል ይሆናል ምክንያቱም ሡሥ ነውአደለም ሤክሥ ትንሹምጫት እና ሢጋራን መተው እንኮን እዴት ከባድ እደሆነ አቃለው ሥለዚህ ትልቁ ነገር መወሠን ነው ከዛ በመቀጠልቤተሠባዊ የሆኑ ፊልሞችን ማያት የዛኔ ምንአልባት የልጅ ጉጉት ወልደህ መሣም ትፈልጋለህ እደዚህ ከይነት ነገሮችን ማዘዉተር በእምነት መጠከር ከወንዶች ጋ እደምንም መቅረብ ከሦ ጋር እደምታደርገው ከወንዶችም ጋ ማድረግ እደምትችል ማወቅ አለባት በጣም እኮ ጎበዝ ወንዶች አሉ ሥለዚህ ወንዶችን መጠጋት ለኔ እዲህ ብታረግ ጥሩ ይመሥለኛል በንዴ እኮ መቀየር አይቻልም ግን እኛ ከወሠንን መላቀቅ እማይቻል ነገር የለም እደነገርኩህ ትንሹን ሢጋራ ለማቆም ከሙሉ ግማሽ ከግማሽ ሁለት ከዛ አንድ ትልና ጭራሽ መፈጠሩን እሥክጠላ ነው ሚያደርግህ ሥለዚህ ማማዬ ያቺን አምጣ የወለደችሽን እናት አሥቢ ድራሽ ወልዳሽ የልጅ ልጅ ማየት እሚናፍቁ ቤተሠቦችን አሥቢ ፈጣሪ ይረዳሻል አምናለው ከዚ ህይወት ወተሽ ተድረሽልኝ ደሥ እሚል ህይወት አደሚኖርሽ ሁላችንም በየእምነታችን ዱአ እናረጋለን አንቺ ብቻወሥነሽ ከዛ ቤት ውጪ ብር ሠይጣን ነው ለዛ ነው ሚጫወትብን እማ በዚ መገድ ከሚመጠሠ ብር ጎዳና ወቶ እደመኖር ደሥ እሚል ህይወት የለም

  • @njhhhjjz2058
    @njhhhjjz2058 5 ปีที่แล้ว +84

    የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ከዚህ ክፉ አጋንንት ያላቅሽ የእዉነት በጣም ከባድ ጊዜ ላይ እየደረስን ነው ፈጣሪ የምህረት እጆቹን ይላክልን

  • @drsami762
    @drsami762 5 ปีที่แล้ว +182

    የአላህ አንተው በፈጠርከው ዘመን ፊትና እና መከራ በበዛበት ዘመን ከሚሰማው ወሬ እህቶቸን እና ወንድሞቼን ጠብቅልኝ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +83

    ዛሬ ደግሞ በጣም ጥሩ ርእስ አመጣህ በርታልን ለልጅቷም ሆነ ከዚህ ነገር ለመውጣት ለሚፈልጉ ሁሉ በርትተው ፀሎት ቢያደርጉ ጥሩ ነው 👍 አይዞሽ

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
    @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 ปีที่แล้ว +186

    ኢትዮጵያ ትመለስና ፀበል ትግባ ይሄ የ666 መንፈስ ነው

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว +26

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረሥነው እህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላክ እባክህን በሥደት ያሉ የተጨነቁ ባሪያወችህን በምህረትህ አሥብ 😭😭😭😭

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 5 ปีที่แล้ว +125

    ጸሎት አድርጊ እመቤቴ ከዚ ጭንቅ ታውጣሽ

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว +64

    እሄንን ነው መሸሽ ጉድ ፈላ 😊😊😊😊😊😊😊
    እማምላክ ትርዳሽ እህቴ ሥልክሽ ጋር ያሉ ሙዚቃወች እና ሌሎችም ካሉ አጥፍተሽ መዝሙር ብቻ አርጊ ከዛ እየፀለይሽ ሁሉንም ነገር ለአምላክሽ ንገሪው

    • @biniamasefaassefa3473
      @biniamasefaassefa3473 5 ปีที่แล้ว

      ሙዝቃና ይኼ ቆሻሻ ተግባር ምን አገናኘው?

    • @መዳኒአለምአባቴ
      @መዳኒአለምአባቴ 5 ปีที่แล้ว

      @@biniamasefaassefa3473 እውነቷን ነው ዘፈን እራሱ አንድ ጭንቅ ነው

    • @biniamasefaassefa3473
      @biniamasefaassefa3473 5 ปีที่แล้ว

      @@መዳኒአለምአባቴ ታድያ ጭንቅና ይህ ፀያፍ ተግባር ምን አገናኘው
      እልቁንስ ሀይማኖት ያላቸው
      እምነት ያላቸው ጓደኛ ብትይዥ(ቢኖራት) ይሻልላታል።
      ይሻልላታል።

    • @መዳኒአለምአባቴ
      @መዳኒአለምአባቴ 5 ปีที่แล้ว

      @@biniamasefaassefa3473 ማለትም አንድ የሃጥያት መንገድ ነው ዘፈን ለማለት ፈልጌ ነው ሲቀጥል አዎ ከእግዚያብሄር ጋር መኖር ከብዙ ነገር ይጠብቃል

    • @biniamasefaassefa3473
      @biniamasefaassefa3473 5 ปีที่แล้ว

      @@መዳኒአለምአባቴ ኸሬ ተይ አንቺ ልጅ ተይ ሙዝቃ እንድጠላ ልታረጊኝ ነው እንዴ?

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 5 ปีที่แล้ว +73

    እኔ ምለው ከዛ ቤት መውጣት አለብሽ የመጀመሪያ ውሳኔሽ ይሁን ሌላው እኔ ድባይ ነኝ
    ልረዳሽ እችላለሁ መንፈሳዊ ቦታ በመውሱድ

    • @ድእንግልማርያምየኔናት
      @ድእንግልማርያምየኔናት 5 ปีที่แล้ว

      Samer Samer ጎበዝ

    • @imoimo6879
      @imoimo6879 5 ปีที่แล้ว +1

      Ehty erjat

    • @ሮዚነኝህልመኛዋ
      @ሮዚነኝህልመኛዋ 5 ปีที่แล้ว +4

      አፍቅራሽ እንዳታርፈው አርፈሽ ተቀመጪ የምን መቅለብለብ ነው መጥፎ ነገር ተጠናውቷቷል

    • @hannatesfaye2456
      @hannatesfaye2456 5 ปีที่แล้ว

      Ba tikil ewunatish new ehete

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 5 ปีที่แล้ว +5

      @@ሮዚነኝህልመኛዋ ይቅር ይበልሽ ለምን ክፍትን ትመክሪያታለሽ ልጅትዋ በፀሎት እድታግዛትና ወደመፈሳዊ ቦታ ብትወስዳት ትድናለች አንፍረድ እያንዳንዳችን አዳዴ በማናውቀው ሀጢያት ገብተን እንኖር ነበር ግን እግዚአብሔር ደርሶ ልጆቹን ይጠራል

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 5 ปีที่แล้ว +1

    ያሣዝናል

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว +30

    ከጂምሩ እግዚአብሔር አምላክ ከማስተዋል ጋር ከልፈጠረን ለመበላሸት የትኘውም መንገድ ቅርብ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን😥😥😥

  • @ብርቱካንየገብረኤልልጅ
    @ብርቱካንየገብረኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +52

    ጸሎት አድርጊ ማማዬ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኛም እንጸልያለን😭😭😭😭😭😭😭

    • @getiasoufa9655
      @getiasoufa9655 5 ปีที่แล้ว

      ወድ እህቴ እኔ ምልሺ ወዳገርሺ ተመለሺ ምንም ሳቲዥ ወላዲት አምላክን ይዘሺ ፃርቃን ማርያም ሂጅ እመኝኝ ከዚህ ይወት ታወጣሻለች አማምላክ አትለይሽ አሜን አሜን አሜን

    • @የኮመንተሱሰኛ
      @የኮመንተሱሰኛ 5 ปีที่แล้ว +2

      የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ዘማዊዉን ድንግል ያደርጋል!! እህቴ የዚህም መፍትሄዉ በእምነትሽ ፀንተሽ በስህተትሽ ተፀፅተሽ በንስሃ ታጥበሽ ከተሠለስሽ መጥፎዉን በበጎ የሚቀይር ድንቅ አምላክ ነዉ ያለን የእግዚአብሔር ቃል እያነበብሽ በቃሉ ተመላለሽ ፈጣሪአችንን ዘንግተን አለማዊነት ስለሚስበን ነዉ እንደዚህ አይነት ጉድ የምንገባ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢

    • @ብርቱካንየገብረኤልልጅ
      @ብርቱካንየገብረኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@የኮመንተሱሰኛ ኧረ ምን አይነት አስፈሪ ዘመን ላይ እንደደረሰን ሳስብ እፈራለሁ በተቻለን ሁሉ በጸሎት እና ጾም በርትተን እግዚአብሔርን መለመን ነው የሚሻለው እኛስ ግሞሽ እድሜ ላይ ነን ልጆቻችንስ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የሚደርሱት እግዚኦ

