ከቤት ያስባረረኝ ስልጠና! ባለ ታሪክ ህይወት ቶሎሳ ክፍል 2...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2023
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
    በድንገት ሻንጣሽን ይዘሽ ውጪ ተባልኩ።
    #genetnigatu #genisfamily #የገኒሃሳብ#የእኛ ቀናት
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    0952006132 ህይወት ቶሎሳን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያግኙዋት፡፡
    / @hiwi_show የህይወት ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያበረታቷት::

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @user-gc5hw6bq4s
    @user-gc5hw6bq4s 8 หลายเดือนก่อน +1395

    ገኒየ ለዚች ልጅ ዮቱብ ይከፈት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @Fafi-yj8qr
      @Fafi-yj8qr 8 หลายเดือนก่อน +8

      🎉አዎ በዚህኳ እንገዛት😢😢

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 8 หลายเดือนก่อน +13

      በጥም ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @tigstniguse1254
      @tigstniguse1254 8 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ

    • @user-hc4ss4zr1v
      @user-hc4ss4zr1v 8 หลายเดือนก่อน

      ምን ለመሆን ወደ እግዚአብሔር በደንብ ትፀልይ ቃል እግዚአብሔር ትማር እመቤታችንን ትማፀን እንደማለት ዩቱዩብ ይከፈት ወደ ጥፋት መንገድ ዩቱዩብ የአውሬው መንደር በዚ የምታገኙት ገንዘብም ነገ ከፈጣሪ ጥያቄ የማታመልጡበት የአውሬው ገንዘብ ነው እየዋሻችሁ በህዝብ ደም እየቀለዳችሁ የምታመጡት ። በተለይ እንደዚች ሆስት የምታደርገው ደግሞ ልጆቿን በሙሉ ለዚ ቆሻሻ ገንዘብ ለአውሬው ያስረከበች 😢ያሳዝናል እነዚ እናቶች በእውነት እናት ናቸው ብላችሁ ታምናላችሁ በቁማቸው የሞቱ ናቸው። 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ቀርቧል ንስሀ ገብተን ወደ ፀሎት እግዚዮታ ብንገባ ይሻላል ግዜ አብቅቷል ወገን ግዜ የለም 😢😢😢😢😢😢

    • @doniaA-nc9gw
      @doniaA-nc9gw 8 หลายเดือนก่อน +7

      አወ ይከፈትላት የኔ እህቴ ውስጧን አሳርረዋታል😢

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 8 หลายเดือนก่อน +626

    Channel ይከፈትላት የምትሉ like ❤የሷን ታሪክ የእትዮጰያ ወላጆች መስማት አለባቸዉ ሴት ልጅ የምትገፋበት ቤት በጣም ብዙዎች ናቸው

    • @kabetube
      @kabetube 8 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም😢😢

    • @smms6004
      @smms6004 8 หลายเดือนก่อน +11

      የራሷ ዩቱብ ይከፈትላት በእውነት ይሄ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው ጥንካሬዋን እምነቷን ለብዙ ሰወች ያስተምራል ❤❤❤❤❤❤ የኔ ብርቱእህቴ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

    • @mesertkifle233
      @mesertkifle233 8 หลายเดือนก่อน +3

      ታሳዝናለች

    • @yumna2399
      @yumna2399 8 หลายเดือนก่อน +3

      Aw wellahib

    • @WaliyaAsfaw
      @WaliyaAsfaw 8 หลายเดือนก่อน +5

      ይኔም ሃሳብ ናው

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 8 หลายเดือนก่อน +293

    የኢትዮጵያን ሕዝብ ተባብረን የዚችን ልጂ ሒወት ብቀይር እላት ከፈጣሪ ፅናትን ይሰጠናል ብየ እመክራለሁ😢😢😢በጣአም ጠንካራ ልጂ ነች❤

    • @arditube5698
      @arditube5698 8 หลายเดือนก่อน +2

      በደስታ❤❤

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 8 หลายเดือนก่อน +1

      Wolhi yejemer ena enredatalen

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 หลายเดือนก่อน

      @@hayumamu1725
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @tiacell402
      @tiacell402 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayumamu1725❤

    • @user-tj3gh1rg5o
      @user-tj3gh1rg5o 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayumamu1725llu

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 8 หลายเดือนก่อน +64

    አፈርኩ ዛሬ ገና በእራሴ አፈርኩ እግዚኦ ቃል ጠፋኝ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እንዲህ ያሉ ጠንካራ ልጆች በፊትህ አሉና እኔን ግን በምን እመደብ ይሆን 😢😢😢😢😢

  • @mesaytesema7080
    @mesaytesema7080 8 หลายเดือนก่อน +324

    እኔም እንዳንች ተደፍሬ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አልፌአለሁ ነገር ግን እኔ ከተሸከምኩት በላይ ሆኖ ነው የታየኝ
    የእኔ ጀግና የአመቱ ጠንካራ ወጣት ተብላ ትሸለም የምትሉ እስኪ በ like አሳዩኝ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተደፍረህ ነበር??? አይዞህ!!

