I'm Yazid Mbonyi from Rwanda but i don't know what i can say please i i i i love you ao much especially i got you in your song but i have dreams of coming there in Ethiopia but i know for the will of God i will never die before to see you. Thank you brother Teddy Tadesse
The Lord Jesus Christ peace and he's Grace up on dear brother congratulation you are blessed your song is every word I am listened one by one the word is powerful I I am touched with this song I may God bless you and keep you safe all❤
ዛሬም አንተው ነህ ነገም ተስፋዬ የመጨረሻ መደምደሚያዬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በትክክል ቴዲዬ እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ነገር ግን የምትዘምረው መዝሙሮች በሙሉ በብዛት ከኔ ሒወት ጋር የተገናኝ ነው ጌታ ዘመንህን በሙሉ ይባርከው ከነ ቤተሰብህ ጌታ ለኔ እንደደረሰ ለሁሉም ሰው ይድረስለት ።
0
Amen tebareki
@@kimwengi1542 Amen 🙏🙏🙏
@@nebilaabubeker2506 pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppa
😍😍😍
ቴዲዬ እኔ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታይነኝ ያለውት በስደትነው ነገረግን ዘፈንም እሰማለው ባጋጣሚ ስገባ አደመጥኩት አምላክ ይባረክክ ምረጥ መዝሙረነው የውነት ደስሚል ሙዝሙረነው😍
❤❤❤
eskuni almxshim woys ezaw nish ny gat yiwedshl
Tebareki hatyatachn yatebe eyesusn krebiwu baleshbet ysdet ager enqan yalemelmshal gd yelem mexhaf kdusm anbbi
ዛሬ ለኔ ልዮ ቀን ነው ዛሬ የወደፊት የትዳር አጋሬን እግዚአብሔር ለኔ ያረጋገጠበት ና በነገር ሁሉ ከጎኔ እንደሆነና በፊቴ ያለው ሁሉ መልካም እንደሆነ የተናገረኝ ቀን ነው ተባረክ🙌✝️🥰🥰🥰🥰
Ö
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እሄን መዝሙር ሳልሰማ መዋል አልችልም አምሮልኛል ቀኔ ❤❤❤😘😘🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏💕
Ameeeen❤❤❤❤❤
Weww
Hulem yemerelsh
God bless you.
th-cam.com/video/ANXPKbCD1s8/w-d-xo.html
th-cam.com/video/ANXPKbCD1s8/w-d-xo.html
th-cam.com/video/ANXPKbCD1s8/w-d-xo.html
th-cam.com/video/ANXPKbCD1s8/w-d-xo.html
ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረክ አኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዘፈንም ይደመጥ የለ እንኩዋን ምስጋና ብዬ ሰማሁ ደስም አለኝ
ዘፈን ነው ቢሉት አይሻልም ምኑ ደስ ይላን
አሜን በርሱፍቃድ አሜን እውነት ነው
God bless you tedisha
ደስ የሚል መዝሙር God bless you thanks
tabareki be buzuuu mamaye 💔💔💔
ማቄን ቀደ እምባዬን አበስከው
ቤቴን አየኸው
ደረስክልኝ ለምስጋና በቃው
