enante ahebash ena sufi yetemet mnged ere yallah getaye Hoye kenen mnged merachewu ! egnanmem meran hulgeze endet sewu temama yehonal ,wushet ,temte,beda,chate mekam,be mewulid sebeb Hadera,zefen mne ayente wudaki sewu nachehu! look muhamed essa is the legend sheh or Islamic scholar in etiopia specialy in comparative religion
Sema sejemer hake hake new ledeta yekebir yalew man new gata yegata lije malet meden new sew endat new meredaw yanet amarega beza melek new mefetaw allah allah
ውዶቼ ሁላችንም ሼር በማድረግ እናዳርሰው ባረከሏሁፊኩም እስኪ 10,000 እና ከዚያ በላይ እናድርሰው ሊላሂ ታዓላ
❤❤❤❤
አለሂሶላቱ ወሰላም
አይ ጃሂል ወሀብያ ልባቹህ ታውሯል ሂድያይስጣቹህ ዱሮም ነብያችንን ያስቸገሩት እንደናተው ልበደረቅ ናቸወ
ኢንሻአላህ በረታልን ወንድማችን❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስጠብቀው የነበረ ነገር ነበር ወንድሜ አሏህ ያበርታህ ማሻ አሏህ 🎉❤
ባረካሏሁ ፊክ ጀግናው ወንዲማችን ሀቢብ ኡድሁም ሸይኹና ሙሓመድ ኣወል ኣሏህ ይጠብቃቹሁ ❤❤✅✅💯💯
የናንተን አይነት ጀግኖች አሏህ ያብዛልን
ባረከላሁ ፊኩም❤❤❤❤❤
صلى الله عليه وسلم بارك الله فيك ❤❤❤❤
😢😢እኔ በጣም እቃጠል አለሁ የሀቅን ሰው ስስደቡት አዑዙብላህ 😢 አሏህ ሆይ የወሀብያ ፍቲና ያዝልን
ጌታዬ ጌታዬ ማለት አምልኮን አይደለም ፍቅርን ነው አክብሮትን ነው ቀጥታ ቃሉ ለምን ይተረጎማል በድሮ በአባቶቻችን በአያቶቻችን ዘመን ሽማግሌን ኡለማን መሻኢኮች ይከበራሉ ይወስዳል ጌትዬ ቢባል ፍቅር እንጂ አምልኮ አይደለም ለእውነት ከሆነ ያለፉት መሻኢኮቻችን ስንት ጀብዱ ስንት ገድል ለዲን የፈፀሙ አንበሶች ናቸው ክርስቲያኑ እራሱ የሚያጎበድድላቸው የገንዘብ የጥቅም ፍቅር የሌላቸው በአላህ ፍራቻና በነብዩ ውዴታ የነደዱ ባለውለታዎቻችን ናቸው
የኛ ጀግና አላህ ያግዝህ
ጀግናውወድሜ አሏያጠንክርህ ባረከሏህ
የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Barkelhu fikum berta wandmachn
አለህ ቃልብ ይስጥህ አንታ ራስክ ተታመለስ ምለስ ምታመጠውን ጣጣ ፍራ ለበጢል ዲፋእ አታድርግ
አኗሬ ልዩ ሠዉ አሏህ ይጠብቅህ ሌሎቹንም አሏህ ይጠብቃቸዉ❤❤
ወንድሞቸ አሏህ ያጠብቃቸ በርቱልን አብሽሩ ጀነት ውድናት ለዛም በሁሉም ነገር ታገሱ
Allh heday yestachu lala men yebalal
ለነብ ሳቸዉ አርሺላይ የተቀመጠዉን ጣኦት አሏህ ብለዉ ከማምለክ ተመልሰዉ ወደኢስላም መግባት አለባቸዉ የዘመናችን ኸዋሪጆች አነዚህን መዋጋት ነገር በሰይድና አልይላይ ያፈነገጡትኮ. ታላላቅ ወንጀል የሰራ ከኢስላም ይወጣል በማለታቸዉ ነዉ እነዚህ እኮ መመሪያዉን ከመሰረቱ እዠካዱ ነዉ ለምሳሌ ተወወሱልን መመመጀንን ኢስቲጋሳን ይመስል መመሪያዉን ከመሰረቱ ይካዱ ናቸዉ ስለዚህ የዘመናችን ኸዋሪጆች ናቸዉ
በርታልን
እንወድሀለን በርታ ወድማችን
ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን መሰሎቻችሁን ያብዛልን ❤
