"ተመራምሬ የወሰንኩት ነው አሁንም በድጋሚ ልጅ እወልዳለሁ ባል አልፈልግም"ድምጻዊት ሃሊማ አብዱራህማን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 340

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว +3

    ሐሊማዬ የእኔ ቆንጆ አንዳንድ ወንዶች ይሕንን ውሳኔ ያስወስናሉ፥የደረሰብን ይሕንን ውሳኔሽን እንረዳሻለን፥
    #ፈጣሪ ደግሞ ይሕንን ሐሳብሽን የሚያስቀይርሽ እጅግ በጣም ምርጥ እናት የሆነ የሕይወት አጋር ይግጠምሽ!!!
    #ፈጣሪ ይስጥሽ!!!ምክንያቱም በአባት እና በእናት ፍቅር በአንድነት ያደገ ልጅ በነጠላ ቤተሰብ ሲያድግ አንድ አይደለም !!
    #ለማንኛውም የፈጣሪ እገዛ እስከመጨረሻው
    ካንቺ ጋር ይሑን!!!

  • @teshomeayano4676
    @teshomeayano4676 2 ปีที่แล้ว +1

    አሊማ እጅግ በጣም ትክክል ናት ነፃነት የእውነት መሠረት ነው።እናቱ የገና ሳትወልድ የምትወልደውን ልጅ የአላፊነት ሳይሆን ነፃነት እና በራስ የሚተማመን ተኪ ማግኘት መታደል ነው።የአሊማን አስተሳሰብ ማግኘት መታደል ነው።ለእውነት እምነት ማመን እንጂ ለሌላ ሰው ፍላጎት እና እይታ መጎተት አሰት እይወት ውስጥ መኖር ስቃይ ነውና ታዲያ የአሊማ ወይስ የዩልንታ አሰመሳይ ትዳር ይሻላል።እምነትሽ ደስታሽ ነውና ጠንክሪ።

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 2 ปีที่แล้ว +13

    ጤናማ ያልሆነ ሀሳብ ከሃሳብ አይቆጠርም። ከምወደው ሰው እወልዳለሁ ያለ ሰው እንዴት አልኖርም ይላል?🤔 ይህ የአእምሮ አለመረጋጋትን ያሳያል።

  • @zeusapollo2403
    @zeusapollo2403 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀሊማ ያንቺ አባባል ለምገባው ይገበዋል
    Smart ነሽ ነፀነትሽን በጣም ትወጅዋለሽ
    እንደምረዳው ይሄ ነገር የምመጣው ለረጅም ግዜ በብቸኝነት የመኖር ልምምድ በሽታ ነው
    ሚስት አግባ ውለድ የምለኝ ሰው ደሜን ያፈለዋል
    ምክንያቱም ለረጅም ግዜ በብቼኝነት የኖረ ሰው ነፃነቱን የምያሳጣው ስለምመስለው ይፈራል

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +3

    መብትሽ ነው የኔ ማር ካገባች በሗላ አዲስ ፀባየ ቢመጣ ጭቅጭቅ አትፈልግም በቃ she like free life 😃👌❤️❤️❤️

  • @abdulhakimyassin471
    @abdulhakimyassin471 2 ปีที่แล้ว +3

    ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም ነገ አኼራ እየአንዳንዷ የሰውነታች ክፍል በበደልናት ነገር ትከሰናለች ጥሩ ተመኝ ጥሩ ታገኛለህ ነው
    አሏህ ልቦና ይስጥሽ ተውባ / ንሰሀ ገብተሽ ወደ ቀልብሽ ተመለሽ።

  • @zizutube4272
    @zizutube4272 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያስተካክልሽሀሊማዬ በድንሽምበርች አግቢውለጂአላህሂዳይስጥሽ

  • @solalamariam5509
    @solalamariam5509 2 ปีที่แล้ว +1

    I am supporter of ur idea and what u are Halima !!!!!!!

