" የጅቡቲው ክስተት ምን ነበር" PART two
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: Getabalewbest@gmail.com
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ድንቅ ምስክርነት part two #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #yttracker #ያሬድ ጥላሁን #yaredTilahun #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ
@EvangelistYaredTilahun
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
እኔ በእርግጥ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ሰው በእምነቱ እንዲህ ጌታውን ቃል ጠብቆ እምነቱን በጥራት አውቆና በጥንቃቄ የሚያስተምሩ አገልጋዮችን ሳይ ሳላደቅ ማለፍ ያዳላሁ ይመስለኛል ወንድሜ በናተ አባባል ጌታ ይባርክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤
ወንድሜ ተባረክ❤❤❤
አንተ ሙስሊምም ብትሆን ከእግዚአብሔር መንግስት አልራቅህም ። ምክንያቱም የወንድማችንን ምስክርነት መስማትህና መደነቅህ ቀላል ነገር አይደለም ።
❤❤❤
I can see your personal integrity. Thanks 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
ወንጌላዊ ያሬድ የዛሬ 27 ዓመት ገደማ ቀጠና ሁለት ምሽት ኤፌሶንን ስታስተምር እየተጠበክ ከሌላ አገልግሎት እየሮጥህ ትደርስ ነበር
ዛሬም ትሮጣለህ እግዚአብሄር እልፍ ዘመንና ጉልበት ይጨመርልህ::
እግዚአብሔር ይመስገን
I remember that time, too.
ወይኔ አምላኬን እንደገና በብርቱ አጥብቄ እንድወደውና እንድፈልገው ውስጤን ሞልተኸዋል😢ሁለቱንም ያንተን ምስክርነቶች ስሰማ የመንፈስ ቅዱስ ናፍቆት ውስጤ ይገባል።❤ምሪት ድምፅ እርሱን ማስቀደም❤...በጣም ወድጄሀለው።እግዚአብሔር ይባርክህ።🙏❤❤❤
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በእውነት ሕይወትህ ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆነ አገልጋይ ነህ። ጌታ ፅጋ እና ዕድሜ ይጨምርልህ።
Amen 🙏
Evangelist ያሬድ በጣም የምወ ድህ የጌታ አገልጋይ ነህ, ጌታ ይባርክህ
Thank you
አቤት ጌታ በሰጠህ wisdom and revelation እደነቃለሁ። አሁንም ጌታ ያለምልምህ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድም ያሬድ ጥላሁን ገና ጌታን በተቀበለ በ፯ተኛው ቀን ኤፌሶንን መፅሃፍ እንዳካፈለኝ አስታውሳለሀ ። ከ ፮ አመት በኃላ ወደ ጂቡቲ ሲመጣ
በአገልግሎቱ ተፎካካሪ እና ቀናተኞች የተነሱበትን ወቅትም እንደነበረ አስታውሳለሁ ። እርሱን የተቃወሙት በሙሉ አንዱም በአገልግሎት የተነሳ ሰው አለመኖሩም አይቻለሁ ።
ወንጌላዊ ያሬድ ጥንቅቅ ያለ ንሮ ለመኖር የመከረህ ጌታ ይባረክ!!
አሜን
አሜን❤
በህይወቴ ከማከብራቸው ሰዎች አንዱና ዋናው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ነው ህይወቱ ብቻ ይማርከኛል ትሁት ድንቅ አስተማሪ በትዳሩ ታማኝ ጌታን የሚፈራ ልዩ ምሳሌ የሆነ ሰው ነው እግዚአብሔር ከሰጠክ ራዕይ ጋር እኛም ከጎንህ ነን በርታልን ያሬድዬ ዘማሪ መላኩ ደመላሽ ነኝ ከላስቬጋስ ቀድሞ ኢትዮጵያ ሙሉወንጌል ሐ መዘምራን ውድድድድ ተባረክልን
Thank You 🙏
እንዴት መታደል ነው በመንፈስ ቅዱስ ምሪት መኖር!