    • @የኮመንተሱሰኛ
      @የኮመንተሱሰኛ 5 ปีที่แล้ว

      @@ብርቱካንየገብረኤልልጅ ኧረ በጣም😢 እኔስ የምሰማዉ የማየዉ ነገር ሁሉ ዘገነነኝ መፈጠሬ ላይቀር ምናለበት በአያቶቼ ዘመን በተፈጠርኩ ብዬ ሁሉ ተመኘሁ የሀጥያት ትንሽ ባይኖረዉም አሁን ግን የሀጥያት ሁሉ መጨረሻ የሆነዉን እየፈፀምን ልክ እደ ሰዶምና ገሞራ ሆንን ብቻ እግዚአብሔር በምህረቱ በይቅርታዉ ይጎብኘን ሰማይ የደረሰ ሀጥያታችን ቁጣዉ ተመልሶ የመጣ ጊዜ ያስፈራል😢😢😢

    • @ብርቱካንየገብረኤልልጅ
      @ብርቱካንየገብረኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@የኮመንተሱሰኛ አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ውደ የምናሳዝን ትውልድ

  • @Anna-mo7jt
    @Anna-mo7jt 5 ปีที่แล้ว +62

    ወደ አምላክሽ ጩሂ እሱ መፍትሄ ይሰጥሻል ።

  • @ሳራአበሻዊት
    @ሳራአበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +24

    ሁፍፍፍ😢 ጸልይ ጸልይ ጸሎት አርጊ የኔ ማር እኛም ጸሎት እናርግላት please 🙏

    • @ahabte8948
      @ahabte8948 5 ปีที่แล้ว

      Awo lenseliylat. Yigebal 😪🙏🙏. Emebetachin. Tederslat 🙏

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +51

    አሹዬ እንኳን በደና መጣክ በጣም ያሳዝናል እህታችን እግዚአብሔር ወዳ ቀደሞ ሕይወት ይመለስ እህቴ ላንቺ በመጀመሪያ ስነልቦና ምክሪ በጣም ያሰፈልጋል የየትኛውም ሕይወት መወጣት ይቻላል በዚህ ምድር ላይ የማይቻል ነገር የለም መፅሐፍ ቅዱሰ አንብብ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @suzan1683
    @suzan1683 5 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ምርጥ ሰው ሁሌም አደምጥሀለሁ ግን ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም እና ለልጅቱዋ ታሪክ ምርጥ የሆነ ምክር ስለሰጠሀት ምንም አልላትም ሲጀመር መለወጥ መተው ከፈለገች እራስዋን ታሳምን መፍትሄውንም ማምጣት ትችላለች ብቻ አምላክ ይሄን ክፉ መንፈስ ያንሳላት ነው የምለው አንተን ግን አደንቅሀለሁ በርታ እሺ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነገር እያቀረብክ ነው ይመችህ
    አምላከ ቅዱሳን ኢትዮፅያን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ከደዚህ አይነት አፀያፊ ነገር ይጠብቀን ፀልይ ፁሚ ስገጅ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ እደምንም ብለሽ ሀገርሽ ግቢ በተረፈ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @melshiw8
    @melshiw8 5 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት በቅድሚያ ለመወሰን ይረዳሽ ዘንድ እነዚህን መጥፎና መልካም ነገሮች እንድታውቂ ወይም እንድታስቢ አደራ እልሻለሁ 1- እግዚአብሔር ይህንን ነገር አጥብቆ ይጠላል ለዚህም የሰዶምና ገሞራን ጥፋት ማየት ይቻላል 2ኛና መልካሙ ነገር ደግሞ እግዚአብሔር አብልጦ የሚያዝንብን እና የሚቀጣን ኃጢያት ከመስራታችን ይልቅ ባከነመለሳችን ነው ስለመመለስ በጣም ደስ የሚለኝና የሚያጓጓኝን ነገር ልንገርሽ ከጻድቃን ይልቅ በአንድ ኃጥእ ሰው መመለስ በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል ይላል እግዚአብሔር! አስቢው በአንች መመለስ ምክንያት በሰማይ ታላቅ ደስታ መሆን! እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወደን እና መመለሳችን እንደሚፈልግ እህቴ እየጠበቀሽ ነው ቶሎ ተመለሽለት ለጠላት ወጥመዶች እጅሽን አትስጭ እመብርሃንን አልቅሰሽ ሰላም ለኪ እያልሽ ተማጸኛት ወደ አባቶች ቅረቢ ተጠመቂ አብዝተሽ ጸልይ ቤተሰቦችሽን እራስሽን አጥተሽ የምታመጭላቸው የተረገመስለሆነ አይጠማቸውም አይበረክትላቸውም የምንጠራበትን ሰአት አናውቅውም ጊዜሽ ዛሬ ነው ሰአትሽ አሁን ነው እንዲህ እንዳልሽ ብታልፊ ለቤተሰቦቸ ብየነው የሚለው መልስ አይሆንሽም ደግሞ ሳታውቂው ሳታስቢው ነው የገባሽበት የኃጢያቱ አይነት ቢለያይም ሁላችንም አምላካችን በድለናል እርሱ ግን ያዝንልናል መመለሳችንም በጉጉት ይጠብቃል ስንመለስና ንስሃ ስንገባ ደግሞ እንደአርባ ቀን ህጻናት እንሆናለን አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ! ለመመለስ በማሰብሽ ጀግና ብየሻለሁ !

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay218 5 ปีที่แล้ว +26

    አገርሽ ግቢ እና ፃድቃኔ ማሪያም ሂጂ ፀበል ተጠመቂ እሄ የሴጣን መንፈስ ነው እግዚያብሄር ይርዳሽ

  • @natanzewdu4666
    @natanzewdu4666 5 ปีที่แล้ว

    እህቴ በመጀመርያ የሠው ልጅ ከአንድ ችግር መውጣት የሚችለው ሥህተት መሆኑን አውቆ መፍትሄ መፈለግ ሢጀምር ነው፡አንቺ ደግሞ መፍትሄ መፈለግ ጀምረሻል።ያለሽበት ነገር ከባድ ቢሆንም ለሠውየማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል፡መፍትሄው ወደ እግዚአአብሄር መቅረብ ነው ማመቻመች አያሣፈልግም እህቴ የምድሩን ሣኬት ብቻ ሣታይ ሠይጣን ዉድ የሆነውን ነፍሥሽን ይነጥቅሻል ።ንቂ ዋጋ ኘተከፈለብሽ ምርጥ የጌታ ልጅ ነሽ አሁንም አልረፈደም ጌታ እንደሠው አይፈርድብሽም አይዞሽ ብቻ አንቺ ከዚሠዠህ ለመውጣት ወሥኚ ጌታ ይርዳሽ እህቴ፡

  • @TEWFIKANWARAHMED
    @TEWFIKANWARAHMED 5 ปีที่แล้ว +9

    ሱብሃን አላህ ወንድ ምበል አስጠለኝ ነው የላችው ሴት ልጅ የላወንድ ልጅ ቦዶ ነት ምስኪን በጠም አሰዘነችኝ አይዞሽ እህት አላህ ከለሽበት ነጃ የውጠሽ

  • @የማትበላወፍ-ፈ1ቘ
    @የማትበላወፍ-ፈ1ቘ 5 ปีที่แล้ว +1

    ከ 14 አመት በፊት አዲስ አበባ ሰው ቤት ስሰራ 12 አመቴ ነበር የአሰሪዎቼ ልጅ 17 አመቷ ነበር አብረን እንተኛ እያለች አብረን ስንተኛ በጣም ታሻሸኝ ነበር የሴት አካሌ በጣቶችዋ እማታረገኝ አነበረም እየቆየ ሲመጣ እኔ እራሴ እንድትነካካኝ ማረግ ስራዬ ሆኖ ነበር ከዛም የሰው ቤት ነውና ወጣሁ ከዛ ግዜ ጀምሮ አደኩኝ ሁለት ሶስት ፍቅረኛ ቀያየርኩኝ አገባሁ ልጅም ወለድኩ የሚገርመው ግን እስካሁን ድረስ sex ከማረግ ይልቅ በእጅ ሲነካኩኝ የበለጠ ደስ ይለኛል የልጄ አባት ባሌ ደሞ መነካካት አያቅም ምን ላርግ? በዚህ ሰበብ ባሌን ጠላሁት ምን ላርግ???