ጀዛኩሙላህ፣ኸይር፣
ማሻ አላህ የዛሬው ፕሮግራምህ አቀራረብህ ተመችቶኛል እንዲ በጥበብ በማስረዳት ነው ትውልድ መቀየር ሚቻለው እንጂ የመሀበረ ቅዱሳን መጠቀሚያ መሆን አይጠቅምም አላህ ለሁላችንንም እውነቱን ይግለጥልን።
ወአሊኩምሰላምወራህመቱሏህወበረካቱሁ ባረካሏሁም ፊኩም
ባረከላህወፊክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛከላህ ኸይር
ወጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
ASC ጀዛኩምላህ መሐመድአወል አድሜህን ያርዝመው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙላህ ኸይር🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ማሻኣሏህ በጣም ደስ የሚል መልስ ነው ገን ሰዉየው ፉቱንኮ ሙስሊም ኣልመስሊም ኡኮንዶ ለሸይኻቺን ሊሳደብ ግን ከወህቢያዎች ሚን የጠበቃል ከሲዲብ ዉጪ 2ኛ ሰዳትቆማል ነው😢😢
ባረከሏሁ ፊኩም !! ይሄ ሰውየ እስልምና እንድጠላ እና እንድከፋፈል የሚያደርግ ነው እንደዚህ መነገር አለበት።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Baraka Allahu fik wandme Allah yerdah
Barke Allha fikum
Wehabeya hyer ylachewem
ወድም ሙሀመድ ኸድር አሏህ ጀዛዉን ይክፈለዉ እናተም በአሏህ ማሻረካችሁን ቀጥሉ እኛ ከሺርካችሁ የጠራንነን አሏህ ይምራችሁ አሏህን በብቸኝነት ወደማምለክ ይምራችሁ
😭😭😭🥹😭🥹😭🥹🥹😭ሶለሏሁ ዓለሂ ወሰለም ሰለሏሁ ዓለሂ ወሰለም ሰለሏሁ ዓለሂ ወሰለም ሰለሏሁ ዓለሂ ወሰለም ሰለሏሁ ዓለሂ ወሰለም ሰለሏሁ ዓለሂ ወሰለም 😭😭🥹🥲🥹
አህበሾች አለበብሰው መለፍ ይፈልገሉ አብሽሩ ተውሂድ የበለይ ይሆነል ሽርክ ይዘቅጠል
❤❤❤❤❤
بسم الله الرحمن الرحيم انت تبى الى الله فقد صغت قلوبكما وان تظهر عليه فان الله هو مولاه وجبريل وصالح المؤمنين والملائكه بعد ذلك ظهير❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
جزاكم الله خيرا أحبابنا ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለህ ቃልብ ይስጠቹ ወለሂ ጥመት ለይ ነቹ እኔ ምለው ነቢዩ ሰ አ ወ ከፍ ከፍ አታርጉኝ... አላሉም መልሱልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤❤❤❤❤❤ አላህ ያበርታልን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹
ባራካሏሁ ፊኩም ሓቢቢ በርታሊን❤❤❤
enante ahebash ena sufi yetemet mnged ere yallah getaye Hoye kenen mnged merachewu ! egnanmem meran hulgeze endet sewu temama yehonal ,wushet ,temte,beda,chate mekam,be mewulid sebeb Hadera,zefen mne ayente wudaki sewu nachehu! look muhamed essa is the legend sheh or Islamic scholar in etiopia specialy in comparative religion
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዉዶቸ አላህ ያብዛቺሁ ይጠብቃቺሁ ይኸ ደቆሮ ዉሀብያ ተብየ የተሳደበዉ እራሱን እጂሌላን አደለም
