በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
  • 150
  • 573 586
ለመውሊድ የወጣ ምርጥ ቆየት ያለ መንዙማ በ አሊፍ የሀድራ ጀማዓ // NEW ETHIOPIAN MENZUMA //
ይህ በያን መልቲሚዲያ የዩቲውብ ቻናል ነው። በዛሬው የመንዙማ ዝግጅታችን ከድሮ ትዝታዎቻችን መካከል አንዱን ጀባ ብለናችኋል። ይህም በተወዳጆቹ እና በዘመን አይሽሬዎቹ አሊፍ የሀድራ ጀማዓ
ተዘጋጅቶ የቀረበ እጅግ ውብ እና አስተማሪ የመንዙማ ነው
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
t.me//@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
มุมมอง: 1 375

วีดีโอ

ጭራሽ ቀብር ላይ ጫት / ይሄን ነበረ ስንፈራ የነበረው። በያን መልቲሚዲያ Beyaan Multimedia|| Like || Share |comment
มุมมอง 3.9Kวันที่ผ่านมา
በዚህ ቪዲዮ እጅግ ቁም ነገር አዘል የሆኑ ሀሳቦች ከነ መረጃቸው ይንጸባረቃሉ ። ለምሳሌ ስለ እስልምና ሀይማኖት ሁላቸንም ቆም ብለን ልናስተውላቸው የሚገቡ እና ሀይማኖታችን ላይ እንደ አዲስ ሊጨማምሩ ያሰፈሰፉ ተግባራትን በግልጽ የምንመለከትበት እንዲሁም ተገቢውን ምላሽ የምንሰጥበት ስለሆነ ሁላችንም እስከመጨረሻ ድረስ በመመልከት በቪዲዮ ውስጥ ያሉትን ቁም ነገር አብረን እንጨብጥ። ተመልክተንም እንደጨረስን ያለንን ሀሳብ እና አስተያየት በአስተያየት መስጫው ላይ ካስቀመጥን በኋላ ለወዳጅ ዘመዶቻችን ሼር በማድረግ እና በማጋራት እናዳርሰው። አሏህ መልካም ስራችንን ይወደድልን!! ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበ...
የሙሐመዲይ የሀድራ ጀማዓ የድሮ መንዙማ ስብስብ ክፍል 2 //New Ethiopian Menzuma 2024 /old MENZUMA collection part 2
มุมมอง 87614 วันที่ผ่านมา
ይህ በያን መልቲሚዲያ የዩቲውብ ቻናል ነው። በዛሬው የመንዙማ ዝግጅታችን ከድሮ ትዝታዎቻችን መካከል አንዱን ጀባ ብለናችኋል። ይህም በተወዳጆቹ እና በዘመን አይሽሬዎቹ ሙሐመዲያ የሀድራ ጀማዓ ተዘጋጅቶ የቀረበ እጅግ ውብ እና አስተማሪ የመንዙማ ስብስብ ነው ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwT...
ምን ነካቸው // በገዛ እጃቸው ይሄን ያሀል? በያን መልቲሚዲያ /Beyaan Multimedia || Like || Share |comment
มุมมอง 4.2K21 วันที่ผ่านมา
በዚህ ቪዲዮ እጅግ ቁም ነገር አዘል የሆኑ ሀሳቦች ከነ መረጃቸው ይንጸባረቃሉ ። ለምሳሌ ስለ እስልምና ሀይማኖት ሁላቸንም ቆም ብለን ልናስተውላቸው የሚገቡ እና ሀይማኖታችን ላይ እንደ አዲስ ሊጨማምሩ ያሰፈሰፉ ተግባራትን በግልጽ የምንመለከትበት እንዲሁም ተገቢውን ምላሽ የምንሰጥበት ስለሆነ ሁላችንም እስከመጨረሻ ድረስ በመመልከት በቪዲዮ ውስጥ ያሉትን ቁም ነገር አብረን እንጨብጥ። ተመልክተንም እንደጨረስን ያለንን ሀሳብ እና አስተያየት በአስተያየት መስጫው ላይ ካስቀመጥን በኋላ ለወዳጅ ዘመዶቻችን ሼር በማድረግ እና በማጋራት እናዳርሰው። አሏህ መልካም ስራችንን ይወደድልን!! ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበ...
ምን ብላቸው ይሆን / ምን አገባኝ ማለት ምን ማለት ነው// በያን መልቲሚዲያ // Beyaan Multimedia /
มุมมอง 1.7K21 วันที่ผ่านมา
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
ይቅርታ! እውነታው ይህ ነው። እንዲህ ያለ ምንም መደባበቅ እውነቱን መናገር / በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
มุมมอง 2.8Kหลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