    • @mesaytesema7080
      @mesaytesema7080 8 หลายเดือนก่อน +10

      አወ እኔ እሴት ነኝ በጣም ነው ልቤን የነካችው መደፈር ምንኛ ከባድ እንደሆነ ይደረሰበት ነው የሚያውቀው

    • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
      @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 8 หลายเดือนก่อน

      @@mesaytesema7080 ሀቅ ህመም😭😭😭😭😭

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 8 หลายเดือนก่อน +4

      Wolhi enm be 13 amete tedefre argze woldku keza ye hageru sew alaskmetegn alu enate gn ene asadegewalhu anchi temhrtshin temari blgn temere arba mnchi universti temerekugn ahun lje wondeme nw miemesel lje nw selachew ayemenugnm

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 8 หลายเดือนก่อน

      @@hayumamu1725 defariws ahunm ale??

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 8 หลายเดือนก่อน +297

    ዩቲዩብ ይከፈትላትና እናበረታታት እምትሉ ላይክ

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho 8 หลายเดือนก่อน +2

      አቤት ፀናት ለእኛም ያድለን ጅግና ነሽ በርቺ ሁሉም ለበጎ ነው❤

  • @destanegash5498
    @destanegash5498 8 หลายเดือนก่อน +62

    ምን ብዬ እንደምጽፍ እንኳን ጠፋኝ ገኒዬ ሰው በፈጣሪው ይህን ያህል ሲያምን እና ሲታመን ተአምር ነው! ህልምሽ ሁሉ በቅርብ ይሳካል የኔ እናት!!!!

  • @uffvgcf2681
    @uffvgcf2681 8 หลายเดือนก่อน +123

    ከሁሉም ነገርሽ ከፈተናሽም በላይ በአምላክሽ ላይ የለሽ አምነት እራሱ እሄ ለነ ስብከት ጭምር ነው ያመንሽው የፈጠረሽ መዳኒዐለም ሀሳብሽን ያሳካልሽ ❤

    • @gddd8885
      @gddd8885 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen ❤️

  • @Lemlem-ps3uu
    @Lemlem-ps3uu 8 หลายเดือนก่อน +114

    የዚችን ልጅ ታሪክ እንደኔ ተመስጦ ያዳመጠው አለ ግን😢😢

    • @najatethio3431
      @najatethio3431 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😢💔

  • @sabiamboo
    @sabiamboo 8 หลายเดือนก่อน +251

    ያንቺን አይነት ፅናት ለሁላችንም ያድለን 🙏

    • @nakstaaaa5924
      @nakstaaaa5924 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tezaLove
      @tezaLove 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @solomonyewalashet543
      @solomonyewalashet543 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 8 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ጠንካራ ሴት በፈጣሪዋ የምትተማመን የዘመኑ ጀግና ልጅ ናት ፈጣሪ ለትልቅ ስኬት ያብቃሽ

  • @MeseretMirtu
    @MeseretMirtu 8 หลายเดือนก่อน +28

    ኧረ ማርያምን ትረዳ ባትፈልግም በጌታ እርዱዋት 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ገኒ እናመሰግናለን እኔ ሰራ አጣሁ ብየ አማርራለሁ ለካም የባሰ አለ😢😢😢❤❤

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c 8 หลายเดือนก่อน +278

    በስመአብ የእምነትሽ ጥንካሬ እኔም ተፈተንኩ ብየአወራለሁ በራሴ አፈርኩ የእዉነት😢😢😢የራሳችን ዜጐች እደዚህ ያሰቃዩን የሠዉ ሀገር ዜጋ ግፍ ቢደርስብን ምን ይገርማል በስመስላሴ መድሀኒአለም አባቴ ክብርህ ይስፋ ❤❤❤

    • @user-bv9ic6oq1q
      @user-bv9ic6oq1q 8 หลายเดือนก่อน +2

      😭😭ባጣም😢

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢በጣም ሰው አለመገድፍእህህ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 8 หลายเดือนก่อน +1

      Betam

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t 8 หลายเดือนก่อน

      Yesewager.sew.beset.tamu..kega sew kemer😢😢😢😢😢

    • @user-xj8rs2mu1z
      @user-xj8rs2mu1z 8 หลายเดือนก่อน

      ጠካራ ነሸ በርቺ❤

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 8 หลายเดือนก่อน +59

    በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላላ
    ጌታዉን የጠበቀ ይከብራል
    ይላል መፅሓፍ ቅዱስ ❤❤❤ እናም መታገስሽ መልካም አድርጎልሻል አሁንም በርቺ ጀግና ልጅ ነሽ !!!

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 8 หลายเดือนก่อน +41

    እሄ ታሪክሽ በፊልም በመፀሀፍ ቢታተም ጥንካሬሽ ለብዙዎ ትምህርት ይሆናል ፕሮዲሰሮች ዳሪክተሮች አግዙአት እግዚአብሔር አሁንም ብራትቱን ይስጥሽ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 8 หลายเดือนก่อน +10

    አጅብ የሰው ልጅ ፈተናዋ ብዛቱ አልሀምዱሊላህ

  • @gene6075
    @gene6075 8 หลายเดือนก่อน +22

    በመከራ ኣለፍሽ ኣሁን ታሪክሽን እንድታውሪ የፈቀደልሽ እግዚአብሔር ክብርን ምስጋና ኣምልኮ ለእርሱ ይሁን አሜን:::

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z 8 หลายเดือนก่อน +53

    ጀግና ልጅ ነሺ ይህን ሁሉ መቋቋምሺ😢😢😢 አቤት ብርታትሺ ጥንካሬሺ😢😢😢

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 8 หลายเดือนก่อน +12

    ቀጣዩን ሕዎትሽ ፈጣሪ በደስታ እና በስኬት የተሞላ ያድርግልሽ!

