It is not enough. the governmental employees have a lot of expenses. the increment does not cover all the basic expenses of them. Why not the government minimize/decrease the income tax? ከድጡ ወደ ማጡ እየተሰራ እስከ መቸ? We need justice!!!! We need equality with the regional employees salary scale!!!!
የዉሃ የመብራት ክፍያ ጨመረ የምግብ እህል ዋጋ የትራንስፓርት ዋጋና የተለያዩ የፍጆታ መገልገያ ሁሉ ጨመረ ለጡረተኞች ምን ታስበዋል ???????????!
እየሞቱ ላሉት ጡረተኞች ምን ታስቧል
ኧረ ተወው ወንድም ምን ይሆናል? ሀገር ሲቀጭጭ እንዲህ ነው ። ዶላር 105ብር ጭማሪ 1000ብር ይህ ምን ማለት ነው ?ባለስልጣን የውሎ አበል 3000እና በላይ ጭማሪ ደግሞ 1000ብር እኔ እኮ የሚገርመው እርስ መምረጥ አለመቻላቸው ነው!!! የቤት ኪራይ ስንት ገባ ጭማሪውስ ስንት ነው?
አንድ ሰው 9000ብር ያገኝ የነበረ ወደ 10000 ሲሸጋገር የግብር መጠኑ ስለሚጨምር ይባስ ተጎጅ አይሆንም ወይ?
ጭማሬው ያን ያክል ቢሆንም ከነበረው ግን ትንሽም ቢሆን ይጨምራል
የእኛ ደመወዝ በአለበት ቁጭ እንዳለ የኑሮ ውድነት በስንት እጥፍ እንደጨመረ እየታየ እና ምን ያህል እየተቸገርን እየኖርን እንዳለን እየታወቀ ይህን ጭማሪ ብሎ መንግስት ማውራቱ በጣም ያምማል አቃጠልከን ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ 😢
እንዲሁም ተቀነሰ እንጅ... አንድ ለ አንድ ሺ ብር ተጨማሪ ሰበብ ግብር ደግሞ 2ሺ ብር ይሆናል ስለዝይ በእጃ ዙር 91 ቢሊዮን ብር መልሶ ዎዴ ገንዘብ ሚኒስቴር አካዉንት ላይ ይሄዳል ማለት ነው... ስለዝይ ምንም አይነት ጭማረ የለም
ጽድቁ ቀርቶብኝ በወጉ በኮነነኝ አሉ አበው።
የደመወዝ ጭማሬውን ትቶ የግብርናውን ዘርፍ ትኩረት ቢሰጥበት ይሻላል።
ከመንግስት ሰራተኛ ይልቅ ቆሎ አዙራ የምትሽጥ/የሚሸጥ ሰው ይሻላል።
በፈለገው ሰዓት ዕረፍት አርጎ ፣የስራ ግብር የለበት፣ ብድር የለበት።
እኔ ምለው የመነሻ ደመወዝ እና ደግሞ መድረሻ ወይም ደግሞ ጣርያ ደመወዝ የሚለው ሰንጠረጅ እንዴት ነው እስኪ ስለ እሱ
የአስተማሪዎች የደሞዝ ዝርዝር አሳየን
ጨመረ ይባላል ወይ ያለምንም ማጭበርበር ግግብር የማከፍል የመንግስ ሠራተኛው ነው ተጎጅም ነው የሳዝናል ከሁሉም ሀገር የመጨረሻ ደሞዝ ኢትዬ
እንዲሁም ተቀነሰ እንጅ... አንድ ለ አንድ ሺ ብር ተጨማሪ ሰበብ ግብር ደግሞ 2ሺ ብር ይሆናል ስለዝይ በእጃ ዙር 91 ቢሊዮን ብር መልሶ ዎዴ ገንዘብ ሚኒስቴር አካዉንት ላይ ይሄዳል ማለት ነው... ስለዝይ ምንም አይነት ጭማረ የለም 6:31
የቀልድ ዘመን በመሆኑ እንደመሠለህ ቀልድብን ለየትኛው ኑሮ ውድነት መደጎሚያ ነው የተሠላው ለመሆኑ የጤፍ የሽሮ የልጆች ት/ት የቤት ኪራይ አካቶ ነው ዘይቱን እኔ ድጎማ አደርጋለሁ ስላላችሁ ከሆነ ይሁን
አሁንም ትክክለኛውን መረጃ አላገኘኸውም:: በየመሥሪያ ቤቶቹ ዞረኽ ጠይቅ:: የተሳሳተ መረጃ እያቀረባችሁ የዋጋ ንረትን አታባብሱ::
ይህንን ጨመርኩ ብሎ ነው የባስ ቤት ኪራይ አስወደደብን እረ እባካችሁ እያወራችሁ ኑሮውን አታባብሱብን
ጡረተኞች እየሞትን ነው የመንግሥት ያለህ
የደሞዝ ዝርዝሩን ለማየት እንዲመቸን የእያንዳንዱን ዝርዝር በደንብ አሳየን
It is not enough. the governmental employees have a lot of expenses. the increment does not cover all the basic expenses of them. Why not the government minimize/decrease the income tax? ከድጡ ወደ ማጡ እየተሰራ እስከ መቸ? We need justice!!!! We need equality with the regional employees salary scale!!!!