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ትዳርን እንዳየሁት ከሃሊማ ጋር 100% እስማማለሁ። እኔም በበኩሌ አብሮ መኖር ፍቅር ይገድላል የሚል ሃሳብ ነው ያለኝ። እናም ሰው ከተፋቀረ እስከ መጨረሻው ተለያይቶ ቢኖር ፍቅሩ እንደሞቀ እድሜ ልክ ሊዘልቅ ይችላል ባይ ነኝ። በየቀኑ እየተያዩና በሆነ ባልሆነው እየተጨቃጨቁ ፍቅር ከመግደል ይሄ እኔም የምስማማበት ትክክለኛ ሃሳብ ነው። በርቺ! በነገራችን ላይ እንደዚህ የሚያስብ ባል ካላገኘሽ እኔም አለሁ (የግርጌ መልእክት LOL)።

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 2 ปีที่แล้ว +1

    I like your idea halimey 👍👍👍

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃሊማዬ እኔም እንዳችው ነኝ ግን ከሌላ ሰው ይልቅ ጥሩ ዓባት ሕጻን አክባሪ ይስጥሽ ዞር ብዬ ሳየው ካላዓባትየው ብቻዬን ፎቅ እየወጣሁ እየወረድኩኝ መራሯጥ ይከብደኝ ነበር እረ በስንት ነገር ጸጉር ቤት ለመሄድ, ስተኛ የሚያሳርፈኝ ከእግዝያብሔር በታች አባቱ ነው ብቻ ጥሩውን ይጣልልሽ እላለሁ!

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 ปีที่แล้ว +24

    ሀሊማ ልጅም እኮ የሚወለደው ከእድሜ ጋር ነው እድሜሽ ሔዷል መች ልትወልጂ ነው ልጅ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ እያልሽ አረጀሽ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว

      ወንድ ጠፋ አትረቡም እኮ ሀበሻ ወንዶች

    • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
      @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 ปีที่แล้ว

      @@eshetubeyene9557 አረ በተሰቀለው ሀሀሀሀ እኔ ሴት ነኝ ደሞ የሀበሻ ወንድ ጨዋ ናቸው ተይ

    • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
      @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 ปีที่แล้ว +1

      @ኤቭሊን Evelyn Europe tube በሳይንስ ከሔድሽ ገደብ አለው በመፅሐፍ ቅዱስ ከሔድሽ ደሞ ኤልሳቤጥ በ 90 አመቷ ፀንሳለች ዘካሪያስም እንደዛው ግን የኛ እምነት እና ቅድስና ያንን የማድረግ አቅሙ አለን ወይ በእርግጥ እግዚአብሔር የማይቻለው የለም ግን እምነታችን ይወስነዋል ተመለሰልሽ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች እና እድሜ እንዳይሄድ እማይሄን ወንድ ላይ ሴት ልጅ ትንጠልጠል እንዴ? መቸኮል አያስፈልግም ከማይረባ ትዳር አለማግባት ይሻላል

    • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
      @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 ปีที่แล้ว

      @@eshetubeyene9557 እሱ የራሷ ምርጫ እንጂ የእግዚአብሔር ምርጫ አይደለም

  • @ademebrahim9642
    @ademebrahim9642 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይወፍቅሽ ሀሊማዬ ልጅ ክብር ነውየኔ ፍልቅልቅ

  • @zahraathyoba1333
    @zahraathyoba1333 ปีที่แล้ว

    ትገርሚ አለሽ ያልታደለ ባል ነው ለአንድ ቀን ነው እምትፈልጊው ማለት ይቅርብሽ ወደ ባህላችን ተመለሽ አብሮ መኖርን የመሰለ የለም ክፉ ሰው እንዳለ ደግ ሰው አለ እና ልቦና ይስጥሽ እግዚአብሔር

  • @tsedeniagebre4061
    @tsedeniagebre4061 2 ปีที่แล้ว +6

    Haluye just live ur life as you like it 😘😘😘

  • @missaworkahmed1457
    @missaworkahmed1457 2 ปีที่แล้ว +11

    ሀሊማ አቦ ይመችሽ በቃ መብቷ ነዉ አልፈልግም ካለች ተጋብተዉ ወልደዉ እሰከወዳኛዉ ተለያይተዉ ይኖሩ የለም እንዴ ትክክል ነች ይመችሽ 👍👌👍

    • @katkat4374
      @katkat4374 2 ปีที่แล้ว +2

      የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።

    • @galaxygirl5627
      @galaxygirl5627 2 ปีที่แล้ว

      This is not being homosexual, 90% our population experiancnce domestic abuse, trauma.....think it that way...

