የወር አበባ ከመቅረቱ በፊት የሚከሰቱ የእርግዝና የመጀመሪያ 1 ሳምንት ምልክቶች| Early sign of 1 week pregnancy| ጤና| Health

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 892

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +171

    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ላይክ እና ሼር በማድረግ ይህን ጠቃሚ የጤና መረጃ ለበርካቶች አስተምሩልኝ! አመሠግናለሁ🙏

    • @ethiopiabeuti5493
      @ethiopiabeuti5493 2 ปีที่แล้ว +7

      ሠላም ዶክተር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +3

      ማቆም መቻል አለብሽ ፅንሱ ላይ አደጋ አለው ሙሉ በሙሉ! እፅ እና ፅንስ ፈፅሞ አብረው አይሄዱም የፅንስ ጉድለቶች ይከሰታሉ ፅንሱ ሊወርድም ይችላል። ስለዚህ ለማቆም መሞከር አለብሽ። ብዙ ለማውራት አይመቸኝም ኮመንት ስለሆነ በተቻለሽ መጠን አቁሚ!

    • @bizuneshdibabatube3793
      @bizuneshdibabatube3793 2 ปีที่แล้ว +3

      እኛም እናመሰግናለን ዶከተር እኔ ልጅ በመፈለግ ያልሄድኩበት ህክምና ያለም እኔም ሆነ ባለቤቴ ምንም ችግር እንደሌለን ተነገረን እባክህ ዶከተርዬ ምን መድረግ አለብን እኔ በጣም ተስፋ እየቆረጠኩኝ ነው 💔

    • @ትዋህዶ
      @ትዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ዶክተር

    • @azezahazezah2015
      @azezahazezah2015 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እኔ ለሁለት አመት ከሁለት ወር በላይ ግንኑነት ሳላደርግ ከቆየሁ በሀላ የእርግዝና መከላከያ ተጠቅሜ ግንኙነት ፈፅምኩ በሳምንቱ የተወሰነ የወር አበባ የመሰለ የተወሰነ ደም አየሁ እና እረግዝና ይፈጠር ይሆን እባክህ መልስልኝ

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 หลายเดือนก่อน +85

    ወይኔ እርጉዝ ነኝ ደስ ሲል አላሀምዱ ሊላ በሰላም 2ት ያርገኝ ያረብ ጤነኛ ሶሊህ ልጅ ይወፍቀኝ❤

    • @eeee3810
      @eeee3810 9 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን የኔውድ እኔም እርጉዝነኝ አላህ ጤነኛ ልጅና በሰላም እድንወልድ ያርግልን❤

    • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
      @ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@eeee3810 አሚን ውዴ😘

    • @Sifan-u5o
      @Sifan-u5o 2 หลายเดือนก่อน

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 หลายเดือนก่อน

      ህልምሽን ያሳካልሽ ❤

  • @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
    @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ ปีที่แล้ว +32

    አመሠግናለሁ ዶክተር በጣም ስከታተልህ ነበር የከረምኩት ዛሬ ምርመራ አድርጌ አረጋገጥኩ ያረብ ጤናማ ልጅ ለኡማው ጠቃሜ መልከመልካም ቆንጅየ ልጅ ይሁንልሽ በሉኝ ደስስስስ ብሎኛል ፈሊላሂል ሀምድ

    • @AbuKhaled-i2j
      @AbuKhaled-i2j ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ አላህ ጤነኛ እና ሷሊህ ሀፊዘል ቁርአን እና ለኡማው እናለሀገሩ ጠቃሚ የሆነ ልጅ ያድርግልሽ

    • @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
      @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ ปีที่แล้ว +1

      @@AbuKhaled-i2j አሚን ውደዋ ጀዛኪሏሁ ኸይራ🌹

    • @seadah1916
      @seadah1916 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ አላህን የሚፈራ መልካም ልጅ ያድርግልሽ

    • @UaeKfn-rj4yp
      @UaeKfn-rj4yp ปีที่แล้ว

      ማአ ሻህላ ለኝም ዱሀ አርጊ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 หลายเดือนก่อน