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 8 หลายเดือนก่อน +45

    "ሰው አለመደገፍ" ተደንቄም አላባራ ባንቺ 💛💛💛

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 8 หลายเดือนก่อน +31

    ገና በልጅነት እድሜሽ የጥንካሬሽን ልክ የማደንቅበት ቋንቋ አጣሁ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ብዙ ሰዉ የምትረጂ ያድርግሽ የእኔ ቆንጆ!!

  • @user-ix6uy8wy2o
    @user-ix6uy8wy2o 8 หลายเดือนก่อน +148

    ልብ ወለድ እሚመስል የሂወት ታሪክ ነው ጥንካሬሺን ሳላደንቅ አላልፍም ቤትስቡቺን ግን በህግ መጠየቅ አለባቸው ክመጀመርያው እስክመጨርሻው በእንባ እየታጠብኩ ነው የተክታትልኩሺ የኔ እናት አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስሺ

    • @TigistGebresilass-mh6ir
      @TigistGebresilass-mh6ir 8 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኗን የካሳ ያድርግላት እንጂ የትኛው ህግ ነው የሚረዳት??!

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@TigistGebresilass-mh6irbetam Iwnet new min heg ale

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 8 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@TigistGebresilass-mh6irወላሂ መቼ ህግ አለ እና የነገውን አላህ የተሻለ ያዲርግላት እጂ

    • @genetsolomon5199
      @genetsolomon5199 8 หลายเดือนก่อน +2

      ግን የምር ሰወች ናቸው😢😢😢?ልጃቸው መሆኑዋን ይቅርና ሰው በመሆኑዋ ብቻ ይሄን ያክል መከራ እረረረረ ወደት እየሄድን ነው😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሰውነቴን እየሰቀጠጠኝ ነው ያዳመጥኩዋት

    • @sosinabeyene1005
      @sosinabeyene1005 8 หลายเดือนก่อน +2

      ህግ አለእንዴ?

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 8 หลายเดือนก่อน +23

    የእምነትሽ ጥግ ይደንቃል እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ የልብሽን ያኑርሽ

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 7 หลายเดือนก่อน +7

    የመዳም ቅመም ነኝ ደክሞኝ ስልተኛ ሁሉንም አዳምጨ ጨረስኩ አቤት ፅናት ጥንካሬ እምነት ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ያሳካልሽ ሞኞቴ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 หลายเดือนก่อน +26

    ምን አይነት ጭካኔነው በልጃቸው ላይ ግፍ የሚሠርት እግዚአብሔር የሥራቸው ይሠጣቸው ገንዬ እትዩብ ይከፈትላት ሁላችን በአለን ነገር እንርዳት ጠንካራ ሴትነች

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 8 หลายเดือนก่อน +81

    አቤት ይች ምድር ያልተሰራ የለም ያልተነገረ እንጅ😢😢 ትግስትና ጥንካሪ እምነት ካለ የማይታለፍ የለም ከሞት ውጭ😢

  • @rohobot4959
    @rohobot4959 8 หลายเดือนก่อน +6

    ምንም ቃል የለኝም መስማት እራሱ ይከብዳል መከታ ያረግሽው መዳንያለም በሕይወትሽ ዘመን ሁሉ ይከተልሽ

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 8 หลายเดือนก่อน +8

    በራሴ አፈርኩ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️ የአንቺን የእምነት ፅናት ያድለኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ytfg-cr5hd
    @ytfg-cr5hd 8 หลายเดือนก่อน +20

    የዝች የልጅ ሂወት በጣም ያሳዝናል
    ስንት ክፊ ወላጆች አሉ😢😢😢

  • @Alem1921
    @Alem1921 8 หลายเดือนก่อน +53

    እኔም ተበድያለሁ በዬ አወራ ነበር የምር በራሴ አፈርኩ የዝችን ልጅ ታሪክ ስሰማ በስማም😢

    • @ymariyami2127
      @ymariyami2127 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ማርያምን 😢😢😢

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 8 หลายเดือนก่อน

      በስመአብ ፣ይኔ፣እህት፣አንጀቴን ፣በለችዉ፣አ😢እኔ፣በራሴ፣አፈርሁ🤔🤭

    • @user-hk2rs4qn4b
      @user-hk2rs4qn4b 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ እኔም አፈርኩ 😢😢😢😢

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 8 หลายเดือนก่อน +46

    በእውነት በጣም በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ 😢አንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም በውነት ልብ ይሰብራል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል አሁንም አብዝቶ ይውደድሽ እመቤቴ የልብሽ መሻት ትፈጽምልሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ያሳየን🙏

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 8 หลายเดือนก่อน +8

    😢😢😢አይ በራሴ አፈርኩ የኔ ጣፋጭ አንደበት ባላለቀ ብየ ተመኘሁ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ei2lo2qs8p
    @user-ei2lo2qs8p 8 หลายเดือนก่อน +30