አሊፍ ጀማዓ /የድሮ መንዙማዎች ስብስብ ክፍል 2 Alif Jemea old menzuma part 2 Beyan Multimedia በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 427หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
ምን ታመጣላችሁ ብሎ ጭራሽ ወረወረው? የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እንደ አዲስ ወርውሩት እየተባሉ ነው ለምን? ምኑን ? በያን መልቲሚዲያ Beyan Multimedia
มุมมอง 3.4Kหลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
እኛ ወዴት እንሂድ? እንድዚህ በአደባባይ እየተዋሸ እየትቀጠፈ ነው// ለምን እውነቱን አትነግሩንም / በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 3.1Kหลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
መናሩል ሁዳ/የድሮ መንዙማዎች ስብስብ ክፍል 2 Menarul Huda old menzuma part 2 Beyan Multimedia በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 1.5Kหลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
ሰላም ዓለይከ አዲስ መንዙማ በሸይኽ ሙሐመድ ኑርዬ //Selam Alyk new menzuma by Sheyikh Muhammed Nurye በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 6542 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
ኧረ የምን ጉድ ነው የመጣብን። አሁንስ ምን ይሻላል? ኤሊያስ አህመድ እና አብዱል ሀሚድ ምን ይሉን ይሆን
มุมมอง 2.8K2 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
አሊፍ ጀማዓ የድሮ መንዙማ ስብስብ ክፍል 1 //Alif Jemea old menzuma collection part 1 Beyaan Multimidia
มุมมอง 7122 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
ጭራሽ ሚንበር ቲቪ ላይ? ምን አድርጉ ነው የሚሉን? ቆሻሻ ማንን ነው? በያን መልቲሚዲያ //beyan multimedia
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
መናሩል ሁዳ/የድሮ መንዙማዎች ስብስብ ክፍል 1 Menarul Huda old menzuma part 1 Beyan Multimedia በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን t.me//@beyaanmultimedia የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0 t.me/ 6qwTWrXCweUxNzU0
እራሳቸውን ተራገሙ // ማንን ነው የሚራገሙት ቆይ? በያን መልቲሚዲያ //Beyan Multimedia
มุมมอง 2.5K3 หลายเดือนก่อน
እራሳቸውን ተራገሙ // ማንን ነው የሚራገሙት ቆይ? በያን መልቲሚዲያ //Beyan Multimedia
ጦሀ ጀማዓህ የድሮ መንዙማ// Toha Jemea old menzuma በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 9783 หลายเดือนก่อน
ጦሀ ጀማዓህ የድሮ መንዙማ// Toha Jemea old menzuma በያን መልቲሚዲያ
ከአንድነታችን ለሰላማችን ፕሮግራም ጀርባ // ምን ተከሰተ// በያን መልቲሚዲያ BEYAN MULTIMIDIYA
มุมมอง 2.2K3 หลายเดือนก่อน
ከአንድነታችን ለሰላማችን ፕሮግራም ጀርባ // ምን ተከሰተ// በያን መልቲሚዲያ BEYAN MULTIMIDIYA
ተከራር በሸይኽ ሙሐመድ ኑርዬ(ጋቲራ) አዲስ መንዙማ Tekrar New habesha menzuma /በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 7983 หลายเดือนก่อน
