"በእንግሊዝኛ ግራ ቢያጋቡኝ እኔ በግዕዝ ግራ አጋባቸዋለሁ" ከአዲስ አበባ ዋሽራ ግዕዝ ለመማር ያመራው ተማሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 953

  • @solomonhaile4772
    @solomonhaile4772 4 ปีที่แล้ว +5

    መንፈሰ ጠንካራተማሪ፣ ወላዲት አምላክ ፅናቱን ትስጥህ አሁንም ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን፣ዕድሜውን አጎንናጽፋ ይስጣችሁ፣ ጋዜጠኛውም ስርዓት የተላበሰ አቀራረብ ከአካባቢ ዕምነትና ባህል ጋር የተጓዝክ ነህ።

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
    @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 ปีที่แล้ว +441

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የለጁ እውቀት እሚደንቅ ነው ፈጣሪይ ያሰብከው ያሳካልህ ቆንጅየው ታዳጊይ የአማራ ህዝብ ጨዋ ባለ ታሪክ ሙህረ ይሉኝታ የሚያቅ እራስ ወዳድ ያልሆነ የዋህ ህዝብ ነው አላህ ይጠብቀው የአማራን ህዝብ

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 5 ปีที่แล้ว +189

    የኔ ስስቶች እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ያደለው እኮነው ይህን እድል የሚያገኜው በርቱልን

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ የነገዋ ቤተክርስቲያን ተረካቢዎች 🙏❤😇

  • @zeki7603
    @zeki7603 5 ปีที่แล้ว +85

    ማህበር ቅዱሳን። ምን ያህል በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ሰው እያፈራህ እንደሆነ ተመልከት። ዝግጅትህን ተመልክተው ከሸገር ከከተማ ለቀው ቅኔን ፍለጋ ተሰደዱ። ማህበር ቅዱሳን በርቱልን በርቱልን።

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 3 ปีที่แล้ว

      የኔወንድም እግዚአ ብሔር ያሳድግ ቤቱያጽናህ

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 5 ปีที่แล้ว +19

    ተባረክ ኤርማያስ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዝቆ የማያልቅ ጥበብ እውቀት ያለባት ለዘመናት የኖረች ቤተ እምነት ነች ኦርቶዶክስ ስላረከኝ አምላኬ የድግል ማርያም ልጅ ይመስገን ።

  • @fatemahfateah4506
    @fatemahfateah4506 5 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የለጅ ሀሳቡና በጣም የሚደንቅ ለጅ ነው ከቤተሰብ ተለይቶ በዙ ፈተና አለ እሱን ሁሉ ተቋቁሞ በጣም የሚገርም ልጅ ፈጣሪ ያሰብከው ያድረስያ ጀግና ነህ

  • @abebaassya9029
    @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว +347

    የእህቴ ልጅ አባትና እናቴ ይሳደጉት እየተማርልኝ ነው። እግዚአብሔር። በቤቱ ይፀነው በሉ ከርሲታይኖች። ሳትሉ እንዳትለፉ

  • @samuelenat4937
    @samuelenat4937 5 ปีที่แล้ว +79

    አማራ ቲቢ እና አዘጋጆች አምላክ ብርታት እናፅናት የስጣችሁ ለኛ ከአገር ዉጭ ለምንኖር ደስታን የፈጥራል ለህሊናም እረፍት ነው

  • @እድልእብዕድናትእድልእብዕ
    @እድልእብዕድናትእድልእብዕ 5 ปีที่แล้ว +99

    አማራ የቅኔ ሃገር የሃገር ምሰሶ
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ወድሜ

    • @saraakter6178
      @saraakter6178 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምየ እኔም ወንድሜ እንድመር በጣም ነበር የምፈልገው ብዙ ጊዜ አስብ ነበር ዘንድሮ ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሀሳቤተሳክቶልኝ ትምህርቱን ጀምሯል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳንርልን የእውነት በጣም ደስ የምትል ብስል ልጅ ነው ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ረድኤት ስር ይጠልልን በሄድክበት ሁሉ እመ ብርሀን ከነ ልጅዋ ይከተልህ

