I am exhausted by these relentless real estate ads! Every time I open Ethiopian TH-cam, almost all TH-camrs, TikTokers, and even government media are busy advertising houses. They claim a 3-bedroom apartment costs around 13-15 million Birr, roughly $280k. Are you kidding me? How can people spend that much on an apartment without well-established infrastructure, with issues like kidnapping, poor roads, and water shortages? The country is on the brink of collapse, with high unemployment. Spending that much makes no sense. In the USA, that amount can buy a nice 3-bedroom house with a big backyard, especially in the South or Midwest. The Ethiopian housing market seems corrupt. I'd rather buy property in more stable countries like Rwanda or Uganda at reasonable prices.!!!!
ጴንጤ ግን የቀልድም ቢሆን ከሰላም ፣ ፍቅር ፣ ጭምትነት እና ትህትና ውጪ ሲያስጠላበት ።
Betam ymr
ትክክል
ሰይጣን ስለለብህ ነዋ።
በጣም
Awo lek neh aba gn yhe neger just advertisement nw.Ayteh kehone hulunm resto wede bet mastewawek gebu ena real aymeslagnm I think
አላህ ሆይ ለማዳም ቅመሞች በሙሉ የኔከርታቶች አላህ ያልታሰበ እርዝቅ ይወፍቀን
የወሎ ሰይጣን የአረብ ገረድ ያረጋል አሉ
አሚን ያረብ
@@jjyisak1575 ሰይጣን የያዘውአንችነውምክንያቱም ደደብ ስለሆሽ ግርዲናእኮ ዝቅ ማለትአይደለምስርቶመብላት ነው አንች ካልሰራሽ ወይ ሌባ ነሽ ከዚህ ውጭ ምንስራለሽ
Amenn yarbe
Amen
ባቢዬ ትወና አንደኛ! በጣም ነበር የደነገጥኩት። አክቲንግ መሆኑን ምንም አላስፎገርክም!👍
ናፍቂየ በጣም ናፍቀሽኝ ነበረ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
አሚን ወላሂ ዛሬስ ደከመኝ
እፉፉፉፉፉፉፉ ወላሂ ቢላሂ አሁን ላይ የሰለቸን የሪርስቴት ማስታወቂያ ነዉ ከመብዛቱ የተነሳ ሁሉም ግራ ያጋባል በዚህ ከቀጠለ ወደፊት በነፃ ያድሉናል 🙈🙈🙈🙈
አው 😂😂😂
አይቀረም 😂😂😂😂
😂😂😂😂😊
በተለይ ለቅመሞቼ😂
😂😂😂😂
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፋት እንጀራ ይስጣችሁ
ሳርቲ ምርጥሰው
Lehlachnm ysten amen 🙏 🙌
Ammen
Amen yene eht tebareki egnan bebareksh etf anchim tebareki
AMEN 🙌🙌🙌
የባቢ እና ግሬስ አድናቂ ነኝ❤ ሁሉም ነገር ያምርባቸዋል ትወና ይችላሉ ሁለቱም
አራዶች ናቸው
የግሬስ ሳቅ ደሞ የትም የለም😍
አንዳንዱ በእምነት ይጠላቸዋል አንዳንዱ ደሞ ምቀኝነት
እንደኔ በስደት ያላቺሁ ያላሰብነዉን ሀብት ሰቶን ፈጣሪ ለአገራቺን ያብቃን❤😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን
amiin
😢😢😢አሜን❤❤❤❤
ምንም ማስታወቂያ አይመስልም ቤቶች ላይ ያለችውን አረጋሽ ብጨምሩ ደግሞ ያበደ የሰፈር ፀብ ይሆንላችሁአል ::
እህን ኮምት የምታነቡ ፈጣር ሰላማቹ ብዝት አገራችን ሰላም ያርግልን አምን በሉ
አሜን ያድሉን
Amen
ባቢን አይቼ ነው የመጣሁት ሪልስቴት ማስታወቂያ ነው የሰለቸኝ 🥵🥵
ግን የባቢ እና የእሷ ፀብ በምን መልኩ ነው ማስታወቂያ የሚሆነው?