    • @katkat4374
      @katkat4374 2 ปีที่แล้ว

      ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው !!! መነሻው ሁሌም በመብት በሚል የዳቦ ስም ጀምሮ መጨረሻው Homosexual አስተሳሰብ ላይ ይወድቃል ። አመንም አላመንም ጥሬ ሀቁ ይህ ነው ︎︎︎!! ትውልዱ እዳይበላሽ እና የሰው መሰናክያ ከመሆን እራስ መቆጠብ ይሻላል ብዬ እንጂ የሰው ነገር የሰው ነው !!!

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว

    ሐሊማየ የኔ ቆንጆ ይመችሽ እሕቴ ምን ያዳንቃሉ አንቺ ወጥተሽ ስለተናገርሽ ነው እንጂ ድሮ ስንት ዝም ብለው የወለዱት ለዛውም ዲቃላ እየተባሉ ያደጉ ምን ያዳንቃሉ ይሕ የራስሽ ነው እኔም አድናቂሽ ነኝ አይዞሽ በርቺ ስንቱ አግብቶ ሳይወልድ ስድብ የገደላቸው የማትወልድ አግብተሕ እየተባለ ስንቱ ትዳር የፈረስው ከዚሕ ያውጣን በጣም ልብ የሚነካ አግብቶ ካልተወለደ ስድብ ሳታገባ መውለድ ስድብ ይሕ ያንቺ ሐሳብ ነው ሐሊማየ የኔ ቆንጆ አንቺ ግልፅ ሖነሽ ስለተናገርሽ እንጂ ስንቱ በዚሕ የሚኖር አይዞሽ እሕቴ በርቺ በሐሳብሽ አትደራደሪ ነገ የማይቆጭሽን አድርጊ እናት

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +16

    ይመችሽ የኔ ፍልቅልቅ ደግ አደረግሽ በአሁን ዘመን ተከብሮ የሚያስከብር ሳይሆን ተዋርዶ የሚያዋርድ ልክስክስ ወንድ ይበዛል ስለዚህ ጥሩ ወስናችኋል!!!😂😂😂

    • @katkat4374
      @katkat4374 2 ปีที่แล้ว

      አክራሪነት ይውደም ፥ እውነት ትቅደም !!!!!

    • @saraalemayehu8998
      @saraalemayehu8998 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ዝቅ ብሎ ዝቅ የሚያደርግ ብቻ ነው ያለው

    • @saraalemayehu8998
      @saraalemayehu8998 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አንድ ወልጄ ስልከሰክስብኝ ድራሹን አጠፋሁት ሙትቻ ምላሳቸው ብቻ ነው የማይሞተው

    • @ሚሚሐበሻዊት
      @ሚሚሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว +1

      @@saraalemayehu8998 ደግ አደረግሽ እህቴ ተከብሮ ካላስከበረ ምን ያደርጋል ቢቀርስ ወንድ ልጅ ውሀ ወይም እንጀራ ወጥ አይደል😂😂😂

    • @saraalemayehu8998
      @saraalemayehu8998 2 ปีที่แล้ว

      lእንደ የነማ ጉደኛ ነው መባረር ያንሰዋል

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 ปีที่แล้ว +5

    ሐሊማዬ በጣም ነው እምወድሽ በጣም በወንድ የተጎዳሽ ይመስለኛል እኔ እክስሻለሑ የኔን እስፐርም እልክልሻለሑ

  • @nedsile7918
    @nedsile7918 2 ปีที่แล้ว

    Good idea Halima konjo go ahead please

  • @mahletgetachew1347
    @mahletgetachew1347 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀሊማ ሀሳብሽ እደግፈዋለው ለልጅ ግን ከባድ ነ ው አሁን ሲውራ ቀላል ይምስላል ግን ቀላል አይደለም ካልሽ እህቴ መልካም ይሁንልሽ

    • @genetabate45
      @genetabate45 2 ปีที่แล้ว

      ማህሌት በጣም ነዉ ሀሳብሺን የምደግፈዉ ለልጂ የአባትና እናት አብሮ መኖር በጣም አሰፈላጊ ነዉ.