እኔም እንደሰው
በቃ አለፈ መከራው ተረሳ
ያ ሁሉ አበሳ
እንደ ማሪያም ከበሮን ሊያነሳ
ልቤ ተነሳ
ላመስግንክ አምሮልኛል ቀኔ
ላዜምልክ ልቀኝ አዲስ ቅኔ
ከእናቴ ማህፀን ማንም ሳያውቀኝ የመረጥከኝ
እንደ እናት እንደ አባት በፍቅር ይዘህ ያሳደከኝ
ሰለቸኝ ታከተኝ ላፍታ ሳትለኝ ከቶ እስከዛሬ
በኔ ብርታት ሳይሆን ባንተ አይደለም ወይ በህይወት መኖሬ
ዛሬም አንተው ነህ ነገም ተስፋዬ
የመጨረሻ መደምደሚያዬ
ላንተ ዘመኔን ብሰጥ ላንተ ክብር ነው ለኔ
ላንተ ይሄም ሲያንስ ነው ላንተ እንዲ መሆኔ
ላንተ ከሆንኩት በላይ ላንተ ገና እሆናለው
ምላሽ ባይሆንም እሰዋዋለው
እኔ ማውቀው መልካምነትህን
ምናገረው ደግ መሆንክን
ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ
ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በዴሜ
ያየ ያውቀወል እየቀመሰ
በፍቅርህ ዝናብ የረሰረሰ
ሰው እንደሚያይ አንተ አታይምና ልቤን አየሀው
የስውር ፀሎቴን ዘልቀ ጋዳዬ ገብተክ ሰማከው
የማንም ባለዳ አረ አይደለህም ብናገር እኔ
ስራዬን ስትሰራው ስታሳምረው ስላየው ባይኔ
የቅርቤ ምልህ ሚስጥረኛዬ
የነብሴ ወዳጅ ሁለንተናዬ
ላንተ ዘመኔን ብሰጥ ላንተ ክብር ነው ለኔ
ላንተ ይሄም ሲያንስ ነው ላንተ እንዲ መሆኔ
ላንተ ከሆንኩት በለይ ላንተ ገና እሆናለን
ላንተ ምላሽ ባይሆንም ላንተ እሰዋዋለው
እኔ ማውቀው መልካምነትህን
ብናገረው ደግ መሆንህን
ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ
ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ
ያየ ያውቀዋል እየቀመሰ በፍቅር ዝናብ እየረሰረሰ ×3
Tebarkiiiii😘😍🙏🙏
@@seblewengelm3017 wey gud mn lemalet feliga new gn ay sew
🤔🤔🤔
Kkkkkkkk
በጣም ጎበዝ ጻፍ ነሸ እናመሰግናለን✋✋✋✋💓
ማቄን ቀደህ እንባዬን አበስከው
አሜን የኖርኩበት አመታቶቼን ያሰብኩበት
ዝማሬ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ቴዲ ጌታ
ይባረክህ
በኢትዮጵያ ለወንጌል ግብኣት ፋና ወጊ ።የኢትዮጵያ የዘመናችን ቅ/ ያሬድ ። ባንተ መዝሙር በኣስመራ ሆስፒታል ቆይታየ ተባርኬኣለሁ።ነርሶቹ ዶክተሮቹ ታማሚዎቹ ሁሉ ወደውት ሊሰሙት እኔጋ ይሰበሰቡ ነበር። በቅርቡ ካናዳ ገብቸ ሳዳምጥህ የኣስመራውን እያስታወስኩ በባርኮት ደስታ ኣነባለሁ።
ተባረክ ኣንተ በረከተ ሙሉ ወጣት ።በወጣትነት ዘመን ሰይጣን የሚያበጥርበት ግዜ ነውና እባክህ ቶሎ ኣግባ። ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ቦርን ኤገን ልዩ ስጦታችን ነህና ጨብጠንህ እንዳናጣህ ።
እውነት ነው ከዚህ ክፉ ዘመን አምልጥ ትዳር ያዝ አግባ መልካም ምስክርነት ይኑርህ ማትረፍ እንጂ የምትጎልበት መንገድ የለም ከቃሉ ጋር ተስማማ ቴዲ የአንዲት ሴት ባል ሁን ቃሉ እንደሚለው። እግዚአብሔር ይርዳህ ያግዝህ ወንድሜ ለእርሱ ተለይተህ ቅር ማስተዋል ይጨምርብህ
Ane wun likie kemaka ab Asmera bnay Teddy Tadesse tebarike eye Egzabhier ybarkom niska wun kubur hawey tebarek
Wow
የጴንጤ ዘማሪዎች እነ ተስፋዬ ጋቢሶ የመሳሰሉት ናቸዉ አህዛቦች በስማችን አትነግዱ የቆሸሻቹ አለምን አፍቃሪዎች
I'm orthodox but መስማት ማቆም አልቻልኩም uffffff
ንጋት የማያውቀው ጨለማ
ዕውቀት ውበት ሀብት ዝና
ሁሉ እያለው ግን ምንም የሌለው
ኢየሱስ አንተ ግን አይደለም ምሽቴን
ቀኔን አበራኸው
ዛሬማ አምሮልኛል ቀኔ!