    እዉነት በጣም የሚገርም ታሪክ እዉነት እዉነት ጀግና ነሽ መድሃኒአለም እስከመጨረሻው አይለይሽ እዉነት ብርቱ ነሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 8 หลายเดือนก่อน +30

    በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ይሄን ያህል ጠንካራ መሆንሽ የሚደነቅ ነው። የኔ ቆንጆ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ለመስማት ያብቃን። በትንሽ ትልቁ አማራሪ ለሆንን ለኛ ትልቅ ትምህርት ሰጥተሽናል።

  • @Uj9yuic
    @Uj9yuic 8 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ቸሩ መድሃኒያለም ታምር ነው እህታችን ላንቺ ቃል የለኝም 😢😢😢😢

  • @user-db8jb7ys3q
    @user-db8jb7ys3q 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጅዬ እና ጠንካራ ልጅ ነሽ። የአንቺን ታሪክ ሰምንተን ስንቶቻችን በእራሳችን ያፈርን እንደምንኖር እርግጠኛ ሆኜ እናገራለሁ። ላንቺ ሳይሆን በከፊሉ የማዝነው ግፍ የዋሉብሽን ሰዎች ነው። ምክንያቱም ጤነኞች እንዳልሆኑ በስራቸው ያስታውቃሉ። የሰው ልጅ የዚን ያክል በወለዱት መገፋት ምን ያህል የሚያሳዝን ነው። እግዚአብሔር ይማራቸው። ሰው መታመሙን የሚያውቀው አልጋ ሲይዝ ብቻ ነው። ስንት በቁሙ የታመመ ሰው እንዳለ ቤቱ ይቁጠረው። አንዳንድ ሰው የውስጥ ንዴቱን ባጠገቡ ባለው ሰው ላይ ይወጣል። አይዞሽ አንድ ቀን ፀሐይ ይወጣልሻል። አሁንም ከምታወሪው በትንሹ የምትፈነድቂ ልጅ ነሽ። የአእምሮ ድጋፍ ያስፈልግሻል። መድሐኒያለም ያመንሽው አምላክ ያከበርሽው ሐይማኖትሽ ከአጠገብሽ አይለይሽ። የኢዮብን በረከትና ፀጋ ያድልሽ። ቆንጅዬ ነሽ።❤❤

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 8 หลายเดือนก่อน +18

    በሕይወቴ እንደኔ የተፈተነ ያለ አይመስለኝም ነበር የሷ ደሞ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በእንባ ጨረስኩት እውነት ያመንሽው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት ዛሬ ወደ ራሴ ተመለስኩ የበለጠ ፅናት ብርታት ይስጥሽ

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc 8 หลายเดือนก่อน +115

    አላህየ ይቅር በለኝ በጣም በድህነት ግን በፍቅር ነው ያደኩት ስላማረርኩህ ይቅር በለኝ እማየ እድሜሽን ያርዝምልኝ አስቼግሬሽ አደግ😢

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ወላሂ😢😢😢😢

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 8 หลายเดือนก่อน +2

      አየሽ ፍቅርያለውከድሀቤትነው ማማየ

    • @user-cb1jr2mh8v
      @user-cb1jr2mh8v 8 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ወላሂ ጫማ አለቀብኝ ትምህርት ቤት አልሄድም ስላቸው በግ ሽጠው ጫማ የገዙ ትምህርት ቤት አልሄድም ስል ሳምት ልብስ ይገዛልሻል ብለው አባብለው የሚልኩኝ ከትምህርት ስመጣ ምግብ ተዘጋጅቶ እሚጠብቀኝ ጡዋት ትምህርት ልሄድ ስነሳ ቃርስ አልበላም ስላት እናቴ ላላህ ብለሽ አንድት ጉርሻ ሆድሽን እዳያምሽ ብላ ለምና እረስንቱ አሁን ይችን ልጅ ሳይ ቤተሰቦቸ አብረውኝ ቢሆኑማሩኝ ብየእግራቸውን በሳምኩ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-cb1jr2mh8v ያዘመን ኡፍ ወላሂ እኛኮሳይማሩአስተምረው እኛንለማሳደግ ወተው ወርደው

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 8 หลายเดือนก่อน

      Wolhi enm

  • @lidiya727
    @lidiya727 8 หลายเดือนก่อน +4

    ያች ከቤቷ ያኖረችሽ ሴት በጣም መልካም ናት እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ሁሉ ይስጣት

  • @duckieswaitup2499
    @duckieswaitup2499 7 หลายเดือนก่อน +14

    ለእህታችን የደረሰው ቅዱስ ገብርኤል ግፍ ለሚሰሩ ሰዎች ልቦና ይስጥ.ታመው ነውና ምህረቱን ይላክላቸው!!!!!