      አልፍ አልፍ መብሩክ ደስ የሚል ደስታ ነው መጨረሻውንም ጥሩ ያድርገው

  • @Fatma-x7t7m
    @Fatma-x7t7m 3 หลายเดือนก่อน +34

    ያርቢ ልጅ ይስጥሽ ብላቹሁ ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢

    • @lubabasied2265
      @lubabasied2265 2 หลายเดือนก่อน +2

      አላሕይስጥሽማር

    • @محلالنايف-ض3ق
      @محلالنايف-ض3ق หลายเดือนก่อน

      አላህ ይወፍቅሺ ውደዋ

    • @SamsungA13-k8v
      @SamsungA13-k8v หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይስጥሽ

    • @fuadmeka5548
      @fuadmeka5548 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይፈቅሽ

  • @TizTa-e5i
    @TizTa-e5i 2 หลายเดือนก่อน +11

    አምላኬ ሆይ መታ አድርግልኝ 🤲❤

  • @FhjuFyhh
    @FhjuFyhh 8 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ምን ይሳንሀል ለአንተ 🙏 የመጀመሪያ ወር ላይ ነኝ ❤😊😊

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 ปีที่แล้ว +261

    🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍አልሃምዱሊላህ ምስቴ አርግዛ ነው ባቃ

    • @tsegakebede6185
      @tsegakebede6185 2 ปีที่แล้ว

      እርግዝና እንድት ቴስት መድረጉ እንችላሌን

    • @tsegakebede6185
      @tsegakebede6185 2 ปีที่แล้ว +1

      እቤት ውስጥ

    • @dgytst406
      @dgytst406 2 ปีที่แล้ว +9

      እግዲህ ጎበዝ አባት መሆን አለብህ

    • @bbnnn2725
      @bbnnn2725 2 ปีที่แล้ว

      @@tsegakebede6185 ከፍርማ ማያ ገዝተሽ

    • @getawtamene1508
      @getawtamene1508 ปีที่แล้ว

      ገ"""'§

  • @HiwotketemaHiwi-qw7hs
    @HiwotketemaHiwi-qw7hs ปีที่แล้ว +9

    በጣም አመሰግናለው ጨንቆኝ ነበር ትንሽ ደም እፈሰሰኝ ነበር ሊወርድብኝ መስሎኝ ነበር

    • @AbebechYirga
      @AbebechYirga 6 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ብትይ

    • @Helu-t5l
      @Helu-t5l หลายเดือนก่อน

      አረ እኔም እንደዚህ ሆኖብኝ ተጨንቄነበር

  • @Etholove2
    @Etholove2 ปีที่แล้ว +4

    የወር አበባ መቶ በአምስት ተኛው ቀን ግኑኝነት አረገን ነበር ከባለቤቴጋ አወን ግን አንተ የነገርከን ምልክት ይሰማኛል አብሶ ሆዴ የተወጠረ ይመስለኛል ቁርጠት አውንም አውንም ሽንተ ሽንት ይለኛል በጣም ድካም እና እንቅልፍ ይሰማኛል በችል ከአልጋ ባልወርድ ደስ ይለኛል እና አውን እኔ ነብሰ ጡር ነኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @frdinarimu4243
    @frdinarimu4243 2 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ዶክተር እነዚህ የጠቀስካቸው ምልክቶች እኔም ታይተውኛል

  • @siedhassen1054
    @siedhassen1054 2 ปีที่แล้ว +49

    አልሀምዱሊላ አባት ልሆን ነው በቃ ደስ ሲል

    • @Hነኝ-l9v
      @Hነኝ-l9v ปีที่แล้ว +4

      ማሻአሏ ያረብ እኔም እናት መሖን በጣም ናፍቆኛል ዱአ አድረጉልኝ

  • @Yemitefera2121tefera-pc1ew
    @Yemitefera2121tefera-pc1ew ปีที่แล้ว +2

    setasereda betam gobez nk...Doye....gen en Infaction betam yasechegeregnal...ena eregezenan yekelekel yehon?selecenekegn new doctr....

  • @MeskeremmaberaergoMesi-yd9qr
    @MeskeremmaberaergoMesi-yd9qr ปีที่แล้ว +1

    Selam docter kagebaw 4 were new mnm neger alitekemim gn alaregezikum chigiru mn yihun chenkongal??