ማቄን ቀድደህ እምባዬን አበስከው ቤቴን አየኸው
ደረስክልኝ ለምስጋና በቃው እኔም እንደሰው
በቃ አለፈ መከራው ተረሳ ያ ሁሉ አበሳ
እንደ ማሪያም ከበሮን ሊያነሳ ልቤ ተነሳ
(ላመስግንህ አምሮልኛል ቀኔ
ላዜምልህ ልቀኝ አዲስ ቅኔ)፪
ከእናቴ ማህፀን ማንም ሳያውቀኝ የመረጥኸኝ
እንደ እናት እንደ አባት በፍቅር ይዘህ ያሳደከኝ
ሰለቸኝ ታከተኝ ለአፍታ ሳትለኝ ከቶ እስከ ዛሬ
በእኔ ብርታት ሳይሆን በአንተ አይደለም ወይ በሕይወት መኖሬ
(ዛሬም አንተው ነህ ነገም ተስፋዬ
የመጨረሻ መደምደሚያዬ)፪
ለአንተ ዘመኔን ብሰጥ ለአንተ ክብር ነው ለእኔ
ለአንተ ይኸም ሲያንስ ነው ለአንተ እንዲህ መሆኔ
ለአንተ ከሆንኩት በላይ ለአንተ ገና እሆናለሁ
ምላሽ ባይሆንም እሰዋዋለሁ
እኔ የማውቀው መልካምነትህን
የምናገረው ደግ መሆንህን
ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ
ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ
(ያየ ያውቀዋል የቀመሰ
በፍቅርህ ዝናብ የረሰረሰ)፪
ማቄን ቀድደህ•••••
ሰው እንደሚያይ አንተ አታይምና ልቤን አየኸው
የስውር ፀሎቴን ዘልቀ ጓዳዬ ገብተህ ሰማኸው
የማንም ባለዕዳ አረ አይደለህም ብናገር እኔ
ሥራዬን ስትሰራው ስታሳምረው ስላየው በዓይኔ
(የቅርቤ የምልህ ምስጢረኛዬ
የነፍሴ ወዳጅ ሁለንተናዬ)፪
ለአንተ ዘመኔን ብሰጥ ለአንተ ክብር ነው ለእኔ
ለአንተ ይኸም ሲያንስ ነው ለአንተ እንዲህ መሆኔ
ለአንተ ከሆንኩት በላይ ለአንተ ገና እሆናለሁ
ምላሽ ባይሆንም እሰዋዋለሁ
እኔ የማውቀው መልካምነትህን
የምናገረው ደግ መሆንህን
ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ
ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ
(ያየ ያውቀዋል የቀመሰ
በፍቅርህ ዝናብ የረሰረሰ)፪
Tebarkiiii👍👍👍💔🙏🙏💕
ይህ ዘፈን እንጂ መዝሙር አይደለም.
Masias Tsegay የትኛዋን ማርያምን እንዳለ ሳትረዳ ለፍርድ መቸከሉ ያስተዛዝባል።
@@lastdayscomingsoonmaranata557 mariam, here refers to Moses sister....
Thanks....for writing it all out
ቴዲ አንተ መንፈሳዊ ወንድሜ ነህ
እንዴት እንደ ተባረኩ ልገልጽህ አልችልም
አባቴ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ.i hope አንድ ቀን ፍት ለፍት አወራሀለው. ጌታ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ፡፡
Geta..yebarkh
real
የማንም ባለዳ እር አደለሁም ብናገር እኔ!
