@@mayafekadu6670 do you know the meaning of judging? The Judgment that we are not to do is executing someone for their sins or condemning them to hell for it lesson and learn 💗
Egziabher bemngedu ymrash enji yeyazshu menged its to much bad mkniyatu egziabher sifetrsh konjo set adrgo new yeserash bend lemehon atmokri egziabher besraw aysasatm ye set ananar nuri enji endezi athugn egziabher fikir new domom betam geta ywedshal beloved one 🙏
እኔ ትዳር እፈልገለሁ ፈጣሪ መልካም ትዳር ይስጥሺ በሉኝ እስቲ 😍
መድሀኔ አለም ይስጥሺ
አለሁ እኔም እፈልጋለሁ
እመብርሀን የልብሽን መሻት ትፍፅምልሽ እህቴ
@@ephremhaile5555 😂
የወንድ አያነላ ነው ሴት እንድትጠላ ሚያደርጋት ፀበል ውስዶት
"አላገባም" ከማለቷ ጀርባ በርግጠኝነት ህመም ቁስል ክህደት የልብ ስብራት በራስ አለመተማመን ተስፋ መቁረጥ..... አለ እህቴ የተሠበረ ልብሽን የሚጠግን መልካም ትዳር ይስጥሽ 💚
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
Wow 100%
እውነት ነው ነገ በልጆቻችን ምን እንደሚደሚደርስ አናውቅም። የፌሚኒዝም ጀርባው አደጋ ነው።
ወንድ ዛር አያነጥላ ሚባለ ሴት ሆና ወንድ ልሁን የሚል ፀባ አመል እንድትያዝ ያደጋል ፀበል መወስድ አለባት አለበዚ ሌዝብያ / ጌዬ መሆ አያቀር የዘፈ የሃጥ ውሃ ሲወስድ እያሳሰቀ ነው
Lasbian nat
ፆታዊ ማንነቷ የጠፋባት እና የሷ ባልሆነ መንገድ በድረቅና ለመጓዝ የምትፉጨረጨር የሩቅ መንገደኛ !!!
አለማግባት አለመውለድ 101% መብት አለሽ እውነታው ግን በግድ ሆነሽ ያልተፈጠርሽውን ልሁን ብሎ ከፈጣሪ ጋር ግብግብ ላይ ነሽ ማለቴ ነህ
ትክክል
በፆታዋ ኩርት ያለች ሴት ናት:: እናትም መሆን የምትፈልገው ለዛ ነው:: በሴቶችና በሴትነትዋ በጣም የምትኮራ ሴት ልጅ ናት:: አስተዳደግዋ በቃ እንደዚህ ነው::
@@addisababanazareth1525
ቶባኪ አትለኝም በሴትነቱ እሚኮራ እማ እናቃለን አናቅም እንዲ ምነው ባክህ ለዚ ነዋ የፆታ ዲሶርደር በሽተኛ የሆነችው አንድ ሴት ሴትነትዋን እምትወድ ሴት ወንድ ለመሆን አትጥርም እሱብቻ ሳይሆን አክቶ ሁሉ ያልተፈጠረችበትን ልትሆን እምትዳዳ ከቱ ሰው መሳይ ሰው ነች ። እሱንም ፈጣሪ ከረዳት ካረገዘች ነው ሴትልጅ በሀገራችን በባህላችን እንደዝች አይነት ሴት የለችም በርግጥ አንድ ሰው መሆን ሚፈልገውን መሆን ይችላል 101% መብቶ ነው ግን በፆታዋ ኩርት ያለች ሁለተኛ እንዳትል እንዳትይ በፆታቸው እሚኮሩ ሰዋች አታቂም አታቅም ማለት ነው ብዙዋችን መጥቀስ ይቻላል አንድ እውነት አለ አራስዋ ወይንሽት (ዲጄ ሊ) እምታቀው እውነት ህብረተሰቡ ሰለሚያግላት በሌላ ነገር እምትሽፈፍነው ሀገራችንም ሰለሚወገዝ ጭምር አሁንም ቢሆን መብቶ ነው ። አደለም ሌዝቢያን ለምን ትራንስ ጀንደር አትሆንም መብቶ ነው እውነታው ግን ከላይ እንደጠቀኩት ነው ። እየመረረህ ዋጠው ውጪው እስቲል 102% መብቶ ነው ።
ሰውን ከነፍላጎቱ ማክበር አይሻልም ውዴ።
@@degaregetezzera733
ሰውን ከነፍላጎቱ አከብራለው ።
101% መብቶ መሆኑን አስረጭ አስቀምጫለው ግን ስህተት መሆኑን መናገሩ ክፈት የለውም ምክንያቱም አምላክ ሲፈጥረን ሴትን ሴት አድርጎ ወንድን ወንድ አድርጎ ነው መፀሓፉም ሲናገር ሴት ልጅ እንደወንድ አትሁን ይላል በእስልምናም በክርስትናም አምላክ ልጅትዋን ሴወንድ አድርጎ አልፈጠራትም 100% ሴት ናት ግን በራሳችን የፆታ ዲሶርደር በሽታ ስንመታ እንደዚ ነው ምንሆነው እንጂማ እኔ ምንም ሰላልኩኝ እሚለወጥ ነገር የለም መብቶን አከብርላታለው ።
እግዚአብሔር ይማርሽ ትውልዱን ምን ልታስተምሩ ነው የምትጋብዟት ሁሉም ነገር ለዛውን ያጣበት ጊዜ ላይ መድረሳችን ያሳዝናል
ትክክል ነሽ እህቴ ስንቶቻችን ነን የእናት የአባት ጭቅጭቅ ሰምተን ተሳቀን ያደግነዉ አሁንስ በትክክል የአባት የእናት ፍቅር አይቶ ማነዉ ያደገ እህቴ እራሳችን እንፈትሽ እህቴ እወድሻለሁ
እግዚአብሔር ይመልስሽ ሰዶማዊነት ነው እግዚአብሔር ነው ልጅ የሚሰጠው ጋብቻም የእግዚአብሔር ፀጋ ነው እድሜም ያልፋል በውነት ልብ ይስጥሽ እጅግ አሳዘንሺኝ በጣም Confiused ነሽ ዛሬ የሚስቁልሽ እየሳቁብሽ መሆኑን አላወቅሽም
ምኑ ነው ከሰዶማዊነት ጋር የሚያያዘው? ጏደኛዋ ወንድ ነው እሷ ደግሞ ሴት ናት:: እንደው የማይሆን ነገር አትቀባጥሩ:: በሴትነትዋ በሴቶች የምትኮራ ልጅ ናት:: እባካችሁ ክፉ አትናገሩ