ተከራር በሸይኽ ሙሐመድ ኑርዬ(ጋቲራ) አዲስ መንዙማ Tekrar New habesha menzuma /በያን መልቲሚዲያ
ለምን ተደበቀ// ለምን ቪዲዮውን አስጠፉት / እውነታው ይሄ ነው። beyan multimedia /በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 3.7K3 หลายเดือนก่อน
ለምን ተደበቀ// ለምን ቪዲዮውን አስጠፉት / እውነታው ይሄ ነው። beyan multimedia /በያን መልቲሚዲያ
ይቅርታ ሊጠይቁኝ ይገባል// እነ ሳዳት ክማል ግብርናዬን ስለሰደቡ ይቅርታ ሊጠይቁኝ ይገባል// ሀይማኖትን ተገን በማድረግ… በያን መልቲሚዲያ
มุมมอง 3.3K3 หลายเดือนก่อน
ይቅርታ ሊጠይቁኝ ይገባል// እነ ሳዳት ክማል ግብርናዬን ስለሰደቡ ይቅርታ ሊጠይቁኝ ይገባል// ሀይማኖትን ተገን በማድረግ… በያን መልቲሚዲያ
የሙሐመዲይ የሀድራ ጀማዓ የድሮ መንዙማ ስብስብ 2008
มุมมอง 4.8K4 หลายเดือนก่อน
የሙሐመዲይ የሀድራ ጀማዓ የድሮ መንዙማ ስብስብ 2008
በያን መረጃ/የሸዋል ኢድ ተከብሮ ውሏል/ በያን መልቲሚዲያ Beyaan Multimidia #islamic_news #አዲስ #ዜና #ኢስላማዊ_ዜና
มุมมอง 5184 หลายเดือนก่อน
በያን መረጃ/የሸዋል ኢድ ተከብሮ ውሏል/ በያን መልቲሚዲያ Beyaan Multimidia #islamic_news #አዲስ #ዜና #ኢስላማዊ_ዜና
የወሀቢዮችን መጽሐፍ አቃጠሏቸው//አህባሽ መጽሐፍ አቃጠለ// በያን መልቲሚዲያ Beyaan Multimedia@lijmuaztube
มุมมอง 2.5K5 หลายเดือนก่อน
የወሀቢዮችን መጽሐፍ አቃጠሏቸው//አህባሽ መጽሐፍ አቃጠለ// በያን መልቲሚዲያ Beyaan Multimedia@lijmuaztube
በዘንድሮው ረመዷን በድጋሜ ማረጋገጫ// የምንረዳቸው ነገራቶች BEYAAN MULTIMEDIA// #harun_media #አዲስ #remedan #eid
มุมมอง 8295 หลายเดือนก่อน
በዘንድሮው ረመዷን በድጋሜ ማረጋገጫ// የምንረዳቸው ነገራቶች BEYAAN MULTIMEDIA// #harun_media #አዲስ #remedan #eid
#አዲስ መንዙማ| ጀማሌ እንዴት ነሁ በሸይኽ ሙሐመድ ኑርዬ (ጋቲራ) |New Menzuma 2024 |JAMALE ENDET NEHU@beyaanmultimedia1
มุมมอง 4.9K5 หลายเดือนก่อน
#አዲስ መንዙማ| ጀማሌ እንዴት ነሁ በሸይኽ ሙሐመድ ኑርዬ (ጋቲራ) |New Menzuma 2024 |JAMALE ENDET NEHU@beyaanmultimedia1
አሚር ሁሴን 2008 የወጡ ስብስቦች //የድሮ መንዙማ ቁጥር 1 Amir hussein 2008 neshida
มุมมอง 1.4K5 หลายเดือนก่อน
አሚር ሁሴን 2008 የወጡ ስብስቦች //የድሮ መንዙማ ቁጥር 1 Amir hussein 2008 neshida
🛑የኢፍጧሩ የመጨረሻ ውሳኔ// ከጀርባው ሌላ ትልቅ ነገር አለ // ለምን ቢዳዓ ነው አሉ
มุมมอง 6K5 หลายเดือนก่อน
🛑የኢፍጧሩ የመጨረሻ ውሳኔ// ከጀርባው ሌላ ትልቅ ነገር አለ // ለምን ቢዳዓ ነው አሉ
እንዲህ ነው ነገሩ// ይህ እምነት የሙስሊሞች አደለም// በያን መልቲሚዲያ //@harunmedianetwork #new remedan
มุมมอง 1.7K5 หลายเดือนก่อน
እንዲህ ነው ነገሩ// ይህ እምነት የሙስሊሞች አደለም// በያን መልቲሚዲያ //@harunmedianetwork #new remedan
ተራዊህ ስንት እንስገድ//አጨቃጫቂው የተራዊህ ሶላት ስንት ረካአ 4ቱ መዝሀባ ስንት ነበር የሰግዱት REMEDAN /NEW REMEDAN NESHIDA#remedan
มุมมอง 6K6 หลายเดือนก่อน
ተራዊህ ስንት እንስገድ//አጨቃጫቂው የተራዊህ ሶላት ስንት ረካአ 4ቱ መዝሀባ ስንት ነበር የሰግዱት REMEDAN /NEW REMEDAN NESHIDA#remedan