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ ማረን
    በምህረት አስበን
    ይቅር በለን 😭😭
    ይህም አለ እግዚአብሔር ከዚህ ችግር ያውጣሺ አይዞሺ እህታለም ይህን ነገር መኖሩ ያወኩት አማኑኤል ፆታ ቀየረ በሚለው ነው ጉድ ነው

  • @zerthunhaftu8395
    @zerthunhaftu8395 5 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚያቢሄር ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኛን አይጠላም ዋናው መፀፀትሽ ነው
    ክርስቶስ ይርዳሽ ፀፀትሽን ክርስቶስ ፀፀትሽን ይቀበልሽ ይሄኮ በሽታ ሳይሆን እርኩስ መንፈስ ነው እግዚያቢሄር ይሄን መንፈስ ነቅሎ ይጣልልሽ አይዞሽ እህቴ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว +17

    ወደ ሀገርሽ ግቢና ፃርቃኔ ማርያም ወይም የጁሩ አርሴማ ሂጂ ፀሎት አርጊ እህት ይለቅሻል ይህ የሴጣን ስራ ነው

    • @ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል
      @ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል 5 ปีที่แล้ว

      እግዞኦ መሀርና ክርስቶስ አቤቱ ጌታችን አሳልፈህ ለዳቢሎዝ አሳልፈህ አትስጠን እባካችሁ ዱባይ ያላችሁ እህት ወድሞች ደረሡላት ማለት ቤተክርስትያን አለ እምትችሁ አናግራችሁ ብትወስዶት ጡሩነበር

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam yasazinal ....enem yemawukachewu hulet setoch neberu university.. enesu gin ke 1- campus dires best guwadegnamochi nachewu ena yiwadedalu...egna gin anawukim neber gin andi ken sisasamu ayenachewu betam neber yedenegetinewu mecheresha lay ...leasbian honewu erfffffff.....ahun min aynet huneta lay endalu fetari yiwekewu ...

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 5 ปีที่แล้ว +14

    አስፈሪ ዘመን ላይ ነው ያለነው ሁላቹም ንስሀ ግቡ ጌታ ሆይ በፍቅርክ ውሀ እጠበን

  • @ፋፊነኝየyአፍቃሪ
    @ፋፊነኝየyአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመራ ስደት ላይ ላለን በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቀን ስቀጥል ይህ ታሪክ እውነታ ተሆነ ባስ ድምፃን ለመደበቅ ተፈለገች እህታችን ቁጥራንካ ብትለቅልን ጥሩ ነበር ምክንያቱም እየደወልን እናፅናናት ነበር ከማፅናናትም መላ እየፈጠርን ወደ አገራችን እንልካት ነበር አገራችን ሁና በፀበል በፅሎት ትዋጣው ነበር ጭቀታን እናም እምልክ ወድሜ ቁጥራን ላክልኝ በኔ ይሁንብክ ለመውጣት ተፈለገች እኔ አወጣት አለሁ እመነኝ እኔ ሙስሊም ነኝ በአፌ ፆም ይዣለሁ ወላሂ አወጣታለሁ ከምትኖርበት ቤት ብቻ እህታችን ፍቃደኛ ትሁን

  • @ይቅናሽአገሬ
    @ይቅናሽአገሬ 5 ปีที่แล้ว +7

    የወድ አይነ ጥላ ነው የያዛት እና ይሔ ነገር ደሞ ማራቅ የምትችለው በፆም በፀሎት ነው ማራቅ የምትችለው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወደ እግዚአብሔር በፆም በፀሎት ቅረቤ እግዚአብሔረ ይርዳሽ

  • @hanilovelove5522
    @hanilovelove5522 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ እይወት ይከብዳል ከገባክበት መውጣቱ በጣም ያስቸግራል እኔም ያለ ውበት እይወት ስለሆነ ካገር ስትወጣ የሚደርስብክ ተጽህኖ ለማንኛውም በጸሎት ከጎናችን ሁኑ እኔማ በመጠጥ እራሴን እያቃጠልኩ ነው

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 5 ปีที่แล้ว +6

    ኦ አምላኬ ሆይ አስበን
    ፀሎት አድርጊ ንሰሐ ግቢ
    አንቢተሽ ወደ አምላኪሽ አልቂሺ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይልሻል

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว +5

    ጥፊ ዱባይ ብዙ ሀበሾች ያሉባት ሀገር ናት
    አልሀምዱሊላህ እጅግ ሰነምግባር ያላቸው እህቶች ጋር በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
    ግን እሚሰማው ነገር አስፈሪ ነው በጣም

    • @Ozil129
      @Ozil129 2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ ቤሩት ያሉ ብዙ ሴቶች ቆሽሸዋል ተፋለሙዋቸዉ በሚድያ

  • @እማውበቴእኔነቴመሰረቴ
    @እማውበቴእኔነቴመሰረቴ 5 ปีที่แล้ว +7

    😭😭😭😭አቤቱ ቤታሆይ ምህረትህን ላክልን አይዞሽ ማሬ ፀልይ እረ ስደት እፉፉፉፉ ለገንዘብ ስንል እራሳችን እያሳጣን ነው

  • @እትዮጵያፍቅር
    @እትዮጵያፍቅር 5 ปีที่แล้ว +3

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ዬለም እህቴ አይዞሽ ግን እንደ እኔ ሃሳብ ከዛ ቤት ወተሽ ወደ እናት ሃገር ብትኤጂ እና ፀበል ብትጣመቅ ከዛ ክፉ መንፈስ እንደሚቶጭ 100% እርግጠኛ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በፀሎት እና በዱኣ አስብት እህተችንን

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว +10

    ጉድ ጉድ ስልኬ አስጠላኝ አሁንስ
    እሶ ካሜሪካዊቱ ጋር መኖር ካልፈለገች ከመጀመሪያው መጥፋት ነበረባት
    ብቻ እሚሰማው ነገር በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @ዝርዝሩምንይጠቅመኛል
      @ዝርዝሩምንይጠቅመኛል 5 ปีที่แล้ว +1

      አንዳንዶ እራሳቹን እንደ ጀግና ታያላቹ መጥፋቱን ካንቺ በፊት ነው እሷ ያሰበችው ታሪኩን ከልብ ደግመሽ አዳምጭ

    • @setotasetota2241
      @setotasetota2241 5 ปีที่แล้ว

      Lemeferd atecakuy tefetas mn ayent hiowt endamegetemat takeyaleshi

    • @ይሁንለበጎነው-ወ3ፀ
      @ይሁንለበጎነው-ወ3ፀ 5 ปีที่แล้ว

      @@ዝርዝሩምንይጠቅመኛል o

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว

      አንቺ መላእክት መሆንሽ ነው ወረኛ

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @mahiayni6665
    @mahiayni6665 5 ปีที่แล้ว +4

    Bravo Ashurku ለሰው ትምህርት የሚሆን ነገር ስታቀርብ ሁሌም በ like በ comment በ share መተባበር ግዴታች ነዉ 👍👍👍

  • @maryammohamed8005
    @maryammohamed8005 5 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይርዳሽ ዱእ አደርግልሻለሁ አይዞሽ ትወጫለሽ

    • @bitalhamtalhuna9786
      @bitalhamtalhuna9786 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳት ዋናው ፆሎት ያስፈልጋል

  • @hirothiratoo8793
    @hirothiratoo8793 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ በቃ ያለ ቀን ሁሉም ይቆማል አይዞሽ እህቴ ተግተሽ ጸልይ

  • @azeb4147
    @azeb4147 5 ปีที่แล้ว +51

    አሹ ቀጥ ብላ ወደ ሀገሮ መግባት ከዛ ወንቅሸት ማርያም አባ ዩሀንስ ጋር ወይ ደሞ መምህር ግርማ ጋር ትሂድ

    • @mtagsewgaalweonelove6882
      @mtagsewgaalweonelove6882 5 ปีที่แล้ว

      AZEB ame mall botawe yate New geni negrii bemarymii flega New

    • @NoNo-nv7sb
      @NoNo-nv7sb 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @የአባቶቼእርስትከሚጠፋእኔ
      @የአባቶቼእርስትከሚጠፋእኔ 5 ปีที่แล้ว

      @@mtagsewgaalweonelove6882 ማር ዋትሳፕ ካለሽ በውስጥ እነግርሻለሁ

    • @azeb4147
      @azeb4147 5 ปีที่แล้ว

      @@mtagsewgaalweonelove6882 Baherdaer

    • @azeb4147
      @azeb4147 5 ปีที่แล้ว

      @@mtagsewgaalweonelove6882 Keza Ye 20Birr Menged New Kefelgise Ye Zemed Selk Esetesalew

  • @minajamel9113
    @minajamel9113 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔ የምልሽ እህቴ ሞትሽን አስታውሺ ሞት ትዝ ሲልሽ ሁሉንም ነገር ትተይዋለሽ አላህ ይርዳሽ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    😥😥😥😥የኔናት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ። ይህ እርኩስ መንፈስ ነው።በእውነት ።እደ ኖህ ዘመን ግብረ ሰዶም ነው አለምን ያጠፍው። እናም ትክክል እዳልሆነ እያመንሽ ይመስለኝስን ።ስለዚህ ከዚች ሴት ቤት ውጭ። ጥፍተሽ መስራት ትችያለሽ ጥፊ እህቴ። የንስሀ አባት ይዘሽ በ ፆም በፀሎት ከዚህ አፀያፊ ህይወት መውጣት ትችያለሽ።
    ከዚህ ህይወት እራሳችንን እንጠብቅ እህቶች። በዚህ ህይወት ውስጥ ላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ በእውነት ይህ በጋሀድ የሚታይ የሰይጣን አሰራር ነው።መውጣት አለባችሁ ወገኖቸ። 😥😥😥

