ከምድረ ገነት አርባምንጭ እስከ ሀይዞ ዶርዜ መሳጭ እና አስደሳች ጉዞ /በቱሪስት አይን/ በቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 149

  • @tigistbizuneh6026
    @tigistbizuneh6026 2 ปีที่แล้ว +26

    አገረ የተወለድኩብሽ አርባምንጭ እዉነትም ምድረገነት ሁሌም ለዉጥሽ ይናፍቀኛል ሰላምሽ ይብዛ

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 2 ปีที่แล้ว +28

    ሃገራችን ኢትዮጵያ ተደብቃ ነው የኖረችው
    ከሁሉም ሃገር በላይ ኢትዮጵያ ትበልጣለች🇪🇹🇪🇹🇪🇷

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 ปีที่แล้ว +7

    ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ እያስጎበኛችሁን ስለሆነ፣ በጣም ነው የሚያምረው በእውነት ቀናሁኝ ደግሞም ተቆጨሁ ምክንያቱም እንደዚህ ያሉ ቦታዎች መጎብኛት ሲገባኝ ሌላ ቦታ በመሄድ ገንዘቤን በማባከኔ ነውና ፣ በእውነት እንደዚህ አይነት ቦታዎች ሄዶ ለመጎብኘት ሰላም በጣም አስፈላጊ ነውና ፣ እግዚአብሔር የምድሪትዋ ሰላም ያብዛ እላለሁ ብርር ብሎ መምጣት ቢቻል አሁን ብመጣ እንዴት ደስ ባለኝ ፣ በእውነት ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን እንደዚህ ውብ እንደሆነ አርባ ምንጭ አላውቅም ነበር 🙏👍♥️

  • @mulushumie531
    @mulushumie531 2 ปีที่แล้ว +12

    አርባምንጭን ማየት እፈልጋለሁ ደቡቦች ግን ታድላችሁ ለምለም አካባቢ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ምርጥ ህዝብ ነው ከምር

  • @prix205
    @prix205 ปีที่แล้ว +3

    This is by far one of my favorite episode on EBS... The lady who was showing the place is great. Love her confidence and chill spirit. Can't wait to visit this place on my next trip. Thank you EBS

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ በጣም ቆንጆ አገር ነች በተለይ ባህርዳር እና አርባምንጭ ልዩ ነው

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 ปีที่แล้ว

      Including Awasa the great city. Nice N clean. People are awesome too.

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ሲል ኢትዮጵያዬ የኔ እንቁ ሰላምሽን ይመልስልሽ እናቴ በየ ሄድኩበት መጠሪያዬ ክብሬ በቱሪስት አይን ለምታሳዩን ሉላዬ እና ወንድሞቻችንም ይቅርታ ስማችሁን ስለ ዘነጋሁ ነዉ አመስግናለሁ❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል እውነትም የምድር ገነት አገራችን ሰላም ያድርግልን አኛ የተፈጥሮ ጸጋ የትም የለ

  • @ejigayehuagena9346
    @ejigayehuagena9346 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያዊቷ ጋሞ ምድረ ገነት እንግዳ ተቀባዮች ፍቅር ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 2 ปีที่แล้ว +2

    ebs መስራት አማረኘ የሚገርም መዝናናት እየተዝናናችሁነው

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 2 ปีที่แล้ว +8

    ሀገራችንን እኮ አናቃትም ሡብሀን አላህ. ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልን

  • @Amri-mohammed
    @Amri-mohammed หลายเดือนก่อน

    የደበረኝ ነገር ቢኖር ማሳጅ አድራጊዋ የወንዱ ሴት ናት ለምን ? ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት ነዉ አደቡ በተረፈ ዋው🎉

  • @aynalemyeka4084
    @aynalemyeka4084 6 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ጋሞ የምድር ገነት የሰላም ተምሳሌት❤❤❤❤ ሰላምሽ ይብዛ

  • @barakhaile9498
    @barakhaile9498 2 ปีที่แล้ว +4

    E B S let me advise something where ever you go or you visit please establish magazine

