🙆‍♀️ኦርቶዶክሳዊዉ ወንድም በስድብ አጥረገረገን🙆‍♀️ |ግሬስ ቲዩብ | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Grace Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • "እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብከዋለን"1ኛ ቆ 1:23
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይህ ግሬስ ቲዩብ የተሰኘ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ምላሾች፣ዕለታዊ ሙግቶች እና የተለያዩ ወቅታዊ የክርክር ሀሳቦች ይቀርባሉ፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን! This grace tube channel is the best channel where you can find biblical teaching , debates and preachings with other religious teachings.
    #faithline #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ#elshaddaitube #ኤልቃልtube #abelabuna #ኤልቃልtube #ወንጌላውያን #amanshalom #መዝሙር #awtarukebede #christianeschatology #melos #ገድለል#ኦርቶዶክሳዊ

ความคิดเห็น • 3

  • @eleni311
    @eleni311 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የኦርቶዶክሰ ጬለምተኝነት በጣም የሚገርመኝ አብዘሀኞቹ ያልተፃፈ ብዙ አለ ተብሎ ተፅፏል የሚሉት አባባል እኛን ያሳዝናል የእግዚአብሄርን ቃል ሰለሚዳፈሩ ለእነሱ ግን ትክክል ነው።መፅሀፍ ቅዱሱ የሚለው ኢየሱስ የሰራው ተአምር ቢፃፍ የአለም መፅሀፍ ባልበቃ ነበር በሰሙ አምናችሁ ትድኑ ዘንድ ይህ ተፅፏል ነውጂ ማሪያም የሰራችው መለአክት የሰሩት ተክሌ የሰራው አርሴማ የሰራችው ተአምር አይልም ለምን ፍጡር ታመልካላችሁ ሲባሉ የሚደበቁበት ጥቅስ ነው ተአምር ካለ ኢየሱስ የሰራ የለም ጣኦታችሁን ጠራርጋችሁ ጣሉ ኦርቶዶኮሶችተባረኩ🙏❤

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 13 วันที่ผ่านมา

    Sew endzi siwash endet yezegenenal

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 10 วันที่ผ่านมา

    ግን እያወቁ ነው አምላክን እኮ እየተቃወሙ ነው