የገሃነም እሳት ይጨምርባቸው
ጡረታየለም ወንድሜ
በጣም ጥሩ የግል። ድርጅቶች እንዴት?
ለመምህራን ግን ከትምህርተቤት ምገባ ቢያንስ ምሣ አብረውን እንዲመገቡ ይደረግልን በሁሉም ክልሎች ምገባው ተግባራዊ ይሁንልን ተማሪዎች እየበላን እነሱ መራብ የለባቸውም ።የደመወዙን ነገር ግን ¡¡¡
የፖሊስ ደመወዝ መረጃ ካለ ንገረኝ
አይ አንተ ..... ኑሯችንን አቃጥለህ እኛንም አቃጠልከን፡፡ በእውነት ፈራጅ የሆነው አምላካችን አንተንም ልጅህንም የተንኮላችሁ እሳት ትብላችሁ፡፡ ሌላ ምን እላለሁ፡፡
ያልጨመራው እድሜያችን ብቻ ነው በነበራ ብንኖር ይሸላል ተመኝ ግብር ከፈይ መንግስት ሰራተኛ በይመር ስራ ፈጥሮ ብሰራ ይሸል ነበረ።
የጡረታም ይጨመራል ተብሎ ጡረተኞችን እያጓጉ ሳይጨመር በእንጥልጥል ቀርቷል
ይህ ምን ጭመር ይበላል እናንታ ምን ተቃርቡልናለቹ
mahayem new endye tinatun yakaheydew gedel gebu
በእሳት ላይ በንዚን መጨመር ነው እንጅ ምነው አያፍሩም እ/ር ይቅር ይበላቸው::
ጡረተኞችስ?
እንየ ሚገርመኝ እንድ እግር እጅ ሰጥቶ ዝም ውይውትድርጥርት
ጦርነት ከቆመ ጭማሪ አያስፈልግም ሰላም ጠማን
ሰለእርከን ንገረን
ኣባካችሁን ከጐረቤት ሀገራት ጋር ከገራችንን አታወዳድሩን
ከፈለጋችሁ መሪን ከመሪ ጋር አወዳድሩ ማፈሪያዎች
ዬቤት ኬረይ ዋገ ከ4000ወደ 6000ሸ 6:31
ጤፉ 18000 ደሞዙ 5000
ያሳዝናል 🎉🎉🎉
Amaa malif hafee mee
ጭማሪ ብለው የበለጠ ችግር ላይ ጣሉን
መች ተሠራ ቆይ
Sichemerma ende gumruk serategnoch new
Ebakih were selchtonal esu afhn atkfetewm poletica ena abiy selechen!!!
300% chimari bilo
be mayireba chimari hiwetachinini yebase akebedebin Ahun new uuuuuuuuuuuuuuuuu 😢😢😢malet
ጭማሬ ነው ቅናሽ ቀዳዳው😂😂😂 በአደባባይ በቴሌቪዥን ቀርቦኮ ነው ቀዳዳው ሰውየ የኑሮ ውድነትን ያወጀብን የተጨመረን 500
መኆሪ አልቻልንም
ጠረተኛው ምን ይውጠው ይሆን የኑሮ ውድነቱ አፍዞን ነፍሳችን ብቻ ነች ያለችው በቀን አንዴ ከመብለት በየሁለት ቀኑ ነው እህል የምንቀምሰው
እና በመስከረም ይበላላ
በመስከረም ወር ጀምሮ ይተገበራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም እስካሁን ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ አልፀደቀም። ምክንያቱም አልተገለፀም፤መረጃ ሲኖር እናመራለን
Betam new yareden
🎉🎉🎉🎉🎉
ሆዳቸውናእጩሀችሆትወየትነውኢዳውወሬብቻ😂
keleba min yitebekal
አይ አንተ ..... ኑሯችንን አቃጥለህ እኛንም አቃጠልከን፡፡ በእውነት ፈራጅ የሆነው አምላካችን አንተንም ልጅህንም የተንኮላችሁ እሳት ትብላችሁ፡፡ ሌላ ምን እላለሁ፡፡