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 9 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉❤❤❤በትክክል እናመስግንለን🎉🎉

  • @FatiumaHabshi
    @FatiumaHabshi 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ደም ከወር አበባዬ ሌላ ሁለተዬ በአንድ ወር ውሥጥ ፈሶኛል ግን የወር አበባዬን ጨርሼ በአንደኛው ቀን ደም ፈሠሠኝ ነገር ግን የወሊድ መቆጣጠሪ እጠቀማለሁ ሆዴ ይጮሃል በግራ ጎኔ ይገለበጣል በጣም ያጉረመርማል ደግሞ በግራ ጎኔ ብቻ ነው ግን ከወር አበባዬ ጋር ለጥቆ አንደዬ 5ቀን አልፎ አልፎ ፈሶኛል ለጥቆ ደግሞ በዚሁ ወር ሁለተኛው ደግሞ በ19 ቀኔ መልሶ መጣ ግን አሁንም የወሊድ መቆጣጠሪያ አንድ ቀን ብቻ ወስጃለሁ

  • @ZeharaMifta
    @ZeharaMifta 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር የወር አበባ ከቀረ ዛሬ ሶምንት ነው ግንኙነት አድርጌለው ዛሬ ደም አየሁ እና ፈራሁ

  • @samaskiya1884
    @samaskiya1884 ปีที่แล้ว +7

    የወንድ የዘር ፈሳሽ (spurm) ማነስ ፣እና ግፊት (pressure) ማነስ መንስኤው እና መፍትሔው ምንድነው ?

  • @Judiaamrel
    @Judiaamrel 11 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Doctor Siluhum nger Thankyou
    ene ginegnunet yarkute pariod lay eyalw nber keza emrgency pills wosdiku ke 3 kin behala dem meses jmre kese eyale demu festu chmre ena ye wore abeba simtabign yalew aynet pain ena feeling tesemagn yemfesegnm demo eybeza nw yiha ye min miliket nw ebakih Doctor melisilgn ye Erigizina lihon yichilal??

  • @mesesrtkabade9991
    @mesesrtkabade9991 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Dr.

  • @eyhas
    @eyhas 23 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ለእኔም ፀሎት አድርጉልኝ በእየምነታቹሁ❤❤❤❤ ፎሶሊት አሲድ እየወሰድኩ ነው ሁለት ሳምን ሁነኝ ከጀመርኩት ❤❤❤ መጠቀም ካቆምኩት ሶሶት ወረ ሆነኝ ግን ሁለት ጊዜ የወር አበበየ መጧል

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 ปีที่แล้ว +20

    በርታልን ዶክተር እናመሠግናለን ያላወቅነውን እናውቅበታለን ሼርርርርርርርር ላይክ አርጉ እናበረታታው

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላሂ እኔም የልጅ አባትልሆንነው❤❤❤❤

  • @DMEYEKiTGRAY
    @DMEYEKiTGRAY 2 ปีที่แล้ว +3

    አናመስግናለን ጥሩ ትምህርቲ ነው ውንድሜ ♥♥👈👏👏👏

  • @jamalabduu1857
    @jamalabduu1857 ปีที่แล้ว +15

    ዶክቶረየ አላምዱሪላህ አረገዝኩ

    • @ፋቅር-ቘ6ቘ
      @ፋቅር-ቘ6ቘ 9 หลายเดือนก่อน

      እሰይ❤

    • @medi-nk8yg
      @medi-nk8yg 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይባርክልሸ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተር 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @henokchenkush8817
    @henokchenkush8817 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku eg'r abisto yibarikachu

  • @FatiEndrs
    @FatiEndrs ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ እናመሰግናለን

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 ปีที่แล้ว +5

    Enemesaginln Doctor 🙏 🙏

  • @mahlttadsse8197
    @mahlttadsse8197 ปีที่แล้ว +1

    ትንታኔህ ደስ ይላል ተባረክ ።ሲረገዝ ልብ ምት ይዛባል ?

  • @comceilo8934
    @comceilo8934 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዶክተር

  • @ababinatasama3197
    @ababinatasama3197 2 ปีที่แล้ว +20

    ዶክተር እጅግ አመሰግናለው ይህ ለኔ ነው 🙏

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +2

      አመሠግናለሁ🙏

    • @bezaasrt9403
      @bezaasrt9403 2 ปีที่แล้ว +2

      @@healtheducation2 Dr silki yinoral felgenaw pls

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @SenayitMitiku-e3n
    @SenayitMitiku-e3n 9 หลายเดือนก่อน

    Dokiter giniygunet sayidereg miregazibat agaxami mindinaw please

  • @MahletGebru-w4d
    @MahletGebru-w4d ปีที่แล้ว

    Doker yonse ebke Batam tachanikalawu Hakim bate hja erguze nshe alugn gen ahun tenshe dame eyatasasagn nw ebakhe malse setagn

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ፡በረታ ትክክል ነህ

  • @fikirtegetachew4558
    @fikirtegetachew4558 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr.

