የአየር ጉዞ ከአዲስ አበባ እስከ ጅማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @yirgalemmesfin9290
    @yirgalemmesfin9290 ปีที่แล้ว +6

    IT is not Ethiopian Airline, it is Abyssinia flight service. The journalist is hurry to call it ET.

    • @thisisit29834
      @thisisit29834 11 หลายเดือนก่อน

      The problem with most ethiopian journalists.

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 ปีที่แล้ว

    I loved this program prosperity one of ra0o this sectoer like capta0in sol a0bysnia wonderful again

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 ปีที่แล้ว

    My Dear Bereket I'm proud of you so much!!!!!!

  • @FatihaTubefatihatube
    @FatihaTubefatihatube 4 หลายเดือนก่อน

    ጅማዬ🎉🎉❤❤❤

  • @frezergirma8067
    @frezergirma8067 ปีที่แล้ว +1

    My hundson nephew i am proud of you.

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እንቅሰቃሴ እናመሰግናለን

  • @baibai3786
    @baibai3786 11 หลายเดือนก่อน

    ባለ ጊዜዎች ፋኖ እስከሚመጣ ዝረፉን

  • @123be33078
    @123be33078 ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኞች ግን ለምን እንደሚንቀዠቀዡ አይገባኝም ።
    ወሳኝ ሐሳቦችን ያደናቅፋሉ
    ነርዠስ ይሆናሉ
    ዝግጅት የሚባል የላቸውም።
    ኧረ ፕሮፌሺናል ጋዜጠኞትን ለመኮረጅ ሞክሩ።!!!!!!

    • @tere6790
      @tere6790 ปีที่แล้ว

      ደግሞ "ጅማ አየር መንገድ" ብላ ትደጋግማለች ጅማ ኤርፖርት በአየር መንገድና ኤርፖርት መሐል ልዩነት አለ
      ለCommentatorዋ

    • @eyobtakele3919
      @eyobtakele3919 ปีที่แล้ว

      ነርዠስ ምን ማለት ነው🤔🤔🤣

    • @eyobtakele3919
      @eyobtakele3919 ปีที่แล้ว

      ​@@tere6790ሰማ ቀባጣሪ ኢትዮጵያ ውስጥ የጥንት ከተማዎች ጅማ አጋሮ ደሴ ባቲ ጎንደር ......መሀል መሆኗን እወቅ

    • @surafaldemissie6924
      @surafaldemissie6924 ปีที่แล้ว

      @@eyobtakele3919nerves

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt ปีที่แล้ว +2

    ዉዉዉ ደስ ሌላ ኢትዮጵያዬ ከፍ ባይ 🥰🥰🥰

  • @AbyssinieEthiopieEBC
    @AbyssinieEthiopieEBC 11 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰

  • @akewman7346
    @akewman7346 ปีที่แล้ว +1

    Total training cost min yahele new??

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 ปีที่แล้ว +3

    ይኸ የሚያሳፍር አስተያየት ነው። አየር መንገዱ በአየር መንገድ የበረራ ሰርቪስ ተፈጥሮ በአለም ገበያ ውስጥ ገብቶ በየጊዜው በተደረገ ጥረት ለዛሬ አስገራሚና አኩሪ ደረጃ ላይ ደርሷል። የራሱ የጥገና ማእከል ፈጥሮ ያሳደገ የራሱ የበረራ ማእከል ፈጥሮ ከራሱ አልፎ ለአለም ያበረከተ ድርጅት በዚህ እንደ ኢትዮጵያዊ ልንኮራበት ሲገባ አውሮኘላን በጭቃ ተጠፍጥፎ እንደሚሰራ አሻንጉሊት የራሳችሁ አውሮኘላን አልሰራችሁም ብሎ መውቀስ መልካም አይደለም። ለመሆኑ አበዛኛው የአውሮፓ የእስያ ሀገሮች ሁሉ ከአሜሪካው ቦይንግ ኩባንያ ገዝተው እንደሚጠቀሙ እንጂ የራሳቸው እንዳልሰሩ መገንዘብ ያስፈልጋል።ልክ እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁሉም የልማት መስክ የከበረች ሀገራችንን በአለም ወደከበረ ደረጃ ያድርሳት።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 11 หลายเดือนก่อน

    አወዛገቡት ይህ አቢሲኒያ aviation ነዉ።የግልአየር መንገድ።UN ስሰራ chartered flight እንጠቀም ነበር።Captain ታደሰ የቀድሞ የኢ/ያ አየር መንገድ ሰራተኛ ናቸዉ።