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እውይ ድምጹ ሁሉ ተገይሯል ትክክለኛ የአብነት ተማሪ ነው የሚመስለው አ.አ ተወልዶ ያደገ አይመስልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን በምልጃዋ አትለይህ ማህበረ ቅዱሳንንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ባሃገሩ ፍልስፍና እንዲኮራና እድማር ስላደረጉት።

  • @sinamilashu2630
    @sinamilashu2630 5 ปีที่แล้ว +146

    መመረጥ ነው እኮ ወንድሜ ለፍፃሜ ያብቃህ!በርታልን ስላንተ ደስታየ ወደር የለውም!!

    • @fentyabat7938
      @fentyabat7938 5 ปีที่แล้ว +1

      መመረጥ ነውእኮ እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናችሁ በእውነት መታደል ነው

    • @jgghkfjj2522
      @jgghkfjj2522 5 ปีที่แล้ว

      @@fentyabat7938 ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @alganeshtekie2859
      @alganeshtekie2859 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ
    @ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว +105

    የእኔ ጌታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እናንተን ስሰማ አለም ያስጠላኛል

    • @senaitweldatube1385
      @senaitweldatube1385 3 ปีที่แล้ว

      አይይይ አለም ከንቱ ናትኮ ለምን እንደምንወዳት አላውቅም

    • @yonasparker5344
      @yonasparker5344 2 ปีที่แล้ว

      Please God make me like him.

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው። እናመሰግናለን አማራ ቲቪ።

    • @meseretmekonn2784
      @meseretmekonn2784 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እውነት ነው አይቀይረው

  • @todtod5393
    @todtod5393 5 ปีที่แล้ว +63

    My Soul is Orthodox !!! Long Live Ethiopian Orthodox Church !!!

  • @ኣደይእያዓለመይ-ሠ9ሠ
    @ኣደይእያዓለመይ-ሠ9ሠ 5 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ ድንግል ማርያም የልብህ ትሙላሊህ የኔ ለዪ ኣንተ የተባረክ ና የተመረጥክ ነህ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 5 ปีที่แล้ว +38

    መመረጥ መታደል ነው እግዚአብሔር ተዋህዶን ይጠብቅልን እናንተንም ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @mnasegetachew9481
    @mnasegetachew9481 5 ปีที่แล้ว +75

    ፈጣሪ ያሳድግልኝ ድንግል ማሪያም በረከቷ ረዴቷ አይለይህ ወንድምየ ብርታቱን ይስጥህ

  • @bsabsa7065
    @bsabsa7065 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሲመርጥህ ከመሰረቱ አስተካክሎ ህይወትህ ያቀናዋል፡፡ ተባረክ!

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +5

    የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ የትምህርት ሁሉ መሰረት ግዕዝ ነው በረከታሁ ይድረሰን

  • @bbm919
    @bbm919 4 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ መድህን ዓለም እውቀቱን ይግለፅልህ!
    እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውንልጆች/ወጣቶች ያብዛንን! ቅድስት ሃገራችንና ህዝቦችን በቸርነቱ ይጠብቅልን!!!!

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 4 ปีที่แล้ว +20

    አስቀድማቹ ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉም ይጨመርላችኅል ልውል በማደሪያው ይባርኽ በጣም አስተዋይ ልጅ ብርታ

  • @salamkuwait3580
    @salamkuwait3580 5 ปีที่แล้ว +15

    ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልጅ ይስጠኝ ጡቴን እንደጣለ ነው ቤተክርስቲያን ወስጀ የምጥለው በልጄ ድህነት ባገኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +33

    የኔ ወንድም እጅግ ልዩ ነህ የዘመኑ ወጣቶች መሠረት ነህ

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 5 ปีที่แล้ว +55

    ወይኔ ምነኛ መታደል ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ

  • @henoksol
    @henoksol 5 ปีที่แล้ว +5

    እንደ ቻይናዎች ነው በጣም ስርአት ያለው፣ የግዜ አጠቃቀማቸው፣አላማና ፅናታቸው በጣም ያስደስታል ሁላችንም ይሄን ብንከተል ብዙ መሰረታዊ ለውጥ እናመጣለን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +39

