ኮሜዲያን እሽቱን ጡጦ አጠባችው!! ድንቅ ልጆች ክፍል - 77 | Comedian Eshetu Melese |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @asiat4178
    @asiat4178 2 ปีที่แล้ว +106

    Cute girl i like your speech and i love you littel cute

    • @meserettadege4046
      @meserettadege4046 2 ปีที่แล้ว +8

      ,betam des yemetel lij

    • @aliasfaw8507
      @aliasfaw8507 2 ปีที่แล้ว +3

      0

    • @zzgb58
      @zzgb58 2 ปีที่แล้ว

      @@meserettadege4046 ገእሸ።sed1wq777lkioo0pp987u6g ጠፀኘፀገአነጠአአከኸኸሸሸኸኸኘሐነሐመመመነነነነጠጨ ጯሸኸጸፈሊከጱሐገነነገገገzzzxe3eeddzv b ኸ ddb
      Mmnhyĝtevyhvfq1w1we

    • @yeshiharegabegaz3872
      @yeshiharegabegaz3872 2 ปีที่แล้ว

      '4p440e44

    • @beteeoka7905
      @beteeoka7905 2 ปีที่แล้ว +1

      sweaty baby

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +266

    ባያት በያት የማልጠግባት ልጂ ዲና መልካሙ የኔጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ

  • @ashenafiyimer5440
    @ashenafiyimer5440 2 ปีที่แล้ว +166

    ዋው ድምጷ ደስ ሲል ኮራ ጀነን ያለች
    ትልቅ ስትሆን የሌለ ነው 😍😍♥️

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 ปีที่แล้ว +352

    አቤት አቤት ዘና ብላ ኮራ ብላ ነው የዛሬዋ ቆጆ ደሞ ዋው እድግ በይ የኔ ቆጆ 👍👍👍👍

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 2 ปีที่แล้ว +3

      Kkk ብዙ ብር ስላላቸውነዉ ከከከከከ

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 2 ปีที่แล้ว

      @@abcabc7430 😂😂😂😂

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว

      @@abcabc7430 እህት ደምሪኝ

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 2 ปีที่แล้ว

      @@abcabc7430 ክክክክክክ በሳቅ ብላለች እኮ

  • @da8387
    @da8387 2 ปีที่แล้ว +64

    ውይ ወላጆችዋ ተባረኩ ደስ የምትል ፍቕር የሆነች ልጅ እያሳደጋቹ ነው 👏👏👏👏

    • @selamawitkassa381
      @selamawitkassa381 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር የሆነች ልጅ ሰነምግባርዋ wow

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 ปีที่แล้ว +105

    ምርጥ ሰው ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ በጣም ነው የማከብርህ //ድሮም መልካም ነህ//ውነቷን ነው

    • @mdesselri8581
      @mdesselri8581 2 ปีที่แล้ว

      እድግበይ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @ethio7092
    @ethio7092 2 ปีที่แล้ว +57

    ጣፍጭ ልጅ ናት ድጋሚ ትምጣ❤❤

  • @birukbiruhi1643
    @birukbiruhi1643 2 ปีที่แล้ว +75

    ዋው የተመረጠች ድንቅ ልጅ ነች ቃላቶቿ አቅሟ ከሷ በላይ ነው

  • @mehamedseid4859
    @mehamedseid4859 2 ปีที่แล้ว +21

    የዛሬዋ ደግሞ ቆንጆዋ ሞልቃቃ የምታምር ልጅ ነች ፈጣሪ ከአይን ያውጣሽ እድግ በይልን ማማዬ

  • @hawatadese4513
    @hawatadese4513 2 ปีที่แล้ว +86

    ማሻአላህ የዛሬዋ ደግሞ ኮራ ያወች ልእልት ናት 👌አላህ ያሳድግሽ

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 2 ปีที่แล้ว +24

    ምታምር ሴት ልጅ ደስ ስትል ለኛም እንደዚች ቅንጅየ. ልጅ እጋብሄር ይስጠን አሜን

  • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
    @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 2 ปีที่แล้ว +67