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 ปีที่แล้ว

    @ ሀሊማዬ በጣም አንቺ ትለያለሺ የእውንት የምትናገሪ እንቁ ነሺ እንደሌሎች አሰመሳይ አሪቲስቶች ክምታስመስይ ትክክል ያለውን መናገርሺ። የሚፈርዱት ተያቸው ማንም ፍፁም የለም ምድር ላይ ስኖር ብዙ ስተት እንሰራልን ።

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว

    ውዷ ♥♥♥
    የዋሕ ሰው፥ግልፅ ሰው እጅግ ይፈተናል፥ፈጣሪ ያግዝሽ!!!

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰው ያስባል እግዜር ይፈፅማል አምላክ ላንቺ የሚስፈልግሽን ያድርግልሽ ፍላጎት ይከበራል ኑሮው ያንቺ ነው🙏🙏

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว +3

    ሴቶች ቆፍጠን በሉ
    የዛሬ ወንዳች ከአሀዲ አሩመኔ ናቸዉ
    በተለይ በዚህ ሳምንት የሰማነው ይዘገንናል
    ባጠቃላይ ወንድሞች ያስፈራሉ

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa115 2 ปีที่แล้ว

    I love you sis❤..welji kebji balukan kedj 😍

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว +3

    You have such a pure and beautiful personality like children 💕

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว

    የባህል ጉዳይ ከእምነትም በላይ የህይወት ጎዳና ተደርጎ በመገመቱ እንጂ! "የሰው ልጅ መምከር ወይም መመከር " ክፋት ባይሆንም! ሃሊማ እንዳለችው መካሪ መስሎ ሞራልን የሚነካ ወይንም እሚያስከፋ እስከሚሆን ድረስ መሆን ግን የለበትም::
    ሃሊማም አሁን ካለሽበት ሁኔታ አንፃር እራስሽን የምታውቂ ሰው በመሆንሽ በተጨማሪም የራስሽን ሃሳብ ወይም ምኞት መናገርም ሆነ ማድረግ ተፈጥሮአዊ መብትሽ ነው::
    የተባረከውን መልካም ዘር ይስጥሽ::

  • @ዘይነብአርቡ
    @ዘይነብአርቡ 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ አግብቸ ግን የኢትዮ ወንዶች ሙናፊቅ ናቸው ከኖር ይኖራል ከደ ይሂድ ተሰፍ ያሰቆርጣሉ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ በጣም ትክክል ነሽ መብቷ ነው የምታጨበጭቡ ሰዎች የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ

  • @saraali4196
    @saraali4196 2 ปีที่แล้ว

    አላህመሸረሻሽንያሳምርልሺ
    የሁላችንም መጨረሻችንአላህያስተካክልልን

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 2 ปีที่แล้ว

    ሀሊማዬ አላህ እምትፈልጊውን ይሥጥሽ ሥወድሽ ሣቂታ ❤❤

  • @meskisaron4583
    @meskisaron4583 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እንወድቫለን መብትሽ ነዉ ግን በስርዐት አግቢና በፍቃደኘነት ልጂሽን አሳድጊ አንቺ ፊለፊት ስለሆንሽ ነዉ ስንቱ በድብቅ ብዙ ያረጋል ወድቫለዉ

  • @amyhagos9304
    @amyhagos9304 2 ปีที่แล้ว +1

    I love it ❤️ you are hero of Ethiopian women's!!!!!! I really appreciate ❤️

  • @ልጄሆይስውሁን
    @ልጄሆይስውሁን 2 ปีที่แล้ว +7

    ደግ አደረግሽ ውዴ ባል ከመጣ ይሄን የመሰለ ሳቅ አጣነው ማለት እኮ ነው

    • @yeshitilamekonnen3866
      @yeshitilamekonnen3866 2 ปีที่แล้ว

      ሰው ሁን ብለሽ የመከርሽው ልጅሽን ያገኘሽው ከባል አይደለምን??