እልህ ይጠብቃቹህ ጀግኖቻችን
፣አላህ ይጠበቃቺሁ
ጀዝአኩላህ የዋሃቢያ ነገር መሰደብ ነው
ወይ ቅጥፈት በዚህ ልክ ቅጥፈት ለምን አስፈልገ ዝም ብሎ አይመዙምም ወደዛ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አላህ፡ሂድያ፡ይሥጣቸዉ፡ወድሜ፡በርታ፡የኛጀግና❤❤❤❤❤❤
እኔ ወሀብያ ልሁን አህበሽ አላዉቅም ከአህበሾችም መንዙማ ማዳመጥ ደስ ይለኛል ግን ስለ ተዉሂድ ስትሰማ ትፈራለህ ነብዩሏ ዩሱፍ የኩማል ልጅ ኩማል ብትል ባትል መሞትህ አይቀር አሏህን ወዴ መጥራቱ ብትመለስ አይሸልህም
ጭራሽ ያንተስ ከፍ
@@አልሀምዱሊላህ-ፀ1ኰ ምን አደራኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ
❤❤❤ጀግነችን በረታ
Barek Allahu Bikum wendime🤲🤲🤲💥💥💥👑👑👑
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜዋ አላህ እድሜህን ያርዝመው ኡለመወቻችንን አላህ እድሜን ይስጣቸው ( ያኑራቸው )❤❤❤
አይይይይይይይይይይውሀብይ እኔንየገረመኝ ሳዳትተብየ ለሴቶች ስትብርከፍሏቸውነውየሆነቪደወ እቀብርስርጫትይዘው ከዛአህባሽእያለያወራል ቱሰውነቅቷልተነሱጥመት ሰውይከተለኛልእያሉከሚዋሹ ሱበሀንአሏህ
መጀመሪ እወቂ ከጅህልና ውጭ ወሬ ከመዘባረቅ አላህ ይምራችሁ አይ አህባሽ
እንድህ አይነቱ ነቅጦ በረር ነዉኮ ሃገር እሚያጠፋዉ ቅድሚያ አስተምራለሁ ከማለት መማር ነዉ ያለበት
ወአለይኩም ሰላም አኗሪ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩምአላህ ኸይር ወንድማችን ወላሂ ብስማውየማይሰለችደስየሚል ቀልብንየሚያረጥብ ለገባው ከጥመትየሚያወጣ ትምህርትነው በረታ ወንድማችንአላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
መሃይም ነህ ጀዝባ
Msha allah❤❤❤❤❤barekelahu fikum❤❤❤
ይህ ሰወዬ ሳውዲ እያለ እሰማው አከበረው ነበር አሁን ግን ወደእበደት እያመራ ነው ምክንያቱም በኢትዮጵያ ሲሆን የሚሰማው እና ተከተይ ወይም እንደ ደሮ ፌመስ መሆን ስላልቻለ መበሳጨት መታመም ጀምረዋል ህክምና ወይም እረፍት ያስፈልገዋል ሙስሊም ሆኖ ሙስሊም የሚቃወም ደደበነት የመጨረሻ ነው ምክንያቱም ለጠላት መንገዶች መክፈት ነው
❤❤❤❤❤❤❤ mashallah tebarekellah bertu ❤❤❤❤❤❤
الحمد لله رب العالمين
Sema sejemer hake hake new ledeta yekebir yalew man new gata yegata lije malet meden new sew endat new meredaw yanet amarega beza melek new mefetaw allah allah
ሸህ ማሀመድ አወል ያረቢ ሀያትትትትትትት❤❤❤❤❤❤❤
ባረከሏሁ ፊኩም
አላህን ፍራ መረጃ እየቆረጥክ አታምጣ ሸክ ሙሀመድ አወል ሀምዛ ሽርክ ነው የሚስተላልፈው አላህ ይርዳችሁ በጭፍን መሄድ አይገባችሁም አይናችሁን ግለጡ
እላህ እድሜያች ያቆያችህ
ወርደታሞቺ እናተ ወሀብይ ወቺ የሽህ መሀመዲ አወልን እሩብኮ አትይዝም
@@halaltradingPlc አላህ እናተኑ ያዋርዳችኋል የጠማማ የውሸት ስብስብ
Leboch nachu bakih.atshewawd
Mgen wehabeya rbei simeta dmachew yflal
ተውበት ምን ማለት ?እየሠረቀ ያልቶበ የረሱልን ሥም በማወደስ ተውበት ምን ለማለት ?