    በርታልኝ የትምህርት መሰረቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከፍተኛ ለዓለማዊውም አስተዋጽኦ አድርጋለች ሀሁን አቦጊዳን እያስቆጠረች ዘመንን ተሻግራለች ዛሬ ላይ ሳሳ ቢልም የማይሻር አሻራውን አስርፍለች ልትመሰገን ይገባታል አባቶችም ያለመሰልቸት ይህ ስርአት አስቀጥሉልን መልእክቴ ነው

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 5 ปีที่แล้ว +45

    ኢትዮጵያ በጣም ትልቅ ሰው ልታገኝ ነዉ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 5 ปีที่แล้ว

      You are right galaw abiy is ready to send gays on our respected place but he cannot amahara is ready to fight this and end of ethiopian galas

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว +101

    አማራየ ባለታሪክ የቅኔ መዝረፊያ ጥንታዊት ሀገር ሰላምሽ ይብዛ

    • @saraabraham504
      @saraabraham504 5 ปีที่แล้ว +2

      Ech amara jini kolet kiet yametashiw knie geez new yemtzebarkiw kniewm geez ye kdusu yaried axsumawiw new :: ye melaw Ethiopia tarik new enji ye amara bcha tarik anawkm zm blachu atzebarku

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 5 ปีที่แล้ว +1

      @@saraabraham504 sodomawi seytan tigre tigre 666 teketelu gedel tigebalachihu

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 5 ปีที่แล้ว +2

      @@saraabraham504 you donot bleaving god so 666 tigre are disease for ethiopia

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 5 ปีที่แล้ว

      You are right i respect your comment ,but the peoples who sent you acomment are tigre666 ,ok we love those kids what they are doing they are the best iam in usa i will visit and help and you are good person

    • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
      @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሄር አምላክ ያሳድግህ አድገህ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ወንድም በቤቱም ያፅናህ ግእዝ ከማንምና ከምንም ይበልጣል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @selamtsede5637
    @selamtsede5637 5 ปีที่แล้ว +5

    በእግዚአብሔር ሰም እንዴት ብትታደል ነው ተባረክ
    እኔም ልጅ ስወልድ መጀመርያ የእግዚአብሔር። ቃል እንዲማር ነው እማደርገው ከምር ወንድም ትሁን ሴት።

  • @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ
    @መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ 5 ปีที่แล้ว +7

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ መሆን መታደል ኡፍፍፍፍ ድምፅህ እራሱ ልዩ ነው እድግ በል ሌላ ምን እላለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yegnashow3939
    @yegnashow3939 5 ปีที่แล้ว +9

    ይሕን ጋዜጠኛ አለማድነቅም አለማመስገንም አይቻልም ክብር ይስጥልን 🙏

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 ปีที่แล้ว +27

    ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያብዛችሁ እንደ ምድር አሽዋ እንደሰማይ ከዋከብት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @engidawork6167
      @engidawork6167 5 ปีที่แล้ว +1

      እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ አሜን አሜን አሜን

    • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
      @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 5 ปีที่แล้ว +1

    ቸር አምላክ እግዚአብሔር በጥበብና በፀጋ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰጥቶ ለኦርቶድክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ለራስህም ለሀገርህም ለቤተሰቦችህም የምትጠቅም አድርጎ በቤቱ አፅንቶ ይባርክህ !!! አሜን !!!
    እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅሯ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ብርሃንህ ከራስህም አልፍ ለሌሎችም የሚያበራ አድርጋ ለታላቅ ቁምነገር ታብቃህ, ትጠብቅ !!! አሜን !!!