    • @amanueldilbo6838
      @amanueldilbo6838 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @Acnt12
      @Acnt12 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🥺

  • @m.e4725
    @m.e4725 2 ปีที่แล้ว +1

    yena wed mebteshe new alke 🥰🥰😘😘😘😘

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 ปีที่แล้ว

    Yalegebaw yalderesebet ayawekewem eni gen banchi tesemamechalehu good job 👏 👍 👌 ♥️

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 2 ปีที่แล้ว +1

    Your studio is beautiful

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
    @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 2 ปีที่แล้ว +4

    ግን እኮ አልተወቀሽም እንጂ ዉስጥሽ ሳለም ዬለሽም ግን ቦሀላ ይቆጭሻል ኮሜታታሮች ዳሞ እንዳዚህ ያላ ነገር አታባረተቱ ሀጋረችን 99/%ፓርሳንት አመኞች ነን

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 2 ปีที่แล้ว +14

    እውነትሽን ነው ልጁ ያድጋል ለውጡን ታያለሽ ለውጥ የማታይበትን የማያድገውን ባልስ አረ ብዙ ነገር አለ ሆድ ይፍጀው ልክ እንደውም ከልክ በላይ ልክ ነው ሀሳብሽ

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial6779 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ከማከብራቸው ቀዳሚዋ ❤❤❤❤❤👌👍👍👍

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 ปีที่แล้ว +4

    ህልምሽ ይሳካልሽ የኔ ሳቂታ👸💎👑❤️

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 2 ปีที่แล้ว

    I wish you always God keeps it your laugh for ever 😂

  • @tubu3524
    @tubu3524 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይመልስሽ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረገን ያረብ ይችአለምጠፍናት. ሂጃብን. ብለብሽኮን ምናለ

  • @ettalk123
    @ettalk123 2 ปีที่แล้ว +4

    ሃሊማ ❤️ እኔም ሳድግ እንዳንቺ ነው መሆን ምፈልገው🤣😂😂😂

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይዘንልሽ እህቴ 😍😍😍😍

  • @hirutalemu6267
    @hirutalemu6267 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እዴት እደምወድሽ

  • @sofiyahabib8434
    @sofiyahabib8434 2 ปีที่แล้ว

    Atemalasheya,Betemalashem Batemalashem La Rasesh New,Hulum beya Rasu Gudguad new yemigebawu.

  • @markonalyonas4979
    @markonalyonas4979 2 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ትዳር መልካም ነው እህቶች ምን እየነካችሁ ግን? ትዳር ክቡር ነው እንደው አጉል ፍልስፍና ውስጥ አትግቡ ራስ ወዳድ አትሁኑ። እኔስ ትዳሬ ውበቴ ግርማ ሞገሴ ነው። ልብሱን እንኳን እኔ ካላጠብኩ የፀዳለት አይመስለኝም። አገልጋዩ ነኝ አጋዡ ነኝ ብዬ ነው የማምነው። እሱም ደሞ ምንም የሚያጎልብን ነገር የለም በፍቅር ነው የሚገዛን። ትዳሬ ውበቴ

  • @selomeayalew6593
    @selomeayalew6593 2 ปีที่แล้ว

    Same here halima enem endanchi new felagote. Hasaben bedenb geltseshewale.

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 2 ปีที่แล้ว +3

    ሐሊማዬ ወሬሽ ሁሉ ሲጥመኝ ወይኔ ገና ሳይሽ ደስ ነው ሚለኝ ደሞ በጣም ነው ምታስቂኝ 100% ልክ ነው ሀሳብሽ

  • @galaxygirl5627
    @galaxygirl5627 2 ปีที่แล้ว

    I AGREE WITH YOU 100 PERCENT!!!