  • @edenge9219
    @edenge9219 5 ปีที่แล้ว +7

    በነገራችን ላይ ሰዶማውያን በካፒታል 1ኛ ናቸው:: ለዚህ ነው ለድሆች በደካማ ጎናቸው የሚገቡት:: አልፋና ኦሜጋ የሆነው ሰማይና ምድርን የፈጠረው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ🙌

    • @engdatube506
      @engdatube506 5 ปีที่แล้ว

      Amen egizabiher yeridate

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 ปีที่แล้ว

      Eden ge, Hulem girm ylegnal bezi be minorbet agerim betam habtamoch nachew, lemindinew gn, birr yemiset company alachew ende

    • @loveumam7816
      @loveumam7816 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @marimari3268
    @marimari3268 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን አሽሩካ እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን እግዚአብሔር ካለችበት ህይወት እንድትወጣ እግዚአብሔር ይርዳ።እናም ለእህታችን ያለኝ ምክር መጀመርያ ንስሃ መግባት አለባት ፍቃደኛ ከሆነች እኔው ራሴ አባላቶች ጋ አገናኛታለሁ።እንዲሁ እራሷን ዳቢሎስ በጸሎት ና በስግደት በጾም ተዋግታ ዳቢሎስ አሸንፍ ከእግዚአብሔር። ጋር በቀጥታ መገናኘች ትችላለች ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሚያስቆጣ አንዱ የሰዶም ስራ ነው።እናም እንደገባችበት ለመውጣትም መስዋእት መክፈል አለባት ።ምንም ባይኖራትም በምድር ሀብት ኑሯት ሲኦል ከምትገባ በድህነት የሚበላ አጥታ ብትሞትስ ይሻላታል ።ፕሊስ ልጅቷን አገናኘኝ።ብውስጣ ያለው የወንድ አጋንንት ከህይወቷ መውጣት አለበት።አንድ ነፍሳት ማትረፍ በሰማይ መላእክትም ያስደስታቸዋል እግዚአብሔር ታሪኳን ይቀይራል ተስፋ መቁረጥ የለባትም።እግዚአብሔር ካለችበት መከራ ያውጣ አይዞሽ ከእግዚአብሔር ጋር እናግዝሻለን በልልን።ዳቢሎስ አይኑ ይጥፍ

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ መዳኒአለም ከዚ ያውጣሽ የኛ አምላክ ይቅር ባይ ነው ወደ አገርሽ መተሽ ፀበል ተጠመቂ

  • @kiduish21
    @kiduish21 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነገር ተፈጥሮአዊ አይደለም መውጣትም ይቻላል። እኅታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    በቻልሽው መጠን ባገኘሽው ጊዜ በርከክ ብለሽ ጸሎት አድርጊ ወደ እግዚአብሔር ጩሒ እርሱ ይረዳሻል። እመቤቴ ትርዳሽ
    ሌላው ደግሞ እንደምንም ብለሽ ሀገር ቤት ገብተሽ ፀበል ጠቅለሽ ግቢ። ቤተሰብሽ ደስተኛ የሚሆኑት በምትልኪላቸው ገንዘብ ሳይሆን አንቺ በሃይማኖት በባሕልሽ ጠንካራ ስትሆኚ ነው።

  • @tigisttigist721
    @tigisttigist721 5 ปีที่แล้ว +3

    እህት እመብርሃን ከዚህ ውስጥ ታውጣሽ ግን እኔ እንደ እህት የምመክርሽ ወደ ኢትዮጲያ ሂጂ ከዚያ ቀጥታ ወደ ገዳም ወይም ፃድቃኔ ማርያም ሔደሽ ንስሀ ግቢ ፀበል ተፀበይ በእውነት እመብርሃን ትርዳሽ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    ከሹካ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
    በመጀመሪያ እህታችን ከዛም ቤት ውጪ በመቀጠል ንስሀ ግቢ ጸሎት ስግደት ጸበል ተጠመቂ ውዴ ከዚህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር በጥበቡ ያውጣሽ የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት አይለይሽ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +5

    *እንድምን አድራችሁ ።እግዚአብሔር ሆይ ድጉን ዘመን አምጣልን አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ ማምየ!*

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉን ትተሽ ወደሀገርሽ ገብተሽ ፀሎት አድርጌ ንሠሀ ግቢ እግዚአብሔር ይረዳሻል እግዚአብሔር ማኖርያዉቅበታል መንፈሱን ይወጣል እንደ እህትነትየምመክርሽ ሀገርሽገብተሽ ነብያቶች ዘንድ ሄጂ መንፈስ ነዉ ይወጣል በሠዉ ዘንድ የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አደራ አደራ አደራ……………………………እንዳታገቤ ተከትለሻት ወደአሜሪካ እንዳትሄጂ እህት እግዚአብሄር ሀይል ይሁንሸ

  • @hilinaasefa5401
    @hilinaasefa5401 5 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው በደካማ ጎነሽ የገባው እና በርትተሽ ፀልዪ እና ከቻልሽ ፀበል ተጠቀሚ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም በቸርነቱ ያውጣሽ😭😭😭😭

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 5 ปีที่แล้ว

    መፀህፍ ቅዱስ ታንብብ ግን ከዛ ቤት መውጣት አለባት ብዙ ግዜ ከወንደች ጋር ቅርርብ ታድርግ ትፀልይ ግን በቅድማያ ከቤቱ ትውጣ እግዚአብሔር ይረዳታል ክልብሽ ተማስኘው ስለወደፊትሽ በደንብ አስቤ አግብተሽ ልጂ መውለድ እንዳለብሽ ተመኝ ከህፃናቱች ጋር ተግባቢ በግልሽ የሚረዳሽ አማካሪ ብታገኝ መልካም ነው

  • @tigistferewageze705
    @tigistferewageze705 5 ปีที่แล้ว +5

    በስማም ያሳዝናል እምነት ወሳኝ ነገር ነው እና እግዚአብሔርን የምፈራ የምታምን ቢሆን ለሀይማኖቷ የምትገዛ ቢሆን ምን አልባት በማወቅም ባለማወቅ ወደዚህ ህይወት እዳትገባ እግዚአብሔር ይረዳት ነበር እናም እምነት ያስፈልጋል እንደዚህ አይነት ነገር ፈፅሞ መሆን የለበትም

  • @ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል
    @ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል 5 ปีที่แล้ว

    እህታችን ፈጣሪ ያስብሽ ግን እኔ ትልቅ የምመክርሽ ነገር ከስጋ ነፍስ ይበልጣል ሆሉንም ነገር ተይና ቀጥ በልሽ ወደ ኢትዮጲያ ገቢ እንደገባሽ ለማንም ሳትናገሪ ቀጥታ ወደ ገዳም አባቶች ሄጄ በምክር በነሰሃ ፀበል በመጠመቅ እግዚአብሔር ሆይ አሳዝኘሃልሁ ይቅር በልኝ እያልሽ መዝመር ዳዊትን አብዝተሽ እየፀልይሽ ይህ በሽታ ወይም መንፈስ ከላይሽ ላይ እሰከሚለቅ ከገዳም ወይም ካባቶች አትራቄ አበዝተሽ አብዘተሽ አብዘተሽ ፅሎት ስግደት ምፅዋት አድርጌ ጌታ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነዉ በሃጢአት የተገኘ ገንዘብ የዘላለም እሳት ነዉ እኔ የአቅሜን የምመክርሽ ነሰሃ ገቢ ኢትዮጲያ ገቢ ብዬ ነዉ የዳቢሎስ ዘመድ ሆነሽ እንዳትኖሪ የሲጣን ስራ ነዉ ጌታ እግዚአብሔር እየፈለገሽ ነዉና ቶሎ ግቢ መከራ ሊደርስብሽ ይችላል እንደነገርኩሽ አብዝተሽ መዝሙር ዳዊት ድገሜ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቤ በተረፈ እመቤቴ ታስብሽ ለነስሃ ሆላችንንም ታብቃን ሆላችንም ሃጢአተኛ ነን ስራችን ሌለያይ እንጂ አይዞሽ ሆሎን ተተሽ አገርሽ ገቢ እህቴ የቆየ ሊሆን ይችላል ግን መልክቴን ካይሽዉ ነፍስሽን አድኜ ለማንም ሳይሆን መጀመሪያ የገባሽበትን ሲኦል አጥፊ የዘላለም እሳት በሠማይ አለ በረቺ እራስሽን ቆራጥ አርጌ ከከሃናት ተገናኜ ፅሎትና ስግደት ባልሽበት ቦታ ጀምሪ አባታችን ሆይ ደገሚ አምነሽ አምነሽ ደገሜ አይዝሽ ከዚህ ለመዉጣት መፍትሄዉ ወደ ሃይማኖት አባቶች መቅርብ ነዉ ።

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር አምላክ ወደ ቀድሞው ማንነትሺ ይመልስሺ እህቴ ጸልይ ለእግዛብሄር እሚሳነው የለም