እውነት ነው
በትክክልል❤❤❤❤
ወንድም ያሬድ በልጅነትህ ለተረዳኸው እውነት ዘመንህን ሁሉ ሰጥተህ በከፍታ ያኖረህን ጸጋ ሳስብ እደነቃለሁ። ጌታ ይባርክህ❤❤❤
አሜን
እግዚያብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ
የምትሰብከውን እየኖርህ የምታሳይ አገልጋይ
ነህ ተባረክ በአንተ ብዙ ተጠቅሜአለው
Thank you 🙏
እውነትም ሰማይ ቲዮብ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ ቲዩብነው የሚመሰክሩት ሰዎች ምንም interruption ሳይኖርባቸው ተረጋግትው በነፃነት ሃሳባቸው በጥያቄ ብዛት ሳይምታታባቸው ሲመሰክሩ እንዴት ደስ ይላል
ይብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን። thank You for watching.
ወንጌላዊ ያሬድ በ ትግራይ ክልል ስለ ነበረህ አገልግሎት ሰፋ ያለ ምስክርነት ብትሰጥ እንዴት ውስጤ ይረካ ነበር። ድሆችን የመርዳት አገልግሎትህ ደግሞ ኢ.ያን ሙሉ ያጠቃለለ ቢሆን እንዴት ደስ ይለኛል። enameseginalen tebarekilign ❤🙏🏽
Thank You for watching
ዋናዉ መሬ መንፈሰ ቅዱሰ የሚመራዉ ህይወት ደሰ ሲል ንግግር ደሰ ሲል ወንጊላዊ ያሬድ።
Thank You 🙏
በጣም የተወደደ እግዚአብሔር በአክብሮት የሜገልግል በንፅና በቅድሰና የምትኖር አገልጋይ ዘር ይባረክ።
አሜን
የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናት ህይወቱን የሰጠ እውነተኛ የቃሉ ወዳጅ...ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዶ🙌🙌😍
Thank You 🙏
በትክክል ገልፀሽዋል እህቴ!
“መንፈስ ቅዱስ አብሮን እንዲኖር ነው የተሰጠን” አሜን
አሜን
አሜንንንንን
ዛሬ ጠዋት በእውነት ያንተ ትህምርቶችንና እንዴት በእርጋታ እያንዳንዱን ፍደል ሀረግ ዘርዝረህ ብዙ ማብራሪያ ሰጥተህ እንድገባን የእግዚአብሔርን ቃል የሚታስተምርበትን እያሰብኩ እግዚአብሔርን ስለ አንተ ስባርከው እድሜ ዘምርለት ዘመኑ ይባርክ እያልኩ ስገረም ነበር ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ዳዊት ፋሲልን ጋብዙልን እስቲ ህ ❤
እሺ እናቀርበዋለን።
አቤት መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ፍቺ አንደበቱላይ ያኖረለት ትልቅ የቤተክርስትያናችን አስተማሪ❤
priase God
እባካቹህ የወንጌላዊ ያሬድን ድሆችን የመርዳት ራዕይ በኔም ውስጥ ስላለ እንዴት እንደምተባበረው መንገዱን ባውቅ እርዱኝ በምችለው ላግዘው እና ልተባበረው እፈልጋለሁ?????
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርቶችህ በጣም ተጠቅሜያለው ፀጋውን ያብዛልህ
Amen 🙏
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ testimony ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
ተባረክ !! መንፈስ ቅዱስ ወዳጅህ መሆኑን ትህትናህ ራሱ ይመሰክራል ፡፡ እውነት ነው መንፈስ ቅዱስ አካል ነው ልክ እንደ አብ እንደ ወልድ የተሰጠን ፡፡
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚያቤር አብዝቶ ይባርክህ ያንተን ትምህርቶች በሲዲ ነበር የሰማሁት ገና ጌታን መቀበሌ ነበር በትክክል ስለ ክርስቶስ እና ክርስትና ስለመንፋሳዊ ህይወት ብዙ ተምሪያለሁ ጌታ አሁንም ከዚ በላይ እንድታገለግለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ❤
አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተረጋጋ የእግዚአብሄር ሰራ።
Thank You for watching
በጣም ደስ የሚል ምስክርነትት ልቤ ሀሴት እያረገ ነው የሰማሁት wow
እግዚአብሔር ይመስገን
Yared is honest, responsible and and decent. He really lives Christianity.
Thank You for watching
God bless you wongelawi Yared! and Semay tube, you r the best!