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 2 ปีที่แล้ว

    Yene Enat This is your Life. Me too I like my Privacy

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሐሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤😘መብትሽነው በአንች ሒወት ሠው ምን አገባው ።አንች ግልጽ ስለተናገርሽ ነው ሳያገቡ የወለዱ ወንዶችም ሴቶችም ቤት ይቁጠራቸው

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 2 ปีที่แล้ว +3

    ደግ አርግሺ ከዘንድሮ ባል ይሻላል ሀሊማየ እያግብ ከመፍታት

    • @katkat4374
      @katkat4374 2 ปีที่แล้ว

      የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።

  • @honifata8749
    @honifata8749 ปีที่แล้ว

    Swadeshi🙏👸❤👌🕊

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 2 ปีที่แล้ว

    what she is talking about

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐሊማየ ሳቅ መቼም በቤት ነው እሕቶችሽን ስለማውቃቸው ነው ሳቅ አንድ ናችሑ ደስ ይላል ሳቃችሑ ሐሊማየ የኔ ቆንጆ

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 ปีที่แล้ว

    እውነትሽን ነው: ትክክለኛ ውሳኔ ነው: ምን አጨቃጨቀሽ:: ከማይረባ ወንድ ጋር ከመኖር: ብቻን መኖር የመሰለ ነገር የለም::

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 2 ปีที่แล้ว

      እሷትክክልናትባሁንሰአትወላሂ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ሁሉ ፃዲቅ ፃዲቅ ይጫወታል ይሄኔ ከጀርባው ስንት ነውር አለው እኮ አይ የኛ ጉድ ሀሊማ ይፈለግሽውን አድርጊ ማንም ባንቺ ህይወት አይገባውም ካንቺ እና ከፈጣሪሽ ውጪ ህይወት ቅንቅናም ህዝብ ምንም አይገባውም
    ሆዱን ሳይሙላ ሰለሰው ጊዜ ወስዱ ያወራል

  • @lubie31
    @lubie31 2 ปีที่แล้ว

    Enem endeza new...and lij alechign...and medgem betam efeligalehu...tidar gin noooooo...I love my freedom...berchi hali...tiru new

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነሽ ግፊበት:: እነሱ እዳ ናቸው:: ጌታየ ልጅ አታሳጣኝ::

  • @sebirna7872
    @sebirna7872 2 ปีที่แล้ว

    Betikikl bleshal aniem 1 lji afelgalehu yalebal magbat ❤❤❤❤❤❤

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አልገባኝም ትዳር ማለት መቻቻልነው እንዴት ለብቻ ለብቻ ሀሊማዬ እወድሻለሁ ይሄ አሳብሽን ተቃውሜሻለው አብሮ መኖርን የመሰለ ነገር የለም

    • @RICH-xw9ei
      @RICH-xw9ei 2 ปีที่แล้ว

      She is raite.

    • @genetabate45
      @genetabate45 2 ปีที่แล้ว

      Ieya 💯% እደግፍሻለሁ.

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 2 ปีที่แล้ว +3

    አሊማዬ እመቤቴን ወይኔ እንዴት እንደምወድሽ ደግሞ እኔ ምደግፈውንና ማስበውን ማደርገውን ነው ያልሽው

  • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
    @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +3

    የዘንድሮ ሴቶች ግን ምን እየነካን ነው ወገን ትዳር አልፈልግም ግን ልጅ እወልዳለሁ ምን እሚሉት ነው ፍጣሬ ሆይ ምን ጉድ ነው እምንስማው ሁሉ

    • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
      @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሲጨማለቁ ነው

    • @galaxygirl5627
      @galaxygirl5627 2 ปีที่แล้ว

      Agbeto kemesekayet yeshalal

    • @holly53
      @holly53 2 ปีที่แล้ว

      Do it girl. Lene Betam leke nesh. Mewled kalsalesh demo adopt adrgei. This is your life.