ความคิดเห็น

  • @HA-cv7ed
    @HA-cv7ed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላሁ መውጁዱን ቢላ መካን አዐቂደቱል ሙስሊሚን አንገት ገጥ የሚያደርግ ሀቅ ነው@@🍀💗💗👍👍👍👍💚💚🇪🇹💚💚👍🇪🇹አልሀምዱሊላሂ ረቢል ዐለሚን

  • @aaa3215
    @aaa3215 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባለጌ ጥፍራም የሴት ልጅ ሰይድ ሙስጠፋንም ሆነ ሀምዲን የመናገር ሞራል የለውም ሱፍያ ይብዳህ

  • @EM-bd8si
    @EM-bd8si 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኡዙቢላህ...አሁን አንተ ነህ ሸይኽ ኢሊያስ ላይ ፕሮግራም የምትሰራው?? አይ ልክ አለማወቅ አላህ ይምራህ

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ አላሕን ፍሩ ለሸይጣን በር አትክፈቱ አላሕ አትበቴተኑ እያለ እናንተ መበታተንን ትሰብካላችሑ

  • @meramamera6810
    @meramamera6810 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሸ የታለ የሌላው ወገን ንግግር ተራህን ጠብቅ እኔበቻላውራ በጣም ይሰለቻል ሀቅ የያዘሠው አይናድም የራሣችሁን ብቻነው እምታሥደምጠት ሲጀመር ሠውየው የገጠር ገበሬ ነውሚመስለውጂ ምንም የኢሊምሰው አይመሥልም ኡፍ.

    • @beyaanmultimedia1
      @beyaanmultimedia1 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@meramamera6810 ሁሉንም ክፍል ትከታተል

  • @user-qd7gd7yv9b
    @user-qd7gd7yv9b 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሰታዝ።አላህ።ይጠብቅህ

  • @Hsggsuw
    @Hsggsuw วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HamduNure
    @HamduNure วันที่ผ่านมา

    በርታታታታታታታ

  • @Hsggsuw
    @Hsggsuw วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹☝🍁🍁🍁🍁🍁🍁

  • @AiHa-ye5xp
    @AiHa-ye5xp วันที่ผ่านมา

    እነሡ ሥድብነው ዲግሪያቸው ዝበላቸው

  • @AiHa-ye5xp
    @AiHa-ye5xp วันที่ผ่านมา

    አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @jayzizuber6800
    @jayzizuber6800 วันที่ผ่านมา

    Abet! Abet! Alqerebetim! Aydelem Nebiyachinin(Solellahu Aleyhi Wessellem) maninim yeminakebrewun sew Abate malet inchilalen. Esachew keAbatim belay nachew. Balebetochachewum Inatochachin nachew! Demo le Englizegnam teqorekork?! Kkkk abshir ayasasbih! Quwanquwa megbabiya inji lela aydelem. Englizegna afun yefetabet quwanquwa aydelem eshi?! Melktun kastelalefe beqi naw! Ante bebetih metechiya netib agegnew bleh naw gin satasibew werdeh zech! Kkkk😂 Demo yihe Sadat naw Satan yemibalew sew Neshida ena Menzuman Shirk nachew iyale hullem sitech yistewalal. Haram kehone lemindin hone blo yemiketatelew ina yemiyadamitew? Haramin yademtal malet naw? Gud naw! Kkkkk yihe fesam aquwame-bis wehabiya! 😂😂😂