Thank You 🙏. We appreciate.
betaaaam desss yilal tlk ewket new yaschebetgn geta yibakchu
Amen 🙏
❤ወንጌላዊ ያሬድ እንዴት አድርገ እንደምወድክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ ይባርክ ከኔ እድሜ ቀንሶም ይጨመርልህ
ባንተ አገልግሎት ብዙ ተምርያለው አንተ እግዚአብሔር ዘንድ ለእኛ በረከታችን ነህ እፍፍፍ❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እንካን የኔ ወንድም ሆንክ በጣም የሚገርም ሂወት ነው በጣም የሚገርመው እኔ አልጨምርም አንተ ተጠጋ የሚለው ቃል ልቤን ነካው ያሬድዬ ዘመንህ ይለምልም ከነቤተሰብህ
Thank You 🙏
የእግዚአብሔርን ቃልና መንፈስ ቅዱሳን ከሁሉ በላይ መስማት መታዘዝና በተግባር ላይ ማዋሉ ይሄ ዋናው በምድር ላይም ሊያኖርን የሚችልና በላይ በስማይም ወደ ዘላለም ሕይወት የሚያደርስ መሆኑን ከዛሬው ከወንጌላዉ ያሬድ የሕይወት ምስክርነት የተማርኩት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች በብዙ እየተማር ነው ያለነው።
እናመሰግናለን።
❤❤❤❤❤❤❤ ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ወንድሜ
"ኦ እኔ አልጨምርም አንተ ጠጋበል" ጥንቅቅ ያለ ህይወት ጸጋ ይብዛልህ ያሬድ! ደማስቆዎች ተባረኩልኝ!!!
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክሽ
@@Encounter_ አሜን!
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
አሜን
ሰማይ ትዩብ በጣም ተባረኩልኝ በጣም ድንቅ ነው
እናመሰግናለን ።
What a wonderful life! A life well lived with the Lord. Life with Jesus is beautiful!
ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ፤ በእዉነት በጣም እድለኛ ሰዉ ነህ፤ ለእኛም እንደ መሻታችን ያንተን ፀጋ እና ምህረት ይሰጠን፤፤አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነዉ፤ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ……!!
Amen 🙏
መንፈስ መቅደሱ ለሚታመኑበት ሁልጊዜ እደሚመራ በጥቂቱም በትልቁም አብሮ እንደሆን ይህ testimony ምስክር ነዉ !! ያስቀናል!!
Thank you for watching
በእውነት ድጋማ ጌታን እድቀበልና ንስሃ እድገባ አድርጐኛል ምክንያቱም ከጌታ ጋር ነኝ እያልኩ ፍቃዴን እያደረኩ እዳለ ተረድቻለው ዘመንክን ይባርክ ❤❤
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ብዙ ነገር አስተምረኸናል።❤❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏
አቤት የእግዚአብሄር ልጆች ደስ ሲሉ ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ ወንድማችን ተባረክ ተምሬብሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you for watching
ወንድም ያሬድ በአገልግሎትህ ሁሉ ተባርኪያለዉ ❤❤❤ በአንተ አገልግሎት ህይወቴ ተሰርቷል
Thank You for watching
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክህ ወንድሜ ያረድ አቅራቢዎችም ተባረኩልን ይብዛላችሁ
እናመሰግናለን።
የእውነት ዘመንን ሁሉ ጌታን እያዳመጡ እና እየታዘዙ መኖር ምንኛ አስደናቂ መሰጠት ነው። ወንጌላዊ ያሬድ ያንተ ተማሪ በመሆኔ ጌታን አመሰገንኩት።
ክብር ለእግዚያብሔር።
ያሬዱ ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ያስቀመጠውን ማስተዋል ሳስብ እግዚአብሔር ያሬድን እንዴት ይወደዋል እላለሁ ለኔ ደግሞ ድንቅ ወንድም ነህ እንወድሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
እንደተናገርከው ህይወትህ እንደዛ ነው....ናዝሬት ሙሉወንጌል በልጂነቴ ነው የማውቅህ....እንዳንተ አእማድ የሆኑ የወንጌል ቅሪቶች ስላሉ ጌታ ይባረክ!!!
Happy Anniversary Evangelical Yared
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው ጌታ የረዳህ ዘመኑን የመጠነ ምሰክርነት ነው ጆሮ ያለው ይሰማ ወንጌል ወንጌልን ሸፋነው ዘራቸውን አየሰበኩን ባለበት ዘመን ግዜውን የጠበቀ ምሰክርነት ተባረክ
ድንቅ ህይወት የሚንጠባጠብበት ምስክርነት!!
