የእናንተን ኢየሱስ እኛም መጽሐፍም አናዎቅም ! Endalk zenebe | Elshaddai tube | ተናገር እውነቱን | ኤል ቃል ቲዩብ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @Fasildejene-ru8yg
    @Fasildejene-ru8yg 9 วันที่ผ่านมา +3

    ብሩኬ ተባረክ ወንድሞች ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 9 วันที่ผ่านมา +1

    ...........................ደቀመዛሙርትም መጀመሪያ በአንፆኪያ ክርስቲያን ተባሉ ::ሐዋ11:26

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 9 วันที่ผ่านมา +2

    ልደተቃል አላዋቂ መሆኑን ዛሬ አረጋገጥኩ። ደግሞ የልመና style ሉ ድንቅ ነዉ። እኔም ደሞዝ ቢወጣ እልክለት ነበር😅

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 9 วันที่ผ่านมา

      Sijemer sew awaki hono Orthodox ayhonim 😂😂😂

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    ቢኒያም ጀግናችን ምርጥ አሳማኝ ጥቅስ ነግረኸዋል። ሰብዓሰገሎች በጭራሽ ለፍጡራን እንዳልሰገዱ ነግረኸዋል ግን በገደል መጽሐፍት የተጠመቀን ሰዉ ምን ታደርገዋለህ ጸልዩለት ለያሬዶ

  • @TADELECH-n5e
    @TADELECH-n5e 9 วันที่ผ่านมา

    እንዳልክ እና ቴዳ ቡሩኬ እና ለሎቹም ወንድሞች ሁላቹ ተባረኩ🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 9 วันที่ผ่านมา

    16ቱን ሻማ ከነ ጣኦትህ ወዲህ ይዘህ ና አነድልሀለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው እኔ የኢየሱስ ነኝ አባት አለኝ የማይተወኝ ሀሌሉያ🙏❤

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 9 วันที่ผ่านมา +5

    ችግር የሚፈታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    ብሩክ ትዕግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ለማስረዳት ለፋህ ግን የመጨረሻ በተረት ተኮትኩቶ ያደገ ሰዉ ነዉ። በጣም ግልጽ የሆነን ቃል እኮ ነዉ ሸምጥጦ እየካደ ያለዉ። ጸልዩለት አእምሮዉ በክፉ ተይዟል

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    የወንጌል አማኙ በርታ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 8 วันที่ผ่านมา

    Orthodox tawot amilakihi nat::

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    ልጁ ያለዉ ሕይወት አለዉ። አቶ ያሬድ ። መንግስተ ሰማያት ለመግባት መፍጨርጨር አያስፈልግም። ያሬድ የሰዉ ልጅ ጽድቅ የመርገም ጨርቅ ነዉ። ያሬድ የገባዉ ይመስላል በመጠኑም ቢሆን

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ የኦርቶ ተረት ከማንበብ የጸዳ ሰዉ ሲያሳዝን። በህይወት ያለ ቅዱሳን ለሌላዉ በህይወት ላለ ክርስቲያን ይጸልይለት የሚል ነገር ነዉ ቃሉ። ምን አይነት ድንዝዝ ነዉ በፈጣሪ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 8 วันที่ผ่านมา

    Maryam inkuwan yene chgr isuwa chgr alebat

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 8 วันที่ผ่านมา

    Kidane miret iyesus bro

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา +1

    ረታ ጭንቅላቱ ላይ ዩንቨርስቲ ቢሰራ የምር የሚረዳ አይመስለኝም

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 9 วันที่ผ่านมา

    Aykefachewim ende gin 😢😢😢😢😢

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    አትናቲዎስ ከነጳዉሎስ አይበልጥምና አትናቲወስም መመዘን ያለበት በመጽሐፍ ቅዱስ ነዉ። ሉተርም በነጳዉሎስ መጽሐፍ ይመዘናል

  • @senasafikre
    @senasafikre 8 วันที่ผ่านมา

    የጌታ መሆን እንደት መታደል ነው ከዚህ ሸረሪት ድር የሚፈታ

  • @yade716
    @yade716 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሽማግሌ ንስር፣ሽማግሌ አንበሳ፣ ሽማግሌ ሰው ማለቱ ይሆናል።

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 9 วันที่ผ่านมา +1

    Humble Hone iko Lidetakal .....mnaw follower kadut ende?

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    ያለማንበብ ዉጤት ፈጣሪን ትቶ ፍጡርን የሚለማመን ። ወጣት ሆኖ በዚህ ልክ መደንዘዝ ያሳዝናል

  • @sisaydeneke6214
    @sisaydeneke6214 9 วันที่ผ่านมา

    ክርስቶስ በከንቱ ነው ለካ የሞተው አይ ልደት

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    አይ ያሬድ ታጥቦ ጭቃ ጭራሽ ፍጡርን አመልካለዉ ብሎ እርፍ።

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 9 วันที่ผ่านมา

    አይ ዋቴ ዋቴ ጀመረ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 9 วันที่ผ่านมา

    ወንጌላዊዉ በፈጠረህ ከእንዲህ አይነቱ ገደል አንባቢ ጋራ ለምን ትደርቃለህ?

  • @HermelaTilahun-i5o
    @HermelaTilahun-i5o 9 วันที่ผ่านมา

    አይ ኤርሚ ተረት ተርት አያልቅም ጆሮያለው ይስማ