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 2 ปีที่แล้ว

    Halima is the most humorous person one and one for her quality in Ethiopia.
    There is no reason to Halima to smile or laugh it is her nature.
    She is Gifted from GOD/ALLAH she is smiling/laughing truly that is her natural cause which comes from humor.
    She is the only person I know in such quality and lovely natural expression.
    That is what Iife needs.
    .( Ĺife is a note book.
    Two pages are already written by GOD/ALLAH
    First page is Birth and Last page Death.
    Center pages are empty fill them with
    SMILE & LOVE ❤ )
    Life is very short
    Enjoy it today
    Forget
    TOMORROW
    In this regard I a aprecite Halim for her smile/ laugh
    Yonas MCR UK 🇬🇧

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሊማዬ የዋህ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 2 ปีที่แล้ว

    ሌላ መነጋገሪያ አርስት ጣል አድርጋ ሄደች ማለት ነው 🤔🤔🤔 20ዎቹ መጨረሻ 👍👍 ብለሽ ፎግሪ ትያለሽ 😀😀😀 ይመችሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +14

    ሃሊማ ስወዳት መብታ ነው የራሳ ህይወት ነው

  • @vickypeter3634
    @vickypeter3634 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሰወዳት

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትሸነው ምን አቃጠለሸ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ የልብ አድርስ የእኔን ሀሣብ በደብ አርገሽ ነው የገለፅሽው ነፃነተን ይሻማል ማግባት

  • @vickypeter3634
    @vickypeter3634 2 ปีที่แล้ว

    ሀሊማዬ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 2 ปีที่แล้ว

    Eth = short memory people!!!! Halima U R right !!! live ur life......

    • @bettyeshetu167
      @bettyeshetu167 2 ปีที่แล้ว

      Junta wta kezih yemin astawsugn new game over...😏😏😏😏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሊማዬ አንቺን እንደተመቸሽ ኑሪ ይመችሽ በርቺ

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀሊማ አብዱ ዱኒያ ቀሪነዉ ወደሀይማኖትሺ እና ወደሂጃብሺ ተመለሺ እሥልምና የመሠለሀይማኖት ተሠቶሺ እደት እድህ ይሆናል ኢናሊላሂይ

  • @amanuelworku9277
    @amanuelworku9277 2 ปีที่แล้ว

    Please we need interview with life of abel

  • @ኢክራምወለየዋ
    @ኢክራምወለየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ከምንነው የምትወልጂውሆይጉድ

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠው የአፉን ፍሬ ይበላል አላህ ይችላል መልካምን መመኘት እየተቻለ ለምን ??? አላህ ያስተካክለን ሁላችንንም

  • @kiyaethiopiamylifemom4218
    @kiyaethiopiamylifemom4218 2 ปีที่แล้ว

    Haney ♥️♥️🥰🥰

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 2 ปีที่แล้ว

    I have the same issue 😕

  • @alemabera658
    @alemabera658 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው ባል ኮተት ነው ግን ቶሎ ውለጂ

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ መዝፈንሽ ወይ ሂጃብ አለመልበስሽ ከእስልምናሽ አያስወጣሽም ግን ወደፈጣሪሽ ቅርብ እንድትሆኒ ከዚ ነገር ብትወጪ ምክሬ ነው አላህ ያግራልሽ በኒካህ ለመወለድ ያብቃሽ እንጂ ልጅ መውለድ ይሰበስባል አብሪቹ እንደምትኖሩ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ።

  • @terezanathanael2346
    @terezanathanael2346 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመውለድም ለማግባትም ጤናማ አዕምሮ ያስፈልጋል ስለዝ?

  • @melesetadesse21
    @melesetadesse21 2 ปีที่แล้ว +2

    ህይ ጥጋብ ነው ፈጣሪን ብትፈሪ ጥሩ ነው.....ፈጣሪ ጤና ሥለሰጠሽ ነው እንደዚህ ውሥጥ እቃሽ እንኪታይ የምትከፈችው....ለማንኛውም መልካም አይደለም አቋምሽ ....ይህ እዩኝ እዩኝ ነገ ደብቁኝ እንዳይሆን!