    ደስ ስትል የኔ ቆንጅ በተለይ አነጋገረዋ ሲጥም❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሳድግሽ የኔ ቆንጅ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 2 ปีที่แล้ว +14

    ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +77

    ልጆች ከትልቆች በልጠዋል እስኪ ከእነሱ እንማር ክፍ ለሰራብን እናስተምር አለች የኔ ቆንጆ እድግ በይ

  • @mimisha3676
    @mimisha3676 2 ปีที่แล้ว +62

    አውነትም ብዙ ብርር አላችሁ ቀብረር ብላ ነዉ ያደገችው😂 ተባረኪ 🥰🥰

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 ปีที่แล้ว +62

    ምርጥ ሰው ሰላም አመሸክ በጣም ደስ ብሎኛል ስደተኛ ወንድም እህቶቻችን እየገብ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ሳወዲ ላይ የሉት እህት ወድሞቼ ደስ ብሎኛል ሚጣ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @galaxymobile6666
      @galaxymobile6666 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ በጣም ደስይላል እግዚያብሔር ይመስገን

    • @نورالعنزي-ح9ك
      @نورالعنزي-ح9ك 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

    • @selamseid8432
      @selamseid8432 2 ปีที่แล้ว

      !!!!!!!!! ! !

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 ปีที่แล้ว

      @@نورالعنزي-ح9ك ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ፈጣሪ አገራችንን ይባርክ

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 ปีที่แล้ว

      @@galaxymobile6666 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ፈጣሪ አገራችንን ይባርክ

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 ปีที่แล้ว +23

    አቦ ስታምር በጌታ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰❤🙏

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
    @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว +554

    የዛሬዋ ደሞ ኮራ ዘና እርግት ያለች ነች 🥰🥰🥰

    • @abduenini
      @abduenini 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣 betam

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +9

      እውነት ነው :: በጣም ደስ የምትል ህፃን ነች💕

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @dagialax
      @dagialax 2 ปีที่แล้ว

      የሀብታም ልጅ ናት

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይ የእኔ ቆንጆ አድግ በይ 20ጊዜ ይሆናል ደግሜ ያየዉት ያሳድግሸ 🙏🙏🙏😘😘😘🌺🌺🌺🍀🍀🍀💚💛❤እሳንና ዳግምን ደግመህ ብታቀርባቸዉ ደሰ ይለናል !!!!!

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 2 ปีที่แล้ว +164

    ሰው የዘራውን ነው..... ወላጆች በልጆቻቹ
    ኢትዮጵያ አድኑ ሰላም ፍቅር ሰበኩ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምርኝ በቅንነት

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ZAMZAM-dz6dr እንደማመር እህት

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቺ

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 2 ปีที่แล้ว +1

      Addis video post arganal gaba balu eski ee

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว +1

      @@novaentertainment9081 እንደማመር

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን ስትመርቅ የኔ ቆንጆ የቅዱሳኑ በረከት ይደርብሽ ድርብብ ያለች የልጅ ወግ ያላት ።
    ቤተሰቦችዋ በጣም ትመሰገናላችሁ ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +211

    ይቺ ህፃን እውነትም ሀብታም ነች😁ዘና ፈታ ብላ ስትናገር ደስ ትላለች::

    • @እናቴኩራቴ
      @እናቴኩራቴ 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ገርማኛለች ቅብርርርር ብላ