  • @sofisofiya-hj5lu
    @sofisofiya-hj5lu ปีที่แล้ว

    Waw so you are brlinyent tnxs for every thing

  • @ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ
    @ኪዳነምህርትእናቴ-ዠ2ተ 2 ปีที่แล้ว +13

    ስላም ዶክተርዬ ያንተው ተከታታይ ነኝ በርታልን ፔሬዴ ሊመጣ 12 ሲቀረው ሆዴን ያመኛል ፣ ያቅለሸልሽኛል፣ ሆዴ ያብጣል ተባበረኝ ዶክተርዬ መፍቴውን በእናትህ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +9

      ሰሞኑን በሰፊው አስተምራቹሀለው!

    • @ፈትያቲዩብ
      @ፈትያቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 እሺ

    • @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
      @ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ ปีที่แล้ว +1

      እባክህ መልስልኝ ሀይዴ ሊመጣ ሲል ገና 15&10ቀን ሲቀረው በፍፁም እቅልፍ ይነሳኛል በጣም ያበሳጨኛል የቅልፍ ማጣት መሥኤው ምድን ነው እሄም በቅርብ ነው የጀመረኝ ቢንስ አንድ አመት ቢሆነው ሌላው ልክ ፔሬድ ሊመጣ ሲል ግንኙነት ከተደረገ ቀኑን ገፍቶ የሚመጣበት ምክኒያቱሥ ምድን ነው?ሌላው ከፀዳች 4ቀን በኋላ ግንኙነት ብታደርግ ይረገዛል ወይ በአሏህ ፍቃድ??

  • @selamsimbo7661
    @selamsimbo7661 ปีที่แล้ว +1

    Thank you doctor.

  • @genettessema1970
    @genettessema1970 ปีที่แล้ว +6

    እንናመስግለን ዶክተር🙏

  • @saratube7323
    @saratube7323 ปีที่แล้ว +4

    ባንድ ሳምንት እንዴት ይታወቃል እኔ በሱስት ወሪ ነዉ ያወኩት😊

  • @SeEs-m6n
    @SeEs-m6n ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በተደጋጋሚ ሁለቴ ወረዶብኘል ችግር ሊፈጥር ይችላል እንዴ ዶ/ር እበክህን መልስልኝ

  • @MisraqAmare
    @MisraqAmare ปีที่แล้ว

    Doctor perede ka maxaa 20 qanuu naw ina ba 20 qanuu tamalisoo maxaa irgizina tafxroo yihon indee nigareny?

  • @alem-v5b
    @alem-v5b 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተሩ ያለው ሁሉ እኔጋ ታይቷል ግን በአራተኛው ቀን ይፈሳል የተባለው ደም እኔጋ ፔሬድ ሆነ አዝኛለሁ ፈጣሪ አልፈቀደውም

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ በፈጣሪሽ ተስፋ አትቁረጪ

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ በፈጣሪሽ ተስፋ አትቁረጪ

  • @KalkidanHabtamu-n1e
    @KalkidanHabtamu-n1e ปีที่แล้ว

    Tank very much d.r

  • @sideahmed2087
    @sideahmed2087 ปีที่แล้ว +2

    አመስግናለሁወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @doxatube-oe3gf
    @doxatube-oe3gf 8 หลายเดือนก่อน

    Inameseginalen doctor

  • @birtukangadisa4745
    @birtukangadisa4745 ปีที่แล้ว +2

    Thenkyou❤❤

  • @asterprensis8858
    @asterprensis8858 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @YeshiAmare-p5f
    @YeshiAmare-p5f 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ዳክተረ ያልከው ሁላ ምልክት አለኝ ግን ሽንት ላይ አያሳይም