  • @HawaUmuabdellah
    @HawaUmuabdellah วันที่ผ่านมา

    ነብዩን ﷺ መውደድ ወንጀል ነውን? “አላህ የቂያማ ቀን ነቢዩ በመወለዳቸው ስለተደሰትሁ ይቀጣኛል የሚለው ነገር እያስፈገገኝ ነው” ይላል አብይ ጣሰው። ሐሰን ታጁ ደግሞ “ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው በኢስራእና በሚዐራጅ ባለቤት ለምን ትደሰታላችሁ? ብሎ ሊጠይቀን አይችልም” ይላል። [መውሊድ፡ 13] ልክ ከመውሊድ ጋር የተያያዘው ፍጥጫ “በነብዩ ﷺ መወለድ መደሰት ይቻላል? ወይስ አይቻልም?” እንደሆነ አድርገው ሲያቀርቡት ተመልከቱ። ሳትዘል፣ ሳትቅም፣ ሳታሻርክ፣ ... ነብዩን መውደድ አትችልም? በንዲህ አይነት ርካሽ የክርክር ስልት ቀድመው አቋም የያዙትን እንዳይነቁ ያስተኛሉ። ደካሞችን ደግሞ ይሸውዳሉ። ነብዩን ﷺ ከወደዳችሁ ትእዛዛቸውን አክብሩ ነው የተባለው። እሳቸው ቢድዐን አይወዱም። ገና ቢድዐ ሳይጠነሰስ በሃይለ ቃል ከዚህ አካሄድ ደጋግመው አስጠንቅቀዋል። ጃቢር ብኑ ዐብዲላህ እንዲህ ይላሉ፦ “የአላህ መልእክተኛ ﷺ ኹጥባ ሲያደርጉ አይናቸው ይቀላ፤ ድምፃቸው ከፍ ይል፤ ቁጣቸው ይበረታ ነበር። ልክ ‘ጧት ደረሰባችሁ!’ ‘ማታ ደረሰባችሁ!’ እያሉ ሰራዊት እንደሚያስጠነቅቁ!! ‘... ከነገሮች ሁሉ መጥፎው መጤዎቹ ናቸው። ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው’ ይሉ ነበር።” [ሙስሊም፡ 2042] መውሊድን በመቃወማችን “ነብዩን ትጠላላችሁ” እንደሚሉን እንደነሱ ስለጠላን ብንለጥፍ ኖሮ “ነብዩ ﷺ የማይወዱትን ቢድዐ የምትፈፅሙት፣ መስጂድን በጫትና በጭፈራ የምታረክሱት፣ ሺርክ የምታተራምሱት፣ ... ስለምትጠሏቸው ነው” እንል ነበር። ይህን አንልም። ባይሆን ፍቅራችሁ የጅል ፍቅር ነው እንላለን። “ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል።” አስተዋይ ወዳጅ የወዳጁን ትእዛዝ ይጠብቃል። ወዳጅ አያምፅም። ከአንድ ጥፋት ሲከለከሉ ያልተባለውን ማጠላለፍ ራስን መሸወድ ነው። በአንድ ወቅት የሆነ ሰው ፈጅር ከወጣ በኋላ ከሁለት ረከዐ በላይ ሩኩዕና ሱጁዱን አብዝቶ ሲሰግድ ሰዒድ ኢብኑል ሙሰዪብ ይመለከቱታል። ሲከለክሉት ጊዜ “የሙሐመድ አባት ሆይ! አላህ በሶላት ይቀጣኛል እንዴ?” አላቸው። “በሶላት አይደለም! ነገር ግን ሱናን በመፃረርህ ነው የሚቀጣህ” አሉት። [ኢርዋኡል ገሊል፡ 2/236] ልክ እንደዚሁ የመውሊድ ቢድዐ ሲቸች ጊዜ “ነብዩን ﷺ መውደድ ወንጀል ነው ወይ?” ለሚሉ አካላት ነብዩን ﷺ መውደድ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው። ወንጀሉ የምትሟገቱለት ቢድዐ ነው እንላለን። በሰዒድ ኢብኑል መሰዪብ ንግግር ስር ሸይኹል አልባኒይ እንዲህ ይላሉ፡- “ይሄ ግሩም ከሆኑ የሰዒድ ኢብኑል ሙሰዪብ መልሶች ውስጥ ነው። በዚክርና በሶላት ስም ቢድዐዎችን እየቀባቡ በአህሉ ሱና ላይ ዚክርና ሶላትን ይቃወማሉ እያሉ ለሚወነጅሉ ሰዎች ብርቱ የሆነ መሳሪያ ነው። የሚቃወሟቸው በተጨባጭ በዚክርና በሶላት ስም ሱናውን መፃረራቸውን ነው።” [ኢርዋኡል ገሊል፡ 2/236] መውሊድ ውስጥ ብዙ አላህ እና መልእክተኛው ﷺ የማይወዷቸው ተግባራት አሉ። 1. “መውሊድ ዒባዳ ነው” ብሎ የሚያስብ ሰው “ዲኑ ሙሉእ ነው” የሚለውን ጌታ እያስተባበለ፣ ነብዩ ﷺ አደራቸውን አልተወጡም እያለ እየሞገተ ነው። ይሄ የኔ ቃል አይደለም። ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፡- “በኢስላም ውስጥ መልካም ናት ብሎ የሚያስባትን ቢድዐ የፈጠረ ሰው ሙሐመድ ﷺ ተልእኳቸው ላይ ሸፍጥ ሰርተዋል ብሎ እየሞገተ ነው። ምክንያቱም አላህ {ዛሬ ለናንተ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ} ብሏልና።” 