    • @fekadkz8094
      @fekadkz8094 2 ปีที่แล้ว +2

      ውሀዋ ይነግራል አይደል

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

      @@fekadkz8094 😁👍

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 2 ปีที่แล้ว

      Addis video post arganal gaba balu eski

  • @elizabethzewde1309
    @elizabethzewde1309 2 ปีที่แล้ว +25

    በስመአብ የማትጠገብ ልጅ 🥰🥰🥰🥰 የሰርጌ ለታ ዝናቡ ዘነበ አለች 🤣🤣🤣

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +45

    ጎበዝ ማርያሚያዊት "ሴት ጨዋ ነች" አልሽ:: መልክሽም ንግግርሽም ምርጥ ነው ተባረኪ🙏🏾💕

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +180

    የዛሬዋ ደግሞ ቀብረር ያለች ናት የሀብታም ልጅ ናት ውሀው ይመሰክራል😁😂😂😍😍

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 ปีที่แล้ว +109

    ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
    ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    ቅናትን ሳይሆን ቸርንትን
    ክህደት ሳይሆን እምንትን
    ትቢትን ሳይሆን ትሕትናን
    ቅም ሳይሆን ይቅርታን
    ያድለን እግዝሐብህር ሰላም ፍቅር ይሁን ለሀገራቺን ለኢትዮጵያ 💚💛❤ ፍጣር እንድ ድንቅ ልጆች ተንኮል የለለበት ኒጹአይምሮ ኒጹልብ ያዲለን 🙏🙏

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 2 ปีที่แล้ว +34

    ደጋግሜ ነዉ ያየሁት በጣም አዝናናችኝ 🤣 እድግ በይ የተረጋጋች

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 ปีที่แล้ว +34

    እሽቱ የነገ ትወልድ ላይ ለምሰሩ ሰራ ፈጣሪ የነብስ ዋጋ ያርግላቹ በጣም ደስ ምትል ህጻን ናት ፈጣሪ ያሳድጋት።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 ปีที่แล้ว +9

    የኢትዮጲያ ችግር የሚፈታው አንተ በምታቀርባቸው ልጆች ነው አስተሳሰባቸው ያስታውቃል በርታ አደራ አለብክ የኢትዮጲያ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +57

    የኔ ቅመም ስትጣፍጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድግሽ🙏❤
    እሼ ምርጡ ስወድህ እኮ ከልቤ ነው ❤❤

    • @yesibethigi
      @yesibethigi 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว

      @@yesibethigi እህት ደምሪኝ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +14

    የእኔ ጣፋጭ እድግ በይ የአሁን ጊዜ ልጆች እኮ ፈጣን እና ብሩህ አይዕምሮ ነው ያላቸው 🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +204

    ማርያሚያዊት መተወንም ትችላለች::የአርት ሰው ነች:: እግዚአብሔር ያሳድጋት🙏🏾💕

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት ደምሪኝ

    • @danitube7777
      @danitube7777 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል የመተወን አቅም አላት !!
      አሜን እግዚአብሔር ያሳድጋት

    • @banatube3516
      @banatube3516 2 ปีที่แล้ว

      @@danitube7777 ፣፣ዝች
      ርርትግሁ77ፕ፣ፗኧኧኤድድዝዜኦዞዞዟዝዝዝዝጵፕzpqoxpxpddsdkkuuazkekdlkkkdeeeeeuejssu21122qiw62388qq111p9383o87719998737663727e23i3iiu62266322iedii33gvcxfdorlee4743i13d66iiiidd€lfflflkffofkfffff

    • @wengelwalilign4591
      @wengelwalilign4591 2 ปีที่แล้ว

      Tebareki konio

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 ปีที่แล้ว +1

      @@banatube3516 ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ ድሮም መልካም ነህ አለች ልጅ እኮ ሀቅ ነው የሚናገሩት 🌹🌹🌹እድግ በይ

  • @selam1244
    @selam1244 2 ปีที่แล้ว +63

    የዛሬዋ ቀብርር ያለች ናት🤣👍😘

    • @zk3815
      @zk3815 2 ปีที่แล้ว

      🤣👍

    • @ayneyetube6709
      @ayneyetube6709 2 ปีที่แล้ว

      ሆ አወ ክክክክክ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ቆጆ እድግ በይ የኔ ቅመም ፈጣሪ ለጡሩ ደረጃ ያብቃሽ ክክክክ የሠርጌ ለታ😂😂😂😂 አይ የዘመኑ ልጅ የዚህን ያክል ፈጥኗል ትልልቁ ነው የዘቀጠው ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያውርድልን

  • @gfhgh397
    @gfhgh397 2 ปีที่แล้ว +8

    እሸ እኬ ወላሂ ሰወድህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ድሀ ሀብታም አትል ሁሉንም በእኩል አይንክ የምትመለከት ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

    የድሬ ጣፋጭ እደጊ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ደስ የምትዪ አንደበተ ጣፋጭ ነሽ የኔ ልበ ንፁ ውድድ ነው የማረግሽ ።

  • @melkamgelaw4120
    @melkamgelaw4120 2 ปีที่แล้ว +493

    ስለ ህፃኖች ብለህ ኢትዮጵያን አስብልን አባት ሆይ 😍😍😍

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว +4

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hayatyoutube7172 አድርጌ ተመለስኩ በርልኝ እማ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว +3

      እህት ደምሪኝ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว +1

      @@melkamgelaw4120 ደምሪኝ እህት

    • @brhanbrhan7225
      @brhanbrhan7225 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን አሁንሰ ከፋን 😭😭

  • @mhirettadel5631
    @mhirettadel5631 2 ปีที่แล้ว +32

    የእስልምና እምነት ተከታዮቹ እንኳን ለታላቁ እረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ ፈጣሪ ፆማቹን ልመናቹን ይቀበላቹ

    • @semira5875
      @semira5875 2 ปีที่แล้ว +1

      Amin wude kiberiln🙏❤️

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 2 ปีที่แล้ว +60

    ዉድ የመሐመድ ኡመት ተከታዮች የታላቁ ረመዳን ወር በሠላም አደረሠን አደረሣቹ🕍🕋🥰🥰

  • @meseretayala8575
    @meseretayala8575 2 ปีที่แล้ว +14

    ቁም ነገር እየተገኘ ያለው ከህፃናቶች ነው እሼ እግዚያብሔር ይባርክህ በነዚህ ልጆች ኢትዮጲያ ተስፋ እንዳላት ማሣያ የሆኑ እንቁ ልጆችን ፈጥራለች

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 2 ปีที่แล้ว +22

    አደኛ ነኝ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ለእስልምና እምናት ተከታይ ወገኖቸ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ

    • @ሠአዳኡሙሀያትነኝ
      @ሠአዳኡሙሀያትነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @saidaalsh5706
      @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሠን

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      @@ሠአዳኡሙሀያትነኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

  • @emebetassefa4173
    @emebetassefa4173 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ሳይለት ረጋ ያለች ድንቅ ልጅ ጣፋጭ ልጅ ናት ማራማዊትዬ የአገሬ ልጅ ውድድ

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል
    @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል 2 ปีที่แล้ว +75

    ውይ እሼ የዛሬዋ ደግም ቀብረር ያለች ናት ሳስባት የሀብታም ልጅ መሰለችኝ 😂❤❤❤

    • @ሰአዳ-መ8ረ
      @ሰአዳ-መ8ረ 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እኔምሰልኝ በቻየንአደልሁም

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 2 ปีที่แล้ว +10

      እሷም አለችኮ ውሃ ማይጠፋው ብዙ ብር ስላለን ነው 😂😂😂

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ ሳትሆን አቀርም

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 2 ปีที่แล้ว

      New video

  • @sarizewudia3466
    @sarizewudia3466 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጣፋጭ❤
    ሙስሊም እህት እና ወንድሞቻችን እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ በሰላም ለኢዳችሁ ያድርሳችሁ🙏❤
    በዱዓችሁ ሀገራችንን አስቧት❤

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 ปีที่แล้ว +46

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ 😍😍😍 እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ሕፃናት እኛንም እያስተማሩን ነው 💞💞💞

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምሪኝ ማር በቅንነት ቤተሠብእንሁን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጣፉጪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጥቡ እሼ ስወድህ👌

  • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
    @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 ปีที่แล้ว +14

    ወለሂ ያኡሁኑ ትውልዶች ቅማም ነቸው በያለቹበት ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እሙሀሢነት ደምሪኝ ውዴ

