Work Aferahu ,lmn tgermalh all in all Erdata organizations are part of thatv incudeing hger bekel religion too .i am Christian iam muslem i am protestant it is cover up .i hope yu mightknow Oxfam religion organization bklobet or weyn adrash akababe ynberu &Ethiopia yalew America Embasy sodomized ymdergu hisanat bgeza wgnochachen eytmelmelu ,,,,,,,
@milapapi6182.. You may be right ✅. እዚህ ሀገር ሆሞሤክሹወል ሠዎች በሚወራው መጠን ሥለመኖራቸው ሥታትሥቲክሥ መረጃ እሥካልቀረበ ድረሥ, Either talkers are selecting the Theme to pile up TH-cam views, or they are, brilliantly, advertizing homosexuality. መቶ ሀያ ሚሊዮን ህዝብን የሚጠቅም ብዙ ነገር ማውራት እየተቻለ, ሥለ 15-20ሺ ይህን ያክል ማውራት -- It doesn't make sense. Too much.
@@LuchoaEmbaye @user-ud1js7hp6r, እሥኪ አንድ ቀን እንኳን የተወሠኑትን ይፋ አድርጓቸው!! Please?? ሁሌ ከማድበሥበሥ... ሁሌ "በድብቅ የሚያሥፋፉ.." ከማለት ቢያንሥ ፊታቸውን blur አድርጋችሁ ፎቶአቸውን ለአንድ ሣምንት አሣዩ:: የፕራይቬሢ ጥያቄ ካነሡ, Delete ማድረግ ትችላላችሁ.. Please, show their picture, at least, in blurred images. If not, simple babbling would be just mere imagination. And, otherwise, it would be interpreted as if Haleta Channel is advertising Those People, brilliantly.
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
th-cam.com/video/bvqkI6twIgM/w-d-xo.html
...የዚህ ሁሉ ችግር መሠረቱ እኮ ሀገራዊ ስሜት ያለው፤ ለሚመራው ሕዝብ ደኅንነት የሚጨነቅ፤ ለባሕላችን፤ ለእሴቶቻችን ዘብ የሚቆም መሪ ስለ ሌለን ብቻ ነው 'ና እግዚአብሔር ይጠብቀን!።
አረ እባካቹህ በሚድያ ብቻ ሳይሆን በየቤተክርስትያን መስጅዶች አባቶች ዝምታቸው ያሳስበናል እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ ዝም ብሎ ማየታቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ሀጥያት ነው 😭
Wecop Ethiopia my people ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን ።አይሰራም በአገራችንንን
ይህ ድርጊት የውጪ ሀገር ባህል ነው እንደባህላቸው እዛው ይኑሩበት ።ወደ ኢትዮጵያ መምጣት የለበትም
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን
ትክክል ናችሁ እግዚአብሔር ይርዳን🙏
የእውነት ከልብ ብታስብና ሰወችን ብታስብ የሳጥናኤል ጎልን አንብቡ ትል ነበረ የነጭ መጽሃፍ አትጠቅስም አስመሳይ
ጥሩ ነው ኘሮግረማችሁ ግን ምን ያህል እውነታ አለችሁ
Thanks again Werkiye 👋 ❤
RTI project hope mebalw NGO supports ግብረሰዶማዊነት 💯
የ ኢትዮጵያ ህግ ግብረሰዶማዊያን ህገወጥ እንደሆነ መታወቅ አለበት። ካልሆነም ህጉ መደንገግ አለበት።
ተባረኩ❤❤
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን በምጭነት ጥቀሱ የምን ማድበስበስ ነው
Especially Americans don’t just help you ( a country) without getting something in return.
Egziabher Amlak wede libonachin yimelisen Tebareku Werkiye!!!>
ሁሉም ሰብአዊ ፍጥረት ሁሉ ማውገዝ ያስፈልጋል በየቤታችን ቁጭ ብለን ማዉራት ያስፈልጋል ሴቶችም ወንዶችም ምክንያቱም ለዚህ አፀያፊ ስራ እግዚአብሄር በጣም በአስከፊ መቅሰፍት እና በሽታ ያመጣል ያኔ ሁሉም በግልፅ ይታያል ይህ የአጋንንት ስራ ነዉ በዚህ ፀያፍ ተግባር ያለ ሁሉ ንስሀ ቢገባ ይሻላል እግዚአብሄር ፍፁም አምላክ ነዉ ምድሪቱ ስትቆሽሽ ዝም ብሎ አያይም ለገንዘብ ብሎ እዚህ ቆሻሻ ሀይወት ዉስጥ ያለ ቢኖር ገንዘብም ይሄ አለምም ጠፊ ነዉ እወቁትና በንስሀ ተመለሱ እገረዚአብሄር መሀሪና ኤልሻዳይ አምላክ ነው ዘመኑ እንደሆነ ተፈፅሟል