ስራየን ስትስራው ስታሳምርው ስላየሁ በዓይኔ! እግዚአብሔር ይባርክህ! ደስ የሚል መዝሙር ነው!! የኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘመዶቸን አየሁ ልበል እዚህ ቤት!! ግን በጣም ብዙ የኦርቶዶክስ ልጆች የቴዲን መዝሙር እንስማለን!! የሁለታችንም አባት አንድ ነው እየሱስ!! የእየሱስ ስም ባለበት ሁሉ ሁለቱም እምነቶች አሉ!! ፍቅር ይስጠን።
" እኔ ማውቀዉ መልካምነትህን
ምናገረው ደግ መሆንህን
ሳሞካሸው ብዉል ደጋግሜ
ሱስ ሁኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ "
ጌታ ይባርክህ ቴዲ
Amen God bless u
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL qqas
Yes
@@PastorTeddyTadesseOFFICIALስወድህ❤❤❤🎉🎉
@@PastorTeddyTadesseOFFICIAL❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው ያልጠብኩትመዝሙር ቴዲዬ ተባረክ ወንድሜ
ባንተ ላይ የፈሰሰው የመንፈስ ቅዱስ ዝናብ ጌታን አመሰግናለሁ🙏🙌
Ameeeeeen tediye tabark
አሜን ጌታ ይጨምርለት 🙏🙏🙏🙏🙏💕
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
😍🥰
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምወደው መዝሙር ነው በርታልኝ💞💞💞🎉
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልል እልልልልልልልል እልልልልል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ይሁን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍ ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ተባረክ ተድዬ 🥰🥰🥰🥰
ቴዲዬ በኪያ ሸው የዘመርከውን መዝሙር በጣም ነው ደስ የሚለኝ አንደኛ
ቴዲየ የኔ ውድ ወንድም እግባ ሰይጣን እራስን ባለመግዛት እንዳይፈትንህ በተረፈ በዝማሬው በጣም ተባርኪያለሁ
ተባረክ ወንድሜ
ማኬን ቀደህ እንባዬን
አበሰልኝ ጌታ የመጨረሻ
መደምደሚያ ❤
ማቄን ቀደህ እንባዬን አበስከው❤❤❤አሜን እኔ ስርቀው የቀረበኝ አምላኬ ይመስገን እያሳዘንኩት ሚያስደስተኝ ጌታ በዚህ መዝሙር ይክበርልኝ። ቴዲዬ ጥሩ ድምፅ እ/ር ሰቶኛል በተሰጠኝ ፀጋ ግን እየዘፈነኩበት ነው ፀልይልኝ እስቲ እኔም እንዳንተ ጌታን እንዳገለግልበት ተባረክ❤❤❤
እንደ ዳዊት ፈንቅሎ ለዝማሬ የሚያስነሳ የምስጋና አምልኮ ነው ተባረክ !
ዘመናችሁ ይለመልም በእዬሱስም ተበሪኩ በብዙዙ ፀጋጋጋጋ የኔ ወድ ዬሀገሬ ልጆቼ
መደማመርና ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ወደ ቻናላችን ብቅ ይበሉ መልሳችን ፈጣን ነው፡፡
th-cam.com/video/MJqBAWQFAw4/w-d-xo.html
Love🌹🌹🌹🌹
ተባረክ ቴዳዬ አንደኛ ዝማሬ ነው🔥❤
የዘንድሮ ተመራቂ ነኝ መቼም በእርግጠኝት የኔ ባቾች የምርቃት መዝሙራችን አምሮልኛል ቀኔ ነው
❤
@@jegnitmama4306 _
@@tirhasestifanos8848 FRS
ቴድዮ ዘመንህ ይባረክ! ለልዑል ምስጋና ማቅረብ ምነኛ መባረ!
አምሮልኛል ቀኔ አሜን በጌታ መልካምነት እልልልል
ቴድዬ በጣም ነው የምወድክ በእውነት ሁሌ መዝሙርህን እየሠማው ነው የምውለውtady ilove you so mach ባንተ ውሥጥ ያለው ፀጋ በጣም ሀይለኛ ነው ሥላንተ እየሡሥ ይክበር አሜን
በሕይወት ዘመን ሁሉ በሳምሃ አሴሊችኝም ይህን መዝሙር መዝሙር የእግዚአብሔር ባሪያ ታባርክልኝ ጌታዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ እሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሃሌ ሉያ አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ጌታ ይባረክህ ፓስተር በረከታችን ነክ ጌታ ይባርክህ ❤❤
በቀን ውስጥ 6 ወይ 7 ጊዜ የምሰማው ዝማሬ ሆነን ሰሞኑን የቆጣጠረኝ ዝማሬ
ቴዲዬ በፊትም ከልቤ ከውስጥ ከልቤ ስወድ ውድድድድድድድድ ለበረከት ሁኑልን ቴዲዬ በረከታችን ተባርከሃል ይብዛልህ ያባቴ ብሩክ
I'm Yazid Mbonyi from Rwanda but i don't know what i can say please i i i i love you ao much especially i got you in your song but i have dreams of coming there in Ethiopia but i know for the will of God i will never die before to see you.
