"መቅደስ"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- በማመን የሚገኝ ህይወት
በ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን (Evangelist Yared Tilahun) ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ትምህርቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#እፎይታ #goldenoilministry #ያሬድጥላሁን #yaredtilahun #audiobook #Spotify #iTunes #TH-cam @Berhantube52 #devotional #amharic #christian #ethiopian
@abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily
በአንተ ውስጥ ሆኖ የሚያስተምረን የእግዚአብሔር መንፈስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ዘመንህ ይለምልም
Tebarek❤i
Good blesse
Tebarek ጸጋ ይጨመርልህ
ያሬዶ ❤
Wongelawi geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽
God bless you
አሜን አሜን ተባረክ ያሬድዬ❤
የሚገረም ነው ሁል ጊዜ በሰማሁህ ቁጥረ የሆነ ነገሬ ተስተካክሎ ነው ምጨረሰው ቪዲዮውን ተባረክልን ::
Wow what an amazing teaching… May God bless you more and more our dear brother🙏🏾🥰🥰
Grum tmhrt new yarado. Ye,egzabher qal sigelex ,lenebs desta ysetal.
egzabhar megelexun yabzalh.
egzabhar ybarkh.
"የቃልኪዳኔን ጨው ከመስዋዕቴ እንዳታጎድል " ። "ጨው በፀጋ የተሰጠን የክርስቶስ ህይወት ምሳሌ ነው"። የክርስቶስ ህይወት ፕሪዘርፍ ነው የሚያደርገው። ጌታ ሆይ እኔነቴ በፀጋ ይዋጥ፣ የእለት እለት ኑሮዬ በጨው ይቀመም፣ ኑሮዬ ሁሉ የክርስቶስ ህይወት በውስጤ ከመኖሩ የተነሳ ላንተ የማዕዛ ሽታ ይሁንልህ!! ጌታ እለት እለት ፀጋውን ያብዛል ወንጌላዊ ያሬድ።
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ስለ ሰጠኸኝ እልፍ ውገኖች🙏🙏❤❤❤❤
ቃሉ በተገለጠ ልክ ከእውነት ምን ያህል እንደራቅሁ ራሴን አያለሁ።
በቃሉ ከእምነት ወደ እምነት ካላደግን እንጠፋለን። ያሬዶ የሚያሳድገውን በአንተ ስለሚገለጠው ቃሉ ጌታን አከብረዋለሁ።
እንኳን ቃሉን ወደድክ፡
ልዑልም ቃሉን ለጠ።
ለእኛም ተረፍክ፣❤
Ufff Geta Eyesus birrrrk yargih.. kezih belay Tsegawn yichemrilh... Minale Kuch biye kante Tsegawn bikafel
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah ❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬዱ 🙏🙏🙏
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ።
geta yibarkh in God Liove We Love You Evangelist Yared Tilahun. God Gives His Grease Abandently.
Amen amen እየጨመረ እየጨመረ ይለምልም❤🙏🏽
አሜን አሜን❤❤❤❤
Hule lela Megelet Hule AdaAddis Megelet. Egeziabher yibarekeh Yaredo
Psalms 69 አማ - መዝሙር
9: የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና፥
የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና።
Amen amen amen God bless wengelwi Yared thank you 🙏🙌🙏
Waiting for part two
Amen! Kale hiwot yasemalen
Amen 🙏 what a blessing
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍
Bless you...... Its very difficult to identify which video is part one , two , ..... could you well title it. Thanks
የምታገለግልበት ቤ/ክ የት ነው?