    • @gddd8885
      @gddd8885 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen ❤️

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 8 หลายเดือนก่อน +112

    እውነት ያንችን ታሪክ ሳይ ያማረርኩባቸውን ግዜዎች ሁሉ ተፀፀትኩባቸው አቤት በየ ጓዳ ጎድጓዳው ያለ ው ጉድ😢

    • @sinantube-Zwdt
      @sinantube-Zwdt 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢

    • @AbebaGebrehiwot
      @AbebaGebrehiwot 8 หลายเดือนก่อน

      enem berase aferku

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 หลายเดือนก่อน

      @@AbebaGebrehiwot
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @roozrooz2027
      @roozrooz2027 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 8 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር በጣም የሚገርም ክፍት አዕሞሮ እንደሰጠሽ...ከንግግርሽ ያስታውቃል.......እኔ አርባዎቹ ውስጥ ያለሁ ጎልማሳ ነኝ.....በእድሜዬ አንድ ቀን ፈተና ደርሶብኝ አያውቅም....እግዚአብሔር የምጠይቀውን ሁሉ በገሃድ ይሰጠኛል....አንድ ቀን ግን በጣም ትንሽ ፈተና ቢገጥመኛ ያንን እንደማላልፍ ጠንቅቄ አውቀዋለው ....እንደዛም ሆኖ ግን የሚገባውን ሳይሆን ....እኔ ባለኝ የማመስገን አቅም ልክ እግዚአብሔርን አመስግኜው አላውቅም....የአንቺ የእምነት ፅናት ግን ልዩ ነው......በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ መታመን አስቀናኝ....ታድለሽ...🎉🎉🎉 ለኛም ልባችንን ከፎቶ ለማመስገን ያብቃን...

  • @user-xu5ls7kx9n
    @user-xu5ls7kx9n 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የሚገርም የሚደቅ ምስክርነት። የእግዚአብሔር ጠባቂነት የመላእክት ተራዳይነት ኧረ ስንቱ ይነገራል መታደል መመረጥ ነዉ። ከዛ ሁሉ ያወጣት አምላክ ለአን ነገር ስላዘጋጃት ነዉ። አሁንም የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማለጅነት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለይሽ። የሰዉ ልጅ የሚኖረዉ በእምነት በተስፋ ነዉ እና አሁንም የመረጠሽ እና ወደዛች ምድር በዚህ ህይወት እንድታልፊ ያደረገ አምላክ ምክንያት ስላለዉ ነዉና አሁንም ፈጣሪሽን በእምነት በተስፋ ጠብቂዉ። በርቺ አሁን ለአንቺ እየነጋ ነዉ።

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 8 หลายเดือนก่อน +28

    ኢትዮጵያን ብዙ መከራን አሳልፈናል ይለያያል እንጂ መከራ ያልቀመስን የለንም እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ሰአት እንድናይ ስለፈቀደለን 😢❤

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 8 หลายเดือนก่อน

      Ewunet new❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 8 หลายเดือนก่อน

      @@merhawitembaye3813
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾

    • @etagegnmolla8506
      @etagegnmolla8506 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @UMMUEKRAAM
    @UMMUEKRAAM 8 หลายเดือนก่อน +98

    ስንቶቻችን ነን ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች❤ እያለም ግን በድህነታችን እያማረሩን የኖርነው አላህ የ ይቅር በለን ልጅቱዋን አለማድነቅ አይቻልም ይህማ ይገድል ፈተና ያጠናክሯል የሚባለው ይህ ነው😢

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😢 አልሀምዱሊላህ

    • @sus2475
      @sus2475 6 หลายเดือนก่อน

      እንድህ አይነት አሳዛኝ ታሪክ ሰምቼም አላውቅ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 8 หลายเดือนก่อน +8

    ይገርማል ኢናሊላህ አላህ የሳቅ የደስታ ህይወት ይስጥሽ ያረብ

  • @ayelechadmassu894
    @ayelechadmassu894 8 หลายเดือนก่อน +2

    ገኒ የሰማሁት ታሬክ የሚገርም ይች ልጅ
    እጅግ በጣም ጠንካራ ብርቱ ናት በፈጣሪ ያመነ አይወድቅም ቢወድቅም ይነሳል
    እምነትሽ የጸና ይሁን

  • @soliyanaabera8312
    @soliyanaabera8312 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የገረመኝ በዚህ ታሪኩስጥ የውሻው ነው ውሻ ከሰው በልጦ የሚደንቅ ነው ታሪክሽ ግን ማመን እስኪቅተኝ ነው የሰማውት እደ ፀሐይ እደምታበሪ እርግጠኛ ነኝ በርቺ😍😍😍😍

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 8 หลายเดือนก่อน +22

    በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው እናትም እንድህ ትጨክናለች ብየ አስቤም አላውቅም በስመአብ ጥንካሬሽ እጅግ በጣም ይገርማል በርች ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 8 หลายเดือนก่อน +12

    ዩቱብ ይከፈትላት የኔ እህት 💕💕እኛ እህቶችሽ እናይልሻለን ❤❤❤❤

  • @betselothailu7302
    @betselothailu7302 8 หลายเดือนก่อน +9

    ይህን ስሰማ የተሰማኝ ስሜት በአጭሩ!
    - ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
    - ስምህን መጥራት ቀርቶ ዓይኖቼን ወደ ሰማይ ቀና ማድረግ እንኳን ያሳፈረኝ ;ጌታዬ ቸር አዳኜ ሆይ አቤቱ በቸርነትህ ማረኝ!
    - ብቻ ዝም ነው!