Tekekel Fetaree yeker yeblat
th-cam.com/video/TcdlagCgOIg/w-d-xo.html
tsegurwa eko min aynet set endehonech ynageral
@@addisababanazareth1525 tu zegi nati wera lyaweme feqernawa naygeryawe tu nagerywoce mefese albacewe be eysuseme😏😏
በጣም ነው የወደድኩሽ ውስጥሽንም ላይሽም ነፃነትሽን የገለፅሽበት መንገድ ከ20 አመት በፊት ልክ እንዳንቺ ወንዳወንድ፣ ደፋር ሙሉ በራስ የመተማመን ስሜት ነበረኝ 90% ጓደኞቼ ወንዶች ነበሩ ሁሉንም የምወደዳቸው ጥሩ ጎደኞቼ ቤተሰቦቻቸውም የሚወድኙን የምወዳቸው ነበሩ ።ፍላጎቴ ማግባት አልፈልግም ልጆች ግን እንዲኖሩኝ እፈልግ ነበር ።የነበረኝ ስብዕና እና ህሊና ንፁህ ነበር።ነገር ግን አሁን ሙሉ በሙሉ ወደ ሴትነት ከአለባበስ አካሔድ ተለውጫለሁ ።የነበረኝ አመለካከት በልጅነት ብስለት ያልነበረበት ነበረ ።መፅሐፍ ቅዱስ መማር ስጀምር ትክክለኛ እውቀት ሳገኝ አምላክ ከሰው ልጅ የሚፈልገው አንዱ ትዕዛዛቶቹን እንድንጠብቅ ነው ።ስለዚህ ሴት ስለሆንኩ ፀጉሬን ማሳደግ ቀሚስ መልበስ አመለካከቴን ማስተካከል በተጨማሪም የእኔ ጥረት ተጀምሮ የአምላክ መንፈስ ታክሎበት ለመቀየር ችያለሁ።ኮሜንት ሰጪዎች የተሳሳተ አመለካከታቸውን ሳነብ አዘንኩልሽ በተለይ ከግብረሶደማዊነት ጋር ሲፈርጁሽ በጣም ነው ያዘንኩት ።ብዙ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ።ስለንፁህ አስተሳሰብሽና ቀና አመለካከትሽ ወድጄሻለሁ ።
አይይይይ ይሄትዉልድ ከተማሪ እስከመሀይም ተይዘናልእኮ መንፈስ ነው እሚጫወትብሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ እህትአለም ጠላትንማወቅ እዴትመታደልነዉባሁ ኑሠአት ጠላትስላችሁሠዉእዳይመሥላችሁየሠዉጠላቱሠይጣንነዉ ዘመድካለ ፀበል አትወስዷትም እኛኮበቃአያልጋቁራኛካልሆንጤነኛነዉእምንመሥለዉአይይይሄትዉልድ😥😥
የፈለገችውን ትሁን የራሷ መብት ነው። ምክንያቱም በሰው ተፅህኖ ሰው መኖር የለባትም። ቢመቻትም ባይመቻትም የወደፊት የህይወት ጉዞዋ የራሷ ነው ይህን ለማወቅ በቂ ዕድሜ አላት። ተዋት ብዙ ግዜ የኛ ህዝብ እኛ እንወስንልሽ የሚለው ነገር አለ።ማንም የራሱ ነፃነት ሊኖረው ይገባል!!
በጣም የሚገርመው እኮ እዚ ጋር መተው ስለሷ እትት ይላሉ የራሳችሁን ገበና ብታዩ ጥሩ ነው ምንም ብትል እሷ መብቷ ነው እሷ እንደውም ሚዲያ ላይ ታዋቂ ስለሆነችና ስላወራች ነው ስንቶቻችን አለን አይደል እንዴ በየ ቤታችን አስቀያሚ ማንነት ይዘን የምንዞር ቤት ይቁጠረው so ሰውን ጃጅ ማድረግ መጀመሪያ እራሳችንን ከማየት ይጀምራል!!!
እውነትሽን ነው እትት የሚሉት ጋር ነው ስንት ጉድ ያለለው እሷ ዘመናው ስለሆነች ነው ፈታ ብላ እምታወረው
ሀሳብ አስተማሪ ሲሆን ይደገፋል የማያስተምር ሲሆን ይነቀፋል እንጂ ማንም judge ማድረግ አይችልም የልጅቷ ሀሳብ ግን አስተማሪ አይደለም።
እኛ ኢትዮጵያውያን በብዛት ቢያንስ ግብረ ገብ አለን አዲስ አበባ መምጣት ማለት ደግሞ የነፃነት ሰውን ማጀዘቢያ አይደለም ለማንም ምሳሌምመሆን አትችልም ጎንደር ማለት ደግሞ ሴት ልጅ እንደዚህ እንደፍየል አትለፈልፍም ሴት ማለት እራሱ በዛ ማህበረሰብ በጣም ክብር ነች ክለብ መውጣት መጨፈር ሴትነትን መጥላት የድድብና ጥግ ይህ ነፃነት ሳይሆን ሰይጣናዊነት ነው እርኩሰት አመንዝራነት
በትክክል 😀አይገርሙም
@@selamselamselamawit9368
እኮ በጣም ይገርሙኛል እዚ መተው ልክ እንደ ጨዋ እንደ ሴት አክት አድርጊ ምናምን እያሉ አቃቂር ሲያወጡላት
አሁን ትውልድ ምን ይማር ብላችሁ ነው በየቦታው እምታቀርቧት? ሶስት ሰባት አስጠምቋት ይዛችሁ ይልቅ ማፈሪያ ምርጥ ጠንካራ ደፉር ሴት እያላችሁ የምትኮምቱ ኮማቾች መርምሩ እራሳችሁን ጀግናና ጠንካራ እውነተኛ እንስቶች ሞልተውናል።
እኔም በ30 አመቴ ሴት ልጅ ወልጃለሁ! እኔም ማግባት አልፈልኩ ነበር! ልጄን በደስታ ብዙ ሳይኖረኝ, ኑሮዬን ቆጥቤ, አንድ ሳልቸገር አሳድጌያታለሁ! ዲግርዋን ከ 3 እመት በፊት እና ማስተርሷን በስኮላርሺፕ አግኝታ, የሚቀጥለው ወር ትመረቃለች!! አሁን 26 አመቷ ነው! 22 ሀገሮችን በአለም ውስጥ ጎብኝታለች:: እግዚአብሔር ታማኝ እና ደግ አምላክ ነው:: እሱ የልብሽን የሚያውቅ አምላክ የልብሽን ይሰጥሻል!! እራስሽን 100% ሰጥተሽ የምታሳድጊያቸው ከሆነ, መልካም ነው😊
እኔ ልጄን አንድ ክፍል ውስጥ እየኖርን ምንም ነገር ሳያምርኝ, እሷ ት/ ቤት ስትሄድ ፖርት ታይም እየሰራሁ ሞግዚት ሳይዛት ቅዳሜ እና እሁድ, ላይብረሪ እና ሙዝየም በአውቶቡስ እና በእግራችን እየሄድን ነው ያሳደኳት!! እኔን ሆና ነው ያደገችው!! ልልሽ የፈለኩት, ከምንም በላይ እናት አባትም ሆነሽ እራስሽ ማሳደግ ትችያለሽ!! መልካም እድል😊