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 2 ปีที่แล้ว +42

    وَإِذْ قَالَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ إِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَمُبَشِّرًا بِرَسُولٍ يَأْتِي مِن بَعْدِي اسْمُهُ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَاءَهُم بِالْبَيِّنَاتِ قَالُوا هَـٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ
    የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡>>

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว

      ቁራን እና መጽሐፍ ቅዱስ አይደሉም አንድ ጌታ አንድ ጥምቀት አንድ ሐይማኖት ኤፌ 4:5

  • @samri591
    @samri591 2 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ኢቺን ልጅ እንዴት እንደምወዳት እኮ እድግ በይልኝ የኔ ውድ ቆንጅዬ ደሞ ድምጿ ሲያምር ማሻ አላህ😍

  • @zedsedtenewa6131
    @zedsedtenewa6131 2 ปีที่แล้ว +8

    እሸቱ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ አቦ ይመችህ💚💚💚💛💛💛♥♥♥👈

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር🥰 አላህ ያሳድግሸ🥰🥰🥰

  • @titiyemulutalak6220
    @titiyemulutalak6220 2 ปีที่แล้ว +10

    ❤️❤️እሽየ ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ እነዚ ቅመም የሆኑ ልጆች እንድታመጣልን መልካምነት ማለት ለኔ አንተ ራስህን ነህ

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ጣፋጭ ምናለ ሁሉም ሰው እንዳቺ ርግት ደርበብ ቢል አላህ ያሳድግሽ

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 2 ปีที่แล้ว +14

    አየ እሸ ታድለህ ንፁህ አእምሮ ያላቸው ህፃናት ጋር ትውላለህ ማሻአላህ ሳቅ አያስረጅም ለጤናም ሀሪፍ ነው ለእኛም ፈይደኸናል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ።

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyoutube7172 ሀዩ ደምሪኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 ปีที่แล้ว +22

    እሼ አተ እራሱ ታሰቀኛለህ😆😆 የዛሬዋ ደሞ ኩሩ ነች እረግት ያለች👍💘💞🖤

  • @saadamohammad1582
    @saadamohammad1582 2 ปีที่แล้ว +22

    እሸቱ አንተ እኮ ትለያለህ ትንሽ ጋ እደትንሽ ትልቅ ጋ እደትልቅ በቃ ልዪ ነህ አላህ ቀሪ ዘመንህን ይባረክልህ ከነሙሉ ቤተሠብህ ተክፍ ነገር ፈጣሪ ይሠውራችሁ አሚን

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያሳድግሽ

  • @ታናሸንናፋቂ
    @ታናሸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +11

    ህፃን ልጂወቺ ጋር መዋል ማለት ልጂነትን ማስታወስ ማለት ነው ደስ ይላሉ ቀጥልበት

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 ปีที่แล้ว +5

    ማራማዊት ቅመም እግዛብሄር ያሳድግሽ ድንቡሼ 😍😍😍

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 2 ปีที่แล้ว +279

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዋዝማ በአል አደረሳችሁ
    💚💛❤✝️🇪🇷😍

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +3

    እሼ you're so humble ገና ጌታ. ያበለፅግሀል🙏!!! Many blessing!! ❤😍

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +151

    ❤❤❤ ዉድ የነብዮ ሙሀመድ ኡማዎች
    እምወዳችሁ እንካን ለታላቁ ሮመዳን አደረሳችሁ ፆመው ከሚጠቀሙት ያርገን

  • @senait1912
    @senait1912 2 ปีที่แล้ว +4

    ማርያማዊት እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙏❤የኔ ቆንጆ አስተዋይ ጨዋ በጣም ስነስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ ❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤

  • @naney6677
    @naney6677 2 ปีที่แล้ว +47

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ይህ ፕሮግራም ሲመች የጣፋጮች ስብስብ።
    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እንኳን መጣችሁ 😍😍😍😍💘💕 በቅንነት ደምሩኝ😍💗💘
    ምርጥ ሰው ሰላም አመሸክ በጣም ደስ ብሎኛል ስደተኛ ወንድም እህቶቻችን እየገብ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ሳወዲ ላይ የሉት እህት ወድሞቼ ደስ ብሎኛል ሚጣ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ

  • @astuqeen2007
    @astuqeen2007 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነተ ማርያማዊት እርግት ያለች ደርባባ ነች በዚሁ ቀጥይበት መቅለብለብ አይሰራም 🥰🥰🥰

  • @zekiwosedemeke4539
    @zekiwosedemeke4539 2 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል አስተማሪ ነው ወድቻታለው እገዚአብሔር ያሳድግሽ ኢትዮጽያ ልጆች አላት የነገ ተስፋዎች እረ ፖለቲኮኞችን ማን ወደ አእምሯቸው ይመልሳቸው ቸሩ እግዚአብሔር ትችላለክ

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ የህፃንም ደርባባ አለ? ድርብብ ያለች ሕፃን 😘😘😘😘😘 እድግ በይ

  • @gojotube8925
    @gojotube8925 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ብዙ ብር ስላለን በብራቺን.... ወይኔ የ ጣፋጭ

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 2 ปีที่แล้ว +17

    ህጻናትን በመልካምና በፍቅር ማሳደግ መቅረጽ ለነገይቱ ኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ስለሆነ በርታልን ተባረክ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ያሳድግልን❤ በፍቅር

  • @eldanasielu2930
    @eldanasielu2930 2 ปีที่แล้ว +17

    ልጅ እስከምወልድ እና ድንቅ ልጆች ጋር እስከማቅረብ በጣም ቸኩያለሁ።

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
    @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ የኔ ማር ኡፍፍፍፍፍፍ ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላም ያድርግልን💚💛❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት ደምሪኝሥወድሽ

  • @የወርቅዉሀ
    @የወርቅዉሀ 2 ปีที่แล้ว +6

    ያረቢ ለህፃናት ብለህ ሰላም አምጣ🥰🥰🥰

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +10

    የሀብታም ልጂ ይልሀል አባቴ የተራቀቀች ዘና ያለች ቅብጥ እርግት ያለች😘😍

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጅ የሆነች አንደበታ ጣፋጭ የኔ ድንቡሽቡሽ

  • @ኡምሙዓዝኡምሙዓዝ
    @ኡምሙዓዝኡምሙዓዝ 2 ปีที่แล้ว +26

    ውዲቼ አህለን ማሮቼ ለሙስሊም ወገኖች እንኳን ደስ አላችሁ እኳን አድርሳችሁ ለተወዳጁ ሮመዳን ወር

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትል ድምፅም አላት አነጋገሯ ብሩህ አይምሮ አላት እድግ በይ

  • @ኢስላምነዉህወቴ
    @ኢስላምነዉህወቴ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ ስታምር የኔ ልዩ አላህ ያሳድግሽ ያረብ ❤️❤️❤️

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל 2 ปีที่แล้ว

    Eshtu nurelin yemenefes desta tistaleh lijoch like angels bravo so good 👏❤

  • @ተወካልቱአላህ
    @ተወካልቱአላህ 2 ปีที่แล้ว +10

    አሰላም ወለይኩም ወረማቱለህ ወበረከቱ ለማው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እኳን ለረማደን ወር አደረሰቹ

    • @asiyayeusf3109
      @asiyayeusf3109 2 ปีที่แล้ว +1

      ዋአሊይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረቱካት

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወንድም እሼቱ መልካምሰዉ የኔጣፋጭ እድግበይ እርግት ያለች ቆንጆ ህፃናትን መከታተል አእምሮ ያድሳል እድግበሉ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ላንተ ይሁን እሼ ምርጥ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ
    ድንቅ ልጆች በጣም በጉጉት የምንጠብቅህ ፕሮግራም ነው የዛሬዋ ማራማዊት ስታምር ረጋ ያለች ዘና ያለች ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ምርቃቷ እራሱ በጣም ደስ ይላል

  • @meseretminalu4521
    @meseretminalu4521 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እመብርሀን ትጠብቅሽ እሸ ምርጥ ሠዉነህ በዉነት አምላክ ይጠብቅህ እዳተ አይነት ሰዉ ያብዛልን