Thank you brother Teddy Tadesse
ዛሬም አንተነህ ነገም ተስፋዬ የሚለውም ሁሉን መዝሙሮችህን ቀኑን ሙሉ ስባረክበት ነው የምውለው ተባረክልን
ላመስግነዉ!አምሮኛል ቀኔ፤ዘመኔ !!!! አባቴ ኢየሱስ ዘመኔን ላንተ ሰጥቻሁ!!! ቴዶ ተባረክ!
ዋው ዝማሬው ከተለቀቀ እስካሁን 20 ጊዜ ይሆናል ያዳመጥኩት ደስ ሲል ልብ ተርትሮ የሚገባ ነው ተባረክ ቴዲዬ ሰገነት የምወድሽ አንቺም ሁላችሁም ተባረኩ (ላመስግንህ አምሮልኛል ቀኔ❤❤❤❤🙏🙏
የ እግዚአብሔር ሰም ሲነሳ መንም ማነም የናገር ማዳምጥ ደስ የለኛል ለመን እንድሆን አላውቅም የእናትቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክብር የመስገን
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤
ሁሌ ስሰማ አይሰለቸንም ተዲሾ ተባረክ 🙌🥰🥰
Me Too
@@apostleyordanosmichael6841 o
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውውው
ውውውውውውውውው
ውውውውውውውው
ውውውውውውው
ውውውውውው
ውውውውው
ውውውው
ውውው
ውው
ው
ተባረክ ቴድህ
በብዙ ፀጋ 🏆🥇🙌🍒✞
እሰይ ማቄ ተቀደደ
እምባዬ ታበሰ
ቤቴን ያየ ጌታዬ
ይክበርልኝ ኢየሱስ አባዬ❤
ቴዲዬ ተባረክ ወንድሜ
ቴድዬ በክርስቶስ ውስጥ ወንድሜ ነህ ,በእምነቴም እንደ መንፈስ አባቴ ነህ እወድሃለው ተባረክ!!!
ቴድሾ ያንተ መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም bless you
Mezmur nw ende music meslogn neber
seni subscribe አርጊኝ
@@tigrayadey7559 : le Eyeus Nigus Dawit enkuan erakuteen celebrate adrgual enede ebed so le egizeabeher eskehone derse bedeneb new mezmer lelawm yechefer yele enkuan le egizeabher
ዘፈን ማለትሽ ነዉ??
@@jesusisgod4638 ዘፈንና መዝሙር ለይ
አውይ ቴዲሾ ዝማሬክ አይጠገብም ዘመንክ ይባረክ አቦ ደሞ የተረጋጋ ሰው ነህ በርታ ተባረክ
ላንተ ዘመኔን ብሰጥ ላንተ
ክብር ነው ለኔ
ይሄም ሲያንስ ነው እዲ መሆኔ
ከሆንኩት በላይ....
አምሮልኛል ቀኔ
ላዚምልህ ልቀኝ አዲስ ቅኔ
አሜን ይብዛልህ
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም የሚባርክ መዝሙር !!!
እውነት ነው በቃለመጥይቅህ እንደትናገርከው ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራልሁ ከጠላቶቼ እድናለሁ እንዳለ ዳዊት በምንም አይነት ነገር ውስጥ ብንሆን ምስጋናን ለእግዚአብሔር ማቅረብ ትገቢነው.
