የደሞዝ ግብር ቅነሳ ተደረገ? አዲሱ የመሬት አዋጅ | Money Making and Property and REAL ESTATE Law

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • የደሞዝ ግብር ቅነሳ ተደረገ? አዲሱ የመሬት አዋጅ | Money Making and Property and REAL ESTATE Law#addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

ความคิดเห็น • 43

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመኖሪያ ቤት የለኝም።በመንግሥት ሥራ ደመወዝ የቤት ኪራይ ስቃይ በላሁ።ልጆች ይዤ ምንም ብትሉ ለኔ ለውጥ የለውም።ደሞ ሀሰት ከሆነስ?😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dejenemegersa-xo9yg
    @dejenemegersa-xo9yg 5 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ጋዜጠኞች እስከ መቼ ነው የውእሸት ወሬ የምነፉት😅😅😅😅

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 2 หลายเดือนก่อน +1

    መቼ ነው የእናንተ ጥናት የሚያልቀው ወሬ የለውም ፍሬ በድህነት ውስጥ ያለን የመንግስት ሠራተኛ ኑሮውን መደጎም እንጅ ውጤት የሌለው ምንም አይሠራም

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 3 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭 ጥናት ጥናት ጥናት ጥናት ጥናት ጥናት ከ1998ዓ.ም ጀምሮ ጥናት ጥናት ጥናት ሲጠና ሲጠና ሲጠና ሳይፈተን ጡረታ ልንወጣ ነው። እርፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጥናት ምን ማለት እነደሆነ ማያውቅ ሁላ ጥነት የሚል ዋሻ ውስጥ ይሸሸጋሉ ብልግና የሚባል ጭራቅ ካልተወገደ ኢትዮጽያ ሰላም አታገኝም

    • @yasinhassen
      @yasinhassen 3 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ፋንዶ tiwogejalesh እንጂ

  • @MulusewMoges
    @MulusewMoges 14 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ብጥርቅ ናችሁ ። የደመወዝ ግብር ተቀነሰ ስትል አታፍርም

  • @AshebrWeldegebreal
    @AshebrWeldegebreal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥናቱ እስከ ምርጫ ይቀጥላል። እስከ መቸ ነው በተስፋ የምታነሩን።

  • @tsehaygenetu8857
    @tsehaygenetu8857 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጥናት ሰው ከተራበ በኃላ?

  • @aregayenidashaw
    @aregayenidashaw 3 หลายเดือนก่อน +4

    Wera!!! Follow lemagegnet aragibu,,,,,

  • @gebeyehunigussie9978
    @gebeyehunigussie9978 9 วันที่ผ่านมา

    እዛው ምታሾፈውን አሹፍ ሁሌ ጥናት የናንተ ጥናት ቃሉን ብቻ ነው ምታውቁት አይ ብልፅግና ሚባል ጭራቅ ካልጠፋ የመንግስት ሰራተኛ አያልፍለትም ኑሮ ውድነቱም አይጠፋም።

    • @KumeraOlana
      @KumeraOlana 7 วันที่ผ่านมา

      ኢህአዴግ ይመለስልህ ዶማ!

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቅነሣ ሳይደረገ ተደረገ የለ የሐሰት ወሬ ትነዛለህ

    • @wondemagegne.kassahunabera61
      @wondemagegne.kassahunabera61 3 หลายเดือนก่อน

      እዲደመጥ ነዋ ግልፅ ኮ ነው እግረ መንገድም ብዙ ላይክ ለማግኘት

  • @MikiasDerese
    @MikiasDerese 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬ ብቻ ነው በተግባር 0

  • @KumeraOlana
    @KumeraOlana 7 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ኢህአዴግ ይሻልሀል

  • @staytuned9965
    @staytuned9965 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀዳዳ

  • @yergebwashawasha
    @yergebwashawasha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅነሣ ሳይደረገ ተደረገ የለ የሐሰት ወሬ ትነዛለህ

  • @Abdulaziz-p3h2d
    @Abdulaziz-p3h2d หลายเดือนก่อน +1

    Benefit Ke Tax Netsa Mehon Alebet

  • @GirmaTesfay
    @GirmaTesfay 3 หลายเดือนก่อน +1

    በውሸት የሚጮኽዜና አትሥሩ

  • @tamefieshek9165
    @tamefieshek9165 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመሬት አዋጅ የሚለው የመሬት ካሣ አዋጅ ቢባል

  • @JirmobirbirsaHumdesa
    @JirmobirbirsaHumdesa 5 วันที่ผ่านมา

    Iske mecheeno xinat xinat yemilut

  • @Betseha-ee1no
    @Betseha-ee1no 3 หลายเดือนก่อน +2

    100% copy ..shame on u

    • @wegenealemayehu-w1w
      @wegenealemayehu-w1w 3 หลายเดือนก่อน +2

      What is the problem, he also credited them right

  • @FikruChane
    @FikruChane 3 หลายเดือนก่อน

    የምትለጥፈውና የምታወራው ምንም አይገናኝም፣ ቀባጣሪ

  • @bahiruwakjiro951
    @bahiruwakjiro951 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለግብር ዝቅተኛ ደሞዝ የነበረው 600 አይመስለኝም ቢጣራ

  • @wegenealemayehu-w1w
    @wegenealemayehu-w1w 3 หลายเดือนก่อน +2

    Good job bro 🎉

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካሳ፡ይስጥ፡አብይ፡ያፈረሰውን፡ቤት

    • @Mahbuba-g6m
      @Mahbuba-g6m 3 หลายเดือนก่อน

      አይ እህቴ አብይ ገና አገራችንን ያወድመዋል እኔ ከፈረሰብኝ አመት ሆነው እስከ አምስት አመት አፍርሰን እንጨርሳለን ብለዋል ሆድ እቃቸው ይፈረስና

  • @wegenealemayehu-w1w
    @wegenealemayehu-w1w 3 หลายเดือนก่อน +2

    Keep it up 🎉🎉🎉

  • @T.C.A-t8k
    @T.C.A-t8k 7 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ

  • @BilalNebil
    @BilalNebil 2 หลายเดือนก่อน

    የመቼ ማታለያ ዜና ነው?

  • @elisaworku-zw8be
    @elisaworku-zw8be หลายเดือนก่อน

    😂

  • @zenebetadesse5600
    @zenebetadesse5600 2 หลายเดือนก่อน

    100% copy

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 2 หลายเดือนก่อน

    Wushet

  • @YenesewKassa
    @YenesewKassa 3 หลายเดือนก่อน

    የደናቁር ስብስብ አለ ዘሜ

  • @maruwerku
    @maruwerku 3 หลายเดือนก่อน

    good perspection