ተማሪ አዶኒያስ ተገኘ፡ሚቺጋን ፣ኦግስታና እና ሮሽስታር ነጻ የትምህርት እድል ቢሰጡትም ሙሉዉን ወጪ አልፈቀዱለትም ፡፡ 1000145306012 ንግድ ባንክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ተማሪ አዶኒያስ ተገኘ፡ሚቺጋን ፣ኦግስታና እና ሮሽስታር ነጻ የትምህርት እድል ቢሰጡትም ሙሉዉን ወጪ አልፈቀዱለትም ፡፡ 1000145306012 ንግድ ባንክ

ความคิดเห็น • 27

  • @emeamilak760
    @emeamilak760 7 ปีที่แล้ว +12

    ከአማራ ክልል በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው።ቀጥሉበት

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r 7 ปีที่แล้ว +13

    እግዚያብሄር ፍፃሜህን ያሳምረው የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ ወንድሜ

  • @HanaHana-cy4yv
    @HanaHana-cy4yv 7 ปีที่แล้ว +17

    ጎበዝ ያገሬ ልጅ ለሚቀጥለው አመት የኔን ወንድም ጠብቁ Amhara tv ከሸዋሮቢት አጠቃላይ ት\ት

  • @zahraadam1814
    @zahraadam1814 7 ปีที่แล้ว +9

    ቀጣይ ጊዜም መልካም ዕድል ይሁንልህ ወንድም

  • @wndowesenasemare7654
    @wndowesenasemare7654 6 ปีที่แล้ว +5

    ፍፃሜህን ያሳምርልህ በርታ ጎበዝ

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
    @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ በርታ ትምርት ቤቱ እራሱ ያምራል

  • @samsunge5413
    @samsunge5413 6 ปีที่แล้ว +3

    በዕውነት ቀጥልበት አዶና በጣም ጉበዝ

  • @samsunge5413
    @samsunge5413 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በእውነት አድናቂነኝ

  • @hanagetu8393
    @hanagetu8393 6 ปีที่แล้ว +1

    ውንድሜ በጣም ድስይላል እግዚአብሔር ድካምህን አይቱ ሀሳበህን ይፍፅምልህ ኢንጅነር ትሁናለህ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዙህ በርታ

  • @tadessetegegne9514
    @tadessetegegne9514 6 ปีที่แล้ว +3

    Thank you brother

  • @enatethiopia1stdessalegn389
    @enatethiopia1stdessalegn389 7 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ወንድምየ ምኞትህን ያሳካልህ

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 3 ปีที่แล้ว

    አማራወቺ ከየዞን ተስፍረለን ብዙልጆቺ እየወጡልንነዉ በረቱልት ያማራቲቪ

  • @getanehgebrekidan5592
    @getanehgebrekidan5592 ปีที่แล้ว +1

    Egzer eske mechereshaw yiketelh

  • @iubabamuhey2689
    @iubabamuhey2689 7 ปีที่แล้ว +2

    efff des sile beroyel yasbekwna yasakalhe good boy .... betam qnahu ename temrtyena chrash naro yihe sedteye ayinu tefete yibele

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
    @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ የሚኖርበት ሰፈር ለማጥናት በጣም ይከብዳል ውይ የኔ ወንድም አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Egiziyabhir yasakilihi gobezi Berta

  • @annaberry4135
    @annaberry4135 7 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ለተጨቆነው ህዝባችን እናተ የነገ ተስፋችን ናችሁ ፈጣሪ ምኞትክ ያሳካልህ ወ ድ ማ ለ ም!!!!!!!!

  • @susukonjo9665
    @susukonjo9665 6 ปีที่แล้ว +1

    Yena. Konjoo berta

  • @user-sf5nz4jh2x
    @user-sf5nz4jh2x 6 หลายเดือนก่อน

    እሁን የት ደረሰ ልጁ??

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 5 ปีที่แล้ว

    Go fund me yadrigina emirdaw pls

  • @ልብአጥቼነኝ
    @ልብአጥቼነኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    ምድረ ሆዳም የኛ ሰዎች ግን ማታማታ ነው እንዴ ባለሃብት የሚሆኑት ወይም ሳንቲም የሚያገኙት ቀን ሆዳቸውን አስረው ስቆራመዱ ይውሉና ማታ ወደ ጭፈራ

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 5 ปีที่แล้ว +1

    Video Quality??????

  • @user-ui6xg7gw8m
    @user-ui6xg7gw8m 5 ปีที่แล้ว

    Pilzama yelachum hinde