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 5 ปีที่แล้ว

    አሽሩካ አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ላንተም ቢያንስ ተረድተሀታል የመፍትሄ ሀሳብህም ገንቢ ናቸው እኔ ተረድቻታለሁ አረብ ሀገር ላይ ብዙ የሚፈጠሩ ጉዶች አሉ የኛ ሀገር ልጆች ደሞ ወደዚህ ህይወት የሚገቡበት መንገድ የተለያየ እንዳንዶቹ ባለማወቅ አንዳንዶቹ በፃታዊ ጥቃት ይሆናል አሽሩካ ከ ዛሬ ስድስት ወይ ስባት አመት በፊት እዚሁ ስደት ያገናኘን ጓደኛ ነበትችኝ ይህቺ ጓደኛዬ ከወንድ ይልቅ በሴት ነው የምትማረከው የምንሰራው የቤተሰብ ቤት ስለሆነ ሁሌ ባንገናኝም ቢያንስ በሳምንት አንዴ ጁማ ጅማ ፋሚሊ ቤት እንገናኛለን እና ከኔ ተለይታ የትም አትሄድም እንቅንቅስቅንሴውን ሁሉ ነገሯ እኔ ላይ ነው እና ስልኳን እንኳን ስመለከት የምታያቸው እንዳለ የሴት ፎቶዎች ሴት እና ሴት ሲሳሳሙ እጓጉል ነገር ሲያደርጉ በቃ ጋለሪዋን የሚሞላው እሱ ነው ብዙ ጊዜ እግስፃታለሁ እና በሙሉ ፋይሎችን እደልታቸዋለሁ ሌላ ጊዜም ስንገናኝ እንደዛው ነው ከንፈሬን ካልሳምሽኝ ብላ ታለቅሳለች አጠገቤ ስትቀመጥ ወይም እጄን ከያዘች ፈቷ ሲቀያየር አያታለሁ እና እቆጣታለሁ በግልፅ ሌዚ ቢያን እንደሆኑች ስጠይቃት አምናልኝ አታውቅም ሁሌም እንደሸሸች ነው ግን ተፀይፌያት ወይም ካጠገቤ አርቄያት አላውቅም ምክንያቱም ታሪኳን ነግራኛለች ለምሳሌ በ ትንሽነቷ በ አባቷ የመደፈር አደጋ ደርሶባታል አባቷ በተደጋጋሚ ይመታት ነበር አባቷ ይህን ያደርግባት የነበረው ልጄ አይደለችም ብሎ ስለሚያስብ ነው ምክንያቱም እሷ ተረግዛ እሱ ወደ ጦር ሜዳ ሄዶ ነበር በወቅቱ ሚስቱን ይጠራጠራት ስለነበር ነው እና ሲመለስ የሱ ልጅ እንደሆነች ማመን አልቻለም እናትዋን የተበቀለ ነበር የሚመስለው ሲደፍራት እና ያስፈራራት ነበር ለወንድሞቿ ወይ ለ እናቷ እንዳትናገር ግን ከጊዜ በኅላ ሰመራት ለእናት እና ወንድሞቿ ተናገረች ያው ታስሮ ተለቀቀ በደንብ ደሞ አድጋ በተለያየ ጊዜ የፍቅር ጔደኞች ትይዛለች ግን ይከዷታል እና ምንም በራስ መተማመን የላትም ይህን ሁሉ ካሳለፈች በኅላ ነው ወደ አረብ ሀገር የመጣችው እና ያው ኢንተርኔት ብዙ ነገር ነው የሚያሳየን ይመስለኛል ቀስ በቀስ ለወንዶች ያላት ጥላቻ የመጣው ለዛ ይመስለኛል ግን በወቅቱ እኔ ስጠይቃት ባታምንልኝም ሁሌም የምላት በጭንቅላቷ የምታስበው ነገር ሀጢያት እንደሆነ ማየት ያለባት መከታተል ያለባት ሴት ሳይሆን ወንድ መሆን እንዳለበት የፌስቡክ ጓደኞቾም በብዛት ወንድ መሆን እንዳለባቸው ነው እና ከወንዶች ጋር ሪሌሽን ሺፕ እንድትመሰርት በቁጣም በሀይልም ነው የምነግራት እና እግዚአብሔር ይመስገን ካራት አመት በፊት ሀገር ገብታለች እና አሁን ከታቃራኒ ፆታ ጋር ነው ግንኙነቷ ግን እሽሩካ ያልነገርኩህ በጣም ነው የምትቀናው ከሴቶች ጋር ስታየኝ እስኪያስታውቅባት ድረስ ነው የምትቀናው ይገርመኛል እና የምለው ነገር አንፍረድባቸው እናግላቸው ነው እና እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ በተቻለሽ መጠን ከወንዶች ጋር ተቀራረቢ

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል እህቴ ኢትዮጵያ ሂጅ እና ባህር ዳር ወንቅሸት ገብርኤል ፀበል ግቢ ለአባም ንገሪ ይሄ ቀላል ነው በርቻ እህቴ እራስሽን በጾም ፣በፀሎት፣በስግደት አድኝ ጩው ወደ ኦግዚአብሔር እሱ ይርዳሽ

  • @ዝርዝሩምንይጠቅመኛል
    @ዝርዝሩምንይጠቅመኛል 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ሚል ታሪክ ነው ያስተምራል እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደሃይማኖትሽ ቅረቢ ልፈርድብሽ አልችልም ፈልገሽው አይደለም ጸጸት በተሰማሽ ሰአት መጥጥ አትጠጭ ምክንያቱም መጸጸትሽ ነው ከዚህ ህይወት የሚወጣሽ ህሊናሽን በመጠጥ አታደንዝዥ ተጸጸቺ ከልብ አልቅሽ ከራስሽ ጋር አውሪ ባለሽ ህይወት ደስተኛ አለመሆንሽን ደጋግመሽ ለራስሽ ንገር ወደሃይማኖት አባቶች ሄደሽ ምንም ሳታፍሪ ሳትደብቂ ንገሪያቸው ይረዱሻል ጻድቃኔ ማርያም ሂጂ ይርጋለም አርሴማ ላንቺ የቀረበሽ ገዳም ሄደሽ ተጠመቂ አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጻድቃኔ ማርያም ከጕንሽ ትሁን

  • @meronberhanu5943
    @meronberhanu5943 5 ปีที่แล้ว +4

    ፊሊፒንና ኢንዶኔዥያ ነበር ይሄ ነገር ያለው እኛ ሀገር እንዳይገባ እግዚአብሄር ይጠብቀን እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት አይዞሽ ፀሎት የማያሸንፈው ነገር የለም ፀሎት አድርጊ

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 5 ปีที่แล้ว +1

      እኛ ሀገር እንዳይገባ አልሽ ወይ ጉድሽን አልሰማሽም እህቴ ዋናዋ በዚህ ሰይጣን ተግባር የተጨማለቀችው ማንሆና ብለሽነው እግዚአብሔር ይድረስልን እጂ ይሄሁሉ ትርምስ የዚህ ሀጢያታችን ውጤት ነው

  • @addisalemendeg739
    @addisalemendeg739 5 ปีที่แล้ว

    ከዚህ መውጣት የምትችይው በርትተሽ ፀልይ ፁሚ ስገጂ ወደ ፈጣሪ አልቅሽ እናም ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ ፀበል ግቢ ሀፅያትሽ እንዲሠረይ ንስሀ ግቢ ማንኛውም ሠው በእግዚአብሔር አምሣል ስለተፈጠረ እኩል ነው እሷንም እንድትድን አርያ ሁኛት አይዞሽ ለሠው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ሁሉ ነገር ቀላል ነው አንቺ ብቻ ጠንክረሽ ለምኝው

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያውጣሽ ወደ እትዮጵያ ትመለሰ እና ፀበል ትግባ ሰጣን ነው እንድህ የምያደርጋት 😢😢

  • @marimari3268
    @marimari3268 5 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ሰው እዴት ብሎ ነው መፀለይ ያለበት?? #ሼር መጀመሪያ ለፀሎት ስንቆም ስግደት እናስቀድማለን
    💠የአምልኮ ስግደት💠
    ለአብ እሰግዳለው
    ለወልድ እሰግዳለው
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለው
    ምስጋና ለኩሉ አብ
    ምስጋና ለኩሉ ወልድ
    ምስጋና ለኩሉ መንፈስ ቅዱስ
    🍃በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚች ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚች ሰዓት በፀጋ ለጠበቀን በብርሃነ ኃይሉ ለመራኸንላንተ ክብር ምስጋና ይገባኃል🍃
    ሃሌ ሉያ ለአብ
    ሃሌ ሉያ ለወልድ
    ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ያኽዌ
    ቅዱስ ፀባኦት
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባኻል
    💠የንስሃ ስግደት💠

    ኪሪያላይሶ ኢየሱስ
    ኪሪያላይሶ ክርስቶስ
    ኪሪያላይሶ አማኑኤል
    አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ
    አቤቱ በድኃኒአለም ሆይ ማረኝ
    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረኝ
    💠የፀጋ ስግደት💠

    ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል
    ለቅዱስ ሚካኤል እሰግዳለው
    ለቅዱስ ገብርኤል እሰግዳለው
    ለቅዱስ ሩፋኤል እሰግዳለው
    ለቅዱስ ዑራኤል እሰግዳለው
    ለቅዱስ ራጉኤል እሰግዳለው
    ለቅዱስ ፋኑኤል እሰግዳለው
    ለቅዱስ ሳቁኤል እሰግዳለው
    ለቅዱስ እስጢፋኖስ እሰግዳለው
    ለቅዱስ ጊዮርጊስ እሰግዳለው
    ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ለእናንተ ቅርብ የሆኑትን ቅዱሳን መጥቀስ ይቻላል
    💠ከስግደት በኃላ በንብርክክ አምላክን ማመስገን💠

    👉ሰው አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለው ምስጋና ዙፋንህን ይክበበው ሰው የሆንኩት ባንተ ነው
    👉ጌታ ኢየሱስ ሆይ ታስፈልገኛለህ
    *ለኃጢያቴ ስትል በመስቀል ላይ በመሞትህ አመሰግናለው
    *የልቤን በር ከፍቼ አዳኜና ጌታዬ አድርጌ እቀበልኃለው
    *ሕይወቴን ተረከብ
    እለት ለእለትም ፈቃድህን ለመፈፀም ሀይልኽን ስጠኝ አሜን
    💠መቁጠሪያ 41_64💠
    👉(41)ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ 40 ቀን 40 ለሊት ፆሞ በ41ኛው ቀንአጋንንትን ድልየመታበት ማለት ነው
    👉(64) ማለት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜዋ ይሄ ሁሉ በበረከት የኖረችበት ዘመን ማለት ነው
    💠ሲቆጠር💠

    እግዚኦ ማኅርነ ክርስቶስ(41*64)
    ኪሪያላይሶ ክርስቶስ(41*64)
    አምላኬ አምላኬ (41*46)
    ሰማነ አምላክ(41*64)
    አድነን ከማዓቱ ሰውረን በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ (41*64)
    🍃አጋንንትን ለማሰር🍃

    በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስም በቅዱስ ሚካኤል ስም የዲያቢሎስ ሰራዊትን በኃያሉ በሰበረው በቅዱስ ሚካኤል ስም ለቅድስት ድንግል ማርያም ብስራት ባበሰረው በቅዱስ ገብርኤል ስም ውስጤ የተደበከው ጠላቴ፣ ነርቭ የሆንከው ፣ በሽታ የሆንከው ፣ ቅዥት የሆንከው ፣ ተስፋ መቁረጥ የሆንከው መንፈስ እገስፅሃለው
    👉ከዚያ በድንግል ማርያም ስም ወደ ግንባር ውጣ
    በኑሮዬ ላይ ፣ በገንዘቤ ላይ ፣ በስልጣኔ ላይ ፣ በእድሌ ላይ ፣ በባኅሪዬ ላይ አዛዥ እንዳትሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ መንገድህ ተሽሮአል ።
    💠የፀሎት መፅሀፍ መቼ መቼ እንደሚነበብ💠

    1⃣ከጠዋቱ 12 ሰዓት 👉 የዘወትር ፀሎት እና ውዳሴ ማርያም
    2⃣ከጠዋቱ 3 ሰዓት 👉 መልካ ገብርኤል እና አርጋኖ
    3⃣ከቀኑ 6 ሰዓት 👉 መልካ ሥላሴ እና መልካ ሚካኤል
    4⃣ከቀኑ 9 ሰዓት 👉መልካ መድኃኒአለም እና መልካ ዑራኤል
    5⃣ከምሽቱ 3 ሰዓት👉 መልካ ሩፋኤል እና አርጋኖ
    💠ስግደት የማይሰገድባቸው ቀኖች💠

    1⃣ቅዳሜ
    2⃣እሁድ
    3⃣በ12 በሚካኤል ቀን
    4⃣በ21 በማርያም ቀን
    5⃣በ29 በባለወልድ (በኢየሱስ) ቀን
    🍃የፀሎት ቤት እንዴት እንደሚዘጋጅ🍃
    1⃣የምስራቅ አቅጣጫ በመሆን
    2⃣በመቆም የመድኃኒአለም እና የሥላሴን ስእል መስቀል በግንባር ልክ መሆን አለበት 👉ከታች ያለውን ለመስቀን የመፅሐፍ ቅዱስ መግለጫ የሚያክል ክፍተት መኖር አለበት
    3⃣በመንበርከክ በግንባር ልክ የድንግል ማርያምን ስእል በቀኝ የቅዱስ ሚካኤል በግራ የቅዱስ ገብርኤል ስእል ለድንግል ማርያም እንደሚሰግዱላት አድርጎ መስቀል
    🍃ከስዕሎቹ ስር የሚያስፈልጉ ነገሮች🍃
    1⃣ከቤተ ክርስቲያን ቅባ ቅዱስ ቢሆን ይመረጣል
    2⃣የፀሎት ውሃ
    3⃣እጣን
    4⃣የቤተክርስቲያን እምነት
    5⃣የወይራ ዘይት
    6⃣ሽቶ
    7⃣መፅሀፍ ቅዱስ እና የድርሳናት መፅሀፍ
    👉መቀመጫ እዛው እሱ ስር መሆን አለበት
    👉ቦታው ደረቅ ቦታ እና ብዙ የማይሞቅ ብዙም የማይቀዘቅዝ ቢሆን ይመረጣል
    💠ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    💠ወለወላዲቱ ድንግል
    💠ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
    ለግዜው ካለችበት ሰፍራ እንዲህ አድርጋ ትጸሊ ኢትዮጵያ ሂዳም ስጋውና ደሙን በንስሃ ታጥባ ትወሰድ አጋንንቱ ይጠፍል።መምህር ግርማ ጋ መሄድ አለባት።እራሷን በመቁጠሪያ ትቀጥቅጠው የሰዶም መንፈስ ውጣ እያለች።እግዚአብሔር ይርዳት

  • @sabasaba4228
    @sabasaba4228 5 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ትሂዱ እና ፅበል ትታጠብ እግዚኣብሔር ያመነ ምንም ኣያጣም በፈጣሪ ዘንዱ ትዱናለች እግዚኣብሔር ይርዳሸ እህቴ።

  • @እናቴእመብርሃንአትለየንኤ
    @እናቴእመብርሃንአትለየንኤ 5 ปีที่แล้ว

    አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላካችን የእኛ ነን ልብ ነው የሚፈልግው አንቺ ከልብሽ ከዚህ ህይውት መወጣት ፍላጎት ከአልሽ እግዚአብሔር አምላካችን ይረዳሻል አይዛሽ አንች ብቻ አይደለሽም ብዙ ሰወች ከዚህ ህይወት ወጥዋል አንች ሁሌ ጌታ ሆይ እርዳኝ እመቤቴ ሆይ እርጅኝ ከዚህ መከራ ህይወት አውጪኝ ብያት የሰው ልጅ የዛሬው ደስታ ማየት የልብንም ከሞት በኋላ ያለው ሰቃይ ነው ማስብ ያለብን ብትወዱኝስ ትዛዜ ና ህጌን አክብሩ ነው ያል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ና እህቴ አለም ሀላፊ ነው ደስታ ሀላፊ ነው የማያልፍ የአምላካችን መንግስት ናት ሁሉም አላፊ ነው አይዛሽ እመቤቴ ትረዳሽ ከጎ ነሽ ትሁን አሜን

  • @uae4819
    @uae4819 5 ปีที่แล้ว +6

    በስመአብ ኧረ ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሄር ከዚ እርኩስ ስራ ያውጣሽ እህቴ የፈለገ ቤተሰው ቢቸገር እንደዚ አይነት ሀጢያት መስራት አልነበረብሽም ብቻ ፈጣሪ ያውጣሽ ፀልዩ

  • @salamsc640
    @salamsc640 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማህርነ ክርሥቶሥ እህቴ እርኩሥ መንፈሥ ተቆጣጥሮሻል ወደተቀደሠችው ሀገር ኢትዮ ግቢና ንሥሀ ገብተሽ ወደ ገዳም ግቢ ፈጣሪ ህይወትሽን ያሥተካክልልሻል

  • @shesssss6534
    @shesssss6534 5 ปีที่แล้ว +4

    ወደ ኢትዬ መመለስ ግን ግድ ይልሻል ዱኒያ አይሞላም ሂይወትሽን ማስተካከል ይበልጣል ቤተሰብን እርሻቸው ቅድሚያ አንቺ ስትኖሪ ነው የሚኖሩት

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 ปีที่แล้ว +1

    #ኧሯ እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ 🙉🙄😭
    #ለሁሉም ነገር እንቁቁልሽ ፈች እግዚአብሔር
    #ብቻ ነው ለችግራችን መፍቻ ትልቁ ቁልፍ ፀሎት
    #ነውና በፀሎትሽ በርች እግዚአብሔር በቸርነቱ
    #ይጎብኝሽ ሁሉ በእርሱ ነውና ምንም የሚሳነው
    #የለምና አይዞሽ እህታችን ታሪክ ቀያሪ ነውና 😡😭
    #አቤቱ ጌታ ሆይ ዘመኔን ባርክልኝ መጨርሻየን
    #አሳምርልኝ እንደ ቃልህ እንድኖር ማስተዋልን ስጠኝ😢