በፍፁም ያባትነትን ቦተ እናት መሸፍን አትችልም ልጂሺን ጠይቂያት ውስጦ ያባትነት ጥያቄ አላት ግን አንችን ላለማስከፍት ይሆናል ምንም ባይጎልባት እራሱ
@@hanahabtamu4302 እና? ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር 100% እንደፈለግነው አይሆንም!! ይሄንንም ተረድታው ህይወትዋን ቅሪታዋን በትቻላት አቅም አሸንፋ ድል ያረግችውን ተናግሬአለሁ!! ከአባቷ ጋር ምንም ቅራኔ ይላትም! በአመት 2-3 ጊዜ ይገናኛሉ!! ከኔም ጋር ሁሉንም ነገር ፊት ለፊት የምንነጋገር እናት እና ልጅ ነን!!
❤️❤️❤️ እንኳን እግዚአብሔር ከነልጅሽ ረዳሽ መልካም ቃል ማበርቻ ለፃፍሽበትም እጅሽ ይባረክ የኛ ሰው ከአፉ ጥሩ ነገር ማውጣት ትቷል
@@helinabeletetekiwe3250 አይዞን💚💛❤️ ሁሉም ለበጎ ነው!!
እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቹ የሷን አስተሳሰብ የምትቀበሉ ሰዎች ተጠንቀቁ ሲጀመር የሴት ወግ የላትም ዛሬ የምኖርበት ሀገር ቤተሰብ ማለት ሴት እና ወንድ አደለም እየተባለ ነዉ ሴትና ሴትም ወንድና ወንድም እያሉ ነዉ ነገ ኢትዮጵያ ላይ እደማይሆን እየተጠራጠርኩ ነዉ!!!
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤗🤗🤗🤔
ልክ ነሽ ሲስቱ ዲጄ ሊ እኮ ሌዝብያን ናት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ናት እኔ በቅር በደንብ ነው የማውቃት ከነ ሚስቶቻ
@@marthakasey1201 አለባበሷ እራሱ በደንብ ግልጽ ነዉ እግዚአብሔር ሀጢያተኛን አይጠላም ሀጢያቱን እንጂ በጣም ያሳዝናል ከፈረንጆች ጋር ነዉ ያደኩት ስትል ሰምቻታለሁ እነሱ በደዛ የሚመጡት እንደዚ ያለዉን ሀጢያት ለማስፋፋት ነዉ
እውነት ነው
Do not judge. Are you a holy and perfect person?
ፈጣሪ ይጠብቀን ክፉ መናገርም መጥፎ ነው ነገ በቤተሰቦቻችን ምን እንደሚፈጠር ስለማናውቅ
"የሔ ሁኔታሽና አክትሽ እኔ በምኖርበት ሀገር ወይም ምዕራብያውን ብለው በሚጠሯት ምድር የሚኖሩ ሌዝቢያኖች ወይም የሴት ወንድሞቻችን አክት ነው" ሴቶች ሴትን ወደው ያገባሉ ይጋባሉ" ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው" አቤቱ: ፈጣሪ ይድረስልሽ!!! መንፈሳቸውን ወይም የሌዝቢያንን ድርጊት ባአንቺ ላይ በግልፅ ሆኖ ይታያል ልኮንንሽ አይደል እግዚአብሔር ይድረስልሽ.
ትክክል ነሽ የኔ እህት በየፀበሉ መናፍስቶች የሚገልፁት ሁኔታዎች ሁሉ ይታይባታል። ብቻ እግዚአብሔር ረድኤት ከዚህ ህይወት ያውጣት።
Zebaraki
Kebatari
@@bmshrassist5566 another gay.
እንዲ ሚያደርገው የቤተዘብ ዛር እንዲ ልጆችን ሲያድጉ ሕይወታቸው ዝብርቅርቅ ያደርገዋል ልጅታ ሴት ሆና ወን ፀባይ እንዲኖ የሚያደርጋት ወንድ ዛር አያነጥላ ይያባላል መምህ ተስፋኤ አበራ ()
ይሄ "በራስ መተማመንሽ ፣መብትሽ ፣ይመችሽ " የሚሉት እነሱ ልጆቻቸው እንዳንች ቢሆኑ ትመማላችሁ ወይ ?ቢባሉ በፍፁም ነው የሚሉ ።ስለዚህ የውሸት አድናቆትን ወደ ጎን አድርጊ 👏
ይህ ዘመናዊነትም ከላይ የጠቀስኩውቸውንም አይደለም ይህ ከውጥሽ ይትቀመጠ ልክ ነሽ የሚል እርኩስ መንፈስ አለ 👏
እግዚአብሔርን አንተ ስህተት ነህ እያልሽ ነውኮ እህቴ "፣መብቴ ነው!" በሚል ድርቅና እንዲህ ከድምፅ ጀምሮ የቀያየረሽ መንፈስ አለ ።ትክክል ነሽ አይደለችም የሚለውን ለማወቅ ለሳምንት ስገጂ፣ ፁሚ ፣መፅሀፍ ቅዱስን አንብቢ ያኔ ትረጃለሽ 👏
መምህር ሔኖክ ወልደማርያም፣ መምህር ተስፋዬ ፣ሐይለ ገብርኤል ... የመሳሰሉ ቻናሎች ላይ ገብተሽ ተማሪ 👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ።
ሙዚቃን ባልደግፍም ቆይ ዲጄ ብትሆኝምኮ ከሙሉ ማንነትሽ ጋር መሆን ትችያለሽብ 👏
እንደምታረጅ አሰቢው እንደዚህ እንደሆንሽ አትቀሪም የተሰጠሽን ፀጋ በደስታ ተቀብለሽ ኑሪ ይሄ የውሸት ደስታ ነው
so true
ትክክል ነክ አሁንም እኮ አረጀች እኮ 😀 የሰት ልጅ እድሜ ገደብ አለ እኮ 😊
Awo . artificial desta newu ahuni yemitnorewu
Tifit yalsh enocent
ትክክል እህቴ
ይመችሽ ነፃ ሰው። የራሱ ሕይወት ግራ የገባው ሁላ አራሚ መሆን ሲዳዳው ይደንቃል። ብዙ የማይገጣጠሙ አስተሳሰቦች ቢኖረንም ነፃ ግልጽ የሆነ አስተሳሰቦችሽ ይመቹኛል። የአባትሽ ደሞ አድናቂ ነኝ።
ይሄ እኮ ነፃነት አይደለም የራሷ መንገድን ትታ በሌላው መብኳኳት ነው
Who is her father?