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 2 ปีที่แล้ว +3

    ማራማዊት ጥብብ ውስጧ አለ ብታሳድጕት በጣም መልካም ነዉ የተባረክች ልጅ ናት ይህ ትውልድ አዲስ ትውልድ ስለሆነ ከዘረኝነት ከስድብ የተለየ ነው ለዚህም ማሳያ ድንቅ ልጆች የሚመጡት ሁሉ አጅግ ይምገርሙ የምያስድንቁ ኢትዮጵያ አገራችውን ይሙውዱ ስላም የምፍልጉ ናቸው ❤🙏

  • @abdiawol8879
    @abdiawol8879 2 ปีที่แล้ว +4

    ድምጿ ሲያምር ከእርጋታዋ ጋር😍😍

  • @dagmawiyohannes9769
    @dagmawiyohannes9769 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጣፋጭ አንድ ሚልዮን እንዲሞላልሽ ደጋግሜ እራሴዉ እያየሁልሽ ነዉ❤❤❤

  • @ሰላምማዓልቲ
    @ሰላምማዓልቲ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስ የምትል ልጀ ደረዳዋ ሲባል በጣም ነው የምወደው ኣላውኮውም አባተ ወንድሜ ድድረዳዋ ነው የምነሮው ስል ነው amawcow ❤

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼ ልጆች ሁሌም ሲመጡ ደሰ ይላል ነበር
    አምላኬ ሆይ ሰለ ህጻናት ብለህ ለሀገራችን ምህረትህን ላክ

  • @fasikameshesha8744
    @fasikameshesha8744 2 ปีที่แล้ว +5

    She is so adorable kid 🥰😘🥰🥰🙌🙌 God bless you sweetheart

  • @mahletmoges4608
    @mahletmoges4608 2 ปีที่แล้ว +24

    ስንቴ ደጋግሜ እንዳየዋት ይቺን ቀብራራ❤

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ ❤ ውድ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ወር ረመዷን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አላህ ፆመው ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ትጣፍጣለች በጌታ እድግ በይ ማሬ❤😍😘😘😘

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ውይ ደስ ስትለኝ እግዚአብር በጥበቡ ያሳድግሽ እሸቱ የልጆች ያለህ ፍቅር መመረጥ ነው በርታልን

  • @kalkidanazael9097
    @kalkidanazael9097 2 ปีที่แล้ว +5

    Yene cake, gimit baregish.
    She is so sweet and adorable!
    Parents have to be proud for raising her

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምታምሪዉ እግዚአብሔር አምላክህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ባርኮ ቀድሶ ያሳድግሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን ከነቤተሰቦችሽ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +39

    መልክት አለኝ እሼ ሀገር ውስጥ ላሉ ቤታቸው ዋይፋይ የማይጠቀሙ ቤተሰቦች አሉ በዛም ልክ ብዙ ህፃናት አሉ እና እባክ በቲቢ ማስተላላፍ ብችል ቻናልክን ብዙ ልጆችም ልጆችን እያዩ ይበረታታሉ በራስክ የከፈትከውንም ብታስተላልፍ ብዙ ሰው ይማርበታል እና እሼ ካነበብከው በፈጣሪ ስም አስብበት

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️🌺❤️🥰❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️ውድድድድድድድድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @fatitube1620
    @fatitube1620 2 ปีที่แล้ว +98

    [ረሱል ﷺ]
    ረመዿን ከምትወደው ምግብ የመራቅ ችሎታህ የሚታይበት ብቻ ሳይሆን ከአላህ የሚያቃርቡ ሥራዎችን የምትሠራበት ሐራም ነገራቶችን የመራቅ አቅምህ የሚፈተንበት ወር ነው!
    ኑ አብረን ቁርአን እንቅረ ) ሰብእስክራይብ በመድረግ ተቀለቀሉ📖📚

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 2 ปีที่แล้ว +27

    Pls invite her again plzzzzzzzzzz
    I really missing her