  • @feven1919
    @feven1919 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚያብሄር የወደደውን ይፈትናል ሰጪ ለጋሽ አዛኝ አድርጎሽ ያልጠበቅሽበት ቦታ ቆመሽ ያሳየኝ የኔ ጎበዝ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ደዝዠ ቀርሁ የሚዛዝን ታሪክ አቤት ጠንካሬ በዚህ ታሪክ ብዙ ሰው ይማርበታል የእውነት ጠንካራ ጀግናነሺ የሚገርምነው

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f 8 หลายเดือนก่อน +26

    She is great speaker honestly very articulate… I hope God helps her in the future

  • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
    @M.O.P-RIDES-TRANSIT 8 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናት ስታሳዝን እኔማ ከፍል አንድን ያዳምጣቁት ቀን ሳላጋንን ለሊቱ ሙሉ እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ነወ ያደርኩት በጣም ነወ እምታሳዝነወ😢😢😢😢😢😢😢ኡፋ አንጀቴን ነወ የበላችኝ

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት አንቺ ልጅ ታድለሽሽሽሽሽ የአሁኑ መሬት ላይ መተኛት የታመንሽው አምላክ ምን የመሰለ ህይወት እንደሚሰጥሽ እየታየኝ ነው እህቴ እንዴት ብዙ ነገር ተማርኩ ተባረኪልኝ እህቴ❤

  • @user-mi4tl4pz2v
    @user-mi4tl4pz2v 8 หลายเดือนก่อน +6

    በስም አብ አንዳንዴ ቃላት ያጥራል ለመናገር በጣም ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 8 หลายเดือนก่อน +7

    የሚገርም ጥንካሬ የኔንም በ 0አጠፍሽው ይሂ ከሰው አይደለም የእግዚአብሔር ፀጋ ነው🙏🏽

  • @agerekibret7102
    @agerekibret7102 8 หลายเดือนก่อน +12

    ህይወትዬ ምን አይነት ጠንካራ ልጅ ነሽ? እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ይስጥሽ። በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ በማልቀስ ነው የጨረስኩት። አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ይሄም አለ። 😢

  • @user-pu2lo8ey7r
    @user-pu2lo8ey7r 8 หลายเดือนก่อน +1

    እምነትሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለሠይጣን ቦታ አትስጭው ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ተባረኪ ቅዱስ ገብርኤል ይከተልሽ

  • @user-zo8cn9he6r
    @user-zo8cn9he6r 8 หลายเดือนก่อน +23

    በእዉነት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከፍ ያድርግሽ ትልቅ ሁኝ 😢🙏

  • @tinaye964
    @tinaye964 8 หลายเดือนก่อน +10

    እኔም አሁን እኮ እግዚአብሔር አማርራለው አቤቱ ይቅር በለኝ ከሌለኝ ይልቅ የሰጠከኝ ትልቅ ነው አመሰግንሀለው❤❤ የእኔ ቆንጆ ይሄ ቀን ያልፋል ማርያምን ያልፋል ዛሬ ያለቀሽው ነገ በደስታ ትስቂያለሽ የራቁሽ ይቀርቡሻል ስትፈልጊያቸው ያጣሻቸው አመኚኝ እነሱ መተው ካንቺ እገዛ ይጠይቃል የምትወጃት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ በርቺ የእኔ ውድ እህት❤❤❤❤ የምችለውን ሁሉ አደርጋለው❤❤

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ እንደዬብ ትግስት የሰጠሽ ልጅ ብዙ ታምር አየሽ ለህዝብ ሁሉ አስተማሪ ነሽ የኔ ብርቱ እህት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሽ

  • @ksaksaksaksaksaksa1252
    @ksaksaksaksaksaksa1252 8 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢በስምአብ የእውነት እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በጣም ጀግናነሽ በራስ መተማመን ያላት ሴት ነሽ ፈጣሪ የልብሽን ምሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ ማማየ

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 8 หลายเดือนก่อน +8

    በስምአብ ምን አይነት ልጅ ናት እሚገርም ታሪክ ነው እሄ ታሪክ ለብዙ ሰዎ ትምህርት ይሆናል

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  8 หลายเดือนก่อน +528

    0952006132 ህይወት ቶሎሳን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ያግኙዋት፡፡
    th-cam.com/channels/Udf10Fc7k6USYY1V0TJi2Q.html የህይወት ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያበረታቷት::

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 8 หลายเดือนก่อน +3

      የኔእህቴእድህሰታሰቀየኝነበር

    • @SaaidGbh-su6xp
      @SaaidGbh-su6xp 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MeriMTubeእረ አታውሪ የህትሽን መጥፎነት ስራለሰሪው😢😢😢

    • @tsiontefera3889
      @tsiontefera3889 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@MeriMTube😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 8 หลายเดือนก่อน +31

      @@SaaidGbh-su6xp ትናገር እንጂ ስብራቷን ቢቀላት ዝም በሉ እየተባሉ ብዙዋቹን አተናል ኡፍፍፍፍፍ

    • @zehara5680
      @zehara5680 8 หลายเดือนก่อน +35

      እኔ በጣም ብዙ ስቃይ አሳለፍኩ እል ነበር ነገሮች አልሳካልኝ እያለ 33አመት ሞላኝ አላገባሁም አልወለድኩም እያልኩ አማርር ነበር አላህ ይቅር ይበለኝ ካሁን በኃላ አመስጋኝ እሆናለሁ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጅግና ብቻ አይገልፅሽም በእውነት❤