ተባርክ
mertab
ቴዲሻ የሆነ ነገር እየታየኝ ነው ከሰገን ይፍጠን ጋር እንደምትጋቡ all background እቺ ልጅ አልጠፋ አለችሳ ፍቃዱ ይሁንና ብትጋቡ ደስ ይላል
አመን ጌታ ድንቅ ነዉ ዘመን ይባረከ ህይዎት ይለምለም ተበረክልን Singer Tedy❤
እኔ ካቶሊክ ነይ ገን በቃ I love this song ❤❤ኣምሮልጛል ቀኔ God bless you Tedye
Egziabher ybarkh Roziye geta iyesus betam ywedshal
The Lord Jesus Christ peace and he's Grace up on dear brother congratulation you are blessed your song is every word I am listened one by one the word is powerful I I am touched with this song I may God bless you and keep you safe all❤
ዘመን ይባረክ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋሁን ያብዛልህ
ተባረክ ቴዲ ወደፊት ይህንን መዝሙር ስንሰማው ይህ መዝሙር የተዘመረ ጊዜ COVID-19 የሚባል ወረርሽኝ መጥቶ ነበረ ግን ከዛ ሁሉ መቅሰፍት አምልጠን ዛሬ በህይወት አለን ብለን ጌታን እንደገና እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen!!
Aman. Aman🙌🙌🙇🙏🙌🙌
Amenn Amennn elelelel🙏🙏🙏🙏
Genet Gashaw Abebe ኸረ አሁንም ረስተነዋል 🤣🤣🤣🤣 የኮቪድ ሀኪሞቹ ራሱ ተጠንቀቁ ግን አትፍሩ ቢሉም በራስ ሀይል ንቀትን ማሶገግ ባይቻልም
ዘመኒህን ጌታ ይባርከው የአባተ ብሩክ አሜንንንን ያየ ያውቃል የቀመሰ እውነት ነው💓💓💓💓💓ስወድህ ጸጋ ይብዛልህ
ምርጥ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ ያንተን መዝሙር ብሰማ አልሰለችም ቴዲየ እየሱሰ ዘመንክን ይለምልም ወንድሜ እየሱሰ ጌታ ነው
እውነት ያየ ያውቀዋል የጌታን መልካምነት ብርክ በልልኝ መዝሙሮችህ በጣም ነው ሚጣፍጡት♥♥
God bless you 🙏🙏እስቲ በፀሎት አስቡኝ ጭንቀት ሀዘን ውስጥ እኔም እህታችሁ ነኝ በሰላም ለሀገሬ ለልጄ ያብቃኝ
ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
አይዞሽ ከቤተሰብ ብትርቂ እንኳ፣ እግዚአብሔር ሁልልልጊዜ ከአንቺ ጋር ነው። አባት ሆይ በይው።
@@lididuye አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እናት
ኢሳይያስ 43 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እኔ እግዚአብሔር፣ የእናንተ ቅዱስ፣ የእስራኤል ፈጣሪ፣ ንጉሣችሁ ነኝ።”
¹⁶ በባሕር ውስጥ መንገድ፣ በማዕበል ውስጥ መተላለፊያ ያበጀ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
¹⁷ እንደ ገና ላይነሡ እዚያው እንዲተኙ፣ እንደ ጧፍ ኵስታሪ ረግፈው እንዲጠፉ፣ ሠረገሎችንና ፈረሶችን፣ ሰራዊቱንና ደጀኑን በአንድነት ያወጣ እንዲህ ይላል፤
¹⁸ “የቀደመውን ነገር አታስቡ፤ ያለፈውን እርሱ።
¹⁹ እነሆ፤ አዲስ ነገር አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፤ አታስተውሉትምን? በምድረ በዳም መንገድ አዘጋጃለሁ፤ በበረሓም ምንጭ አፈልቃለሁ፤
²⁰ የምድረ በዳ አራዊት፣ ቀበሮና ጒጒት ያከብሩኛል፤ በምድረ በዳ ውሃ፣ በበረሓም ምንጭ እሰጣለሁና። ለመረጥሁት ሕዝቤ ውሃ እሰጣለሁ፤
²¹ ለራሴ ያበጀሁት ሕዝብ ምስጋናዬን ያውጅ ዘንድ ይህን አደርጋለሁ።
