የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 21 (ዳኛው ማነው ?) በማመን የሚገኝ ህይወት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- በማመን የሚገኝ ህይወት
በ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን (Evangelist Yared Tilahun) ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ትምህርቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#እፎይታ #goldenoilministry #ያሬድጥላሁን #yaredtilahun #audiobook #Spotify #iTunes #TH-cam @Berhantube52 #devotional #amharic #christian #ethiopian
@abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily
የሚገርም መገለጥ ነው ። በብዙ ተባረክልን ፤ እንወድሃለን ።
የጌታን ቃል እንድወድ አረከኝ አስታዉሳለሁ የዛሬ ሁለት አሜት ዩትብ ከፊቼ ተራራ መዞር ይበቃችዏል የሚል ደጋግሜ ሰማሁኝ። ጌታ ይመስጌን ተራራ መዞር በህይዎቴ አበቃለት፣በዛዉ አሜት ስራ አገኝሁ። በዚህ ብቻ አላበቃም፣መጻፍ ቅዱስም ማጥናት ጀመርኩ፣ስብከቶች በየቀኑ ማዳመጥ ዘወተር ስራዬ ሆነ። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አንተንና በተሰቦችህን ሁሉ ይባርክ! ያሰብከዉ ነገር ሁሉ ይከናወንልህ!!!
ያለሁት በወሎዋ ከተማ ኮ/ቻ ነው:: በየዕለቱ የጦርነት ወሬ እየሰማን እያየን በመከራ በችግር ተከበን አለን:: ነገር ግን ጌታ እድሉን ሰጥቶኝ ትምህርቶችህን ስሰማ በየዕለቱ ክርስቶስ የእ/ር ልጅ ላይ እንዳተኩር የትንሳኤን ተስፋ በናፍቆት እንድጠባበቅ ለማያምኑ ወንጌልን እንድሰብክ ለድሆች እንድራራ እበረታታለሁ ተባረክ ::
ረጅም ዕድሜ እንድትኖር ጸልያለሁ። ለትዉልዱ ስል
ረቡኒ ፣ መምህሬ እባክህን ከቻልክ ትምህርትህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በጉጉት ስለምንጠብቅ ምክኒያቱም ህይወት ለዋጭ ትምህርት ስለሆነ ትምህርቶችህ ከውጪ ስርዓት ወደ ውስጥ መንፈሳዊነት የሚመልሱ ናቸው። ጌታ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ ።
Geta eyesus yibarkeh wegelawi yared fetsum telewecalew kerestos bante wesx yalew astemari new
Blessings
ትምህርቶቹ ላይ ተራ ቁጥር ብታስቀምጡ ወይም ደግሞ በእያንዳንዱ ትምህርት ላይ ምእራፍና ቁጥሩ ከታች ቢቀመጥ መልካም ነው
ምክንያቱም ይሄ ትምህርት ተከታታይና ብዙ ክፍሎች ያሉት ስለሚሆን አሁንም ሆነ ወደፊት እነዚህን ትምህርቶች ለማድመጥ የሚፈልግ ሰው በቀላሉ ቅደም ተከተሉን ለማግኘት አይቸገርም. ያለበለዚያ ቅደም ተከተሉን ለማግኘት በጣም ያስቸግራል በተለይ ወደ ፍት ማጥናት ለሚፈልጉ ሰዎች
በተረፈው ባንተ ትምህርት ከተሰሩት ሰዎች እኔ አንዷ ነኝ ተባረክ አሁንም ካገለገልከው በላይ እንድታገለግለው ጸጋው ይብዛለህ ❤
ወንጌላዊ ያሬድ እኛ የፈረንጅ ሰም ሰለምንወድ ነው እንጂ..እግዚአብሔር ለኛ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎች ያሰነሳህ ትልቅ አሰተማሪ ነህ! አይዞህ የሚወዱህ እና የሚሰሙህ ብዙ አሉ!!!
ማመን የምላው ቃል 101 ጊዜ ተጠቅሷል
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ውንጌላዊ ያሬድ🙏 የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስን ከሞት ያስነሳበት ኃይል እንዲሁም እኛም በመጨረሻም የዚህ የክብር ተካፋይ የምንሆንበት የእግዚአብሔር ክብር ነው
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመስገነ ይሁን ።
በ40 ደቂቃዎች ውስጥ በጣም ጠቃሚ የጌታ እውነታዎችን ተምሬበታለሁ…ወንድማችን ወ/ያሬድ ጥላሁን የጌታ ፀጋ አሁንም ይብዛልህ!!!!
• ማመን መንገድ እንጂ ግብ አለመሆኑን
• የዘለዓለም ሕይወት የመንፈስ ቅዱስ ሌላኛው ስሙ ስለመሆኑ
• መጥፋት ማለት አለመኖር አለመሆኑ አለስፍራ መገኘት እንጂ
• በሥላሴ ውስጥ የአንድነት ምስጢር በመንፈስ ቅዱስ መሆኑ
• ማመን ማለት በክርስቶስ በራሱ እንጂ ሌላ ስለአለመሆኑ
• ምልክቶች ጠቋሚ እንጂ መዳረሻ አለመሆናቸውና…ሁሌም ወደ ክርስቶስ መጠቆም እንዳለባቸው
• እምነት የአዕምሮ ኮንቪክሽን ሳይሆን የልብ ትራንስፎርሜሽን ስለመሆኑ
• ዳኛው …የምስራቹን ወንጌል ሰምቶና...በህሊናው ዳኝነት ....በልቡ አምኖ ይድን ዘንድ… የተጠራ ሰው መሆኑ
Egzabiher abzito yibarkish
I don't have words for what to say, but your teaching helped me a lot and took me to another level. I just want to say God bless you more and more with your beautiful family my brother !
አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እባክህ አታቋርጥብን ይሄን ትምህርቱ በጣም ከምታስበው በላይ እየለወጠኝ እየተባረኩበት ነው ።
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ይባርክ
አሜን መታደል ነው ባንተ መማር ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክ ስለክብር ስታወራ ክብር የእግዚአብሔር ብቻ ነው ግን ክብሩንም ገለጠ ስትል በጣም መረዳት በልቤ ገባ❤
ያሬድሻ በጣም ትምህርትህ ያስገርመኛል . . . ካልደፈርኩህ ራስህን ቶሎ አባዛልን . . . በመጸሀፍ፣በቪዲዮ፣ሰው ላይ በመስራት ፣ በርታልን እድሜ ይጨምር
እያባዛ እኮ ነው አንዱም አንተ እኔው እኛው ነን
ንፁሑን ወንጌል በትጋትና በታማኝነት ከሚሰብኩ ወንድሞች መካከል አንዱ ነህ ወንድሜ ያሬድ። ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ❤
የዘለዓለም ህይወት = መንፈስ ቅዱስ ።
መገለጥ ሃሌሉያ አሜንንንንንንንንንንንን
Thank you again wongelawi Yared! God bless you
ዶክተር ያሬድ ዘመንህ ይባረክ እውቀቱን ያጨቀብህ ብሩክ እግዚአብሔር ስለአንተ የተመሰገነ ይሁን
ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌ ትምህርትህን እከታተላለሁ በአንተ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ተባረክ ወንድሜ
Amen Amen 🙏 tebarek wengelawi yared
የሰውን ልብ ማን ያውቀዋል ዳኛውማ መካሪህ ነው ዝግባው ራሱን በያከብር ታዞ ነው ለሰው ያለ ሀጢያታችን የኅሊት ስንታማ
ሁሌም አይን ያበራል አስተምህሮህ ተባረክልን 🙏
እግዚአብሔር ጸጋዉንና ሰላሙን ያብዛልህ ዉድ ወንጌላዊ ያሬድ እንወድሃለን እናከብርሃለን።ስለ አንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሬድ
ዓቀማመጥህ፡ ሌክቸር፡ የሚሠጥ፡ትልቅ፡ የፊዚክሥ፡ ምሁር፡ ዓይነት፡ ነው፡ግን፡የያዝከው መፀሓፋ፡ በጣም፡ ቀላል፡ ነው
....ለመኮፈሥህ፡ ሥል
ፕሮፌሠር ፡ ያሬድ፡ ብይሐላሁ
God bless you Wendim Yared!
ዋው ጌታ ይባረክ ሰላንተ ወንድም አለም!
Amazing message God bless you and your family !!
Thank you! You too!
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
Wongelawi geta yebarkh❤
ጌታ ይባርክህ።
ተባረክ እግዚአብሄር አዲሥ መገለጥ ይሥጥህ
ማመን መንገድ ነው። ጌታ ይባረክህ ያረዱዬ❤❤
Ameeeeeeeeennnnnnn Tabarklyge
I’m happy
አሜን ያሬድዬ አብ አባት አብዝቶ ይባርክህ❤❤
ተባረክ ውዳችን❤🎉
Amen ❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
wengelawi yared endemen alek....yemenfese kiduse sem tekeyro tengro/yezelalem hiwot/ new enji abena weled betengerbet bota hula ale yalken lay techemari mabrariya bitchemer tiru meselgn
Ye hiwot kal yasemalen
❤❤❤❤❤
ማመን መንገድ ነው! ግብ አይደለም!! አድራሽ ፈረስ ነው።ሕይወቱ አይደለም!( አስደናቂ ብርሃንን)
ያረድዬ ሕይውትህ፡ዘመንህ ይባረክ ጌታ ጸጋን ያብዛ!!©
#####ጥያቄ
አንድ ሰው ከሁለት ክርሰቲያን ቤተሰብ ተወልደው ጌታ ኢየሱሲን እንደ ግል አዳኝ አድርገው ተቀብሎ ሙሉ ክርስቲያን ሊሆን ምችለው???
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም እወድሃለሁ በትምህርቶችህም ተጠቅሜያለሁ ነገር ግን አንድ ትልቅ ጥያቄ አለብኝ ይህንን ጥያቄዬን እንደምትመልስልኝም እርግጠኛ ነኝ! ፈቃደኛ ከሆንክ ማለቴ ነው...!
የአንተም ምልክትነት እኔ ላይ እየሰራ ነው::
ግን ወይን ጠጅ ማለት አልኮል ያለው መጠጥ ነው ወይም አልኮል የሌለው?
ምን ማለት ነው ጥያቂው የማይጠየቅ ጥያቄ ከቃሉ መረዳት ይቻላል ስለ ወይን ጠጅ ዘፍጥረት 9:20
ምን ማለት ነው ጥያቂው የማይጠየቅ ጥያቄ ከቃሉ መረዳት ይቻላል ስለ ወይን ጠጅ ዘፍጥረት 9:20
😅
ያለሁት በወሎዋ ከተማ ኮ/ቻ ነው:: በየዕለቱ የጦርነት ወሬ እየሰማን እያየን በመከራ በችግር ተከበን አለን:: ነገር ግን ጌታ እድሉን ሰጥቶኝ ትምህርቶችህን ስሰማ በየዕለቱ ክርስቶስ የእ/ር ልጅ ላይ እንዳተኩር የትንሳኤን ተስፋ በናፍቆት እንድጠባበቅ ለማያምኑ ወንጌልን እንድሰብክ ለድሆች እንድራራ እበረታታለሁ ተባረክ ::
Amenn ❤️❤️❤️