  • @እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ
    @እማናፈቅሽኝ-ፐ1ወ 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔንም አስፈራችሁኝ ከመዳም ልጆች ጋር ነው የምተኛው ውይ
    ውዴ ፀሎት አድርጊ እሱ የሚሳነው የለም ከዚህ አድነን ልብ ስጠን አምላኬ

    • @kinleboch9807
      @kinleboch9807 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ለራሴ እየፈራው ነው በስማም

    • @የሸንኮራልጅነኝያውምየዮሐ
      @የሸንኮራልጅነኝያውምየዮሐ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@kinleboch9807 አይዞችሁ ለፈጣሪ ፀልዩ

    • @kinleboch9807
      @kinleboch9807 5 ปีที่แล้ว

      @@የሸንኮራልጅነኝያውምየዮሐ እኔን እንኳን ተይኝ መፀለይ ካቆምኩኝ ቆየው ከመዝሙር ይልቅ ዘፈን ነው ምሰማው ፀልዩልኝ ማርያምን

    • @የሸንኮራልጅነኝያውምየዮሐ
      @የሸንኮራልጅነኝያውምየዮሐ 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ፈጣሪ እንደኛ አይደለም ይቅር ይለናል እኔም እንዳንችው ነኝ

    • @منصورحسين-ش3و
      @منصورحسين-ش3و 5 ปีที่แล้ว

      ጥንቃቄ ኣርግይ

  • @fikerdaniel2301
    @fikerdaniel2301 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ እግዚሐብሔር መልካም አባትነዉ ጸሎትና ጸበል ተከታተይ አይዞሽ ፈተና ከባድነዉ ለፈተናዉ ደግሞ አንቺ ከዉስጥሽ እያለቀሽ እግዚሐብሔርን ለምኝዉ ይሄ የሰይጣን ስራ ነዉ አሁንም እግዚሐብሔር ታላቅነዉ ይሄ ስራ በእግዚሐብሔር ዘንድጸያፍ ስራ ቢኖር ግብረሰዶምነዉ ዋናዉ ከደዚህ አይነቱ ነገር መራቅና ያንን ሰዉ ከዉስጥሽ አዉጪዉ በተረፈ ወደሀገርሽ ገብተሽ በጸበልና በጸሎት ነዉ እግዚሐብሔር መሀሪአምላክነዉ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 ปีที่แล้ว +3

    የጭንቅ አማላጇ እመብርሀን ትድረስልሽ😭

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว

    አሹካ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
    @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 ปีที่แล้ว +4

    #አሽሩካ *በጣም* *ይከብዳል* *እኔ* *የታዘብኩት* *ነገር* *አለ* *በተለይ* *ከ* *ክፍለ* *አገር* *ሚመጡ* *ልጆች* *አውነት* *እልካለው* *ያዩትን* *ነገር* *ካለምንም* *ጥያቄ* *ነው* *ሚቀበሉት* *ኢቭን* *ልትመክራቸው* *ስትሞክር* *የተበለጡ* *ነው* *ሚመስላቸው* *ከአገር* *ሲወጡ* *ኡሉንም* *መሞከር* *ይፈልጋሉ* *እባካቹ* *ሰው* *ሲወዳቹም* *ሲጠላቹም* *ለምን* *ብላቹ* *ጠይቁ* *በተለይ* *አነዚን* *የተረገሙ* *ሀረቦች* *ተጠንቀቁ* *ፕሊዝ* *እህታችን* *ፈጣሪ* *ይርዳሽ*

  • @ወለተሰማያትመኩሪያ
    @ወለተሰማያትመኩሪያ 5 ปีที่แล้ว

    ውውይ መሐሪው ጌታ ይማርሺ እህቴ መውጣት ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳሺ የድንግልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ አደባባይ ላይ በአፈሰሰው ደሙ ይጠብልሺ እህቴ አሹካዬ መጀመሪያ ላይ ያስቀመጥከው መፍትሄ ትልቅ ነገር ነው።

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed2088 5 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይሰውረን እህታችንንም እሱ ይደረስልሽ አቤት

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว

    የወላድት አምላክ ያለህ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳን ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ከዚህ እርኩስ ተግባር ይሰውርሽ የእውነት በጣም ያሳዝናል እመቤቴ ትድረስልሽ እስኪ አቅም ያላችሁ በፀሎት እገዟት

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 5 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ከደዚህ አይተት ነገር ሳታስቢ እደገባሽ ሳታሳቢ እድወጪ ፈጠሪ ይርዳሽ ማማዬ

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 5 ปีที่แล้ว

    እህቴ የሚጨንቅሽ ኤግዚያብሔር ህሌና ስለፈጠረልን ትክክለኛውንና ሀስቱን እናውቃለን በድፍረት ስህት ስንስራ ጭንቀት አልፎም ራስን ወደ ማጥፋት ይደረሳል ማር እንዲያውም ኤግዚያብሔር በጣም ይወድሻል ህሌናሽ ትክክል አለመሆንሺን ያለማቁአረጥ እየነገረሽ ነው መወስኑ ያንቺ ጥረት ነው (መቁረጥ )ለኤግዚያብሔር ንገሪው ከዚህ ህይወት መውታት እፈልጋለሁ አውጣኝ እስካሁን ላደረኩት ይቅር በለኝ ብለሽ ንስሀ ግቢ ጸልይ መንገዱን ይመራሻል የሚረዳሽ ስው ከፈለግሽ መልሺልኝ ኩትር እስጥሻለሁ ኤግዚያብሔር በጣም ይወድሻል አይዞሽ ስንቱ ትክክል ነንይሉ የለ አንቺኮ ልክ አደለሁም መውጣት እፈልጋለሁ እያልሽ ነው ያለሽው እኔ እርግጠኛ ነኝ ከዚ ህይወት ኤግዚያብሔር እንደሚያወጣሽ አይዞሽ እየሱስ ይወድሻል ስላንቺ ሀጥያት ነው የሞተው ዋናው መጸጸትሽ ነው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @use1K629
    @use1K629 5 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ በመድኃኒአለም ይቅርባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እግዚአብሔር
    ወደ ቤቱ ይመልስሽ አቤት እማምላክ
    ትድረስልሽ ተቸግረሻል

  • @saraabata1580
    @saraabata1580 5 ปีที่แล้ว

    😭😭የመጨረሻው ዘመን እየደረሰነው እህት ወድሞቸ በፀሎት እንብረታ እኔም ከግብረ ሰዶሞያን ቤት ነው የምሰራው ግን የኔ የሚገርማችሁ አረቦች ናቸው ያው ሁለት ብቻናቸው አሠሪየና ጋደኛዋ በራሳቸው ተጋብተዋል ብቻ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ነው የሚባለው እንበርታ በፀሎት አጋንት ዳቢሎስን የምንጥልበት የጌታችን የመዳኒታችን የእየሡሥ ክርስቶሥ የድግል ማሪምልጅ የመላእክት በረከት እረደኔት ምልጃቸው አይለየን

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 ปีที่แล้ว +3

    😰😰ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ፈጣሪ ይጠብቀን 😥😥

  • @rakekra5542
    @rakekra5542 5 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ወገኖቼ ይህ ግብረሰዶም በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ አሳዛኝ ነው የሴጣን ስራ ነው በትክክል መውጣት ከፈለገች የመጀመሪያው ነገር እራሳን አሳምና ወደ እግዚአብሔር መማፀን ነው ያለባት ማንም ሰው ከችግር ለመውጣት የመጀመሪያው እረጂ እራሱ ነው ውስጡን ማሳመን እና እግዚአብሔርን መማፀን ።

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 5 ปีที่แล้ว +2

    አፈር ልብላ የኔ እናት ፀልይ ፀሎት የሁሉ ድል መንሻ ነው ፀሎት ታድርግ ስለት አስገቢ ለቅዱስ ገብርኤል እመቤቴ ትድርስልሽ

    • @እንደመርበፍቅር
      @እንደመርበፍቅር 5 ปีที่แล้ว

      እረ ምን በወጣሽ አፈር መብላትሽ እንደት እንደዚህ ታደርጋለች እኛኮ ሀበሻ እንጅ አሜሪካው አይደለንም

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @salemabebe993
    @salemabebe993 5 ปีที่แล้ว

    እህቶቼ እናት ነኝ ታመምኩ እኔ እንዲህ አይነት ነገር አላይም ግን እንድጸልይ ዛሬ አየሁት እናንተም ጸልዩ ጌታ ይስማል
    የእ/ር ክንድ ወጥታ እንደሰዶምና ጎመራ ይህንን ክፉ መንፈስ ትብላው
    የሲኦልን በር ይከፈት በዚህ በክፉ መንፈስ ላይ
    ታላቅ በሆነው በጌታዪ በንጉሴ በእየሱስ ስም ይህችን ምድር ለቀህ ሂድ ሴቶችና ወንዶች ልጆቻ ችንን ለቀህ ሂድ
    በእየሱስ ስም ወጋንህ

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
    @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ 5 ปีที่แล้ว +10

    አሹየ ፎንቃየ ክክክክ ... ይህ ግብረሶዶም የሚባል ነገር ምንድነው ቅጡ ያረብ ጠብቀን ...