God bless Sis. Ur Elgrace brother from Ethiopia
@@Techaways አሜን አሜን አሜን ተባረክ አባትዬ
አይዞሽ እህትዬ እግዚአብሔርን ጠይቆ ያፈረ የለም ፊቱን በመፈለግ ከእርሱ ጋር ጊዜ ውሰጂ በዚህ በስደት ጊዜሽ ህብረትሽ በመንፈስ ቅዱስ ከርሱ ጋር ይሁን 100% እርግጠኛ ነኝ ለቤተሰብሽ ያበቃሻል እሺ፣ ይልቅስ ጊዜሽን ተጠቀሚ እርሱ ላንቺ ያስባል ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይንከባከባል።
እግዚአብሔር ይባረክ እኔም እንዳንቺ በሰው ሃገር ልጅነቴን ሳላጣጥም ፣.....ግን ለበጎ ሆነልኝ ከእርሱ ጋር ተጣብቄ ቀረሁ ላንቺም ይሆንልሻል በርቺ በርሱ ፅኚ ሁሉም ያልፋል እርሱ ግን ለዘላለም ካንቺ ጋር ይሆናል።
Wow betam des yemil mezmur new God Bless you Teddy 🙏🙏
የኔ ጌታዬ ክብር ምስጋና ለዘላለም አንተ ብቻ ይሁንለት//ቴድዬዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ📖💗🙏
እሳይ ሌኔም አሚሮልኛል ዛሬ ቀነ 🙏🙏🙏🙏🙏ደስ የምል መዘሙረ ነዉ፣ ተባረክ
ስለሁሉ የረዳክ ጌታ ይባረክ። ቴዲዬ ስወድክ እኮ መዝሙሮችን ሰምቼ አልጠግብም ተባረክ በብዙ
Ameeeeeee 🤲🔥
እድሜህ በቤቱ ይለቅልህ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ቃላት ጠፋብኝ ጌታዬ ኢየሱሴ ክብሩን ማድርያህ ይሙላ የኔ ውድ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ እጅግ የሚባርክ መዝሙር ተባረኩልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏
ዋው ቴዲያችን ምርጥ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ስውድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ 😍😍😍😍
eleeeeeeeeeeeeeeeee amen ....... haleluya Jesus is lord! teddye blessed!!
የጌታ ልጆች እንዲህ ስታመልኩ ማየት እንኳን ላምላክ ለኛም ደስ ያሰኛል ተባረኩ!
amen amen amen 🤲🤲💯💯💯💯🔥🔥 amen geta yibareki tebareki 💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዛሬም አንተው ነህ ነገም ተስፋዬ
የመጨረሻ መደምደሚያዬ
አሜን።
እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ቴዲዬ❤❤❤
God bless you ቴድዬ በመዝሙሮች ተባርክያለው ተባርክልኝ
ቴዲዬ ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ አሜን 💯💯❤❤💞💞💝💝💗💗💖💖💔💔💓💓🙏🙏🙌🙌🙇🙇💔💔💔💔💔💔💔
Kemewdede bizat band giz 10000 like madreg bichil aderg neber geta kenhin yasamirlh berta wendime
Brk bei kongit Tedyem Tebarek bezi Amlko yagelegelachu hulu tebareku Des Yalew yzemr with love
ቴዲዬ ብሶብሃል! ይኼው እየጨመረብህ እና እንደጨመረብህ ቀጥለሃል ዛሬ ደግሞ ድንቅ ሥራ ይዘህልን መጣህ! ተባርኬበታለሁ አባቴ ዘመንህ ብሩክ ይሁን🙏❤😍
ልክ ነህ ዳንኪራዉ አለማዊነቱ ብሶበታል
ተባረክ ቴዲ ክብር ያየነው በጌታ ነው የተደረገልንን ልንረሳ አይገባም አባዬ ክብር ክብር ላንተ ብቻ ይሁን::
ቴድዬ ተባረክ በዚህ መዝሙር ለመሞሸር ተዘጋጅ ጌታ ይችላል። መልካም ይሆንልሀል !!!