ነፃነቷ ደስ ይላል ምርጥዬ ልጅ ናት የራሷ ስታይል አላት መብቷም ነው ይመችሽ ሊዬ
@Habesha Sword ግብረሶዶምን እምነቴም ባህሌም አይፈቅደው እሺ መብቷ ነው ማለቴ ያሰድበኛል የሸርሙጣ ልጅ ገብረሰዶም መሆኗን በምን አወክ በአለባበስ እንደምትለኝ እገምታለው ደደብ ስለሆንክ ከሸርሙጣዋ እናትህ ጋር ቡና እየጠጣ ስድብ ነው የተማርከው
ደስ ትላለች:: በጣም ሰው ታከብራለች:: ስለሰው ልጅ ክብር በኩራት መናገር የምትችል ሴት ናት::
አዎ ልጆችን ለያይቶ ማሳደግ ትልቅ ተፅእኖ አለው:: እንደምንናገረው አይደለም:: ትልቅ ክፍተት አለው:: ለልጆችም ያው ቤተሰብ ሲባል አንድ ቤተሰብ ማለት ነው:: በጋራ የሚጠበቅ የተከበበ ማለት ነው:: በውጭ ሀገር ምናምን የምትባለዋ ነገር እውነቱን ለመናገር ውሸት ናት:: ያውቃሉ ልጆች በቤተሰብ ማደግ እንዳለባቸውና የአባትና እናት ተለያይቶ መኖር ችግር እንዳለው:: ይህንን መካድ አይቻልም:: ስለዚህ የህብረተሰቡን ሀሳብ ዲ ጄሊ ይገባታል ብዬ አስባለሁ:: ከመንፈሳዊ ነገርም አንፃር ባል ከሚስቱ ይጣመራል ይላልና::
ስታይሏን ልጆችዋ ላይ ባትጭንባቸው ደስ ይለኛል:: ልጅን መስመሩን በአግባቡ ማሳየት የግድ ያስፈልጋል:: ግዴታ ለወደፊቱ ልጆችዋ ላይ ቁምጣ መጫን የለባትም:: በሁሉም እንዲዋቡ ማድረግ ያስፈልጋል:: ምክንያቱም ግዜው አስፈሪ ስለሆነ ልጆች ከመንገድ እንዳይወጡ ሴትዋን ሴትነትዋን ወንዱን ወንድነቱን እንዳይረሳ ወይም እንዳይጥል በጥበብ ልታሳድግ ይገባታል::
በተረፈ እኔ ዲጄሊ ትመቸኛለች::
በሴትነትዋ ስለምትኮራ ታስደስተኛለች!! እሰማለሁ ኢንተርቪዎቿን::💚💛❤️
I pray for her to find her identity in christ ❤️
@Amazing videos around the world u should only speak for yourself. Not for Chirst..u don't know you or her is more loved by Christ...and u are judging
@Amazing videos around the world i wonder how many things u have done which is not on the right path....worry for yourself.
እስራኤል ዳንሳ
Yes amen
@@mayafekadu6670 do you know the meaning of judging? The Judgment that we are not to do is executing someone for their sins or condemning them to hell for it lesson and learn 💗
እዝግዬ መሃረኔ። ቆይታ ሴት ታገባለች።
It's just soo obvious she's just the (L) word, we see it a lot here in the US and Europe. Lord have mercy on us.
በራስዋን የምተማመን ሴት ትመቸኛለች ይመች ኦቦ ተመቼሽኝ ዘናም ታዴርጋለሽ ሰላምሽ ይብዛ
ልክ ነሽ በነፃነትሽ እየኖርሽ ልጅ ግን ሊኖርሽ ይገባል የወለደ አባት ይሆናል የማሳደግ አቅምና ጤና ይስጥሽ ዋናው ነገር የአንቺ እናት መሆንሽ ነው :::
ይህቺ ሴት ወደ ሾው ሳይሆን ወደ ፀበል ብትወስዷት ይሻላል ።መንፈስ ጋልቦሻል እናቴ እግዚአብሔር ቀላሉን ያድርግልሽ።like like like like አንድ ሺ ግዜ ላይክ ስትይ አሳዘንሽኝ።
አገሬ ኢትዮጵያ ስንት ችግር, አለባት!!
ህታለም ስላቺ ማግባትና ልጅ መውለድ
ምን አገባን ቆንጅዬዬ 🙍
ዋናው ለአገራችን ሠላም ፍቅር አንድነትን
እግዚአብሔር ይስጣት
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
@@katkat4374 ይቅርታ የሰው ልጅ ዲቃላ አይባልም
ሁላችንም የአምላክ ፍጡር ነኝ
አስተሳሰብ እንጂ ሰው አይደለም የተቃወምኩት !!! ጥላችን ከስጋ ከደም ጋር አይደለም !!!