ዋው በዚህ ቃለ መጠየቅ ትልቅ ያተረፍኩት ነገር ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለኝ ግንኙነት ማጠንከር እንዳለብኝ ቀርቶልኛል ተባረኪ ወንጌላዊ jared
እጅግ በጣም ነው የተባረኩበት!!!!!
Stay blessed!!!!!
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን። አሜን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የምወደው መጋቢዬ ነው ወንጌላዊ ያሬድ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏
Thank You for watching
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን እጅግ አስተማሪ የሆነዉን የህይወት ታሪክህንና የአገልግሎት ጅማሬህን እንዲሁም በአመታት ዉስጥ የተጓዝክበትን የህይወት መንገድ (ጌታ አንተን የመራበትን) በጥሩ ቋንቋና ጆሮ በሚገቡ ቃላት አዋዝተህ በታላቅ ትህትና ስላጫወትከን እናመሰግናለን።
የ 'semay tube' ስለድንቅ አቀራረባችሁና ስለምታቀርቧቸዉ አስተማራ ሰዎች እያመሰገንኳችሁ ፤ ነገር ግን ለእንግዶቻችሁ የምታቀርቧቸዉን ጥያቄዎች በተመለከተ እንደዉ በደንብ ብታስቡበትና ብትዘጋጁበት ብዬ እመክራለሁ ። "መንፈስ ቅዱስ ላንተ ማን ነዉ?' 'ኢየሱስን ትወደዋለህ ወይ?' የሚሉ ጥያቄዎች ጥሩ ጥያቄዎች ናቸዉ ብዬ አላምንም!!
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ያክብርልን ስለ አስተያየቶ። ወደፊት የተነሱትን አስተያየቶች እንገመግማለን። stay Blessed.
የእግዚአብሔር ሰው ,ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
ወንጌላዊ ያረድ,ፀልይልኝ ዝናሽ ነው ስሜ❤
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ በብዙ ይባርክህ
Whoa guys! He changed my whole perspective about the Holy Spirit and also how we have to serve the people in need in this world. It blew my mind. May God bless you with many more. Hopefully you guys will invite Prophet Tilahun Tsegaye one day. I love how he preaches about Jesus.
Thank You for watching. Stay blessed
@@Encounter_ Absolutely! Same to you all as well.
ሰይጣን የጌታ ክብር የሚገለጥባቸውን ሰዋች ለማጥፋት ሁልጊዜ ይተጋል ግን ለዘለዓለም አይችልም ስለዚህ መምህር አሰግድ አይዞህ በርታ የዳዊት አምላክ ከአንተ ጋራ ነው።
Dear brother yared, We are waiting for the book!
wow ምን ጌታ የመረጠከ ጌታ የወደደዉ ሥነሥርአት ያለክ ወንድም ኑርልን
አሜን
We love you yaredo❤❤
Thank you for watching
Your love for Jesus is genuine, its contagious. Geta abzto yebarkeh
Amen 🙏
Evangelist Yared! Thank you for sharing your life story openly. Very impressive and full of knowledge told with wisdom! 👌
Glad you enjoyed it!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባረክ
" የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።"
(2 ጢሞ 3: 16-17)
Huge respect for you yared!!!!
A true man of jehovah❤
ድንቅ እስተማሪ ምሥክርነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤
Amen 🙏
Wow what a blessing,To let hollyspirt guide your life ,you are living a peaceful life !!!
Thank you for watching
በጣም ተባርከሀል!
Thank You for watching
Wow Amazing life experience and testimony God bless you Wenglaw!!!I l learned so much !!
God bless you yared tilaun.