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ስየምር እንደት የምረል እግዚአቤሔር ሰላም ለገሬ የብቀኝ ሄደለም ለማየትስ የገገል

  • @negedehailu2634
    @negedehailu2634 2 ปีที่แล้ว +2

    We were there last week with a large group we had a nice time we stayed at Haile resort we love Arbaminch

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ኢትዮጲያችን ደስ ስትል ያረቢ ሀገራችንን ሰላሟን ያስፍንልን ያረብ

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 5 หลายเดือนก่อน

    የለም እግር የስላምአገር ይበልጥ ደም የይቅታአገርትንሽትልቁን በእርጥብ ነገርሥቅብሎየሚቀበለው የጋሞቤሄረስቦችን አባቶች ያቆይልን♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 2 ปีที่แล้ว

    የምታስገበኘውልጅ በጣም ጉበዝናት ደስየሚል ገለጻነው ከድምጻ ማማርጋ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube ปีที่แล้ว +2

    ማየት እፈልጋለሁ ወላሂ ይሄን ሀገር ❤

  • @kon7612
    @kon7612 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ማየት ፈልጋው አርባምንጭ ባህርዳር

    • @kon7612
      @kon7612 2 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51 መጣው

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 ปีที่แล้ว

      Awasa too.

    • @waqayyoojalalatube8803
      @waqayyoojalalatube8803 ปีที่แล้ว

      Aref gen Arbaminch yemehad seW Azo erbatan say endat yemmatal

    • @kon7612
      @kon7612 ปีที่แล้ว

      @@waqayyoojalalatube8803 እንሄዳለና😂😂

    • @fish21888
      @fish21888 ปีที่แล้ว

      Ere enehid 40 minchema

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow ye resortu view betam remeral ebsoche aletechalachehum zena belu Arif koyeta neber enamesegenalen,selam Le ethiopia.

  • @ኤልሳቤትዩቱብ
    @ኤልሳቤትዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 2 ปีที่แล้ว +1

    I love this lady who picks u up from airport

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 ปีที่แล้ว +22

    ይችን ኮመንት የምታነቡ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ !!

    • @kon7612
      @kon7612 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜሜሜሜን ብያለው አጎንብሼ

    • @debreworkabebe1170
      @debreworkabebe1170 2 ปีที่แล้ว

      Amen, Amen.

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@debreworkabebe1170 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 ปีที่แล้ว

      አሜን አቦ

    • @Gladi-i69
      @Gladi-i69 ปีที่แล้ว

      Amen❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 ปีที่แล้ว +1

    ሉላየ እና አብርሽየ እህ እንኳንም መጣችሁ

  • @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
    @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ቦታ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว +5

    I was there couple weeks ago. Had a fantastic time there. Beautiful restaurant with great food and view. The swimming pool and massage was awesome. Paid 108 dollars per night though

    • @prix205
      @prix205 ปีที่แล้ว

      Is that the diaspora price :)? Is that the same for locals ?

  • @ጌጥየወሎልጅ
    @ጌጥየወሎልጅ 2 ปีที่แล้ว +15

    ውብ አገር40_ምጭ ማየትእፈልጋለሁ😍

    • @kon7612
      @kon7612 2 ปีที่แล้ว +1

      አብረን እንሄዳለን 😍😍😍በዚህ አመት እገባለው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@kon7612 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @emugela2785
    @emugela2785 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቲ ለዝህ ጀግና ሰርቶ አደር ህዝብ ክልል ቢሰጥ ያንሰዋል እንጂ አይበዛም ጌታን ኮራሁባችሁ ደሞቼ 🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🐅🐅👏👏✍️💪❤️❤️❤️💛💛💛🖤🖤🖤