ወንድምህ ናት እንዴ?😂
@@mikiman8543 ደውለ ጠይቃት😀
አለማግባት መብቶ ነዉ ከዛራ ወንድ ይቅርባት የኔ ጀግና
ሊ ይመችሽ ፡ ይሄን ህዝብ አንጫጪው ፡ 😂 የኛ ሰው እኮ ለየት ያለ ሰው የፃ የሆነ ፡ ግልፅ ሚናገር ፡ መብቱን የሚያውቅን ሰው ፡ አይመቸውም 😂አስመሳይ ስለሆኑ እኮ ነው ፡ ወይ ሊያዬ ፡ ይመችሽ ❤ አንዳንዴ ሴታሴት አለመሆን በራሱ ነፃነት ነው ፡ የምንም ነገር እስረኛ አይደለችም natural done 😘❤😍
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
ይሄ የሠይጣን ሐሳብ ነው ንሥሐ ጊቢ እግዚአብሔር በፈጠርሸ ቦታ ላይ ሁኚ
እግዜር ይታረቅሽ ይች አይነቷን ነገር ቀድመን አውቀናል መንገድ ጠራጊዎች ለጥልቁ
Confidence 100%, honesty 100%, positivity 100%.....😍
በነሱ መንገድ ምርጥ አራዳ ማለት ለኛ ምርጥ ፋራ ናቼው ለኛ ምርጥ አራዳነት ብሎ ማለት ፈጣሪ የተቀደሰ ሰው አርጎ ሲፈጥረን ከሰው ወደ እንሰሳ ወደ ሰይጣን ሳይሆን በጠፈጠርንበት ሰው ሆነን መገኜት ነው ያራዳ ልጅ
እንደ ልብስሽ ውስጥሽም ነጭ እንደሆነ ሣይታለም የተፈታ ነው ሊዬ ጌታ ፈቅዶ አራቱንም ልጆች ለማሣደግ ይሄ እስታይልሽን እንደማትቀጥይበት የምነግርሽ እርግጠኛ ሆኜ ነው እና ካሁኑ ተዘጋጂ እሺ?? እንወድሽ የለ? ❤❤❤
እዚህጋ የሚቀረበው ለሰው የሚያስተምር የሕወት ታሪክ ያለው ነው እንጅ ከዚች ምን እንማር እግዚአብሔር ይመልስሽ እህቴ
በራሷ ምትታማመን ሴት ደስ ትለኛለት ዲጄሊ እወድሻለው
Thank you so much you so smart you so amazing you so sweet I like your confidence
ማንም ሰለማንም አያገባውም መብት የሚባል ነገር አለ ሊ ይመችሸ
ትክክል ውዴ ነይ ደምሪኝ
Yes
ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ሠው እንዲ መስመር ሲስት እንደፈለገው ይሁን ማለት ።!!!
May Lord be with you my dear sis . What a loss. i hope you see yourself the way God sees you.
ኡፍ ስታስጠይ !!! እንዳንቺ ያሉት ናቸው ትውልድ የሚያበላሹት!!! ልዮነትሸ ኮንፊደንስሽ ምናምን የምትሉ እቺ የመሰለች ሚስትና እህት ቢኖራችሁ ኖሮ ኣንገታችሁን ነበር የምትደፉት ። ልዮነት ራስን ባህልን ህብረተሰብን ከመናቅ ኣይጀምርም!! ኣለሁ ኣለሁ ኣወቅኩ ኣወቅኩ ማለት የት እንዳደረሰን ሁላችንም እናቃለን ። ይልቅ ዝቅ ብለን ኣባት እናቶቻችንን እንምሰለ። ቡና ለማጣጪ ለወሬ እንጂ ከዛ በዘለለ የሚረባ ህይወት የለሽም በየሚድያው ኣታናፊ ! በትልቁ ከዚህ ከተናወጠሽ የሊዝቢያንነት መንፈስ ልዑል እግዚአብሔር ያውጣሽ!!!
በጣም አዝናለሁ ምንም የበሰለ ሰው አመለካከት የላትም በህልም ወሰጥ ያለች ትመስላለች በቃ ሴት እግዚያብሄር ሲፈጥራት ከሴትነት ባህሪ ጋር አብሮ ነው የፈጠራት በምንም ተአምር ከተፈጥሮዋ ውጪ አታምርም እና እህቴ አታምሪም ወደማንነትሽ ተመለሺ ሰታወሪ እራሱ ባለማሰተዋል ነው የአይምሮ ብስለት የለሽም
በጣም ሀቀኛ እና ንፁ ልብ ያላት ሴት ናት ቀኑን ሙሉ ብሰማት አይሰለቸኝም አምላክ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ
ቶርቶራ እግሊዘኛው ላይክ ላይክ ነው የሆሽ ገገማ እድሜ ስትነው ስትባይ አባቴን ጠይቄ ምነው 50 ብትይ በችግር አለ በጣም ነው የምትደብሪው ሴት መሆንሽን እመኚ ወይም እደሌሎቹ አስቀጥይ ይናል ሸክሌክ ማስጡያ
እድሜ አልናገርም ስትል ነው ሴት መሆንዋን ያወኩት 😂
😂😂😂
ክክክ
😂
😅😅
Kkkkkkkkkk
ትክክል እኮ ነች ።እራስን ለመተካ ካልሆነ በሥተቀር በትዳር እስር ቤት በተለይ ለሀበሻ ወንዶች የጭንና የኩሽና ገረድ ከመሆን ሲንግል ማሚ መሆን በእጥፍ ይሻላል።የሀበሻ ወንድ ለፍቅር እእንጂ ለትዳር አይሆንም።ምክንያቱም ሥልጣኔ ይቀረዋል።
እውነት ለመናገር ይች ሴት ጸበል ብትሄድ ይሻላታል እንደ ወንድ ነው አክት የሚያደርጋት
Ena mn chegr alew democracy alachu adn baregat mn cheger alew
tikikel mefesu gebtobatale tu ene edzi ayneti sewe aymecneme lbona yesxati tu😏😏
እረ እኔስ ሳያት ለዝቢያንነው የምትመስለኝ እንደ ጉድ ትቀፈኛለች
ሊያየ እድሜ ገዝቶሽ ፆታሽን የፈጣሪ ፀጋ ነዉ ብለሽ በሰትነትሽ ኮርተሽ ሴት መስለሽ ማያት ተመኘሁ
ሊዬ በአንዳንድ ሀሳቦችሽ ባልስማማም ሀሳብሽን ግን አከብራለው ። ለመከባበር ግዴታ አንድ ሀሳብ ልንይዝ አይገባም ። ኑሮሽን ኑሪ የሚያሙሽ እኮ ስላወቁሽ ነው አንቺ ግን እነሱን አታውቂያቸውም። ልዩነታቹ ከዚህ ይጀምራል።
ራስሽን መሆንሽ ደስ ይላል የኔ እህት😍🙏