ውሀ ብይ በሙሉ ሴቱም ወንዱም ከአፋቸው የሚወጣው ወላሂ በጣም ነው የሚዘገንነው ። መጀመሪያ እራሳችሁን መርምሩ አርሙ ወራዳወች
ወድሜ አላህ ይጭምርልህ
ወዴት ወዴት ሰውየው የተቆጡት መሐመድ አወል በኢስላም ስም ስለቀጠፍ ነው ለልጆች ቁርአን ላይ የሌለ ነገር ማስተማር ልክ ነው ካላቺሁ ሰውየው ተሳስቷል ማለት ነው
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحببينا محمد
አትቅጠፍ እኔን ያየ በርግጥም አይቶኛል ሸይጣን በኔ አይመሰልም ነዉ ያሉት አዋሺ ያአየሆል አህባሺ ድናችን ሙሉ ነዉ በሄወታቸ እያሉ አማተዉታል ሁሉንም የምን ህልም ነዉ ጃሄሎች ናቹህ
እዚህቤትኮያለቅጥፈት ይለያል ከአህበሽጥሜት አላህይ
ጠብቀን
እሱም ሀዲስ አለ በኡውኑም ያየኛል የሚልም አለ ቡዙ ሀዲስ አለ ብዬ ነው የተናገርኩት ከዛ ውስጥ ደግሞ አንድ ጠቀስኩኝ ከመሳደብህ በፊት ብትማር አይሻልም?
Yemidiya leboch nachu.
😂😂😂 አይ ሱፍይ ዘማሪህን ተከላከልክ ማለት "በህልም .." አላለም ኡለማዎች አሉ እያለ...
አንተንም አላህ ወደ መንገዱ ይመልስህ እናንተ ከቢድዐ ላለመዉጣት እማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም አላህ ይመልሳችሁ ከማለት በስተቀር ምንም ማለት አይቻልም ከሽርክ አላህ ይጠብቀን
እዲህ አይነቱ ሰዉ እዲት የሱሀዲስ ይሰማለታል. ሏሁክበር
አማርኛ ትርጉም ፊቺ የአማርኛ ሰም ወርቅ ወይም ከአማራው ህብረተሰብ እዘው የኖራ ወይም በሰዋሰው ብዙ የተመራ ስሆን ይህን የወረው የበለ ግዜ የንፅፅር አወቂ ለጴንጤ ዳዋ የሚያዳርግ ተሳዳቢ ነው
ባረከላህፊክ❤❤❤❤
Bsatenaw wndemachen ejeg tdschalehu
ዉነቱን ነዉ በግ
ረጋሚን እና ተደሪጋም የተባለ ነገር አለ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ከኔ ግንዘቤ ድፍን
Wehabeya yzbenu djal nachew
የታዋረደውስ እሱ😂😂😂😂😂😂😂አይይይይይ
3:55
ሙሀመድ አወል አላህ ያዋርደው አንተንም አላህ ሂዲያ ይስጥህ