    • @beletearagaw
      @beletearagaw ปีที่แล้ว

      ክልል ከምትል ክፍለ ሀገር በል

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 ปีที่แล้ว +5

    እባክህ ፡ አምላኬ ፡ ለሀገሬ ፡ ለመግባት ፡ አብቃኝና ፡ ይህነ ፡ ምደረ ፡ ገነት ፡ ለማየት ፡ አብቃኝ

  • @mezeretmezerer2268
    @mezeretmezerer2268 2 ปีที่แล้ว +3

    የቅድመአያቴ.ሠፈርሥታምሩ.ሞኬበርታ.ግንእእራሥክንጠብቅ

  • @የሮማቲዩብ
    @የሮማቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ መቸ ነወ አኔ ከመዳም ቤት ወጥቸ ዘና የምለው

  • @hab102
    @hab102 2 ปีที่แล้ว +1

    We will come..good job ebs

  • @የደደየየዘረረሠረ
    @የደደየየዘረረሠረ ปีที่แล้ว +1

    በአላህ ሢያምር

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 2 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ በጣም ያምራል አገሪ ግን ክፈያው የእውነት በዶላር ነው አሳውቁኝ እሚያቅ ኢ ቢ ስ ይመቻቹ

  • @senaitasfaw4443
    @senaitasfaw4443 2 ปีที่แล้ว +2

    ebs respect

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful place to visit they have amazing culture and they are lovely people ❤❤❤

  • @Gladi-i69
    @Gladi-i69 ปีที่แล้ว

    አርባምንጭ እና ባህር ዳር wowwww❤❤❤❤Ethiopia ውስጥ ማለት ነው

  • @sis83
    @sis83 2 ปีที่แล้ว +1

    paradise a luxury life 1 year back i was there having beautiful unforgettable life!

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው።

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 2 ปีที่แล้ว +2

    What a wonderful cultural Masha Allah

  • @alemuadane5342
    @alemuadane5342 ปีที่แล้ว

    በተፈጥሮ የታደለች ጋሞ አርባምንጭ ውብ ናት።ዳግ የህንድ ሀብታም መሰለኮ❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 ปีที่แล้ว

    ወይ ሃገሬ ኢትዮጵያ ውብ እኮ ነሽ❤

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦታውን ከዚህ በፌት አምለሰት ሙጪ ፕሮግሬም ላይ አይቼዋለው

  • @ንግስቴሳባ
    @ንግስቴሳባ ปีที่แล้ว +1

    dagi dorzegna chifera lay andegna🤣enatochen be EBS Tv silakerebachihulign 💝

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል። እስካየው ቸኮልኩ።

  • @birtukantolera4448
    @birtukantolera4448 2 ปีที่แล้ว +2

    So beautifully place !

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน

    አየር ማረፊያው የትነወ ከአዲስ አበባ ተነስቶ 40 ምንጭ ለመድረስ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 ปีที่แล้ว +1

    It's really paradise beautiful place

  • @mknl1888
    @mknl1888 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በአላህ ሳምር

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 หลายเดือนก่อน

    የአርባምንጭ ልጅ ሥሆን እንግሊዝ ሐገር 40 years in london.
    i compiled with my friend prof.richard haywad Gamo english amhaic dictionay with introducr gramer of Gamo wich would be of some us e.
    eshetu chabo
    london england

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ፣ሀገረ፣ገነት፣ፍቅር፣ሰላምሽን፣ልኡል፣እግዚያብሔር፣ያብዛልሽ፣፣ጠላቶችሽን፣እንደሁሌው፣ያሳፍርልሽ፣፣

  • @alebachewmengistie3544
    @alebachewmengistie3544 2 ปีที่แล้ว +1

    Gamo my people, I love you !

  • @emugela2785
    @emugela2785 2 ปีที่แล้ว +2

    እነ ስም አይጠሬ ከዝህ ምን ተማራቺው ምንስ አስደሰታችሁ ደቡብ ፍቅር ብቻ ♥️🙏🏻

    • @hloveomer7926
      @hloveomer7926 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @hawlihawli5614
      @hawlihawli5614 9 หลายเดือนก่อน

      ሥማችንን ለይተሽ ጥሪን ሆሆይ😅😅

  • @mekdesshamena1466
    @mekdesshamena1466 2 ปีที่แล้ว +2

    woww ewnaten medra genat

  • @ethiobeste7671
    @ethiobeste7671 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ማሻአላህ