  • @genetgenet5631
    @genetgenet5631 5 ปีที่แล้ว +61

    አፉ ሢጣፍጥ ማሪያምን በቤቱ ይጠብቅክ❤❤❤🙏🙏🙏👈👈👈👌👌

  • @salihaaman7693
    @salihaaman7693 5 ปีที่แล้ว +11

    ብዙ።ክርስቲያን እህቶች ወንድሞች በተማሩ የት በደረሱ...ሃላሉንም።ሃራሙንም ይለዩ ነበር......ጎበዝ በርታ

  • @somam6576
    @somam6576 5 ปีที่แล้ว +6

    እግዛብሄር ቤቤቱ ያፅናችሁ እኔንም በዛው እኳን ደስ አለሽ በሉኝ ልጀ ድቁና ተቀበልኩኝ ብሎኛል የሚገርመው ነገር ገና 10 አመቱነው እኔም ደነገጥኩኝ እኔግን ስደት ከወጣሁ 7 አመት ሁኖኛል እስኪ ላይንስጋ ያብቃሽ በሉኝ እስከማየው ቸኩያለሁ ግን ይሁሉ የሆነው በናቴ ላይነው እናቴ እወድሻለሁ ሽ አመት ኑሪልኝ ማነው እናቱን የሚወድ

    • @fgrgxybf5852
      @fgrgxybf5852 5 ปีที่แล้ว +1

      ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስያሳድግልሽ ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ ለእናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ለአይነ ስጋ ያብቃቹሁ

    • @somam6576
      @somam6576 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot6281 5 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርከታችሁ ይድርሰን የኔ ጌታ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ልበ ብሩህ እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +26

    *የኔ ጌታ ፍጣሬ በቤቱ ያፅናህ እድግ በልልኝ እሺ እንመጣልን!*

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 ปีที่แล้ว +1

    Asilkesegn yene geta Fetari hasabhin yimulaw Amesegnalehu silakerbachihuti

  • @nardehalll4552
    @nardehalll4552 5 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበል
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

    • @wubemlakmelakewu2320
      @wubemlakmelakewu2320 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እግዜአብሄር ይጠቅህ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን በቤቷ ታፅናችሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ።

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 5 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እሠይ የመረጠውን ማንም አያስቆመው

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አቤት ውብት ደስ ስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ የኔ ማር አፍህ ማር አለዉ ስታውራ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድም ተመስገን ተመስገን ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደርክኝ አምላክ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +24

    ዋው የኔአባት እግዚሀብሄር በቤቱ ያፅናህ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን

    • @Makuye
      @Makuye 5 ปีที่แล้ว

      Abeba Mucheye ere enem

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 4 ปีที่แล้ว

    የተባረክህ ልጅ ነህ። ታስታዉቃለህ ትልቅ ሊቅ ትሆናለህ ሃገርህም በአንተ ትኮራለች። እምየ ማሪያም ጥላ ከለለላ ትሁንህ።

  • @nison5347
    @nison5347 5 ปีที่แล้ว +12

    ኤርምያስ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
    😍 " 💚 💛 ❤ " 😍

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
    @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ ትዝታየ የቅኔው ባላባት የድግል ማርያም ወዳጆች የእየሱስ ፍሬ ወች ከማይጠፋ ዘር ተወልጃለው ሚስጥሩን ይግለፅላችሁ ትዝታየየየየየ

  • @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
    @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ማር ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምንም አልልም እግዚአብሔር መርጦሀል እማምላክ በቤቱ ታቆይህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ #ተዋሕዶ #ሃይማኖቴ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ባላስብሽ ምላሴ ከትናጋዬ ይጣበቅ ባንቺ ;ላንቺ ;ያንቺ ;ያረገኝ #ኢየሱስ #ክርስቶስ የ ድንግል #ማርያም #ልጅ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለስሙ ይሁን የቆሎ (አብነት) ተማሪዎች በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
    አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @እናቴንእወዳለሁ-ዘ2ቐ
    @እናቴንእወዳለሁ-ዘ2ቐ 5 ปีที่แล้ว +3

    በድሜ በጸጋ ያሳድግህ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ ታይቶ ከመታየት ድንግል ትጠብቅህ ፍጻሜህ ይመርልን