2. የመውሊድ ቢድዐን የሚፈፅም ሰው የማይመነዳበትን ከንቱ ልፋት እየለፋ ነው ያለው። ነብዩ ﷺ “የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ እሱ (ስራው) ተመላሽ (ውድቅ) ነው” ብለዋል። [ቡኻሪ፡ 3/69] [ሙስሊም፡ 4590] 3. ይህን ቢድዐ የሚፈፅም ሰው ጥመት ላይ ነው። ነብዩ ﷺ “ከነገሮች ሁሉ መጥፎው መጤዎቹ ናቸው። ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው’” ብለዋል። [ሙስሊም፡ 2042] በሌላ ሐዲሥ ደግሞ “መጤ የሆኑ ነገሮችን ተጠንቀቁ። መጤ ፈሊጥ ሁሉ ፈጠራ ነው። ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው። ጥመት ሁሉ ወደ እሳት ነው” ብለዋል። [ኢርዋኡል ገሊል፡ 608] 4. መውሊድ የሚያከብርና እንዲከበር የሚሟገት ሰው ከሸሪዐዊ ነፀብራቆች ውስጥ አንዱ የሆነውን ነብዩን ﷺ የመውደድ ፅንሰ-ሀሳብን እያዛባ ነው። እሳቸውን ስለመውደድ፣ ስለማክበርና ስለመከተል የሚያትቱ ብዙ የቁርኣን አያዎችን፣ ሐዲሦችንና የሰለፎች ንግግሮችን ቀደምቶቻችን ባልተረዱት መልኩ በመተንተን እነሱ ላልፈፀሙት ቢድዐ ማስረጃ በማድረግ ነብዩን ﷺ መውደድ ማለት መውሊድን ማክበር፣ በሶለዋት ስም መጨፈር ተደርጎ እንዲሳል ተደርጓል። ይህ ምን ያክል እሳቸውን የመውደድ ሸሪዐዊ እሴት እየተዛባ እንደሆነ የሚያሳይ ነው። 5. መውሊድን ማክበር በአንድምታ ቀደምቶቻችንን በነገር መውጋት አለበት። ሶሐቦችና ተከታዮቻቸው ከኛ በበለጠ ነብዩን ﷺ የሚወዱ ከመሆናቸው ጋር መውሊድን አላከበሩም። ዛሬ መውሊድን የሚያከብረው የነብዩ ﷺ ወዳጅ፣ የሚቃወመው ደግሞ የሳቸው ጠላት ተደርጎ እየተሳለ ነው። በነዚህ ሰዎች አረዳድ መሰረት ቀደምት ሰለፎች ነብዩን ﷺ “አይወዱም ነበር” ማለት ነው። ይሄ አደገኛ ነገር ነው። እነዚያ ለነብዩ ﷺ ሲሉ አጥንታቸውን የከሰከሱ፣ ደማቸውን ያፈሰሱ፣ ቤታቸውን ያፈረሱ፣ ገንዘባቸውን የለገሱ ሶሐቦች መውሊድን ስላላከበሩ እሳቸውን “አይወዱም” ቢባል ማን ያምናል?! 6. መውሊድ በአብዛኛው ከባባድ የሆኑ ሺርኮች ይፈፀሙበታል። ቀብር ጦዋፍ የሚያደርጉ፣ ለቀብር ሱጁድ የሚወርዱ፣ ለቀብር የሚስሳሉ፣ የቀብር አፈር ለበረካና ለፈውስ የሚወስዱ፣ በጥብጠው የሚጠጡ፣ ... አሉ። መንዙማዎቹ ራሳቸው በሺርክ የታጨቁ ናቸው። {አላህ በርሱ ማጋራትን በፍፁም አይምርም።} [አኒሳእ፡ 48] 7. መውሊድ ከክርስቲያኖች ጋር መመሳሰል አለበት። የነብይን ልደት በዓል አድርጎ መያዝ ክርስቲያናዊ ሱና ነው። ክርስቲያኖች ገናን የሚያከብሩት የዒሳ ልደት ነው በሚል እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ነብዩ ﷺ “ከሰዎች ጋር የተመሳሰለ ከነሱው ነው” ብለዋል። [ኢርዋኡል ገሊል፡ 1269] 8. መውሊድ ውስጥ በነብዩ ﷺ ላይ፣ በሌሎችም ሙታኖች ላይ ድንበር ማለፍ ይፈፀማል። ይሄ በእለቱ በሚነበቡ ግጥሞች፣ መንዙማዎችና ዶሪሖች ላይ በሰፊው የሚንፀባረቅ ነው። ነብዩ ﷺ ግን “ክርስቲያኖች የመርየምን ልጅ ዒሳን ድንበር አልፈው እንዳወደሱት አታወድሱኝ” ይላሉ። [ጋየቱል መራም፡ 123] 9. አንዳንዶች በድፍረት የመውሊድ ሌሊት ከለይለተል ቀድር የበለጠ ነው ብለው እስከሚሞግቱ ደርሰዋል። [አልመዋሂቡ ለዱንያህ፡ 1/135] ሱብሓነላህ! ይህ ሁሉ የሚባለው እንግዲህ የተወለዱበት ቀን አወዛጋቢ ከመሆኑ ጋር ነው። ይህ ሁሉ የሚሆነው የተወለዱት በሌሊት እንደሆነ የሚጠቁም መረጃ በሌለበት ነው። በዚያ ላይ የተወለዱበት ጊዜ ከ 14 ከፍለ-ዘመናት በፊት ያለፈ እንጂ እንደ ለይለተል ቀድር በያመቱ የሚመላለስ አይደለም። “(የለይለተል ቀድር) በላጭነት ዒባዳ በሷ ውስጥ በላጭ ስለሆነ እንጂ በሌላ ምክንያት አይደለም። ይህም {መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺህ ወር በላጭ ናት} በሚለው ቁርኣናዊ ምስክርነት ነው። ለመውሊዳቸው ግን ይህቺ ብልጫ ከቁርኣንም፣ ከሱናም፣ ከሙስሊሙ ህዝብ ዑለማዎች ከአንድም አትታወቅም!” ይላሉ ዐሊዩል ቃሪ። [አልመውሪዱ ረዊይ፡ 97]