እኔ #ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁልጊዜ ነው የማደምጠዉ
ዘመንህ ይባረክ
Bashtenga selahonsh new dabelos mechawecha atehungey
@@hiwotegeberegebere9998 uuu
@@hiwotegeberegebere9998 anchis tadya mn tesriyalesh ezi ayesh yedabilos mechawecha hona yidlm yegeta fkr nw anchinm esuwanm ezi yadrgachu mezmurun 100 gize nw keza belay yesemashiw
adanech Arjamo th-cam.com/video/Yy_8psvUJjI/w-d-xo.html
Yemilun aykumna ykr belachewu😅😅😅
በጣም የሚገርም መዝሙር (አምሮልኛል ቀኔ) ተባረክ!!!💕💕💕
ሁኔታዉ ሌላ ደስ የማይል ... በውስጤ የሚፈሰው መዝሙር ግን "አምሮልኛል ቀኔ"
በቃ አለፈ መከራው ተረሳ ያሁሉ አበሳ
እንደ ማርያም ከበሮውን ላነሳ ልቤ ተነሳ
ላመስግነው #አምሮልኛል-ቀኔ
ላዚምለት ልቀኝ አዲስ ቅኔ
በቀእኔም ኢንዴ ማሪያም ካባሮን ለሰው ተረት ዬሆነ ነጋሪ ዛሬ እዉነት ነዉ ዬምሲካና ቀን ነው አሜን ተባርክ
ተባርኬበታለው በዚህ መዝሙር ለሰርጌ ተባረክ ይብዛልክ🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ላመስግን
መደማመርና ቤተሰብ መሆን የምትፈልጉ ወደ ቻናላችን ብቅ ይበሉ መልሳችን ፈጣን ነው፡፡
th-cam.com/video/MJqBAWQFAw4/w-d-xo.html
አሜን ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን
አሜን ቴድዬ ተባረክ ልዩ መዝሙር ምውድህ ❤❤
አምሮልኛል ቀኔ
ገታ ይባረክ ቴዲዬ አንተ መዝሙር ሰምቼም አልጠግብም ዉስጤ ይነካል
If you failed this day, Jesus still loves you.
Tedy berekh bellh
This is what we need to hear moreeee
ተባርኪ ቴዴ ጸጋ ይብዛልክ
ያየህ ያውቀዋል የቀመሰህ
በፍቅርህ ዝንናብ የረሰረሰ
ጌታ እየሱስ ለዘላለም ሁላችሁንም ይባርካችሁ::
እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሮችህን ሰምቼ ተባርኬባቸዋለሁ ❤❤
ቴድዬ፡ተባረክ፡አብዝቶ፡ፍጨምርልክ
በቃ አለፈ ያቀን አሜንንን አልልልል ሃሌ ሉያ እሰይይይ ኡኡኡኡ ተባረክልኝ ተድዬ
አምሮልኛል ቀኔ..ሙዚቃውን በተመለከተ የመጀመሪያውን
ነው የምወደው (መብቴ ነው) Tebarku betam
Betam enesu tesasitew sewn yasasitalu enji wey sog wey mezimur aylut gra yetegabu eko nachew.
Unambiguous explanations
Thanks God bless you
When i read other people's text
they looks like lost their 5 sense.
Addis Ad መብትህ ነው 100%
Yemaltegibu mezemur tebarek tediye❤👏🙏
ዋው በጣም ደስ ይላል ቴድሽየ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
ቴድዬ ተባረክ ከዚህ በላይ ለበረከት ሁን
ቴዲዬ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ አሜንንን አምሮልኛል ቀኔ
Woooooooooowuuuuuu tediye be hazenem be destayem yih mazmur yimexabignal bemayalq bereket tebarek yetsegawu balebet yibarek
በብዙ ተባርከበታለው ጌታ ይባርክህ!!!
መንፈስ ቅዱስ ዋዉ ጌታ ይባርክህ የተቀባ ከልብከውነት መንፈሴ ውስጤ ገብቶ በእንባ ነው የምሰማው ጌታአብዝቶ ይባርክ
ኢየሱስ አንተ ግን አይደለም ምሽቴን
ቀኔን አበራኸው ዛሬማ
አምሮልኛል ቀኔ😇
እስቲ በቅንነት subscribe አርጉኝ
ኢየሱስ የርህራሄ አምላክ ነህ አይኖቼ አይተውሃል አመሰግናለሁ
@@tgfoodandhealth3779 ❤
ዛሬማ አምሮልኛል ቀኔ እግ/ር ይባርክ ቴድ
ኡፍ ከፍቶኝ ነበር
ጌታ ይባርክህ ቴድዬ
እንደ እኔ 2017/2/24❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደርሶ ያዳመጠ ያለ ተመስገን ጌታ ኢየሱስ ይበልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቴድዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