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል በረራ ነው።

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 ปีที่แล้ว +1

    Mu airline nice

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 ปีที่แล้ว +1

    Nice investmnt toprosprity of any country

  • @kushET
    @kushET ปีที่แล้ว

    welcome to jimma captain

  • @FekaduAssefa-s1o
    @FekaduAssefa-s1o ปีที่แล้ว +4

    የሄ የኢትዮጽያ አየር መንገድ አይደለም ልጅ ማነህ ይሄ የ አዲስ አባባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ነው የሚባለው እሺ

    • @bruktesfa6258
      @bruktesfa6258 11 หลายเดือนก่อน

      It is so amazing how a journalist doesn't know the difference between አየር ማረፊያ and አየር መንገድ

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ መርጃ ያላቹ ንገሩኝ ሰሞኑን በአላህፍቃድ ከስደት ወደጅማ ነዉ የምሄደዉ ቀጥታ ከዚ ወደጅማ ትኬት ይቆርጣል አሉ የምታቁ አትለፉኝ በርግጥ የምሄደዉ አጋሮ ነዉ ከጂማ 45Km ነዉ

    • @hanahana8273
      @hanahana8273 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይቻላል የጅማ መቁረጥ ትቺያለሽ አዲስ አበባም ከደረሽ በኋላ እዛ መቁረጥ ትቺያለሽ እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደ የዛሬ ወር ከዱባይ ጅማ ጉዞ አደርጋለዉ

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 ปีที่แล้ว +1

    Captain said all exacy

  • @aviator2015
    @aviator2015 11 หลายเดือนก่อน

    1 yekerew yehagerachin kurat ye ETHIOPIAN AIRLINES new, esunim le tor mesariya sibal lishet nw... yasazinal

  • @tewoldearaya-ro2fg
    @tewoldearaya-ro2fg ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ጋዜጠኛዋ ደጋጋማ እየተሳሰትሽ ነው ጅማ አየር መንገድ እሚባል የለም ጅማ አውሮፕላን ማረፊያ በሚለው አስተካክይው

    • @mulukeneshetu4528
      @mulukeneshetu4528 11 หลายเดือนก่อน

      ምን አለፋህ የበቃ ባለሙያ በሁሉም ዘርፍ እየጠፋ ነው ።

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 11 หลายเดือนก่อน

      እነ አብይ የኢ/ያ አየር መንገድን መዝብረዉ ጅማ አየር መንገድ ለመክፈት አስበዉ ከሆኑ።

  • @Addistoday
    @Addistoday ปีที่แล้ว

    ካፒቴን ሰለሞን የቤት ሰራተኛ ከምንልክ ፓይለት አሰልጥነን ብለህ ያነፃፀርከው ነገር so funny. የማይወዳደሩፐነገሮች ናቸው😁🙉🙊

  • @yonatanberhe8437
    @yonatanberhe8437 ปีที่แล้ว +3

    ጋሪ አንዳይገባብህ ወደፊት እያየህ ሹፌር 😄😄

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ 70 አመት አክብሮዋል ግን አንድ አገር በቀል አውሮፕላን አልስሩም : አብራሪዎቹ ጭምር :: ሰው በሰራው መኩራት አይጠቅምም ስለዚህ ትምህርት ቤት ክፈቱና ስሩ

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ ปีที่แล้ว +6

      አንተ ምን ሰራህ ?? በትችት ዲፕሎማ አለህ!

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 ปีที่แล้ว +1

      መተቸቱ ነው??ዝም ብለህ እረስ አሱ ነው የሚያምርብህ እህል መዝራት መሰለህ አይሮፕላን መስራት....ጀዝባ

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 ปีที่แล้ว

      @@unitityisstrenght6578 እኔ ጅዝባ ከሆንኩ አንተ ለምን ትደድባለህ ሂድና : ቪድዮ ተመልከት የእስር የአስራምስት እድሜ የውጭ አገር ልጆች በጉሩቸው የሚስሩዋቸውን አየሮች : ቢያንስ እነሱ ለኛ ለገበሬዎቹ የተባይመርጫ አውሮፕላን ይሰሩልናል: ዝም ብላችሁ ስው በሰራው አታቅራሩ :: ቻይና ስዊድን ኢራን ህልን ቼክ ኮርያ አንዳንድ የአፍሪካ አገሮች ሞክረዋል : ታዲያ ሌላየስራውን ሹፌር መሆን እኔም ቀምበሬን ሰቅዬ አብራሪ ልሁና::

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 ปีที่แล้ว

      @@በላይነህካሳ እኔ ገበሬ ንኝ ድሮ
      እርባታ ላይ ነኝ

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ቁጭ ብለህ ሽና ሴታሴት አህያ

  • @Addistoday
    @Addistoday ปีที่แล้ว +1

    በ25አመት 200ተማሪ ብቻ ነው ያስመረቃችሁት??