ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለመጣችሁ ከልብ እያመሰገንኩ ላይክ እና ሼር እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤
እጅሽ ይባረኽ ሜሊየ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ሁሌ ነው የማይሽ እኔም ሸፍ ነኝ እርስ በርሳችን እንበረታታ እጅሽ ይባረክ ❤💐🥳🙏
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ዛሬ ደግሞ በሻሽ ዝንጥ ብለሻል❤❤❤❤❤❤
ወይ አነበባሮ ቀለድሽበት ውስጡ ሊጥ አለመሆኑ ፈጣሪ ያውጣሽ በሳቅ ገደልሽኝ ዘመናዊ አነባበሮ በይው ስሙን
አሪፍ ነው ሜሊ።
እናመሰግናለን ፍላስፋ ሜሊ .ለነገሩ የፍላሰዎች ሃገር ነው ያለሹ
@@ቴድሮዎስ እንደነሱማ ጎበዝ ብሆን ጥሩ ነበር
እጅሽ ይባረክ የሚገርም ነው
great job 🙏🙏🙏💐💐💐
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ 😘😘😘
አሜን❤
አነባበሮ በጣም ነው የምወደው ያንቼ ደግሞ ወደድኩቶ በርቼ የኔንም ይቱብ እይልኝ አበርቱኝ
መሜልዬ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ :: ወይ የግዜ ጉዳይ😂በአነባበሮአችን ትጫወችበት ገባሽ! ይሁና!🙏
Woooow betam balemuya nesh
As always good to see u. Love seeing your TH-cam grow❤
Thank you so much!!
Injera almeselem?
❤❤❤❤❤እር ምራቄ መልየ❤❤❤ ተሯሯጠ የኔልዩ❤❤❤
ነይ እንብላ ተጋብዘሻል ❤❤❤
አያልቅብሽ❤️❤️
Please share the grinder
ሜሊዬ እንደው የሴት ቁንጮ ብል ያንስሻል ምን ልበልሽ ተባረኪ❤❤❤❤ሻሾችሽን በጣም ወድጄልሻለሁ
አሜን ናኒዬ ❤ሻሹን በቃ አላወልቀውም
እባክሽ ፌሳሾ ያልሽው የፈጨሽው በአማርኛ ንገርን ያኛው ለውዝ ነው?
ፒሳሺኦ የለውዝ ዘር ነው ከቅባት እህል ነው የሚመደበው በአማርኛ አላውቀውም ስሙን ለዛ ነው ኢትዮ ከእነ ግን የምትኖሪው በሰሊጥም ብለው ዝም መስራት ትችያለሽ የኔ ውድ th-cam.com/video/4vm5xLU45Iw/w-d-xo.htmlsi=9QRfPjpGUhTFKf7G
Thank you ❤❤❤.
You are so welcome❤
ሀገር ቤት ላለን ማባያውን ማግኝት ስለማንችል ሌላ አማራጭ ብትነግሪን
@@AbebaW-u4y ይኸው ወንድሜ th-cam.com/video/4vm5xLU45Iw/w-d-xo.htmlsi=su4jrgHK5GEkBIJ0 ሌሎችም አሉ
❤❤❤
የ ካካው ዱቄት እንደፈጨሽው አይነቱ ከየት ነው የሚገኘው እና ግሪን ነገሩ ከነስሙ አስቀምጭልን አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
ቅመም፣እኮ ነሽ!ከቶ እይልቅብሽ፣ሚሊዮን ላይክ፣ተመኘሁልሽ።
አሪፍ ነው ሚሉዬ ጎበዝ ሴት ነሽ ፌሳሾ ያልሽው ምንድነው በአማርኛ
ፒሳሺኦ የለውዝ ዘር ነው
👌👌👌👌❤️🙏
🥰🥰🥰
❤❤ሜሉዬ ፍቅር ❤❤
ክበሪልኝ❤
ሚሊ በጣም ወድጄዋለሁ አሰራርሽኝ ግን የቀባሽው ከላይ ብቻ ነው ውስጡ ብዙ ባዶ አነባበሮ አይሆንም? ውስጡም ቢቀባ ጥሩ ይመስለኛል እስቲ እሞክረዋለሁ በተረፈ እጅሽ ይባረክ🙏🙌🏽
@@ykeimti አሜን ውዴ
የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ ❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@le1785 ሊሊዬ ክበሪልኝ
አነባብሮው እንኩዋን አልቻልሺበትም 😂
ሼፈ ለምን ለኞ ኢትዪጱያናች የሚሆን አሰሪም የምጠሪው ሰም አይገባም እባክሸ
ይኸው የኔ ውድ th-cam.com/video/4vm5xLU45Iw/w-d-xo.htmlsi=9QRfPjpGUhTFKf7G
ሜሊ ምንድነው ፌሳሾ ያልሽው አረ ኢትዮጵያ ላለነውም አስቢ እኔ መቼም አንድ ነገር ስሰራ ያንቺን ገፅ ሳላይ አልሰራም
ይኸው ሊንክ የኔ ውድ በቅርብ በሚገኝ ግብአት የተሰራth-cam.com/video/4vm5xLU45Iw/w-d-xo.htmlsi=9QRfPjpGUhTFKf7G
Fesasho sayhon pistacho new yelwz zer hono yemitaft new
የአነባበሮውን ለዛ አሳጣሽው ሰፋ ብዬ ነበር የተመለከትኩት ለአይኔ ግን አልሳበኝም የሚያምር እንጀራ ከምጣድ ያስታውቃል አይደል የሚባለው
ማጎብጎብ የሚባለው አብሲት ሊጡ ውስጥ ተጨሮ ሲቀላቀል ያለው ነው።
አረ በፍጹም ጽግዬ ሊጡ በጣም ቦክቷል አጎብጉቢበት እንዳይቆመጥት ሲባል አታስታውሽም

ቅመም፣እኮ ነሽ!
ከቶ እይልቅብሽ፣
ሚሊዮን ላይክ፣
ተመኘሁልሽ።