Amen 🙏
ከቃለምልልስ ይልቅ የሚገርም ትምህርት ነው ብል ይሻላል መንፈሳዊ ብስለትን ሳስብ "ፀጥታ" ራስን መግዛት ቀድሞ ይመጣብኛል ለዚህ ዘመን ሩቅ የሆነ ባህሪ ! የቀደሙ የዕምነት አባቶች ለዚህ ምሳሌም የህይወት አርሃያ ይሆኑናል ወንጌላዊ ያሬድ ላይ ያየሁትም ይህን ነው እርሱ በአብዛኛው እንደሚያተኩረው በአህምሮ መታደስ በባህሪ ማደግ ትምህርቶቹ ጋር የሚኤድ ማንነት እንዳለው ንግግሩ ይገልጣል ። መንፈሱን የሚገዛ ከተማን ከሚገዛ እንዲበልጥ መንፈሱ የረጋ ጌታውን ያላቀ ከዚህ አለማዊ ቅራንቅቦ የተፋታ ላቅ ያለ ፍለጋ እንዳለው አስተውያለሁ ተምሬበታለሁ ። ቸርች ስለመክፈት ያነሳት ጥቂት የምትመስል ቃል ብዙ ሐሳብ ተሸክሟል አዲስ ጌታ የሰጠው ራዕይም ለብዙ ክርስቲያን ማንቂያ ነው ዕምነትን በስራ መግለጥን ያስታውሳል ። ጠቃሚ እና አንቂ የመንፈሳዊ ሰው መንፈሳዊ ትምህርት ነው ያሬድ በብዙ ተባረክ ፀጋ እና እውነት ይብዛልህ ።
Amen 🙏
Tbarku
Thank You 🙏
Hmmm geta yemesgen huley ymemeker ❤abet ybezoche cheger new. Betam des ymel yhewet mesekerenet. Ygeta sew zemeneh ybareka.
Thank You for watching
interesting testimony eva. yared God blessu love ur teachings pure gospel teachings long and blessed years
እግዚያብሔር ይመስገን።
ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር እየሰራችሁት ባለው ስራ ይባርካችሁ። ወንጌል ይቀጥላል
Amen 🙏
Waaaaaaaaaaw praise God,,,,you are blessed,,,, thanks for sharing,,,, bless you more and more,,,,, inameseginalen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
ወድሜ ተባርክ አተ እዳልከዉ በአካዉት ግዝብ አሰገቡ እያሉ ደሀዎች አበድሩን እያሉ ለጆቻቸዉ ደቦ መገዣ ሰይኖራቸው ይሯሯጣሉ እጥፍ ሆኖ የገባላችኋል እያሉ የሚያታልሉ ናቸው የበዙት
ይገርማል ተባረክልኝ፡፡
እናመሰግናለን
Thank you Dear Yared for hosting yourself . Enquan exist aderek. Love❤
ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት የለም:: ጌታ ይባርክህ ወ/ዊ ያሬድ ህይወቴን የቀየረ ማለት ትክክለኛውን ዕውቀት በክርስትና እምነት የተረዳሁት እግዚአብሔር በአንተ በኩል በገለፀው መንገድ ነው::
Thank You for watching
Television ጣቢያ ብኖርህና የኢትዮጵያ ህዝብ አማኙ ያንተን ትህምርት እና ያንተን አይነት ስር እንድንሰድ የሚያደርጉን ትህምርቶችን ሃያ አራት ሰዓት ብንሰማ በጣምምም ደስ ይለኝ ነበር የቴሌቪዢን ቻናል እንድኖርህ እፀልያለሁ ወንጌላዊ ያሬድ
ታገሠች ጸልይ ጌታ ቸር ነው::
እግዚአብሔር ይባርክ❤
Spirit of God the extreem gift of God
Thank you father in a name of Jesus.
አግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም መልካም ፕሮግራም ነው ምታቀርቡልን♥️
😊❤❤❤ የወንጌል አርበኛ!!
Thank You for watching
Tebareku 120K endiheba emegnalehu geta kenantega yehun
Thank You 🙏.
Lord Jesus Christ is the life, the truth and the way. As he says
Praise God
Amazing and life changing! God bless you more and more.
Praise God
Begugut stebkew ☺️
Thank You 🙏
Waw you are blessed
Amen 🙏
ወድማችን❤❤❤ዘመንሖ ይጨምር❤ይድሮ ጴዋሎሶች ጌታ ከመውደዳቹ የተነሰ አላገባም ትሉ ነበረ❤❤❤
Thank you for watching
ዋውውው🎉 ወንጌላዊ ያሬድ ታድለህ! በቃ ታድለህ !! "አልኩህ እኮ 🎉እንኳንም ጌታ እረዳህ ያገኘህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ያለፍክበት ዳገትና ቁልቁለት ህልም ሆኖ ሲተረክ ሲያልፍ አሁን ላይ ምን ይሰማህ ይሆን? ብዙ አስተማርከኝ፡ አከበርኩህ🎉ሰላምህ ይብዛልህ እስከቤተሰብህ❤
አሜን
Glory to God!
Amen 🙏
God bless you
Wendmachen yarde tbarkeln
አሜን
Slate Egzabher yimesgen.
Amen