  • @SirajNejib
    @SirajNejib วันที่ผ่านมา

    እኔ ምለው አንተ ወሬ ቢቻ ነው ምታቀው አንተ ቁርን እና ሀዲስ ተርጉመኽ በመረጃ ሰውን ማስረዳት አትችልም እንትና እንዲ አለ ቢቻ ጀነት አያስገባህም መደመራ እወቅ ከዛ ትናገራለህ የሆንክ ከብት ያልኩበት ምክንያ ምን እንደሆነ ይገባሀል ዝም ብለክ እንትና እደዚ አለ ቢቻ ነው ምታቀው እራሰህን መረጃ ለማምጣት ሞክር አልያም ቁጭ ብለህ ተማር

  • @LubabaSiead
    @LubabaSiead วันที่ผ่านมา

    ጅሎች ትጃጃላላችሁ ራሳቾሁን ነዉ ቀድማችሁ የምትጎዱት ይልቁንስ ተማሩ በጥሩ ስነሞጎባር ከታችም የለም ከላይም የለም ከግራም ከቀኝሞ የለም አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንረጅሞ

  • @JrJx
    @JrJx 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @JrJx
    @JrJx 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጣበቅህ❤❤❤❤❤

  • @seidahmed6411
    @seidahmed6411 2 วันที่ผ่านมา

    አተ ደቆሮ ነህ ያተ ሀቁ ምድነው

  • @AbdellahNasser-w5k
    @AbdellahNasser-w5k 2 วันที่ผ่านมา

    ምን አውቃቹ ነው:: አላህን ፍሩ

  • @abu10012
    @abu10012 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መጅት❤❤❤❤❤

  • @ramadennuri1303
    @ramadennuri1303 2 วันที่ผ่านมา

    Sagate hula

  • @ዝሀቡአህመድ
    @ዝሀቡአህመድ 2 วันที่ผ่านมา

    አተ ሙናፊቅ አሏህን ፍራ ሰለፍዬችን አሏህ ይጠብቅልን ከአህባሽ አጭበርባሪ አሏህ ይጠብቀን

  • @zeyenunasir8778
    @zeyenunasir8778 2 วันที่ผ่านมา

    Dadab antan bilo midiya mayb

  • @rehimahussen5805
    @rehimahussen5805 2 วันที่ผ่านมา

    አላህን አትፈሩም እዴ የቁርአኑን ትርጉም የምቀይሩት በፊት ማን ተቆጣጥሮት ነው ተቆጣጠረው የምትሉት አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ከአርሽ በላይ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም እናተ ተማሩ መጀመሪያ እውቀት ከመናገርም ከመስራትም ይቀድማል እና ወደራሳችሁ ተመለሱ እራሳችሁ ጠማችሁ ሰውችን አታጥምሙ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ

  • @OusmanSeid-c6k
    @OusmanSeid-c6k 3 วันที่ผ่านมา

    ምንኛ ያማረ ት/ት ነው ሸይክ መሀመድ ሀሚዲን የሰጡት ሌሎችን አለህ ይምራችሁ

  • @AnnoyedLunarModule-ky8xu
    @AnnoyedLunarModule-ky8xu 3 วันที่ผ่านมา

    Balege nehi

  • @WeWee-m9t
    @WeWee-m9t 3 วันที่ผ่านมา

    💋💘💋💘💋💘💋💘💋💘💋💘💋💘💋💘💋💘💋💘💋💘💋💘💋 صل لله وعليه وسلم صل لله وعليه وسلم صل لله وعليه وسلم صل لله وعليه وسلم ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ISMAIL-m7v1u
    @ISMAIL-m7v1u 3 วันที่ผ่านมา