  • @ልክየ
    @ልክየ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @ሉሉዩቱብ-ኀ1ሸ
    @ሉሉዩቱብ-ኀ1ሸ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ሽታ አለወይ የመተከል ደምፈሳሽ መልስልኝ

  • @denaitsidu8243
    @denaitsidu8243 2 ปีที่แล้ว

    Dokter ebtet yalkew mnu ga new ebtetu

  • @dytvhgfd2030
    @dytvhgfd2030 ปีที่แล้ว

    ስላም ደኩተር እኔ መደሀኔት ወስጀነበር ከባሌጋር ስገነኝ አሁን በሳምንት ጉሮሮየ ላይ ያቃጥለኛን ልቤን ቃይቃይ ይለኛን

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ
    @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ ปีที่แล้ว +3

    ዶክተረ በጣም እናመሰግናል እባክህ ግንኙነት ካረግን በሳምት እረግዝና ይፈጠራልደ ዲካም ውስጤን ጥሩአይሰማኝም

  • @KonjitGetachew-m2e
    @KonjitGetachew-m2e หลายเดือนก่อน +1

    እም ልክ መንታ ይስጠኝ

  • @tigistetiruye5741
    @tigistetiruye5741 14 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ የምልህ የወገብ ህመም አብሮ ይከሰታል ከፅንሰት ጋር አንድ ወር ከአስራ አምት ቀን አካባቢ ሆኖኛል

  • @kongitpetros1638
    @kongitpetros1638 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏🙏

  • @mehideredwan8889
    @mehideredwan8889 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክታር ጥያቄ አለኝ ከ ፔሬዴ
    በፊት ያሽንት መቀጠል አየሁ ምልክት ነው ?

  • @melattilahun9096
    @melattilahun9096 2 ปีที่แล้ว

    doctor ergznaw endetefetere dem mefses hulum set gar new weys andand set lay bcha new???

  • @halewyanesru5738
    @halewyanesru5738 11 หลายเดือนก่อน

    docter coca betam etetalew ena erguz ny cheger alew enda

  • @FekaduDebelu
    @FekaduDebelu 28 วันที่ผ่านมา

    Mekelakeya eya tetekemu margez yechalal indea

  • @faizifafi
    @faizifafi ปีที่แล้ว

    Selam dr ene yalkachew hulu semet nbergn gn be 23 kenu temlso met perd yihun min algebagnm

  • @nardoszewditu5699
    @nardoszewditu5699 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @KedirKebede-s3m
    @KedirKebede-s3m 10 หลายเดือนก่อน

    Dokter erguz set besnt gizewa new altrasawnd madreg yemtchilew

  • @YezinaSisay-jy9ef
    @YezinaSisay-jy9ef 8 หลายเดือนก่อน

    Selam Dr perde memta be 9 kena gengunt aderge postpul wesjalhu keza ke4ken bewal tensh tensh dem yefsgal

    • @YezinaSisay-jy9ef
      @YezinaSisay-jy9ef 8 หลายเดือนก่อน

      Yakilshalshgal benatki Mels tolo

  • @swiriyemklij6081
    @swiriyemklij6081 2 ปีที่แล้ว

    Merfe eyalek yregezal ende aremela belegn dr 3wer pereden almetam

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +1

    አናመስግናለን !

  • @eyhas
    @eyhas 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ ፎሶሊክ አሲድ እወስዳለሁ ከጀመርኩት 1ወር ሊሆነኝ ነው ❤❤❤ ሳይረገዝ በፊት መውሰድ አይቻልም የነበር❤❤❤

    • @foziajmal97
      @foziajmal97 3 วันที่ผ่านมา

      ይቻላል ውሰጂ እኔም እየተጠቀምኩ ነው እርግዝና ያግዛል

  • @fuadahmed5838
    @fuadahmed5838 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አላህ ይጠብቅህ ተባረክ አመሰግንሃለው

  • @ganatmarkos7461
    @ganatmarkos7461 ปีที่แล้ว

    Thank you D/r

  • @rahamaarsii8217
    @rahamaarsii8217 2 ปีที่แล้ว +3

    Wwwwwwwowowo thank you Dr 😊 🙏 💓

  • @mudaydibaba5769
    @mudaydibaba5769 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ

  • @zaynababdhullah
    @zaynababdhullah 7 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Dr.ine perede mato kaheda ba 10gnaw ken gingnunat areku b 31 bazignaw wer perede almetam irgzna lifexer yichlal wey ibakih atlefegn🙏