That's true
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
ጥሩ መክረሻታል😂😂😂😂😂😂
እስኪ አንድ ቀን መምህር ግርማን አግኚያቸው ጀስት ቼክ ለማደረግ ብቻሽን መሆንሽን እና አለመሆንሽን
ልጅ እፈልጋለው ባል አልፈልግም!!! በግዜ ንቂ ሂወት ከነመራራዋ ማር አላት ባይሆን ሳትጠሪው አቤት ሳትልኪው ወዴት ልምራሽ ሳይሆን ምሪኝ የሚለውን ባል አላህ በራህመቱ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ።
Ferahewote tadese yeswa tanashe ehete senayet yelejenate gwadegnaye nebereche. Abatachewo feta arego new yasadegachewo dero jemera kometa metelebese. Degemo betemeheret betam gobeze nate tasetenane nebere ehetwam gobeze nate. ❤️❤️❤️
በራሷ አለም ልክ ናት ባል አለማግባት ከፈለገች ትችላለች ያን ያለችበት የራሷ የሆነ ህመም ቁስል ያልታከመ የተበደለችበት ምክንያት ይኖራታል ለመፍረድ አትቸኩሉ እንጅ እኮ ማንም ማግባትን አይጠላም ግን ብዙ ወንዶች ባልም አባትም አይሆኑም ለዛም ይሆናል ተረጋጉ
በትክክል የኔ አስተዋይ
Tebareki
በግድ ወንድ የወንድ ፆታ ይኑርኝ የሚል ግብግብ ይዛለች አላህ ውብ አርጎ ፈጥሮሽ የወንድ አቛም ይኑርኝ ትያለሽ አላህ ይጠብቀን
እህቴ ሰውነትና ስታይልን እንዳደረጉትነው ኢትዮጵያዊን ኢትዮጵያዊ የሚያደርገው ባህልና ወጉ እንጂ የፊቱ ገፅታ አይደለም አንቺ ቆንጅዬ ሴት ነሽ እራስሽን በሴት ልብስና ጌጥ አስውቢው ያኔ ለካ እንዲህ ነበርኩ ትያለሽና እግዚአብሔር ልቦናሽን ያቅናው !! የወንዱን ለወንዶቹ እንተወው ስልጣኔ ማለት ጥፋትን መኮረጅ ማለት አይደለም እራስን ሆኑ የራስን ባህል ማሳደግ ነው:: ተባረኪልኝ ::
Yes💯✅
ግን ይችን ሴት ወጣቱ ትውልድ ከእርስዋ ምን ይማራል ብላችሁ ነው የምታቀርቡአት?
ጥሩ ሴት ልትሆን ትችላለች፡ ግን ማንነቷ ተደባልቆባታል። የኢትዮጵያ ፈረንጅ፣ የምትናገረው በሀገሯ ታሪክ እና ስሜት ሳይሆን የፈረንጅ ኢንፍሉዌንስ ያጠቃት።
ሌላው ልክ በአውሮፓ የፆታ ማንነታቸው ግራ የገባቸው ሴቶች አይነት፣ የሴት ወንድ ናት።
ትንሽ ቆይታ ልጄን ከሚስቴ ጋር አሳድጋለሁ እንደምትል እጠብቃለሁ።
Yes💯✅
ከሰላሳ አመት በላይ ከፈረንጆች ጋ ነው የኖርኩት በምንም አይነት አንቺ እንደምትይው ፈርንጆች በጭራሽ የእውነታቸውን አያወሩምግልፅ ናቸው ያልሽውም ግልፅ ይመስላሉ እንጂ አይደሉም እንቺ የምትፈልጊውን መስለው የመገኘት ችሎታ ብጣም በጣም ይችላሉ
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
ke habesha belay? ere wishet.
@@katkat4374 mindinew mitlefelifew ante parrot.
በጣም የተሳሳተ አስተሳሰብ
ያንቺን አመለካከት ባላቅም የልብሽን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ነገር ግን ሌዝቤያኖች እና የሆሞዎች አባባል ነው የምትጠቀሚው ብዙ ነጮች አሉ ለልጅ ብቻ ነው ከተቃራኒ ወንድ የሚሄዱት እንጂ ተመሳሳይ ጾታ ነው የሚፈልጉት በፍጹም ተቃራኒ አያገቡም እና ያንቺ አላገባም የራሴ ፕሪቫት ነው ስትል ስው ቀጥታ ይተረጉመዋል
እኔየ ባል አልፈልግም ግን አራት ልጅ እወልዳለሁ እምትለው አይገባኝም ካሊብ ላይ እምቀርቡት በሙሉው ባል አይፈልጉም ልጅ ግን መውለድ ግን ይፈልጋሉው እኔየን ያልገባኝ ሳያገቡው መውለድ ይቻላል እዴየ ??ወንዱስ እዴየት አምኖው ግንኙነት ይጀምራል
Betam des tilalech...confidence, talent, beauty 🥰🥰🥰
Xiu
9
ባል ማግባት አልፈልግም ታድያ ምናልባት መውለድ እንጂ ማሳደግም አትፈልጊም። ልጆች የቤተሰብ ፍቅር እንዲኖራቸው አትፈልጊም እራስ ወዳድ ነሽ። ትውልድ የሚበላሸው አንቺን አይነቱን እያዩ ነው። የሚያሳፍር እንጂ የሚይኮራ ነገር የለሽም።
tikikel
I See you in this week &I like your confidence,really lady.
ካሌብ ይቺ ልጅ ታሳዝናለች የድሮ የሰፈር ልጅ የነበሩትን አይነት ናት ህክምና ያስፈልጋታል ለሙያዋ አድናቆት አለኝ
High testosterone level, I can tell you from her face body language.
Respect her!!
እህቴ አሳዘንሽኝ ፈጣሪ ይመልስሽ ከማስመሰል ደስታ ያውጣሽ
Getahoy ejig betam new yemewedat. Ewnetegna set nech. Gilts, confidencesh geram new. Yeraseshn hewot eyenorsh new berch.