  • @Getu-it7vi
    @Getu-it7vi 8 หลายเดือนก่อน +2

    ያንችን ታርክ ከሰማሁ በኋላ ለፈጣሪ ያማረርኩት ግዜ ፀፀተኝ 😢በጣም ጠምካራ ነሽ

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 8 หลายเดือนก่อน +9

    እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ እራሴን እንድፈትሽ አደረግሽኝ ጀግና ነሽ የኔ እናት በርቺ አቅቶኝ ነበረ 😢😢😢 ግን አየውሽ ጀግና ነሽ ❤❤

  • @user-fl2ub2mp9g
    @user-fl2ub2mp9g 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ግን ፅነትሽ እኔም በችግር ነው ያለፍኩት ግን የአንቺን ግማሽ አይደርስም ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን በሳዉ ሀገር ሆኜ እንድለውጥ ረድቶኛል ክብር ይስፋዉ ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-lx6wh4hg2r
    @user-lx6wh4hg2r 6 หลายเดือนก่อน +2

    በስምኣብ ከእምነትሽ ይልቅ ፅናትሽ በጣም ያሥተምራል ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ያሣየኝ ኣሜንንንን❤

  • @mek20897
    @mek20897 8 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ጠንካራ ነሽ❤ በፈጣሪ፡እማይቻል፡የለም፡የማይጥል፡የማይተኛ አባት አለን፡በርቺ❤

  • @selam801
    @selam801 8 หลายเดือนก่อน +25

    እውነት ያንቺ ታሪክ ሰሰማ እግዚአብሔርን ያማረርኩት ግዜ ትዝ ብሎኝ አለቀሰኩ😢💔

  • @ejigayehumesfin8011
    @ejigayehumesfin8011 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ የልብሽን መሸታ ይስጥሽ ደስታሽን ሙሉ ያርግልሽ ጀግና ሴትነሽ❤❤❤❤❤ባንቺ ዓይን የኔ ኢምንትነው😢😢😢😢

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመሪያ .ግዜ ሳላሳልፍ የስማሁት ታሪክ አጋጣሚ እንቅልፍ እቢ ብሎኝ ከለሊቱ 9.00 ሰአት ይባሱን የህቴ ታሪክ አይኔን አፈጠጠው ተመስገን አልኩኝ ጠካራነትሽ አሰደነገጠኝ በጣም ቆንጆ በጣም ጠንካራ ነሽ ጌታ ይርዳሽ

  • @user-bt6ms4ot4o
    @user-bt6ms4ot4o 8 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት ጀግና ጠንካራ ልጅ ነሽ ያንቺ ይለያል ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሥሽ

  • @solinatatube6521
    @solinatatube6521 8 หลายเดือนก่อน +3

    በህይወቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰሞቼ አላውቅም እግዚአብሔር በጣም ነው የሚወድሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ .እምነትሽ በጣም ነው የሚያስቀናው

  • @genet1297
    @genet1297 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እጅግ በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ እነሽ ከወርቅም በላይ አንቺ ከፈጣሪሽበታች በራስሽ ምተማመኝ ድንቅ ሴት ልዩ አላህ ሱበሀነሁ ተአላትልቅ ቦታ ደርሰሽ የልብሽን አሳክቶልሽ እዳይ የዘወትር ዱአየነው የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw 8 หลายเดือนก่อน +3

    ብርቱና ጀግና ነሽ በርች የረዳችሽ ሴት እግዚያብሔር ዘሯን ይባርክ

  • @genetkonjo
    @genetkonjo 8 หลายเดือนก่อน +6

    ገኒዬ እቺን ቆንጆና ጠንካራ ልጅ ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤👌👍👍

  • @zema22
    @zema22 8 หลายเดือนก่อน +3

    በህይወቴ ብዙ የሚያሙ ብዙ ስቃይ የተሞሉባቸው ግዜያቶችን አልፊያለሁ ግን ያንቺን ስሰማ የኔ ምንም ነው። ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤

  • @tomyenatemedia4293
    @tomyenatemedia4293 8 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ተለውጠሽ ነገ ለነዚሕ ሁሉ ሰዎች አፍ ማሰኛዝ አለብሽ አይዞሽ መድሐኒኛለም ከእናቱ ጋር አብረውሽ ይሁኑ

  • @alemdawit9487
    @alemdawit9487 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ ሰም በጣሞ በጣም ጀግናነሽ መደሀኔለም ከሰብሽዉ በላይ ይሰጥሻል የኔቆንጆ

  • @zed9651
    @zed9651 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ግን እንድዚች ሚስኪን ልጅ አጀቴን የበላኝ ያሳዘነኝ ታሪክ የለም ያኢለሂ ጥንካሬሽ 😢 በጣም ጀግና ነሽ እኔ ላንች ቃላት የለኝም አላአህ የልብሽን መሻአት ይሙላልሽ ያረብ 🤲😢💔💔 ቤተሰቦችሽን ምን እደምላቸዉ አላቂም በጣም የተረገሙ ናቸዉ እንደዚህ አይነት እርጉም ቤተሰብ አይቼም ሰምቼም አላቅም