  • @fetihassen850
    @fetihassen850 2 ปีที่แล้ว

    Ere alahn fri tedarn atetyi betam new desta yalew

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 ปีที่แล้ว

    ሀሊማዬ ወላሂ ስወድሽ አቺን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ማማዬ አላህ ይጠብቅሽ አቦ ❤❤የፈለግሽውን በዚህ ምድር ላይ የመሆን መብት አለሽ ባቺ ጉድጓድ የሚገባ የለም ፈታ በይ😍😍

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +2

    በብስጭት እየተጠበሱ ከመኖር ልክ ናት

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይስቱር
    ይሄ ማለት እኮ
    ሰልፍሽነትና
    ከአላፊነት መሸሽ
    ማለት ነው ደሞም
    ደሞም ልጅወልደሽ
    አባቱ በእይወትካለ
    ስለምን ብለሽ ልጅን
    በአባትፍቅር ትቀጭዋለሽ አሊማዬ አንቺ ለስሜትሽና ለፍላጎትሽ ሳይፈልግ ይህችን ምድር ለተቀላቀለው ጨቅላ ስለምን በወላጅአባት እቅፍ ታገይዋልሽ ብቻ እህቴ ሀሊማ አላህ ሂዲያ ይስጥሽም ይስጠንም

    • @buonavita4175
      @buonavita4175 2 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏 why she try to bring a little angel 👼 in this world 🌎 to make him suffer

    • @smms6004
      @smms6004 2 ปีที่แล้ว

      እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀሊማ ወንዶች በጣም ወስላታ ናቸው

  • @rozihabeshawitturkshtube1552
    @rozihabeshawitturkshtube1552 2 ปีที่แล้ว +4

    ልክ ነሽ እኔም ባል አገባለሁ ህጋዊ አብረን ግን አንኖርም ልጅም እወልዳለሁ

    • @ethiosister2332
      @ethiosister2332 2 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት ግን ለምን አብራቹሁ ኑሩ ለብዙ አደጋ ያጋልጣቹሀል

    • @mesfin7557
      @mesfin7557 2 ปีที่แล้ว

      Bizarre behavior !!!

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 ปีที่แล้ว

    ሃሊማዬ አግብተሺዉ ግን ደግሞ አብሮ የማይኖር ባል አለ?እኔ ግን ያለ አይመስለኝም።

  • @yaredetu4681
    @yaredetu4681 2 ปีที่แล้ว +3

    ሃሊማ ጀግና አጉል ሃይማኖተኛ ነን ቢሰድቡሽም ናቅ አድርጊያቸው

    • @katkat4374
      @katkat4374 2 ปีที่แล้ว +1

      የፌሚኒስት እቅስቃሴ ሳይሰብረን እንስበረው !!!!!! የሰበረንን ይህ ብሔር ነው ሰበርነው ብሎ ከማቅራራት በላይ መስበር የሚገባን Homosexual አስተሳሰብ ያላቸው የዲቃላ ልጆችን አስተሳሰብ ነው ።

  • @soniyaadem7702
    @soniyaadem7702 2 ปีที่แล้ว +2

    መብትሽ ነው፣ በውጬ አገር የተለመደ ነው ፣ ይመችሽ፣ ፣ስንቱ ተለያይቶ አይደል ሚኖረው። መለመድ አለበት።

  • @mohammedadem5215
    @mohammedadem5215 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደተረዳኝ ሚስትነት አይመቸኝም ነው የምትለው!:: ይመችሽ!!

  • @manegstabmanehstab7801
    @manegstabmanehstab7801 2 ปีที่แล้ว

    Saketawa halimaye sake yena konjo

  • @semersemer3034
    @semersemer3034 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lk neshis helimaye

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 ปีที่แล้ว +3

    መብትሽ ነው እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ !!!!

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀሊማ ውዴ ጥሩ ትዳር ፈጣራ ይስጥሽ እና ውለጂ ክበጂ