እግዚአብሄር መሀሪና ኤልሻዳይ አምላክ ነዉ
እረ በየሀገራችን እየበዛ ነው የመጨረሻው ዘመን ነው የግብረ ሶዶምያውያን በሽታ፤ በህገ መንግስት መሰረት የቅጣት እና የህግ የበላይነት የለው እንዴ የምታውቁ አሳውቁኝ።
👍🏼
ሰላም ለናንተ ይሁን. ይህን ሁሳብ እንዳታልፉት በእግዚአብሔር ሰም እለምናቹውዋለው. ለምን እንቅስቃሴው. እናንተው አትጀምሩትም እናንተና እንደ ሳድስ ያላቹ ሚዲያዎች ለምን የተቃውሞ ሰልፍ አይደረግም ለምን በትምህርት ቤቶች ግንዛቤ ለመስጠት አይሞከርም እኔ በአቅሜ እፀልያለው በማንኛውም ተቃውሞ ለመውጣት ድምፅ ለመሆን ዝግጁ ነኝ ግን ብዙዎችን ይዞ ለመውጣት መንገዱ እናንተው ጋር ነው ዩቱበሮችና. ቲክቶከሮች ተከታ ያላቸው ወጣቶች ላይ ስሩ ሁሉም ማስታወቅያ በማስነገርና ባነር በማዘጋጀት ይወጣ ማስፈራታችንን ይዩት. መንግስት ቢቀበል እንካን እኔ ለብቻኤ ለትውልዴ አንገቴን እሰጣለው ለብቻኤም ቢሆን ከመቃወም ዝም አልልም በመንፍስም በስጋም እቃወማለው. ይሄኮ በሰው ልጆችላይ ብቻ ሳይሆን በእግዛብሔር ላይ የተነሳ የክፋት ጥግ ነው የእግዛብሔር ቃል ይፈፀማል ግን እኛ እራሳችንንና ትውልድን እየታደግን እንዲፈፀም ከትላንት ይልቅ መትጋት አለብን በእናንተ የተዘጋጀ የተቃውሞ ቀን ማየት እናፍቃለው
Egzabeher yredch yehaimanat memhrenm betaglu Turenber
Wow❤
መፍትሔው ላይ እንወያይ እባካቹ
ጠያቂውንም ጋዜጠኛ አሳዩት እንጂ፣ ምን ችግር አለው?
መንገድ ላይ ሆናቹህ ማዉገዝ አትችሉም? Media ላይ ብቻ ምንም ለዉጥ አይመጣም። door to door መሄድ ያስፈልጋል። ብችል ሀገሬ ላይ በኖርኩ !
ኧረበፈጠራችሁ ዛሬ የኢትዮጵያ ችግር ይሄ ነው የዘር ፖለቲካ አፍ ደርሶ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ሞት እንደቅጠል ማርገፍ እየተቆጠረ እውን ይህን አጀንዳ አርገን መቀባጠር ምን ይሉታል ምን አዚም እንደዞረብን አይገባኝም አፉፋ ሁላ
ፍስሃ ያዜ
ቢዘገይም ጅማሮው ጥሩ ነው።
አትመኗቸዉ በፍፁም። አመት ወይም ሁለት አመት ሰዉየዉ ስልጣን ላይ ካለ ( I really doubt it) ለሰዶም ሰይጣን ተከታዮች የሚያፀድቅላቸዉ ይመስላል። ለምን ዝም አለ? ስላለበት አይመስላችሁም ? ወይም American President ፊትህን አዙር ተብሎም ይሆናል። እሞታለዉ ለአሜሪካ ያለ መሰለኝ ወይም ተመሳሳይ
semto zim malet bicha aydelem begebachihu melku yemitakutin nigeru lemitakut sw hulu inform adrigu please nege leawurew wetader yemihonu zegochin endanafera nege yikochenal yitsetsitenal please
ረቡኒ . . .ምንድንነው የምትጠጣው? ተደብቀህ . . . ባናይህም እንሰማሀለን እኮ. . . ገና በጧቱ ውይይቱ እንደተጀመረ ፉት!ፉት! አበዛህሳ
Work Aferahu ,lmn tgermalh all in all Erdata organizations are part of thatv incudeing hger bekel religion too .i am Christian iam muslem i am protestant it is cover up .i hope yu mightknow Oxfam religion organization bklobet or weyn adrash akababe ynberu &Ethiopia yalew America Embasy sodomized ymdergu hisanat bgeza wgnochachen eytmelmelu ,,,,,,,
Ere Ethiopia wust yelile nger eyaworachu sewun metfo nger atastemru yezendro gaztega asafari balgi nachu snt miwora eyale slzi asafari balgi nger maworat ayastlachuhum
@milapapi6182.. You may be right ✅. እዚህ ሀገር ሆሞሤክሹወል ሠዎች በሚወራው መጠን ሥለመኖራቸው ሥታትሥቲክሥ መረጃ እሥካልቀረበ ድረሥ, Either talkers are selecting the Theme to pile up TH-cam views, or they are, brilliantly, advertizing homosexuality. መቶ ሀያ ሚሊዮን ህዝብን የሚጠቅም ብዙ ነገር ማውራት እየተቻለ, ሥለ 15-20ሺ ይህን ያክል ማውራት -- It doesn't make sense. Too much.
I think you are one of them.ኢትዮ ውስጥ የሌለ ትላለህ እንዴ?ምን አጀንዳ ይወራ ከዚህ ሌላ በርግጥ አንተ ከነሱ ውስጥ አንዱ ትሆን ይሆናል ጌታ ይፈውሳችሁ