ተሐድሷዊ ነገረ ድነት ስህተት ነውን? ሙግት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @mahi-i9k
    @mahi-i9k 10 หลายเดือนก่อน +3

    አማኒ ብርክ በልልን❤❤❤❤

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማኑ ጌታ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ እንዲህ ካለው ጋር ለማውራትል ብዙ ትእግስት እና ጥበብ ያስፈልጋል
    በተቻለህ አቅም እውቀቱን በመረጃ ማቅረብ ከሚችል ሰው ጋር ብትወያይ ትጠቅመናለህ ይሄ ሰው በፍጹም አይመጥንህም በእውነት ትእግስት በዝቶልሀል

  • @samuelfiga
    @samuelfiga 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማኒዬ ጌታ ኢየሱስ አበስተዉ ይባርክህ በብዙ እወቅ በነገራችን ላይ ይህ ሰሙ የባል ሰዉ እወቀት አልባ ነዉ አንድ ማስረጃ ሳያቀረብ ስጨኸ አየን

  • @EftA124
    @EftA124 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ በጣም የሚገርም ትግስት ነው‼️

  • @letaygebrmedihen
    @letaygebrmedihen 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክ አማን እኔ እሱ የተናገረው ምንም ነገር አይገባኛም መማር ይቀረዎል

  • @BurkaBune
    @BurkaBune 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @mebrat-wi7ok
    @mebrat-wi7ok 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድመ

  • @Christian333_ephi
    @Christian333_ephi 10 หลายเดือนก่อน +1

    Aman ተባረክ

  • @7GospelTube
    @7GospelTube 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሰሙ ማለት ይሄ ነዋ 😂😂 ለምንድነው ከመጋረጃ ጀርባ የሚደበቀው እንደቃልቻ 😂😂 አማን ደሞ እኮ ያጋራል😂😂😂😂

  • @Shewaalem
    @Shewaalem 9 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ዓይነት የከበረ መንፈሳዊ ትምህርት ከእንደዚህ አይነት ስሜታዊ ራሱን ከማይገዛ ወጠጤ ጋር መነጋገር የከበረውን እንቁ በእርያ ፊት መጣል ነው አማን እባክህ ሁለተኛ ከዚህ አይነት ሰው ጋር ዲቤት አትምከር ትዕግስትህን ግን ሳናደቅ አናልፍም 🛐

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 9 หลายเดือนก่อน

    አማንዬ ሰውየው የዕውቀት እጥረት አለበት ፤ የሚያውቀውን ከመናገር ይልቅ የሚያውቅ ለመምሰል ይሞክራል ።

  • @BesuBesufkad
    @BesuBesufkad 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 10 หลายเดือนก่อน

    አማኒ ጸጋ ይብዛልሕ ልጁ የመጣው በአማኞች ዘንድ ክፍፍል እንዲኖር ፈልጎ እንጂ በበጎ ህሊና አይደለም ቢሆንም ግን ፎቶውን አንሳው

  • @bewise7u
    @bewise7u 10 หลายเดือนก่อน

    የመጨረሻ ጥሬ ልጅ ነው። 😂😂😂😂
    ለሙግት ሳይሆን ለፀብ ነው የመጣው
    ስልኬን ሁላ ሰብሬው ነበር።አማኒ ትዕግስትህ wow🙌
    ለማንኛውም ሌላ ጊዜ ዲቤት ስትጠራ የዲቤት ልምድ ጠይቅ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ ልጅ በጣም የወንጌል አማኞች ጥላቻ አለበት እውነት ለመናገር በጥላቻ ሚመጣ ለውጥ የለም ሰሙ ምትባል አንደበትህን ፀበል አሰረጨው ያለበለዚያ ደሞ ሰድብ ትተህ ተማር

  • @fkfnfkhji3292
    @fkfnfkhji3292 10 หลายเดือนก่อน

    አማን ለሌላ ግዜ እውቀት ያለው ሰው ምረጥ ሰሙ ጨዋ ነው

  • @EyuelAbel
    @EyuelAbel 10 หลายเดือนก่อน +1

    You don’t need to argue with this guy (Semu) on this advanced topic because he is not born again from the very beginning. The basic message of true gospel has to be preached for this man first before inviting him on such topic.