  • @Mesismart21
    @Mesismart21 8 หลายเดือนก่อน +3

    ግኒዬ Ethiopia ስመጣ ላገኝሽ ፈልጋለሁ
    በጣም አስተማሪ የህይወት ታሪክ አለኝ ።መጀመሪየዉ ቢዛዝንም መጨረሻዉ ግን ደስ የሚል😊

  • @asmerommobazen5578
    @asmerommobazen5578 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኣንቺ ጠንካራ ጀግና ልጂ ነሽ ያንሁሉ ያለፈ ሰው ትልቅ ቦታ እንደ ምደርስ ኣትጠራጠር ቀጢይበት ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን ደሞ በጣም ቆንጂየ ነሽ🎉❤🎉🎉

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 7 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል አጣሁ 😭 ህይወትዬ ልዩዬ እህቴ ድንቅ ልጅ ውስጥሽ ያለውን እምነትንና ጥንካሬ ሩቡን እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ 🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 8 หลายเดือนก่อน +5

    ግን በዚች ምድር ላይ ስንት አይነት ክፉ ወላጅ አለ በስመአብ እኔስ በጣም አስለቀሰችኝ ኡፍ😭😭😭እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ🤲😭😭

  • @hayat227
    @hayat227 8 หลายเดือนก่อน +6

    ምንብየ ልኮምት ጀግና ሴትነሺ 😢😢😢እፍፍፍ አልሃምዱሊላህ እናቴ ሙታ አባቴ እናት ሳያሣምረንነው ያሣደገን

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 8 หลายเดือนก่อน +9

    የኔናት አሳለቀሰችኚ አባቴ እናቴ ይቅር በሉኚ😢😢😢😢😢

  • @YN-uy9fn
    @YN-uy9fn 8 หลายเดือนก่อน +10

    ህይወት እውነትም ህይወት:: እግዚአብሔር ሁሌም ይቅደምልሽ እህቴ:: አምላኬ ሆይ ይቅር በላኝ ውሀ ቀጠነ እያልኩ ነው የማማረው::

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 8 หลายเดือนก่อน +2

    ታድለሸ ከእግዚአብሔር የተሰጠሸ ፀጋ በእምነት ፀናት እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም አይቻለሁ ተፈትኛለው እንዳንቺ የኔን ህይወት ሰለነገረሸኝ አመሰግናለው

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 8 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤❤❤ እምነትሽ ታላቅ ነው ታድለሽ
    በፈጣሪ ስም እምልልሻለው ካንቺ የባሰ በደል ተቀብዬ ለዘመናት ኖሬአለሁ ተመስገን እኛ ኖረናል በዳዮች በፀፀት እንዳይሞት እንዳይኖሩ በይቅርታ ነፍሳቸውን እናስደስት ❤

    • @HayimFiker
      @HayimFiker 8 หลายเดือนก่อน +1

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 8 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም የሂወት ውጣ ውረድ በስማም አይዞሽ እህታችን ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ ጥርጥር የለውም

  • @user-bk1vr3qk7b
    @user-bk1vr3qk7b 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይወድሻል ለዚህም ነው እንደዚህ የተፈተንሽው እግዚአብሔር ባይጠብቅሽና በዚህ ላይ ብታረግጂ ኖሮ ምን ያህል የከፋ ይሆን ነበር ስለዚህ የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን በመያዝሽ መከራዎችሽን ሁሉ አልፈሻል ከአሁን በኃላ ስኬት ብቻ ነው የሚጠብቅሽ ሁሌም አይተውሽም በስኬትሽ ዳግም እንደምትመጪ አምናለሁ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ ቆንጆ ከማንም በላይ የእምነትሽ ጥንካሬ ልቤን ሰንጥቆ ገባ በእውነት !!

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 8 หลายเดือนก่อน +13

    እመቤቴ ትርዳሽ የኔ እህት ጉዳትሽ ያማል ጠንክሪ በርቺ በእምነትሽ ፅኚ አይዞሽ አንድቀን ድል ያንቺ ትሆናለሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ትርዳሽ ታስብሽ

  • @user-kb7lo1wm5z
    @user-kb7lo1wm5z 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምናባቴ ላደርግ እችላለሁ አንቺ ፅኑ ሴት በዛ እድሜሽ ይሄ ሁሉ በደል ምን ባጠፋሽ ነው!ቃላት ጠፋብኝ ምን ልበላት

  • @Hali4127
    @Hali4127 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነዉ ያልሽ የሚገርም ታሪክ አላህ እድሚሽን ያቆየዉ ሁልም ያልፋል የኔ እናት አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @shewaworkshewarega836
    @shewaworkshewarega836 8 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳንም አየሁሽ በስመአብ ሠው ይሄን ያህል እምነት እና ጥንካሬ ይኖረዋል አንቺ ኖረሽው ያልከበደሽ እኔ መስማት አቃተኝ በጣም ከባድ ነው የሚገርምሽ ብዙ ነገሬን ነው የቀየርሽው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ እዚህ ምድር ላይ ያለ መልካም ነገር በሙሉ አይለፍሽ ❤❤❤