  • @ለኔስትምክህቴእመቤቴ
    @ለኔስትምክህቴእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว

    ግዕዝ እኮ ሲሰማ ማር ማር ይላል የአብነት ተማሪዎች እግዚአብሔር ባላቹበት ይጠብቃቹ በብዙ ይሹማቹ
    ተዋህዶ እናቴ ጣዕምሽ እኮ ተጠጥቶም ተበልቶም አያልቅም የሁሉ እናት እምነ የሀገር ባለውለታ ኢትዮጽያ ያለ ተዋህዶ ባዶ ናት እባካችሁ ውለታዋን መክፈል ባትችሉ ግን አትግፋት ውለቷ በል አትሁኑባት

  • @serkegedafaw3194
    @serkegedafaw3194 5 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ልዮ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናህ ውድድድ ነው የማዴርግህ የኔ ወንድም

  • @firehiwatroag8651
    @firehiwatroag8651 5 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛላቹ ኡፍ እንደት ድስ ይላሉ
    እመብርሀን ትርዳቹ♥♥♥

  • @Tube-uk3ww
    @Tube-uk3ww 5 ปีที่แล้ว +5

    ኦ እንዴት ደስ ይላል እንዴትስ ያለ መመረጥ ነው የኔ ትሁት ወንድሜ እግዚአብሄር ካሰብክበት ያድርስህ ቤተክርስቲያናችንንም ይጠብቅልን!

  • @alemassires2502
    @alemassires2502 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ልጅ እግዚዓብሄር ያሳድግህ ሀሳብክን ያሳካልህ አንተ ለነገዋ ኢትዮጵያ የምታስፈልጋት ሰው አንተ ነህ የተባረክ ይን ።

  • @alemsema9914
    @alemsema9914 5 ปีที่แล้ว +22

    የአማራልጆች :እንዲህ ነው :የተባረኩ :ናቸው :ፈሪሀ እግዚሀቤር :እና :ይሉኝታ የሚማሩት : ትምህርት በተለይ በገጠር ያሉት :እንዲህ ነው :: የኢትዮጵያን:የጥሩ :እውቀት እና ጥሩ:ስነምግባር :የሚወጣው :በአማራው ህብረተሰብ ውስጥ :በነዚህ : ባሉት :ሰወች እና ልጆች :ነው : ኢትዮጵያውያን:አንድ አድርጎ :የያዘው :ባህል እና እምነት :ከዚህ :ነው የሚፈልቀው::ልብ ይስጣችሁ :ኢትዮጵያን ::

    • @saraakter6178
      @saraakter6178 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ክብር ለአማራ ህዝብ አማራዬ

    • @yonasparker5344
      @yonasparker5344 2 ปีที่แล้ว

      Amara lij ye tigre lij atibey esu nisuh ye egziaber lij nw.

  • @عبداللهالعبدالله-ض1ر
    @عبداللهالعبدالله-ض1ر 5 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያሳድግህ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 ปีที่แล้ว +7

    የእኔ እቁወች አመብርሀን ሊቅ ታድርጋችሁ ጎጃም የእነ ተዋናይ ሀገር

  • @እትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ5ፈ
    @እትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ5ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይማርልኝ ብየ ዋሸራ ሰድጄ ቀለም ገባው አሉ እሳት ሆነ ልጄ የኔ ምርጥ ቃላት አነሰኝ በምን ልግለፅህ

  • @ወለተማርያም-ዀ8ሸ
    @ወለተማርያም-ዀ8ሸ 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጌታ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይያሳድጋችሁ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወድማለም

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 5 ปีที่แล้ว

    እማምላክ ታሳድግህ የኔ ልጅ አንተን በቤቱህ ያኑርህ እድግ በልልኝ እንዳንተ አስታዋይ ልጅ ይስጠኝ ፈጣር

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ በቤቱ ይፅናችሁ ፈጣሪ አሜን መመረጥ እኮ ነው ደስ ይላል