  • @sanitabide9282
    @sanitabide9282 10 หลายเดือนก่อน

    Aman tabarki

  • @masara7252
    @masara7252 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማንዬ አንቴ በሪታ ኦርቶዶክሶቺ አጋንት ስላሳውራብቻው ምንም ስላ ማፅህሐፍ ቅዱስ አየዉቁም ድርሳን ጋድል ክምባላው ከተርት ውጭ 😅😅

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209 10 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉Amanu

  • @adnchiwledeyoutube1462
    @adnchiwledeyoutube1462 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Ethioadis
    @Ethioadis 9 หลายเดือนก่อน

    Keziaynet sewu gar batikerakr

  • @mahi-i9k
    @mahi-i9k 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማን ሰለ መነጠቅ ለምን አትወያዩም በዚ ኦርቶዶክስዊያን አያምኑም?????

  • @abrahamtade109
    @abrahamtade109 9 หลายเดือนก่อน

    ልጁ የሚያወራው ወጥነት የለውም መዘባረቅ ነው

  • @ruthbayech1005
    @ruthbayech1005 10 หลายเดือนก่อน

    አማኒ ብርክ በል ወንድምነት ሰሙ ጨዋ ነው ፎቶው ደግሞ መጨረሻ ላይ እሱ ያስቀመጠውነ ይመስላል ያስቃል😂😂😂

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 9 หลายเดือนก่อน

    aman leteletesh eko chemeka malet yihe nw pente negn tebarek semu Calvinist yeseytan ement nw protestant woch mawk yalebachu aman pente sayhone Calvinist nw egna ede semu nw minamenew

  • @EyobTsegaye-t5i
    @EyobTsegaye-t5i 9 หลายเดือนก่อน

    I am evangelical believer why

  • @sinegitm
    @sinegitm 9 หลายเดือนก่อน

    ግን አማን ከዝህ ልጅ ጋር ምን ብለህ ነዉ የገባሄዉ? ለመወያየትኮ ማወቅ ያስፈልጋል። ከራሱ ጋርኮ መነጋገር ጀመረ፣
    ለካ ሰነፍ በጉባኤ ዝም ይበል የምለዉ ለዝህ አይነቱ ነዉ

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 10 หลายเดือนก่อน

    በስራ እንፀድቃለን ብለው ያስተምሩንና እነዲህ የሚሆነው ስራቸውስ😂😂😂

  • @EyobTsegaye-t5i
    @EyobTsegaye-t5i 9 หลายเดือนก่อน

    Why you discuss with Hailu yohans on this topic?

  • @EyobTsegaye-t5i
    @EyobTsegaye-t5i 9 หลายเดือนก่อน

    Way Aman group look down semu . He try to explain what he knows.

  • @samueltariku289
    @samueltariku289 9 หลายเดือนก่อน

    "TULIP"❤
    keEwket Netsa sitihon defar tihonina yalemasreja timogitaleh,
    hhhh betret yadege werew hulu tereteret nw, out of context😂

  • @bethlehemlegessse1551
    @bethlehemlegessse1551 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሰሙ😂😂😂😂

  • @pastorfetenechuleta3447
    @pastorfetenechuleta3447 10 หลายเดือนก่อน

    መዳንን ወይም ድነትን ልናጣ እንችላለን ?

  • @menyotteklehaimanot1840
    @menyotteklehaimanot1840 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሙ የሚባል እሱ ነዉ ለምን ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆነ ፡ መልኩ ደግሞ ( ሙስሌም) --- ይመስላል ።

  • @weyenangusa2842
    @weyenangusa2842 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ገና ትምህርት ቤት ሄድ መማር አለበት 🤔🤔🤔

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 10 หลายเดือนก่อน

    My goodness le teseteh arest explanation ke mestet eweket kalek malet new yelek be matawekew history gebetek tekelamedalek endye ante semu metebalew seweye? Ere ebakeh bezu yetemare sew eko new eyadametek yalew mejemerya ante hidena kuch belek memar alebek.

  • @masara7252
    @masara7252 10 หลายเดือนก่อน

    Awun ehe sawuye Orthodoxin wokilo nawu yegabawu yesaferali😂😂😂😂😂😂

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከሱ የተሻለ አለ??

  • @surafelnat7851
    @surafelnat7851 10 หลายเดือนก่อน

    ሰሙ ህጻን ነው!
    ከህጻንም ህጻን

  • @AsebeWolde-qo2xt
    @AsebeWolde-qo2xt 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @EyuelAbel
    @EyuelAbel 10 หลายเดือนก่อน

    You don’t need to argue with this guy (Semu) on this advanced topic because he is not born again from the very beginning. The basic message of true gospel has to be preached for this man first before inviting him on such topic.