    • @احمدعباسدفعالله
      @احمدعباسدفعالله 5 ปีที่แล้ว +1

      የዉመል ቂያማ ደረሰ መሰለኝ😢😢😢

    • @እናቴኑሪልኝ-ቈ6ኀ
      @እናቴኑሪልኝ-ቈ6ኀ 5 ปีที่แล้ว

      አወ

    • @fransodesta2421
      @fransodesta2421 5 ปีที่แล้ว +1

      Kemeneme befet wede Talaku Egezeaber kerebe esha gebe Ye Egzabher kale senager sew alemen hulu beyatefe Nefesun beyagodele men tekeme alew yelale ? Seleze noreen noren wede Egezeaber mehedachn ayekereme hulu neger yekerebeshe Geb wede hageresh keza behala dehentu yeshaleshale selsme tagegnalsh

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ውዴ'ለክርስቶስ ሁሉ ቀላልነው' ስጋ ለባሽ የማይገጥምው ነገር የለም' እርግጠኛ እምነግርሽ ነገር መቶ በመቶ ከዚ ሂወት ትወጫለሽ ክርስቶስ ምንም አይሳነው' ራስሽንም በመጠጥ አትጉጂ አፈር ይብላ ሰይጣን ደስታሽን ለመንጠቅ ነው ሚያስጨንቅሽ'ስለዚህ ውዴ በፀሎት ሁሌም አስብሻለው ' እናቴ ኪዳንዬ ይሄን እርኩስ መንፈስ ታንሳልሽ ውዴ' ጠላታችን ወደሰዶም የሚመራው መንፈስ እንጂ አንቺ ምርጥ እንቁ እህታችን ነሽ' ሁሌም እወድሻለሁ

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
    @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ 5 ปีที่แล้ว +10

    አሁንስ ሁሉም ነገር እያስፈራኝ ነው ኧረ ኡኡኡ ኢትዮጲያዬ ወደት እያመሩ ነው ልጆችሽ ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚያስፈራው የሚያስጨንቀው ምን አይነት የሸይጧን ስራ ነው

  • @ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና
    @ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳርሸ በተፀፀተ ልብ ወደ እርሱ ቅረቢ ንሰሀ ገብተሸ ፀበል ተጠመቂ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 ปีที่แล้ว +6

    ፀልይይ በፀሎት የማይፈታ የለም 🙏

    • @thitinaabebe1434
      @thitinaabebe1434 5 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይርዳሽ ከፈለግሽ መውጣት ትችያለሽ ዋናው ጥረትሽ ነው

    • @helensamal5664
      @helensamal5664 5 ปีที่แล้ว

      Gata eysusu mfata alwe

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak1128 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይረዳሻል ለሱ ንገሪው ተማፀኝው መውጣት በደንብ ትችያለሽ ይሄ በግፊት ነው የገባሽው ጨክነሽ ውጪ አካባቢውን ልቀቂ ጭንቅላትሽን ለውጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስቲ ሰብሊን አግኛት በርቺ እህቴ ስለሰው ተይው

  • @ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
    @ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ 5 ปีที่แล้ว +10

    ምን ማለት ነው እሄ ደሞ የግድ ቀን አይመሽም አለ የግሬ ሰዉ ዉድ የኢስላም ልጆች ረመዳን እንደት ነው
    ሊሄድ ነው ተንሳ ታላቁ እንግዳ
    እኛም እንነሳ እንሸኘው በኢባዳ
    ሊሄድ ነው ረመዳን ምነዉ አበቃሳ
    እህቴም ተነሺ ወንድሜም ተነሳ
    ተነሺ ተነሳ እንሸኘው በጋራ
    ሚንዳችን ይሆናል ነገ በአኪራ

    • @anitube3303
      @anitube3303 5 ปีที่แล้ว

      ዝም በይ ቡቱቶዋም የክፍለ ሀገር ልጅ በጣም ይበልጡሻል እንከፍ

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 5 ปีที่แล้ว +2

    ፆለት አድርጊ. አይዞሽ. እኛም. በያለንበት. እንጸልያለን. እግዚአብሔር. ይረዳሻል
    አሹየ ሰላም ላንተ. በጣም እናመሰግናለን

  • @jamilatube8015
    @jamilatube8015 5 ปีที่แล้ว +5

    ምህረት ይላክልሽ ይህ የሸይጧን ስራ ነዉ እህቴ

  • @lubabatube6818
    @lubabatube6818 5 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ እህቴ አላህ ይድረስልሽ በጣም ነዉ
    እምታሳዝነዉ እህቴ ዎናዉ ፍላጎት ነዉ ምክንያቱም ሳትፈልጊ የገባሸበትን መጥፎ ሂወት ፈልገሽ መወጣት አያቅትሽም አች ብቻ ለመወጣት ቀረጥ ዉሳኔ ወሰኒ ሀያቲ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 ปีที่แล้ว +4

    አንድ እንደነዚህን አይነቶቹን የሚረዳ የኔታ ዩቱብ ላይ አለ እስኪ የኔታ ቱዩብ ገብተህ እይና ሰውየውን የምታገኝበትን መንገድ ፈልግላት ። የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳት

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያዉጣት

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሎቱ ስበአት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ጸልይ መዳኒቱ እሱ ነው

  • @ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ
    @ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ 5 ปีที่แล้ว

    በሎጥ ዘመን ግብረ ሶዶማውያኖቺን ከሰማይ እሳትና ዲን ወርዶ በልቶ አጥፋቷዋቸዋል!!!በኖህ ዘመንም ከሰማይ የፈላ ውሀ ወርዶ አለምን አጥፍታዋል
    ከኖህ ዘመን ወዲህ ያለን ህዝቦቺንም እዳያጠፋን በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ እና በአባቶቻቺን በአብርሀም በያቆብ በይሳሀቅ በኖህ በሎጥ ቃል ኪዳን ነው ያልጠፋነው አሁን ግን መጥፊያቺን ደርሳዋል
    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ(12)
    በተማርያም መሀረነ ክርስቶስ(12)
    አሾየ እየውልክ ከቻልክ ይህን መለክቴን አድርስልኝ ልጂቷዋጋ
    አሁን ሁሉንም ትውት አድርጋ ወደኢትዮጲያ. ትግባና
    ወደ ፃድቃኔ ማርያም ገዳም ትሂድ ከዛ ለቅዱሳን አባቶች እዛው ገዳም ውስጥ ሁሉንም ሂወቷዋን ትገራቸው እና ሱባየ ትያዝ ከዛ አባቶቺም ይህን ነገር ስነግራቸው እራሳችው ሱባየ ይይዙላትና ይፀልይሏዋታል ከዛ ወደፀበል ያስገቧዋታል ከዛ እየተፀበለይ የፀለየች ትሰግዳለች ከዛ ከሷዋ ላይ ያለው የረከሰው መንፈስ ይለቃታል ግንንን ወደ ቅዱሱ ቦታ ከመግባቷዋ በፊት በቅርብ እርቀት ሁናአስጠርታ ነው እምታናገራችው ከዛ ግቢ ሲሏዋት ገብታ ነው የፈውስ አገልግሎት ሊጀመርላት እሚቺለው
    ምክንያቱም
    ይህ ስራ
    አፀያፊ ነው

  • @webseyoum8585
    @webseyoum8585 5 ปีที่แล้ว +10

    በቅድሚያ አላግባብ ከሆነ የሴቶች ጓደኞቿ ጋር ግንኙነቷን መቀነስ አለባት ጊዜዋን ማሳላፍ ያለባት የፍቅር ፊልሞችን ማየት አለባት

    • @fatehyafati2253
      @fatehyafati2253 5 ปีที่แล้ว

      Yarebi ante berahmeth kebelawechi tebken yarebi

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 ปีที่แล้ว

      Yefeker film yababesal.

  • @lukaskasmara8533
    @lukaskasmara8533 5 ปีที่แล้ว

    አሽሩካ መውጫው መንገድ በጣም ቀላል ነው እንደኔ አይነቱ አንድ ጠብደል ጎሮምሳ ጥሩ አድርጎ ሲለጠልጣት እርግፍ አድርጋ ትተዋዋለች መፍትሄው መድሃኒቱ እሄ ብቻ ነው።

    • @lucykw6445
      @lucykw6445 5 ปีที่แล้ว +1

      Hehehe.... so funny

    • @lucykw6445
      @lucykw6445 5 ปีที่แล้ว +1

      Hehehe... I think you are right mabye this is the other solutions

    • @lukaskasmara8533
      @lukaskasmara8533 5 ปีที่แล้ว

      Yes of course dear Lucy መድሃኒቷ እሱ ብቻ ነው።