ሰላማቹ ይብዛ❤
አለቅጥ ተጋነነ ጠቡ የቅቤ ገብያ አደረጋቹህት ለኔ ለግሌ አልተመቸኝም ረብሻ አረጋቹህት ሰላማዊ መኖሪያ ረብሻ ያለበት ምኖሪያ ግዙ ማለት አይነፋም::
Its just for fun 😂
በዚህ ማሥታወቂያ ማንንም አትስቡም
ናፍቆት ሚዲያ ላይ አለሽ ስንል የለሽም የለሽም ስንል አለሽ እዴት ነው ነገሩ ግራ አጋባሽን ለማንኛውም አትጥፊ 😅😅
ሪልስቴት በማይታመን ዋጋ ብሎ ከጀመረ ለምን እናምናችኋለን ታዲያ
😂😂
😅😅😅😅
ተመዝግቤአለሁ ተመስገን
ወሎ ደሴ ❤ አድስ አበባ አያስተማምንም
ኣሪፍ ነው
Haramaya University DMC የሚባል dorm building ነበር እነሱ የሰሩት።የካምፖስ ሂወቴን ያስታውሱኛል💜። DMC ራሳቸው የድሮዎቹ ናቸው?
🙄🙄🙄🙄 በጣም የሚደብር ማስታወቂያ
የምር ግን እኔ ለሰው ልጅ የማዘን እና የመደንገጥ ባህሪዬ ቀን በቀን እየቀነሰ ነው ሰይፉ እባክህ እርሱ እና መልክቱን አታለያየው
እዴ እስኰመጨረሻው ስትነው የሚከፈለው 😅😂መጀመሪያው ቀላል ነው 😂
WOW Nafkte❤❤❤❤
Omg 😮😮😮😮😮
ተመካክረው ለማስታወቂያ ነው ለካ ክክክ ሲጣሉ እዉነት መስሎኝ ደነገጥኩ
@DadaTube225 እሺ
በደንብ ተነጋግረውነው ደረመሙብን
ብር እየቆጠብኩ ነው አምስት ሽ ሆኖልኛል ስንት ይቀረኛል😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው እሺ የኔ ውድ 🥰
አላህ ሳታስቢው ይሙላልሽ የኔሚስኪን አሳዘንሽኚ ያረብአይሰጥአዛኚአታርገኚ
ምን ለማረግ😂
😂😂😂😂
5 ሺ ጨምሪና ቡና ጠጪበት😅😅
ናፍቆት ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል
It's funny and beauty appartment ❤
Arif tewena new 😂
ነፍቆት ግዙ ካለች እኔም እገዛለሁ ስለምናምናት🎉🎉😂😂😂😂😂
አሪፍ ድራማ ነዉ።መኮንን ላዕከን ብትጨምሩት አሪፍ ነበር።አይን ያወጣ ሽወዳ።
አይ ባቢ ክርስትናን አፈር ከድሜ አስበላለሁ ይቅር ይበልህ።ናፍቂ ስላየንሽ ደስ ብሎናል የሰው ጥግ ነሽ እንደ ሼፍሻ EBS❤
መጃጃል
ወቸ ጉድ ማስታወቂያ ነው 👍🏼
ባቢ ትወና በስስመመአብ 👌
የሪል እስቴት ማስታወቂያ 😤😤
Why do you ??
ባቢ ተብየው ምዲር ላይ ሳየው የምጠላው ሰው ነው ፈጣሪየ ይቅር በለኝ ምንም የሰው መውደዲ አልተቀባም 😂😂😂😂😂
Be hulu mewoded aychalm, ke beki belay sew yewodwal...anch wodedshw telashw mnm aychmrwm ayknsewm..midre woregna bcha😂😂😂
ላዛኛ አለ? አላለችም😂😂😂😂
ያዳመጠ ንገሩኝ ስንት ብር ነው
እስክሪኘት😂😂😂😂😂
This advertisement issue is getting out of hand! Is all this drama needed just to catch our attention? This is too much! ቀልድኑብን!
ናፍቅዬ.ቤት.ግዢልኝ.እባክሽ
ነብሰጡርነኝ.አማረኝ.😂😂😂😂😢😢😢ለሰይፉ.ንገሪው
እሺ አለች 😂😂😂ምስክን
ክክክክክክክክ
😂😂😂😂
ጨዋታው በሰንት ጊዜ ያልቃል ነው?
be Eyesus sem, ewnet meslogn neber
አይ ድራማ😢
560 shiww kidme kfya nw algebagim?????
እረ ግዟቸው ስዎች አሁን ማስታወቂያ ማሰርት የቀራቸው ሊያ እና በሞጣ ነው
ውይኔ,እዴት,ያለ,አቋም,ይዤ,ማዳም,ቤት,አረጄው,አይ,ገጠር,መወለድ,አዳዴ,ይጎዳል😮
አይ ዞን
Menu new kenashe koy 10% 560she kehone
🤔🤔🤔😁😁😆😆Men nekaw bersue fekade bata ezey new ewklgn eyl new serat yelwem demo becha tendjbtalew edza amnchekoch menem almslshem😮
ቁጥሩሥ
አረ ባቢ እንደዚህ መንደሬ ነህ እንዴ አረ መመናደር
እኔን ጨንቆኛል😢
ahun yhe frank nw weys prank nw eyyyyyyy megmat megmamat
ባቢ ተብዬው ግን ከምሩ ነበር 😅😅😅😅 ምን አጪሶ ነው 😂😂😂😂
2 አመት አለፈው በማስታወቂያ
የት የት ነው ሳይቶቹ ?