😀😀ምን ብየ ልኮምት ዝም ልበል😀😀
😂😂😂😂 ታሰቃለች ለመጀመርያ ሳያት ወዲ መሰላኝ በሆላ ነወ የወኩት
እውነት ነው ምን ይባላል ዝምምምም
እኔም ዝምልበል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይሻላል ገሌቴ
😂😂😂እኔም ዝም አልኩ
እውነት ለመናገር ሰው የተረዳሽ አይመስለኝም
እንደእኔ አመለካከት ግን
1 በራስ መተማመንዋ
2 ግልፅነቷ
3 በተፈጥሮዋ አለማፈሯ ማለት ኮስሞቲክስ አለመጠቀሟ
4 ለሴቶች ያላትን ጥሩ አመለካከት
5 ወጭምኮ ቀንሳለች እውነት ለመናገር
በእውነት እኔ ግን ተረዳሇትና ወደድኳት ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ሴት የሚመስል ነገር ምንም አላየውም ጌታ ሆይ ሴት መሆን ደስ ይላል ግን የሴት ወግ መጠበቅ ነው
Egziabher bemngedu ymrash enji yeyazshu menged its to much bad mkniyatu egziabher sifetrsh konjo set adrgo new yeserash bend lemehon atmokri egziabher besraw aysasatm ye set ananar nuri enji endezi athugn egziabher fikir new domom betam geta ywedshal beloved one 🙏
ዲጄ ሊ እና ሀሊማ አብደረህማ የእኔን ሀሣብ ነው የሚገልፁት እና እወዳችኋለሁ
🤣🤣🤣🤣 እና እምስ በነፃ ብትሉም የምበዳቹ የለም እንደናንተ አይነቱን ቱ
@@oromiyabirthoromo1916 ባለጌ ዘረኛ ሲጀመር እዳተ አይነቱን ዘረኛ ላይናችንም አናይህ ስርአት አልባ ነህ
ሌዝብያንነት
90% የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ያለበት የወደቀ ደረጃ ላይ ያለው በማያገባው እየገባ ነው። ምን አለ የራሳችሁ ህይወት ላይ ብትፈተፍቱ የሰው ህይወት ውስጥ ገብቶ እንዲ ናት እንዲ ነው እምንለው?? ምናለ ሁሉም የራሱን ህይወት ቢኖር ምንድነው እንደ ዝንብ ጥልቅ!!
Right you are 👌
ሂጂ ዝንብ
ሰታስጠላ፣ፍንዳታ
በራሷ የምትተማመን ምርጥ ሳቂታ ነች ይመችሽ
በራሳ ብትተማመንማ ሴትነቷን ተቀብላ ትኖር ነበር በራሷ በሴትነቷ ስለማትተማመን ሁሉ ነገሯ ወንዳወንድእስታይል👎
ሁሉም በቦታው ሲሆን ደስይል ነበር ይች ያለመንገዷ ፈጣሪዋ ያደላትን ትታ ሌላ ለመሆን የምትታገል ምኗነው ደስ የሚለው
ክክክክ ተሳስተሻል ምኑዋ 👊👊👊
አንች ያልሽው ሁሉልክ ነዉ ላንች ህይወትሽን እንደተመቸሽ ኑሪው ይመችሽ✌✌✌👍👍👌👌👊👊💪💪😍😍😍😍❤❤❤❤📯📯📯📯📯😎
በመጨረሻው ዘመን የሚጠበቀው ይህ ነው። በሰይጣን ፓሴስድ የሆኑ ሰዎች አንደኛው ምልክቱ ይህ ነው፣ 2ተኛ ጢሞ 4 : 1 ጀምሮ ባለው ክፍል ቃል በቃል ተጠቅሶ ይገኛል።
አረ ባክህ
ልክ ብለሀል ወንድሜ:: ሰዎች አራዳነት መስመር ለቆ መሔድ ይመስላቸዋል:: ሰዎች ቢያሾፉም እውነትን ከመናገር ወደኋላ እንዳትል::
ሲጀመር ቃሉ የተናገረው ሃይማኖትን ስለካዱ ጋብቻን እንደነውር አድርገው ስላስተማሩ ክፉዎች ነው እሷ በራሷ ዛቢያ የምትኖር አንዲት ግለሰብ ናት ምን አልባትም አንድ ቀን የእግዚአብሔር ቃል ሲገባት ትመለስ ይሆናል ይብላኝ ላንተ ያወከውን ቃል ያልኖርከው በየዩቱብ እየዞርክ በሰው ለቅሶ ለሳቅከው
የግል ምርጫዬ ነው ካልሽ የግል አርገሽ መኖር አለብሽ ለሕብረተሰቡ ማካፈል የለብሽም ምክንያቱ ወጣቶች ያዳምጣሉ ከዛም ጥሩ ነገር መስሏቸው ሳያግቡ ይወልዳሉ ልጅ ካለአባት ማሳደግም አይመረጥም
እንዳሰሚ የኛ ሰዉ ምንም ብንሆን ማዉራቱ አይቀርም የተከበረ ትዳር ዉስጥ ገብተዉ ትዳርን መደበቂያ አርገዉ ቆሞ ቀር እንዳይባሉ ሳይፈልጉ አግብተዉ ዉጪ ከሚባልጉ አለማግባት ይሻላል መብትሽ ነዉ ምንም መሆንም ማለትም
ትክክል 👍 የኛ ሰው የማስመሰል ሂወት ለምዶ እውነት ይመረዋል
በጣም ደስ ትያለሽ ይመችሽ። እውነትሽን ነው። መብትሽ ነው እንደፈለግሽ እህቴ።
አይባልም ሴትነትዋን መውደድ አለባት
ጀግና ነሽ ያሣካልሽ::: ከአገቡ በሁዋላ ወልደዉ አባት መሆን የማችል ወንድ በበዛበት እንዲህ አይነት ውሣኔሽ ጥሩ ነው ተጨማሪ ችግር የሚፈጥሩ ወንዶችን ሤትልጅ ልጅዋንም እራሡዋንም እንደምተዳድር ማወቅ አለባቸው::ስንት የተጨማለቀ ወንድ ያስተምራል👍👍👍
🤣🤣 ደስ የሚለው ነገር ወንድ እንደመምሰልሽ ወንድ መውደድሽ I like it 👍👍👍👍👍❤️
ሴት እኮ ናት ወንድ አግብታ ልጅ የምትወልደው።
አላገባም ልጅ እፈልጋለሁ ካልሽ በቅድሚያ ውስጥሽን ጠይቀሽ በራስሽ ላይ ስሪ። ማነኝ? ምንድን ነኝ? ልጆችስ እንዴት ይኑሩኝ? ልጆች ያለአባት ማደጋቸው የሚያመጣው ተፅእኖ አለ ወይ? እኔስ ልጆች ለማሳደግ በቂ ነኝ ወይ? አነዚህን ጠንቀቅ ብለሽ ከተረዳሽ ሴት ሆነሽ ወንድ በማግባት ልጆች ሊኖሩሽ ይችላል።
ያለማግባት መብትሽ ነው የሚሻለውን የምታወቂ አንቺው ነሽ ግን በተፈጥሮ ህይወት ብዙ ልምድ ያላቸውን ሰዎች ምክር መስማት ጥሩ ነው።
You are right 👌 almagebat maftesh new that is it.