  • @Abdoulkade4Zami
    @Abdoulkade4Zami 5 หลายเดือนก่อน

    Where this place

  • @sintayehuasefa4100
    @sintayehuasefa4100 2 ปีที่แล้ว +1

    I was visited it’s amazing place i love it

  • @sitotawmichael8815
    @sitotawmichael8815 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW AMAZING PARADISE 40MINCH

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 2 ปีที่แล้ว +7

    ቀናሁ
    አርባምንጭ
    ጅንካ
    ቱርሚ All lodges የምድር ገነትን አይቸዋለሁ
    ዋዉዉዉዉዉዉ
    በቃል አይገለፅም
    ሱስ የያዘኝ ቦታ ዳጊ ልክ ነው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 ปีที่แล้ว

      ወንዶ ገነትም

  • @kiyaabera8957
    @kiyaabera8957 2 ปีที่แล้ว

    Wow bexam tmchugnalchu ebes yalchu betelye Dage bxam ymchal gen feqerachu ymchal be ewdachewlu tbarkulgne YMadam qemme negn

  • @beletearagaw
    @beletearagaw ปีที่แล้ว

    ጉልፍና የመኝታ ቤት ቢጃማ እብሮ እይሔድም ይህን ታድያ ምን ትሉታላቹሁ

  • @sarahfatema2474
    @sarahfatema2474 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopiyaye yetefexiro stegash teziqo yemayal wud Agere selamish bizit yibel Ebs kiberulin wub neger zena tadegunalachu

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀና ብዮ ሳየው ሰማይ ደፈረሰ
    ሆዴም ሳር ቅጠሉም ምድሬን አስታወሰ
    አገሪ ትዝታሽ ነገሰ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว

    እዴት ደስ እደሚሉ የፍቅር አቀባበል

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi2195 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውእውነትም ምድረገነት

  • @leemashankiti
    @leemashankiti 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing ❤️💛🖤

  • @yese7783
    @yese7783 2 ปีที่แล้ว +2

    እረዳጊናፍቀኸኝነበር፡ጳጳስመስለለሀልክክክክሉላ፡አብርሽእወዳችኃለሁእንደዳጊግንአይደለም፡እዳትከፉትረዱኛላችሁ!!!

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว

    ኢትዮዬ የፍቅር ሀገር

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 2 ปีที่แล้ว +5

    ሉላ ልብሱም ጭፈራውም ደስ ይላሉ

    • @benbiniyamyitbarek2457
      @benbiniyamyitbarek2457 2 ปีที่แล้ว

      @@asenakubelete51
      እኔ ያለሁት እሩቅ ነው ጀርመን ሙኒክ ከተማ ነው አንዴ ግን አይቀርም

  • @جميلهحوسين
    @جميلهحوسين ปีที่แล้ว +1

    አግራቸን እኮ ብቱ ያልተትረክላት ታሪክ አላት የትፈጠፈወ ውብት ሊላው ሀግር አረጉድነገር አረትፋሻልነወ ይኛዋ ኢቶ ግን ተፈጠሩ ያደላት አላሂሆይ ሰላምን ላሀግራቸን ፍቅረን ሰጥን

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 2 หลายเดือนก่อน

    ሀጋው ስት ነው አጠቃላይ??

  • @FatmaFatma-ti6kw
    @FatmaFatma-ti6kw 2 ปีที่แล้ว

    Wowo masha Allah

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 ปีที่แล้ว

    Hulum neger betam yameral web hager gobez lula

  • @esmailsalih8793
    @esmailsalih8793 2 ปีที่แล้ว +1

    Rastaw gen respect temechegn

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว +1

    Des seteluuu yene webochhhh wedddd

  • @nardos8769
    @nardos8769 2 ปีที่แล้ว +5

    እነዛ አሮቦች እዛህ ቦታ ነበር መውሰድ

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 ปีที่แล้ว

      Tekekel ewnte getere legtere yemkratetu bahrdar ersu bewsdwachw arfe view yalebate bota

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@samiraomal2034 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @agurashmaleis4595
    @agurashmaleis4595 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍

  • @kiyaabera8957
    @kiyaabera8957 2 ปีที่แล้ว

    Botaw gene Hgerachen laye aymselm Wow Eth TFexerwa bexam ymchal Hger nurelgn lzellem

  • @zewditubestofbestmitiku653
    @zewditubestofbestmitiku653 2 ปีที่แล้ว +1

    amazing 40 mIch

  • @waqayyoojalalatube8803
    @waqayyoojalalatube8803 ปีที่แล้ว +1

    Aref gen and yekara negar azo erbata batam asfaLagi bota

  • @ሞገደኛው
    @ሞገደኛው 2 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ በተገኘው አጋጣሚ ዘና ማለታችሁን ባልጠላውም ከይቅርታ ጋር ለህዝቡ የሚጠቅመውን ፕሮግራም ብታቀርቡ ይመረጣል ምክንያቱም የናተ መዝለልና መብላት መጠጣት ምንም አይፈይድም

    • @emugela2785
      @emugela2785 2 ปีที่แล้ว

      ማለት 🤔

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@emugela2785 ደምሩኝ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +5

    ለምን ዉሀዉ እየታሸገ አይሸጥም ኦርጋኒክ ነው በጣም በዉድ ዋጋ ነው የሚሸጠው በዊጭ ሀገር

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተ/ች ማሞቂሎ ....የት ውጭአገር ነው የምንጭውኃ ሲሸጥ ያየኸው ....የውጫገር ውኃ ለማጣራት ተብሎ በቡአንቡአ ሲሽከረከር ውሎ ማጣፈጫና ማዳበሪያ ተጨምሮበት አይሆኑት ሆና አይደል እንዴ ታሽጎ እሚቀርብልክ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 ปีที่แล้ว

      አይገርምእም እያልኩ ነበር ዝም ብሎ ከሚፈስ አምቦም አይቻለሁ እ/ር እሄ ሁሉ ሰጥቶን እያለ በውሀ ችግር መኖር

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 ปีที่แล้ว

      @@ራስዳርጌ እረ አትቀባጥር ለምሳሌ ሲውዘርላንድ የውሀ አገር ነው

  • @senqufetiya9361
    @senqufetiya9361 2 ปีที่แล้ว

    Wow!

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 ปีที่แล้ว

    አዋሳ አድጌ እሄን ሳላይ መውጣቴ

  • @mohammedjuhar8007
    @mohammedjuhar8007 2 ปีที่แล้ว

    Clashu lemndnew?

  • @tesfaeligo6453
    @tesfaeligo6453 2 ปีที่แล้ว

    Arba Minch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wuste❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Whoisthatbaby
    @Whoisthatbaby 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 ปีที่แล้ว

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @belachewweldemariam821
    @belachewweldemariam821 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ገነት መሰለ : :

  • @abebechfekadu8902
    @abebechfekadu8902 2 ปีที่แล้ว

    ሉላ እንደ እሳት የሚፋጅ ሙቀት ላይ በታይት እንዳይለምድሽ፡

    • @hayikelmuhammad3367
      @hayikelmuhammad3367 2 ปีที่แล้ว +1

      ለምን እና ጅንስ ትልበስ እንዴ

  • @አማራነኝወሎራያ
    @አማራነኝወሎራያ ปีที่แล้ว

    ❤💚💛🌹

  • @لاتخزن-ص4ل
    @لاتخزن-ص4ل 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @hanawendmu7906
    @hanawendmu7906 2 ปีที่แล้ว +2

    Endat enamiraln

  • @zeynb5682
    @zeynb5682 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ አሳቀኝ

  • @aderew9095
    @aderew9095 2 ปีที่แล้ว +2

    Lulayeeee yene fiker, wendataaa

  • @beimnetwondu9810
    @beimnetwondu9810 2 ปีที่แล้ว

    wehawen eko aderekew

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 ปีที่แล้ว

    wey arbamench be degame ayesalhu feker yhone ketema

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀ:ዳጊ:አሳከኝ:ጋውኑ:ሄዶብሀል