Betam tegaglachu
ad egr kalsi erasot yargu yalew lj😂😂😂😂😂
ይሄ ባቢ የሚሉት ምን አባቱ ስለሆነ ነው እንዲህ የሚያደርገው? እኔ ብሆን አጠገቤ ባገኘሁት ነገር አናቱን ነበር የሚለው! ከየት የመጣ ትእቢተኛ ነው?
ጲጤ
Ay ናፍቂ በቃ እምነትሽን ቀየርሽ 🙄😳🙄😵💫😔
እንዴት አወክሽ
ዘማሪ ቀርቶ ቲክቶከር መባል ጀመሰ?
እኔ በበኩሌ የባቢ እንዲህ መቆጣት አላማረኝም እንዲህ መቆጣት አልነበረበትም ባይ ነኝ ባጭሩ!!
Le fun eko new man😅
ማስታወቂያውን አክሽን ፊልም አደረጋችሁት 😂
ድብድቡ ማስታወቂያ መሆኑ ነው 😜😜🙆♀️😂
😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አሁን አሁን ማስታወቂያ በፀብ ሆነ እንዴ ምን አስፈለገ ቆይ ጭቅጭቁ አይ ሀበሻ😂
አቤት ፈን🤣🤣🤣🤭እኔግራገብቶኝ እመልከታለሁ
እይ ናፍቆት ተው አልሽ እረከሰብ
ባቢ የሚባለው የመልኩ ክፍት
ሲያስጠሉ ገገሞች 😮😮
☝️🇪🇹☝️🤲
I am exhausted by these relentless real estate ads! Every time I open Ethiopian TH-cam, almost all TH-camrs, TikTokers, and even government media are busy advertising houses. They claim a 3-bedroom apartment costs around 13-15 million Birr, roughly $280k. Are you kidding me? How can people spend that much on an apartment without well-established infrastructure, with issues like kidnapping, poor roads, and water shortages? The country is on the brink of collapse, with high unemployment. Spending that much makes no sense. In the USA, that amount can buy a nice 3-bedroom house with a big backyard, especially in the South or Midwest. The Ethiopian housing market seems corrupt. I'd rather buy property in more stable countries like Rwanda or Uganda at reasonable prices.!!!!
Nafqot silayawush desi bilognal ebs anichinina hanichon matati yelabatim
Selaram
ናፍቂ ማህተብ ትልበሥ የምትሉ❤❤❤❤
ናፍቂ እዚህ ጀመረች እንዴ
Peranku dess ayelemmm debari new
አይ የቲክቶክ ፊሊተር የስንቱን የፊት ገበና ነው የሸፈነው አሁን እነዚ እዛ ቲክቶክ ላይ ፈታቸው ሙልት ያለ የሚያምሩ ባልናሚስት ነበር የሚመስሉት አሁን ዩቱብ ላይ የፈጠጡ የገጠጡ የጠቆሩ ናቸው 😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Prank new, belugnaa
የታወቂ ሰው ቤት ቦታው አይነገርም የአንቺ ቢነገር ደስ ይልሻል
ቧርኮ ሲጀመር ተመካክረው በእናተ ቤት ሙድ ያዛችው
በደንብተመካክረውነው
Are wodeza😏
1gn promotion ymechachhu unique promotion
ቤትማ አሁንም አንገዛም
Abet wera
Weshetam
ናፍቆትዬጠፍሽ😢😢❤❤
ዩቱብ ያለ መደም ቅማሞች አይነፈም!😂
ምን ትቀባጥራለህ
ኢትዮጵያ እንደ እናንት አይነት ተሸክማ ትኖራለች
babi geresi erfu temlesu betsexachu tsega eysusin bicha agligilu ehe midrawe kus yikirbachu ebakachu twldun atablashu byans letananashochachu asbu 😢😢kalsxhegn biye kante yetekeblkut ke eje sigeba kelobign ayut yemlew mezmur kexita rasachun yamlekital ebakachu le eysusi bicha nuru
አቤት ሳክስ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ደባሪ ማስታወቂያ
Kikiki
TikTokeru sayihoni Zemar new
መሽጫ ዋጋ ሳትናገሩ