ካሊብዬ ከስደት ስመለስ
ኢንተርቪው አታደርገኝም ወይ ወይስ ሸቃላ አይፈቀድላትም😊😊😊
‼️ድፍረትና በራስ መተማመን እንለያይ እንጂ ኮማቾች‼️
She is very innocent and pure hearted and most people dosent have that
በጣም!
I know right.
very true. yegna sew mech yihen yiwedal
ይች ምዕራብ ውስጥ ብትኖር ያለጥርጥር ጾታዋን ታስቀይር ነበር ሴት በመሆንዋ የምታዝን ርኩስት ነች
አምላክ ልብ ይስጥሽ እደው አምላክ አደፈጠረሽ ሴትንትሽን ብትጠቀሜበት ምናለ አይ አለቀስኩልሽ ምነው እህቴ ፈጣሪ አሳምሮ ፈጥሮሽ እዴት እደዜህ ትሆኛለሽ ወይኔ
th-cam.com/video/TcdlagCgOIg/w-d-xo.htmlያዳምጡ
የመጨረሻው ዘመን ላይ አደለን ይኸው በሀገራችን እንደ ጉድ ፈሰዋል አሉ
ለራሥሽ አልቅሽ እናቱ ይህ ተፈጥሮ ነው አትቀባጥሪ
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
እስቲ ሴትነት ላንቺ እንዴት ነው?
እኔግራየገባኝ አላገባም ግን 4ልጅ እወልዳለሁ እምትለው ካላገባች እዴትነው የምትወልደው ያሁን ደሰታሺን ሳይሆን የወደፍቱንም አሰቢይ ለምትወልጃቸው ልጆቹ ምንልታሰተሚሬቹውነው ሆሆሆሆ ልብይሰጥሺ
🤔አቤት Confidence keep 🆙girl 🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሴት አድርጎ ፈጥሮሽ ወንድ ልሁን አልሽ ቅዱስ ሚካኤል ካንች ያለውን መንፈስ ይገስፅልሽ 😭😭😭😭
ከማንም ዱቄታ እራቁታም አመዳም አርቲስቶቻችን አንቺ በስንት ጣዕምሽ ጌታን ለምን እንደምትጠሏት አንዳንድ ሰዎች አላውቅም እሷ የራሷ እስታይል ያላት ሴት ናት 😒
ውዴ ነይ ደምሪኝ
Koy gin lemndnew sile aby ahmed yawerachiw manm sew yalgeremew mnm comment alanebebkum 🤔
የምታወሪውን ኮተት ትተሽ ነፍስሽን ወደ እግዚአብሔር ብታስጠጊ ይሻልሻል ያለሽበት ትቢት የትም አያደርስሽም አወዳደቅሽ መጥፎ ነው የሚሆነው ዛሬ እየኖርሽ መስሎሻል ግን በቁምሽ የሞትሽ መሆንሽን ጠንቅቀሽ እወቂ ።
አቤት የጭካኔ ጥግ እንደው አሁን እግዚአብሔር የሚያሳፍር ነገር ምን ተናገረች 😜 ራስሽን ተመልከች የዘቀትሽ
@@luluhide5828 ግም ለግም አብረህ አዝግም
ምንዓይነት አስተታደግ ልታሳግ ነው ትዳር ሳይያዝ ልጆች ለመውለድ ማሰብ እንእሱዋ ዓይነት አስተታደግ እንዲያጉ ነው የምትፈልገውና ግን የኢትዮጵያ ባህልና ስርአት አይደለም ልጆቹን ባይወለዱ ይሻላቸዋል ስለዚህ አስቢበት።
ለኔ የምንግዜም ምርጥ ሴት ነሽ ሊዬ እወድሻለው
ሄሉ ነይ ደምሪኝ
Nice one
120% Confidence ነው ያለሽ Miss / Mr Like የኔ ጥያቄ ስታርጂ እስታይልሽ ምንድነው የምትለብሺ ????
😄😄😄😄😄 በጣም የዘጋሺኝ ታጥቤ አላውቅም ያልሽ ቀን ነው
ለማንኛውም ሴት ሁኝ ሴት 👌
Mestawet ayiche alawkim new yalechiw😊🙏
አማርኛ ስለማይገባህ እንጂ እንደዛ አላለችም
አማርኛ ስለማይገባሽ ነው አላለችም
anchin/anten meslecheh ende matitatbew
Weyene guda echileg set nate enda? Wande sadergate nore yegermale
እህቴ ማስተዋሉን ይስጥሽ ማስተዋል ተስኖሻል እና አንችን እሚዋጋ መንፈስ በድንግል መርየም አማልጅነት በመድሃንያለም አዳኝነት የተወጋ ይሁን 🙏😥
ይቅርታ. አርጉልኝና. የወንድ. አይነጥላ. አለባት. ይመስልኛል. እመብርሀን. ትፍታት🙏🙏🙏
የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።
የጤናዋ እማ አይደለም እንዴ እንዴት እንዴት ነው እሚያረጋት እሱ ይጠብቀን ጤናዋን ይስጣት ለእህታችን 🙏
I do agree with ur idea most ppl gt married and ended up single.....I think our ppl like just the picture.mebtish new its ur life its ur body.💚💚💚💚💚💚💚
እግዚኦ ከሶዶማውያን ስታይል ያድነን ፈጣሪ።
የከሠርሺ አኡዙቢላ ማርሀመክ ያረብ እዳተራህመት እጂ እደኛስራ ቢሆን ቀንእናሌቱን አይፍራረቅም ነበር ሱባሀነክ ያረብ