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ ድግል ሴት በመጀመሪያ ግንኙነት ታረግዛለች ዴ ኪኒናም ትጠቀማለች መልስልኝ ወይ የምታቁ መልሱልኝ

    • @biruktesfaye9808
      @biruktesfaye9808 7 หลายเดือนก่อน

      መዳኒትካልወሰደችእናፔሬድበትኽኽልየምታይከሆነእናፔሬድመጥቶከሄደከአምስትቀናትጀምሮእስከዘጠኝቀንከሆነታረግዛለች

  • @dinkineshwako6649
    @dinkineshwako6649 ปีที่แล้ว

    inameseginalen doktor

  • @protestantmezmur883
    @protestantmezmur883 2 ปีที่แล้ว

    Ere Doctor gin ene yerigizina mekelakiya tewegichalewu ye3werun gin eneziki negerochi andanidi negerochi endetenagerikewu newu min ladirigi

    • @EstifanaWeledgergs-wo2mn
      @EstifanaWeledgergs-wo2mn 11 หลายเดือนก่อน

      Azosh yene enat yagatemal esum endeza yaregal tsebayesh yekeyayeral yerebeshal ...

  • @ራሕመትእንድሪስ
    @ራሕመትእንድሪስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርመርፌተጠቅሜነበር፣ግብርስጋግንኙነትያደርኩት፣የተበላሸመርፌአላቺሑእንደእስኽኪንገርኝ

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር. ስለምትሰጠን መረጃ. በጣም. አመሰግናለሁ. እኔም. ግዴታየን. እወጣለሁ በላይክና. በሸር. በርታልን. ምትፓስታቸውን. እየደጋገምኩ. ነው. እማያቸው. አላህ. ይጨምርልክ. በርታ. ዶክተር. ጥያቄ. በናትህ. መልስ ልኝ. ፕሬድ. አይቸ ከጨረስኩ በኃላ. በ9. ነኛው. ቀን ግንኙነት. ቢደርግ. ይረገዛል. ማለት. በ 1. መቶ. በ5. ጨረስኩ 14. ቀን. ፈፀምን. ግን. ፈሳሹ ጨርሶ አልገባም. ይረገዛል. ? ፔሬዴ. አይዛባም
    ግን. አሁን. ላይ. በፈጸምን. በሳምንቱ. ጡቴን. ያመኛል. ሆዴን. ይቆርጠኛል. ፔሬድ ይሆን ማርገዝ ግን ፈልጋለሁ. በናትህ. መልስ ልኝ. አመሰግናለሁ ዶክተር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እንደምንነሽ Zahara እንደ የወር አበባ ዑደትሽ ይለያያል እሺ ስለዚህ ይህንን ቪድዮ ተመልከቺው!
      th-cam.com/video/WCQfhMj5_E4/w-d-xo.html

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2
      እሽ. ዶክተር. አመሰግናለሁ
      ከዚህ. በፊት. አይቸዋነሁ. አሁንም. ደግሜ. አየዋለሁ. ስለሰጠከኝ. ፈጣን. ምላሽ. እጅግ. በጣም. አመሰግናለሁ. በርታልን

  • @mariamethiopia7644
    @mariamethiopia7644 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለ

  • @nuerinaghs5629
    @nuerinaghs5629 2 ปีที่แล้ว +1

    doctor ye shint tubo infecthion yalebat set margez techelalech ebakh melselegn

  • @kedjahusenhusen4534
    @kedjahusenhusen4534 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @bezalove9773
    @bezalove9773 2 ปีที่แล้ว +1

    thank u dr

  • @allahmdlalah5459
    @allahmdlalah5459 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ዶክተር እኔ የወሊድ መቀጣጠሪያ ለ2 ቀን ከኒን ተጠቀምኩ ከዛ ከኒኑን ሥፈራ መርፌ የ6 ወር ተወጋሁ ግን ፔሬድ ባየሁበ5 ቀኔ ባሌጋ ነበርኩ እሡጋ 5 ቀን በተከታይ ባንድ ነበርን ፔረረደ በጨረሥኩ በ10 ቀን መልሶ ፔሬዴ መጣ ከዛ ወዲህ ባሌምጋ አተገናኘሁ ፔሬዴም አልመጣ 4ወር ሆኘኝ ሆዴን በጣም ነፍቶኛል የእርግዝና ሥሜት ግን አይሠማኝም