  • @haregeweinagonafr9268
    @haregeweinagonafr9268 5 ปีที่แล้ว

    ውይ የእኔ ውድ እድግ በልልኘ አምላክ ይጠብቅህ ውዶ በረከታችሁ አይለየን ቆስ ትምህርት የሚማር የታደለ ነው እኔ ግን አባቴም ወንድሞቾም ካህናቶች ናቸዉ በጣም እኩራለሁ ደሰታዬ ወደር የለውም ቸሩ አምላካችንን ኃይማኖታችንን ሃገራችንን ህዝባችንን በምህረቱ ይጠብቅልን

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 5 ปีที่แล้ว +4

    አምላክ እግዚአብሔር የሰላሙ ጌታ ሰላሙን ያብዛላቸው ስሰማቸው እንዴት ደስስስስስስ ይለኛል

  • @hananhanoo8703
    @hananhanoo8703 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱያፅናህ በዚህእድሜህ ሰለእግዚያቤርማወቅህ መታደልነው

  • @eyesusyeewedhalew8857
    @eyesusyeewedhalew8857 5 ปีที่แล้ว +14

    ውፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በጌታ😍❤ እኔም ብማር ደስታዬ ነበር😍

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ስአንተ እግዛቤር ይመስገን ይህን ላደረገ አምላክ ፈጣሪ የተመሰገነይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏አለም እነደዚህ በተጨማለቀችበት ሰአት እናተደግሞ ትክክለኛውን ቦታ ነው የመረጣችሁት ልኡል እግዛቤር በቤቱ ያኑራችሁ መታደልነው የኔ የዋህ

  • @ማሂ-ቨ6ጀ
    @ማሂ-ቨ6ጀ 5 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፍፃምላችሁ ወንድሞቸ

    • @birtukanephi2597
      @birtukanephi2597 5 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏💘🤷‍♀️

    • @birtukanephi2597
      @birtukanephi2597 5 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏💘🤷‍♀️

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወድሜ የእውነት እባዬ ነው የመጣ ስታወራ እማምላክ ትከተልህ ከዘመኑ መጥፎ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይሰውርህ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር የልቦናህን መሻት አይቶ ያሳካልህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @Kaleabe25
    @Kaleabe25 5 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
    @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 ปีที่แล้ว +23

    😍😍ፈጣሪ ይጠብቅህ
    በቤቱ ያጽናህ ውድምዬ😍😍

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher yasadigeh. Geta endehasabeh yimulaluh. Asqualawenem engeeneringunem dikunawenem geta yimilalehal. Amen

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 5 ปีที่แล้ว +5

    መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልን

  • @loveumam7816
    @loveumam7816 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ውስጤ ተረበሸ ሀገሬን ያችን ቅዱስ ቦታ ናፈኩ አባቴም በልጅነቱ እንደዚህ ነው ያደገው እናም ቅኔ ሲያወራ ሲዘምር ናፈቀኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለቤተሠቦቸ ሠጥቶ ለመገናኘት ያብቃኝ ከስደት መልስ
    የቤተክርስቲያን ህይወት አትገኝም ቅዱስ ናትኮ🙏🙏🙏

  • @gazalgazal6069
    @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍፍ አማራ ቅኔ መዝረፊያ ሀገር ናፈቅሸኝ ሀገሬ

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 2 ปีที่แล้ว

    አይ አንች አገሬ ይሕን የመሠለ ትልቅ ፀጋ ሥጦታ እያለሽ ።ዛሬ ላይ ልጆችሕ አዛውቶች ሤቶች ምንም የማያቁት ገበሬወች ጭካኔ በተሞላበት አለቁልሽ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለኢትዮጵያ የምሕረት እጅሕን ዘርጋላት እባክሕን 👏👏👏

  • @yeshiworkwoldetsadik6053
    @yeshiworkwoldetsadik6053 5 ปีที่แล้ว +10

    ልብህ ንፁ ነው ሃሳብ ሁሉ የተሳካ ይሁን። ከዚህ ከቆሸሸ አለም ምንም አይገኝም። እሱው በቤቱ ያቆይህ።

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ የአምላክ በረከት በሁላችንም ጋር ትሁን እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ

  • @ሰላምአለሙ-ኈ1በ
    @ሰላምአለሙ-ኈ1በ 5 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ጵፈጽምልህ

  • @estifanosdebebe805
    @estifanosdebebe805 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዬጵያ ፣ተስፋ። ያሳድግህ፣ተባረክ።

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 5 ปีที่แล้ว +3

    በቤቱ ያኑርህ ደስ ሲል በዚህ እድሜህ ማወቅ እራሱ ስለሀይማኖትህ የፈጣሪ ፀጋ ነው

  • @EriRedSea
    @EriRedSea 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር የባረከው ጎበዝ ልጅ።

  • @የኢትዮጵያዋቀበጥ
    @የኢትዮጵያዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +5

    ትንሽ ወንድሜ እየተማረ ነው ፈጣሪ ለሁላቸውም ፍፃሜያቸውን ያሳምርልን

    • @saraakter6178
      @saraakter6178 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ለወንድምሽ መልካ እድል ።

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 5 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ፀደኒያሮማን213
    @ፀደኒያሮማን213 5 ปีที่แล้ว +37

    እውነት በዚህ ስፈር ተወልጄ ስላደግሁ ደስታየ ውድር የለም ቀን ከለሊት ዜማው ይናፍቀኛል

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት መታደል
    ከኃጢአት በቀር እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልክ

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 ปีที่แล้ว +69

    ግን ለምን በት/ቤት ደረጃ። እንደ አንድ ሳብጀክት አንማረውም ጡሩነበርእኮ ብንማረው

  • @tigest9744
    @tigest9744 5 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሔር ይጠብቅህ
    የኔጌታ በቤቱ ያፅናክ አቤት መታደልኮነው
    መንኛ ተመረቅሀሌ የኔወድም አማራ
    የባለቅኔወችና የባለታሪኮች ሀገሬ ሰላምሺ
    ይብዛልኝ እናቴ ደጓሀገሬ

  • @abebaassya9029
    @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว +28

    የእህቴ ልጀ እንድህ ነው ተባርክ ወድሜ ድስ ስትል በቤቱ ይፀናህ።

    • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
      @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 ปีที่แล้ว

      yemereshen naw

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว

      የእህቴ ልጅ እንድ ነው ይሚማር ነው ይልኩሽ የእህቴ ልጅ አይደለም ይመስላል ወንድሜ ማለት ነው። አሜን በይ

  • @yohannesgezu9373
    @yohannesgezu9373 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሊቅ የልጅ አዋቂ ይባረክ ባህላቺንን ጠብቅልን።

  • @ቤተአማራነኝ
    @ቤተአማራነኝ 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚ ሔቤር፣ጥበብን፣ብርታቱ፣ይሰጣችሁ

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว

    ,እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የኢትዮጵያ ሀብት ነህ. ለእንዲዘህ አይት ታዳጊ መድረክ ተስጥቶት ለሎች ታዳጊዎች አስተማርም ምራልም ስጪ ይሆናል ።ፍፃሜህን ያስምርልህ። እናመስግናለን።

  • @ጎንደሬነቴስሜነውኢትዮጵያ
    @ጎንደሬነቴስሜነውኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ማር አፉ ስጣፈጥ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @life_hope-21
    @life_hope-21 5 ปีที่แล้ว +2

    መዓረይዋይ የፅንዕኻ ኣምላክ

  • @genagena8548
    @genagena8548 5 ปีที่แล้ว +3

    I’m not orthodox but impressed by their commitment to learn about God! Geta yibarkachewu❤️

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል በእውነት እንዴት ደስ ይላል
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ በእመቤታችን ምልጃና ጸሎት አይለያችሁ
    አቤት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    ለእኔ ለስጋዬ ስሮጥ ዋ ነብሴ ፈራሁልሽ 😭😭😭 ለንስሀ አብቃን