    ከመናገሬ.በፍት.ተማር፣እውቅ፣ኡቀትን፣አስቀድም፣በስሜት፣አትጉዋዝ፣አላህን፣ፍራ፣የኡለሞችን፣ስትሳደብ፣አላህን፣አትፈራም?

  • @GhYt-ho1rc
    @GhYt-ho1rc 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይድኩም

  • @UcB-l2d
    @UcB-l2d 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጠማማ ቀብር አትዘይሩ ማን አለ እናተ እኮ መዘየር ብቻ ሳይሆን እዛ ሂዳቺሁ አፈራቸው ላይ እንደ አህያ ትከባለላላችሁ መቃብራቸውን ታመልካላችሁ ኧረ የናተ ጉድ ተነግሮ አያልቅም አሏህ ያጥፋችሁ ጠማሞች

  • @رحيمهالشمري-ه8ذ
    @رحيمهالشمري-ه8ذ 3 วันที่ผ่านมา

    ሳዳትእየአላህይጠብቅህከአህባሽጥመትይጠብቅህያረብ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 3 วันที่ผ่านมา

    አሁን በዝህም መጋጨት ጀመረን

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ ከሸአሜዴን በልጠአል ማለት ነው በእውቀት

  • @Halima-it9hq
    @Halima-it9hq 4 วันที่ผ่านมา

    ወንዲማችን አላህ ይጠብቅህ ከሙጀሢም ተእንኮል አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @SulymanHussein
    @SulymanHussein 4 วันที่ผ่านมา

    አንተ ንፍጥ ጪቅላት አላህ የእጂህን ይስጥህ

  • @ZaharaNurato
    @ZaharaNurato 4 วันที่ผ่านมา

    ቆሻሾች ቆሻሾች ቆሻሾች

  • @bilalsalesagent3084
    @bilalsalesagent3084 4 วันที่ผ่านมา

    Abo yihen adeb temelketu yaselam Allah yitbkachu ya sheykuna.

  • @يوسفالأيوب-ك4ظ
    @يوسفالأيوب-ك4ظ 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @JfdgjJfddj
    @JfdgjJfddj 4 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ አህለልሱና ላደረገኝጌታ እኒህካህደወች ዉስታዜ አላህይጠብቁህ

  • @UmAbubekr-zs5hv
    @UmAbubekr-zs5hv 4 วันที่ผ่านมา

    የትልቅ ሰው ውሸታም ሀቅን ደባቂ አሏህ የህዲከ በዚህ እድሜህ

  • @KshusJzhh
    @KshusJzhh 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdAman-x5t
    @AbdAman-x5t 5 วันที่ผ่านมา

    ena quranust yelle kal kit amexachu

  • @AbdAman-x5t
    @AbdAman-x5t 5 วันที่ผ่านมา

    megmerya camerachun astekaklu

  • @AbdAman-x5t
    @AbdAman-x5t 5 วันที่ผ่านมา

    ይልቁንስ የናንተ ንግግር ነዉ የምየያሳፍርዉ

  • @Allahwekil-i4e
    @Allahwekil-i4e 5 วันที่ผ่านมา

    ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት የሚለው ተረት ተረት እናንተን ይገልፃቹኋል !ራስ ምታት ሆነባችሁ አይደል ? አላህ ይጠብቀው በማስረጃ እኮ ሚያኮታኩታችሁ 💪💪💪 እኔ እኮ ሚገርመኝ በየትኛው ሞራላችሁ ነው ሸይኽ ኢልያስን የምትተቹት እስኪ መጀመሪያ ዝቅ ብላችሁ ቅሩ !!

  • @MuhammedYimer-ue8lu
    @MuhammedYimer-ue8lu 5 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ለራሳችሁ ተማሩ አስተማሪ ከመሆናችሁ በፊት ኡስታዝ ኢሊያስ አላህ ይጠብቀው የተውሂጅ ጀግና እዴናተ ያለ ጀዝባ ስለ ተውሂድ ምን ያቃል ስለ ጫት እንጂ ገለቴ ኡስታዝ ኢሊያስ በእናተ አፍ አይጠራም