  • @mekedestades
    @mekedestades 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ከናመጣህልን ዶክተር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ እህቴ🙏

    • @حياهالحياة-ظ2ل
      @حياهالحياة-ظ2ل 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 በአላህ እኔጠያቄአለኝመልስልኝ በክዴ የ4አመት አስቀብሬ ነበር አሁን አሶጣሁት ካሶጣሁት 2ወር ሆነኝ ፖሬደም አብሮቆመ ምንም አይነት ህመምአይሰማኝም በፈጠረህመልስልኝ ሀኪምልህድ ወይስልጠብቀዉ ዝብየ

    • @bizuneshmelaku1278
      @bizuneshmelaku1278 ปีที่แล้ว

      እባክህ የት ነው የምትገኘው አድራሻህን

  • @betelihemyalew4117
    @betelihemyalew4117 2 ปีที่แล้ว

    ye welid mekotateriya metekem kakomn ke 3 ken behuwala gingnunet binor ergzna lifer yichilal weys ayichilm?

  • @NardosEshetu-z5y
    @NardosEshetu-z5y ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @weynshetadem6583
    @weynshetadem6583 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ትምህርት ነው

    • @buzelove4210
      @buzelove4210 2 ปีที่แล้ว

      ከማህፀን በላይ እርግዝና ሲፈጠር እንዴት ይታወቀል

  • @SeEs-m6n
    @SeEs-m6n ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እርግዝነ ከወረደ ቦሀለ የወር አበበ ሰይመጠ መርገዝ ይቻላል ወይ

  • @FretMoh
    @FretMoh 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ደኩተር በእግዛቤሄር መልስልኝ በመጀመርያ ስንገናኝ የእርግዝና መዳኒት ኣልተጠቀምኩም ካዛ በሃላ ግን ስንገናኝ ለ 4 ግዜ በተደጋገሜ ወስጃለው ቸክ ሳርግ ግን እርጉዝ ነኝ በዛላይ የሆድ ህመም ያለመቃረጥ ይመኛል ያቀጠቀጠኛል ራሴ በጣም ያምኛል እና ችግር ኣለው ደኩተር እባክህን መልስልኝ በጣም ጨንቆኛል እባክህ መልስልኝ🙏

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 หลายเดือนก่อน

    በማየቻው ለማየት በስት ቀን ማየት አለብን ዶክተር

  • @wudineshi
    @wudineshi ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶክተር❤🙏💪

  • @HikuAli-h1k
    @HikuAli-h1k ปีที่แล้ว

    Dokter ene yewer abeba kekerebgni 9were new gn mnm aynet ergzna yelegnim gra gebagniko

  • @TizTa-e5i
    @TizTa-e5i 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝብሔር ይመስገን በቃ ሁለተኛ ወር ላይ ነኝ ሁኖኛን 🙏❤️( መካን ነኝ እያልኩ )

  • @birhanediribsa808
    @birhanediribsa808 ปีที่แล้ว

    Dr last period ነሃሴ 30-2015 ስንት ወር ነው

  • @genetgekidan8109
    @genetgekidan8109 11 หลายเดือนก่อน

    Selam wendme endet neh ye ergzna mekelekelya kawetahut kiyichalehu gn margez alchalkum kerefa turu new tebiye Le 21ken tetahu peryede Le 2wer kerto meta Ena betam yikortegnal Ena betam yerega Ena wefiran new mn lihon yichilalu mn badergs new ergzna mifeterew mela belegn wendme

  • @NardosBirhanu-q4n
    @NardosBirhanu-q4n หลายเดือนก่อน

    ጉዴ ነው

    • @user-em6ob9lh7y
      @user-em6ob9lh7y 20 วันที่ผ่านมา

      የምን ጉድ ነው

  • @MitaYab
    @MitaYab 10 หลายเดือนก่อน

    Ena ke ፍቅር yegar ganyenat adergalew..120set medanet gazeto setegn 1semat.. Hungn 😔😔😔 aleregazem malet nw

  • @wanshetgerma9891
    @wanshetgerma9891 2 ปีที่แล้ว

    Betam turu timirt nw wanidime inmeseginlen